Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምን አይነት መዝቀጥ ነው ግን እንዲህ አይነት ቢዲዮ መስራት ሰው ወዶ እንደዚህ የወረደ ቦታ አይሰራም የቀረፅከው ግን እጅህ ይሰበር መሀይም
መፍረሱ ስላመይቀር አሪፍ ማስታወሻ
ሰፈሬ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትዝታ ነወ የሰጠኸን እናመሠግናለን።በተረኀ እኔ ሀገር ዉስጥ የለሁም እንደዚ አይነት ስራ መስራት እፈልጋለሁ በምን እንዴት እንደቀረፅክ ብትነግረኝ።እኔም በምችለሁ አግዝሀለሁ
I remember this area full of small houses with ladies selling their things😢It is good that this areas are being developed
ግን እምትፈርዱ ታዛዝናላችሁ ይሄ ሁሉ ሰው ጉሮሮውን እሚዘጋው ይህንን በመሰለ ማህበራዊ ኑሮ ነው : ጭፍን ጥሩ አይደለም እኔስ ብሆን ?
አንተ እንድሜልክህን ገምተህ የመኖር ሀሳብ ካለህ ኢትዮጵያ ሰፊ ናት ከcentral city ወጥተህ መኖር ትችላለህ 😌
የሚገርም ቀረፃ
Africa is beautiful
ትክክል መፍረስ የነበረበት ሰፈር ነው
አዚ ሰፈር ተወልደዉ አድገዉ ትልቅ ደረጃ የደረሱ አሉ ወላጆቻቸው ዶ/ር ወ/ም ኢ/ር ሆነው ሣይሆን እዚህ ተሯሩጠው እምታዩት ሰራዎችን ሠርተው ነው ሰ7ኛ ጎረቤቶቼ ቻው
ወይኔ ሰፈሬ
ሰፈር አለኝ ትላለህ። ዝተታም።
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
Kibrachinin yaxanibet sefer Yihen sefer yafrese mengist shi amet yinges
ሌላ ቦታ ከሚፈርስ እዚአካባቢ ነበር መፍረስ ያለበት
በምን ነበር ምትታወቀዉ
Piassa yalutn msht cluboch and lay bedemesesuln nebere zenenorknm, twldun sesegna argewtal
አዲስ አበባኮ ሲያስጠላ ንጥህናው
ይፍረስ እንኳን ፈረሰ😢የምትለ እናታችሁ ይፍረስ😅😅😅
Ayi lmat lmat malet yih new? Maferya
የዝሙት መንደር ነዉ እንዴ ምነዉ ኮሜንታተሮች ይፍረስ ይፍረሰ ኣላቹ😂😂😂
😂😂😂
የውነትም ጉራንጉር😂
እ አቃጣሪው ይሄ ይፍረስ ተስማምተናል ሸሌ አክቴ ጨቡ በልበላ ጥርቅም ነው ጨዋ ነዋሪ ሲፈርስ ነው የሚያበግነው
በክት
የጂጂ ሰፈር😂
ይሄ ሰፈር በማታ ነው የሚያስፈራኝ
ጥሩ ማስታወሻ ነው, እናመሰግናለን. ሲኒማ ራስ አከባቢ እና በጀርባው ውስጥውሰጡን ተክለሀይማኖት ቤክርሰቲያን የሚያወጣውን ከቻልክ እሱንም ቀርፀህ አሳየን
እኔ እንደዚ አይነት life ፊልም ላይ ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር
Ere bakish 😂
7 ተኛን በደንብ አሳየን ካወቅከው ወደ ጭላሎ ተራራ ሆቲል አካባቢ
የከተማን መንገዶች ማሳየትህ ጥሩ ቢሆንም፣ በመግቢያው Tumbnailና በውስጥ 7ኛ ጉራንጉር ያሣየሃቸውን ሴቶች ፍቃድ ሳትጠይቅ ወይ ፊታቸውን ሳትሸፍን ቀማቅረብህ የሰውን ፕራይቬሲ መብት ጥሰሃል ያስጠይቅሃል። አካውንትህንም ያዘጋብሃል። ብታስተካክል ጥሩ ነው፣ ካልሆነ አካውንትህ ሊዘጋ ይችላል። ለብር ብለህ የሰውን ገመና ሳትቸረችር እኮ ገንዘብ መስራት ይቻላል።
እማታውቀውን አታውራ
ለምንድነው? ሰባተኛ የተባለው ምክንያቱን የሚያውቅ ካለ??
