የመድፈኞቹ ታክቲካዊ ጥንካሬ ሌላው መገየመድፈኞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 62

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa 17 часов назад +14

    ዋዉ መንሱሬ ትክክለኛ ርዕስ መርጠካል ይገርምሃል Timber የቡድኑን መልክና ጥንካሬ ቀይሯል አምና የመጀመሪያው ጨዋታ ላይ እያየሁት ስለሱ አቅምና ችሎታ አብረውኝ ለነበሩ ወንድሞች አውርቼ ሳልጨርስ ነበር ተጎድቶ የወጣው እናም በጣም አዘንኩ ACL መሆኑ ደሞ አመቱን ሙሉ እንድናጣው አድርጎናል አሁን ግን በቃ ልጁ ሲኖር ቡድኑ ምን ማለት እንደሆነ ተመልክተናል ከCityም ጋር ቢሆን ከሱ መውጣት በኋላ ነው ጎሏ የተቆጠረችብን እንጂ ጋርዲዮላን በሜዳው አዋርደነው ነበር ለማንኛውም ከዚህም በኋላ እያስደነቀን ይቀጥላል Timber❤Timber❤Timber❤።

  • @user-HagosTikue123
    @user-HagosTikue123 17 часов назад +28

    ከሳሊባ የማይተናነስ ዓቅም እና ችሎታ እና ምርጥ ብቃት አለው ልጁ ከሻሼ ዓይን ያውጣው❤❤🎉

    • @haregsahle8405
      @haregsahle8405 16 часов назад

      Amen 😅

    • @migolove2075
      @migolove2075 15 часов назад +2

      ሻሼ አይን ውስጠረ የሚገቡት እንደነ ዳሎ እና አንቶኒ አይነት ናቸው

    • @AbenezerHailu-sx4wc
      @AbenezerHailu-sx4wc 12 часов назад

      Ende saliba mihon manem yelem

    • @HhHh-m3c1w
      @HhHh-m3c1w 4 часа назад

      አሜን አሜን❤❤

  • @ABDI-r7p
    @ABDI-r7p 17 часов назад +5

    አቦ ይመችህ መንሱር ምንወደዉ በምክንያት ነዉ ❤❤❤

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 17 часов назад +3

    ሰላም መንሱሬ እውነት ለመናገር ቲምበር ይለያል ትክክል ብለሀል እኔን የናፈቀኝ ሜሪኖ ኦዴጋርድ ራይስ ፓርቴ መሀል ላይ ያሉት ሙሉ ፊት ሆነው እንዴት እንደሚጠቀም ለማየት ነው አርቴታ አንዳንዴ ማሳረፍ ያለበትን ዝም ሲል ስለማይ ነው ትላንት ራያ ኳስ በጅሙ ሲጠልዝ ነበር አንዳንዴ ኔቶንም ቢሞክር ባይ ነኝ ብዙ አመት ደግፌያለው ዘንድሮ ጠንክረዋል ግን ገና ነው የትኛውንም ዋንጫ አንስቶ ተነሳሽነት ማሳየት አለበት ለፕሪምየር ሊጉ መጀመሪያ ካራባውን እያለ ቢቀጥል ባይ ነኝ እድሜና ጤናን ተመኘው የዘወትር አድማጭ አንተነህ ከሰሚት