ድሮ 7ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ነበር እዛ አካባቢ ስሙን ያገኘው ከዚያ ነው
እንኳን ፈረሰ
Meferesu enkuan tekekel nw
እንዲሕ አይነት መንደር መፍረሥ አለበት
You are so idiot? I feel sorry for you so ignorant
በምስሉ ላይ የለጠፍካቸው ሴቶች ከየት አምጥተህ እንደሚያስከስስህ ታውቃለህ
ahun yehe adisaba menor yalebet sefer neber
Emes memocha yehonebet sefer
እዚህ ውስጥ የሚተራመሰው 1/4 ተኛው የሰው ኪስ አውላቂ ነው :: ሮጦ አዳሪውን አሰደቡ 😔.... እግዚአብሔር እጃቸውን ይሰርልን ...
ይሄ ቦታ ከፈረሰ አዲስ አበባ ላይበጣም ብዙ ሴቶች ይደፈራሉ
Beza bekul salf andua ante tinshu lij bla tertagn 50 santim kefyat dinglnayenm asrekbyat wetahu
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂 ብዙ ሰው ፊልም ሊያይ በሄደበት ቀምሷል 12 ቀበሌ
2dekika bicha nw tekekelgna sebategnan yasayken gn arif video nw sefere betam nafkognal
Thank you lord
Please stop using our women on your thumbnails (especially when the thumbnails aren’t nowhere in the video) I know the picture on the right from about 15 years ago. Our women shouldn’t be used as a commodity for sale. Have some respect🙄
I appreciate your feedback and will try to be more mindful of using images in the future.
መቸም አይፈርስም እርግጠኛ ሆኜ እነግርሃለሁ
አናትህ ይፍረስ
ቦታውን ያወከው አንድ ደንበኛ ይኖርሀል እንግዲ ምን ይታወቃል ቢዲዮውን አቋርጠህ ገብተህ ይሆናል
Ahun yet yihedalu tadiya
ለምን ፍርሰ ብለዉ ጓ የሚሉት ነገር
Mafres eko lmat ayidelm geltu
ይሄ ሁሉ ሰው ምን ውሰጥ ሊከቱት ነው ውሰጥ ለውስጥ እኮ ሰንት ደሀ አቅመ ደካማ አለ እናንተ ያያቹት ሴተኛ አዳሪዎቹን ነው እነሱም ገና ከመግባታቸው በዚ ሰራ የተሻለ ነገር አግኝተው ቢሆን ገላቸውን መሸጥ አይመርጡም ነበር ። 😢
ምን ይሻላል እንግዲህ ሳይፈርስ እንዴት ዘመኒዊ ቤት ምኑ ጋር ይሰራ
ግድ ነዉ ካልፈረሰ ለዉጥ የለም
ደግም ቅርስ ነው ብለው መጮህያ አገኙ !! የኛ ዘመናይ ተቃዋሚዎች
?
ምንም አላሳየቹንም ሰባተኛ ዉስ ዉስጡ አታቁትም😢
ገና ዱሮ መፈረስ ያለበት ። በፈረስ
Addis Ababa noww?😂😂
አረ በሕግ አታፍርሱብን 7ኛ ሴተኛአዳሪዎች ሰፈር የአማራ ሕዝብ ቅርስ ነዉ
ምን ለማለት ነው። ባለጌ
😂
አፍህን ስትከፍት እና ልሀጭህን ስታዝረበርብ ካልታወቀህ ቀጥረህ ይንገሩህ እዚህ ውስጥ ማን ስለ ብሄር አወራ ዘረኛ አማራ ኩሩ ህዝብ ነው ይህን እወቅ ከንቱ ፍጥረት
ያንተ ቢጤ አይደል ሸሌ ለመብዳት ምድረ ፋራ ያንተ ቢጤ እንዲህ የሚራወጠው። ያደክበት እኮ ነው ። ስለቢሄር ስታወራ አይሰቀጥጥህም?
መሰላል በየግድግዳዉ የተደገፈዉ ምንድነዉ ምክንኛቱ ?
ቪው እራሱ ሀበሻ እንዴት ሴሰኛ እንደሆንን ያሳያል
የሄ ሰባተኛ አይደለም
Gin eko ahunim aliferesem
ኢሄስ ሰፈር ይፍረስ በዚህ መንግስትን እናግዛለን
አፍጥኑት ይህ የበሽታ ምንጭ
የት ታቂዋለሽ
የምን በሽታ ነዉ የያዘህ ? አትፈር ተናገር
@ እኔ ለማለት የፈለኩት ከውጭ የሚመጣ ሰው ውሀ ወይም ምግብ ሲበላ ይታመማል አዲሳባ በተለይ ህፃናት እናም ምንጩ የቆሻሻ መጠራቀሚያ የሆነ የቤት ና መንደር ተጠጋግቶ መሰራቱ የተባይ መተላለፍያ ነው በአይጥ በኩል ወዘተ
ምተዩት ሴቶቹ ምን የምሳሩ መሰላሽ??@@abieteffrimekta2344
@omaridris3167 እሺ ማነሽ
እረ ይፍረስ እካን እህ ስት ፈርሳል
እንኳን ፈረስ በስማም ምን አይነት ቆሻሻ ዉስጥ ነበረ የሚኖሩት
የሰው ፊት እንድህ አይቀረፅም ነውር ነው ብሮ
አንተ ደነዝ እንደመጣል የምታወራ የዚን ሰፈር መተሳሰብ የትም አታገኝዉም መሬቱን በሊዝ
ምን አይነት መዝቀጥ ነው ግን እንዲህ አይነት ቢዲዮ መስራት ሰው ወዶ እንደዚህ የወረደ ቦታ አይሰራም የቀረፅከው ግን እጅህ ይሰበር መሀይም
መፍረሱ ስላመይቀር አሪፍ ማስታወሻ
ሰፈሬ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትዝታ ነወ የሰጠኸን እናመሠግናለን።በተረኀ እኔ ሀገር ዉስጥ የለሁም እንደዚ አይነት ስራ መስራት እፈልጋለሁ በምን እንዴት እንደቀረፅክ ብትነግረኝ።እኔም በምችለሁ አግዝሀለሁ
I remember this area full of small houses with ladies selling their things😢
It is good that this areas are being developed
ግን እምትፈርዱ ታዛዝናላችሁ ይሄ ሁሉ ሰው ጉሮሮውን እሚዘጋው ይህንን በመሰለ ማህበራዊ ኑሮ ነው : ጭፍን ጥሩ አይደለም እኔስ ብሆን ?
አንተ እንድሜልክህን ገምተህ የመኖር ሀሳብ ካለህ ኢትዮጵያ ሰፊ ናት ከcentral city ወጥተህ መኖር ትችላለህ 😌
የሚገርም ቀረፃ
Africa is beautiful
ትክክል መፍረስ የነበረበት ሰፈር ነው
አዚ ሰፈር ተወልደዉ አድገዉ ትልቅ ደረጃ የደረሱ አሉ ወላጆቻቸው ዶ/ር ወ/ም ኢ/ር ሆነው ሣይሆን እዚህ ተሯሩጠው እምታዩት ሰራዎችን ሠርተው ነው ሰ7ኛ ጎረቤቶቼ ቻው
ወይኔ ሰፈሬ
ሰፈር አለኝ ትላለህ። ዝተታም።
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
Kibrachinin yaxanibet sefer Yihen sefer yafrese mengist shi amet yinges
ሌላ ቦታ ከሚፈርስ እዚአካባቢ ነበር መፍረስ ያለበት
በምን ነበር ምትታወቀዉ
Piassa yalutn msht cluboch and lay bedemesesuln nebere zenenorknm, twldun sesegna argewtal
አዲስ አበባኮ ሲያስጠላ ንጥህናው
ይፍረስ እንኳን ፈረሰ😢የምትለ እናታችሁ ይፍረስ😅😅😅
Ayi lmat lmat malet yih new? Maferya
የዝሙት መንደር ነዉ እንዴ ምነዉ ኮሜንታተሮች ይፍረስ ይፍረሰ ኣላቹ😂😂😂
😂😂😂
የውነትም ጉራንጉር😂
እ አቃጣሪው ይሄ ይፍረስ ተስማምተናል ሸሌ አክቴ ጨቡ በልበላ ጥርቅም ነው ጨዋ ነዋሪ ሲፈርስ ነው የሚያበግነው
በክት
የጂጂ ሰፈር😂
ይሄ ሰፈር በማታ ነው የሚያስፈራኝ
ጥሩ ማስታወሻ ነው, እናመሰግናለን. ሲኒማ ራስ አከባቢ እና በጀርባው ውስጥውሰጡን ተክለሀይማኖት ቤክርሰቲያን የሚያወጣውን ከቻልክ እሱንም ቀርፀህ አሳየን