  • @Malikodegaard
    @Malikodegaard 12 часов назад +3

    ቲንበርን ምቶዱ አሳዩኝ በ like 🎉በዛዉም ደዉሉዋን ነካ 😅😮

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 часа назад +2

    ለኔ Timber ቁ.1 ነው🔥⭐️💪

  • @TemesgenAshagre
    @TemesgenAshagre 16 часов назад +2

    መንሱሬ አንተን ስሰማ ቀኔ ሁሉ ነዉ ብሩህ እሚሆነዉ ፈጣሪ እረጅሙን እድሜ እንዲሰጥህ እመኝልሀለዉ ቀርታልኝ መንሱሬ

  • @habiba-p2k
    @habiba-p2k 17 часов назад +3

    Mensure betam enamseginalen 🙏

  • @mama-Yi8
    @mama-Yi8 17 часов назад +3

    መንሱሬ ትለያለህ የሚንጊዜም አድናቂህ ነኝ ዘንድሮ አርሰናል ይለያል

  • @akliluaklilu7094
    @akliluaklilu7094 17 часов назад +1

    Antem satiwod ewunetun awura engidih min yideragal, gunners for ever❤❤👈

  • @TemesgenAshagre
    @TemesgenAshagre 16 часов назад

    መንሱሬ አንድ ነገር እረሳዉ አቢሲኒያ ባንክ አዲካና ዋናዉ እስፖርትን ይህን ምግብ የሆነ የስፖርት ትንታኔ እንድንሰማ እስፖርንሰን ሥለ አደረጉልን በጣም እናመስግናለን መንሱሬ በርታልን ከቻልክ ብታነብልኝ ደስ ይለኛል

  • @NagashaTamana
    @NagashaTamana 17 часов назад +1

    Well come mansur baxame dase yillal

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 17 часов назад +2

    ይሄ ልጅ ይችላል❤

  • @DerejeWmichael-nz5lo
    @DerejeWmichael-nz5lo 16 часов назад +1

    Mensure Tibebegna Sew Nuriln Kifu Ayinkahi

  • @AmadinKemal
    @AmadinKemal 17 часов назад +2

    mansure wadijjalw

  • @tube9360
    @tube9360 10 часов назад

    ትለያለህ መንሱሬ የቶማስ ፓርቴንና የ ቡካዮ ሳካን ጥምረት አብሮ እንዴት አድርጎ እንደሚያሳልጠው በደንብ ተመልክቻለሁ የ አንድ ለ አንድም ግንኙነቶችም ላይ ይለያል የድሪብል የሚያደርግበት እስኪሉም እንደዛው አቦ መንሱሬ ይመችክ ተሼ ነኝ ከ አቶቢስተራ

  • @amankibrab
    @amankibrab 13 часов назад +1

    Mensure please add a video with your voice u will get a lot of views 🙏🙏

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 17 часов назад +1

    ከዴቤሌ ይልቅ የፈረሁት ባርኮላን ነበር ነገር ግን ቲምባር ድንቅ መሆኑ ባርኮላን በምገበ ከጨወተ ዉጭ አድርጎተል ቲምባር በ2023/2024 በመጎደቱ ለአርሳናል ትልቅ እጦት ነበር ዋዉዋዉ በPSG ጨወተ በ45 ደቂቃ የሰዬዉ አቋም የምገርም ነበር ድንቅ ትንተና ቀጥሉበት

  • @user-op6gy6lt8d
    @user-op6gy6lt8d 17 часов назад +2

    Mensuree ❤❤❤❤❤

  • @user-HagosTikue123
    @user-HagosTikue123 17 часов назад +1

    wow good ትንተና ❤

  • @RedelaAman
    @RedelaAman 17 часов назад +1

    Betam adenkehalew

  • @beyenealemu3172
    @beyenealemu3172 11 часов назад

    በነገራችን ላይ አንተ የነካሁው ክለብ ይደክማል ከከፍታው ይውርዳል እና ከክለባችን ውርረድ በል በዛው ከክለብህ ጋ

  • @ethiopianmusicaddictedvibe9647
    @ethiopianmusicaddictedvibe9647 2 часа назад

    just like am listening a music ❤❤❤

  • @EndiresAlle
    @EndiresAlle 5 часов назад

    Timber yichilal beka❤❤❤❤❤❤❤❤mensure bertalen❤❤❤❤❤❤

  • @mameqabrarawlij6080
    @mameqabrarawlij6080 17 часов назад +1

    Mame Qabraraw negn Ke Jimma Ye ARSE Dam yalebat 7 beteseb nen fatherin camiro Ulachnm Ye ARSE degafi nen
    Be PSG caweta Califiorn be kegn bekul michot alagegnem tinish yetewezegagebe yimeslegnal betedegagami sicenanek iyayen nbr be tecemarim le saka tiru endi cawet WHITE bihon tiru yimeslegnal endene asab nw

  • @MthizoGodiso
    @MthizoGodiso 15 часов назад

    Good evening mensur Ena lamindenaw sila city mataworawe ?

    • @mengistufetene8521
      @mengistufetene8521 14 часов назад

      ሲቲ እኮ የገንዘብ ክለብ ነው። በዛ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ አርሰናል እና ማንቸስተር ዪናይትድ ደጋፊ ነው ያለው😂

  • @johng6865
    @johng6865 15 часов назад +1

    ክለብ አርሠናል ብቻ ነወ እነዴ

    • @AbelDemissie-bi3nd
      @AbelDemissie-bi3nd 11 часов назад +1

      Hulem Gn Arsenalen sayawera wulo yawukal dhe sewuye lmn kene alazar ayimarim ene gn ye and club gazetegna nwu ymimeslngn ehe sewuye ye ewunet mnm ayimechegnim bians kefaflo ayaweram ende hule sile arsenal degmo zare mulu programun sile arsenal btm shem nwu

  • @user-op6gy6lt8d
    @user-op6gy6lt8d 17 часов назад +1

    Mensuree wedddd nw madergggg

  • @WALIIFYAADUUYAADUU
    @WALIIFYAADUUYAADUU 16 часов назад

    yemechi Mensure ❤❤❤

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 5 часов назад

    Timber🔥🔥🔥

  • @AbdiiArsii-pu9cf
    @AbdiiArsii-pu9cf 14 часов назад

    Timber✅✅✅💪💪✊🔥

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 16 часов назад

    Mensure 🙏🙏🙏

  • @taj0017
    @taj0017 13 часов назад

    My timber❤

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 14 часов назад

    Mensure🙏🙏🙏

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 2 часа назад

    🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪Yemeni

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 16 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @ShumetTeshale-lq3kf
    @ShumetTeshale-lq3kf 16 часов назад

    Mensur yethiopia meret yesport tentagie

  • @TomasAsefaw
    @TomasAsefaw 16 часов назад

    አንተ ግን የ አርሰናል ደጋፊ ነህ አንዴ??? ሌላ ጨዋታ የለም???? አዘንኩብህ መንሱር

  • @FkaFkadu-u6c
    @FkaFkadu-u6c 13 часов назад

    Mensura mrt sew

  • @SufishaDallo
    @SufishaDallo 17 часов назад

    ⚪️🔴 🔥

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 17 часов назад

    #1

  • @MekonenDebas
    @MekonenDebas 14 часов назад

    ቲምበር❤❤❤

  • @mekuriasileshi
    @mekuriasileshi 17 часов назад

    Timber is more powerful boy

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 17 часов назад

    ENAMESEGNALN❤❤❤

  • @Ethioamhara-f4c
    @Ethioamhara-f4c 18 минут назад

    Tmber aletu

  • @itsmehan-h2z
    @itsmehan-h2z 17 часов назад

    Mensur ante telyalk eko

  • @viralAnimalvideos_z1
    @viralAnimalvideos_z1 17 часов назад

    Sitebkew neber

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 17 часов назад

    የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኛ ተብዬዎች ሁላ ያለ አርሴናል ወሬ የላቸውም እንዴ?
    😂😂😂😂
    ያንን ጅላንፎ ህዝብ እያጃጃሉ ዩቲዩብ ይሸቅሉበታል
    😅😅😅😅
    አርሴናል አደለም ዘንድሮ ለቀጣይ ሁለት አመት ዋንጫ አይበላም።
    😊😊😊😊

    • @yemamyimere
      @yemamyimere 17 часов назад

      እና ማን ይብላ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 17 часов назад

      የሚያጃጅሉዋችሁ የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች 🤣