እኔ እንደዚ አይነት life ፊልም ላይ ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር
Ere bakish 😂
7 ተኛን በደንብ አሳየን ካወቅከው ወደ ጭላሎ ተራራ ሆቲል አካባቢ
የከተማን መንገዶች ማሳየትህ ጥሩ ቢሆንም፣ በመግቢያው Tumbnailና በውስጥ 7ኛ ጉራንጉር ያሣየሃቸውን ሴቶች ፍቃድ ሳትጠይቅ ወይ ፊታቸውን ሳትሸፍን ቀማቅረብህ የሰውን ፕራይቬሲ መብት ጥሰሃል ያስጠይቅሃል። አካውንትህንም ያዘጋብሃል። ብታስተካክል ጥሩ ነው፣ ካልሆነ አካውንትህ ሊዘጋ ይችላል። ለብር ብለህ የሰውን ገመና ሳትቸረችር እኮ ገንዘብ መስራት ይቻላል።
እማታውቀውን አታውራ
ለምንድነው? ሰባተኛ የተባለው ምክንያቱን የሚያውቅ ካለ??
ድሮ 7ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ነበር እዛ አካባቢ ስሙን ያገኘው ከዚያ ነው
እንኳን ፈረሰ
Meferesu enkuan tekekel nw
እንዲሕ አይነት መንደር መፍረሥ አለበት
You are so idiot? I feel sorry for you so ignorant
በምስሉ ላይ የለጠፍካቸው ሴቶች ከየት አምጥተህ እንደሚያስከስስህ ታውቃለህ
ahun yehe adisaba menor yalebet sefer neber
Emes memocha yehonebet sefer
እዚህ ውስጥ የሚተራመሰው 1/4 ተኛው የሰው ኪስ አውላቂ ነው :: ሮጦ አዳሪውን አሰደቡ 😔.... እግዚአብሔር እጃቸውን ይሰርልን ...
ይሄ ቦታ ከፈረሰ አዲስ አበባ ላይ
በጣም ብዙ ሴቶች ይደፈራሉ
Beza bekul salf andua ante tinshu lij bla tertagn 50 santim kefyat dinglnayenm asrekbyat wetahu
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂 ብዙ ሰው ፊልም ሊያይ በሄደበት ቀምሷል 12 ቀበሌ
2dekika bicha nw tekekelgna sebategnan yasayken gn arif video nw sefere betam nafkognal
Thank you lord
Please stop using our women on your thumbnails (especially when the thumbnails aren’t nowhere in the video) I know the picture on the right from about 15 years ago. Our women shouldn’t be used as a commodity for sale. Have some respect🙄
I appreciate your feedback and will try to be more mindful of using images in the future.
መቸም አይፈርስም እርግጠኛ ሆኜ እነግርሃለሁ
አናትህ ይፍረስ
ቦታውን ያወከው አንድ ደንበኛ ይኖርሀል እንግዲ ምን ይታወቃል ቢዲዮውን አቋርጠህ ገብተህ ይሆናል
Ahun yet yihedalu tadiya
ለምን ፍርሰ ብለዉ ጓ የሚሉት ነገር
Mafres eko lmat ayidelm geltu
ይሄ ሁሉ ሰው ምን ውሰጥ ሊከቱት ነው ውሰጥ ለውስጥ እኮ ሰንት ደሀ አቅመ ደካማ አለ እናንተ ያያቹት ሴተኛ አዳሪዎቹን ነው እነሱም ገና ከመግባታቸው በዚ ሰራ የተሻለ ነገር አግኝተው ቢሆን ገላቸውን መሸጥ አይመርጡም ነበር ። 😢
ምን ይሻላል እንግዲህ ሳይፈርስ እንዴት ዘመኒዊ ቤት ምኑ ጋር ይሰራ
ግድ ነዉ ካልፈረሰ ለዉጥ የለም
ደግም ቅርስ ነው ብለው መጮህያ አገኙ !! የኛ ዘመናይ ተቃዋሚዎች
?
ምንም አላሳየቹንም ሰባተኛ ዉስ ዉስጡ አታቁትም😢
ገና ዱሮ መፈረስ ያለበት ።
በፈረስ