Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን የመንገስቱ ወራሽ ያርግህ አባታችን
ኣሜን ቃል ሂወት የስማልን ቀስ ኣሃዱ ኣስረስ የኣገልጉሎት ዘበናችን እግዛቢሄር ይባርክልን ኣሜን።ዕድመና ጤና ይስጥልን እመ ኣምላክ ድጥብቅ
kale hiywet yasemalin bagelglot,betena bedme yitebiklin amen
እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመንኵን ይባርክ ደስ የሚል ትምህርት መፃፍ ቅዱስን እንመርምር
amen amen amen kale hiwotin yasemalen
ቀለህይዋት ያስማልንተስፋ ማንግስተ ስማያት የዋርስልንእልልልልልልልልልልልልልል
amen kal hiwet yasemaln
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ያስፈራል
በስመአብ እሂ መምህር በእዉነት እግዚአብሄር በጁ የዳሠሠዉ ይመስለኛል እዴ እዴት ያል አደበት ነዉ በእዉነት ከአደበቱ የሚወጣዉ ቃል በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነዉ
Kale Hiwotn Yasemaln Yagelglot Gizehn Yarzmew Mengste Semayatn Yawarsln.
kalehiwot yasemaln
ቃለህወት ያሰማልን
god bless you thankes you !
Btaim Teri ngar naw ytmherket Egzbaiher yberek h
AMENNNNNNNNNNN
Mechiw tiwlid wedet yihed yihon
በውኑ በቀደመው ቤተ ክርስቲያናችን ለልጆቿ ይሄንን እውነታ አስተላልፋለች? በውኑ የህንን አበይ የሆነን ችግር አንስታ በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመቃወምም ሆነ ለመወያየት ምን ጥረት ተደረጓል? ክርክር ለመክፈት አየደለም የህንን የጠቀስኩትምንአልባት ይህንን ውድመትና ጥፋት ያደረጉት- ቤተክርስቲያናችንና ኃይማኖታችንን ለዛሬ ልንወጣው ቀረቶ አጅግ እጅግ የሚያስፈራና ፈፅሞ መልስ የለውም አበቃለት፤ ከዚህ ወዲህ ምን መሆን የቻላል በሚያስብል ደረጃ ፈተናና ስቃይ እንድትማቅቅ (እንድንማቅቅ ያበቃን?ስብሀት ለእግዚአብሔር
የሲኦል ደጆች አይችሏትም........የማቴዎስ ወንጌል - ምዕራፍ 1613 ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን። ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ። 14 እነርሱም። አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት። 15 እርሱም። እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። 16 ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ። አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። 17 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ። 18 እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም። 19 የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።
ትምህርትህ፡አይጠገብም፡እግዚኣብሔር፡ይባርክህ፡በተለይ፡ስለአዲሱ፡ ተሀድሶአዊ፡በአጭር፡አማርኛ፡ብለው፡ያሳተሙንት፡ስህተት፡መሆኑን፡1ኛ.አግዚኣብሔር፡ሴትን፡ሴት፡አድርጎ፡ከአዳም፡አጥንት፡ወስዶ፡ስለሰራት፡ለአዳም፡ሲያመጣለት፡አዳምም፡አጥንትዋ፡ከአጥንቴ፡ስጋዋ፡ከስጋዬ፡ስለሆነ፡ሴት፡ትባል፡ያለውን፡እነሱ፡ግን፡ሚስት፡ትባል፡ ብለው፡ተርጉመውታል። በመስረቱ፡ ሴት፡ ማለት፡ምትክም፡ማለት፡መሆኑን፡አዳምና፡ሔዋን፡ከአቤል፡ሞት፡በህዋላ፡የወለዱትን፡ሴት፡ብለውታል።
በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን የመንገስቱ ወራሽ ያርግህ አባታችን
ኣሜን ቃል ሂወት የስማልን ቀስ ኣሃዱ ኣስረስ የኣገልጉሎት ዘበናችን እግዛቢሄር ይባርክልን ኣሜን።
ዕድመና ጤና ይስጥልን እመ ኣምላክ ድጥብቅ
kale hiywet yasemalin bagelglot,betena bedme yitebiklin amen
እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመንኵን ይባርክ
ደስ የሚል ትምህርት መፃፍ ቅዱስን እንመርምር
amen amen amen kale hiwotin yasemalen
ቀለህይዋት ያስማልን
ተስፋ ማንግስተ ስማያት የዋርስልን
እልልልልልልልልልልልልልል
amen kal hiwet yasemaln
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ያስፈራል
በስመአብ እሂ መምህር በእዉነት እግዚአብሄር በጁ የዳሠሠዉ ይመስለኛል እዴ እዴት ያል አደበት ነዉ በእዉነት ከአደበቱ የሚወጣዉ ቃል በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነዉ
Kale Hiwotn Yasemaln Yagelglot Gizehn Yarzmew Mengste Semayatn Yawarsln.
kalehiwot yasemaln
ቃለህወት ያሰማልን
god bless you thankes you !
Btaim Teri ngar naw ytmherket Egzbaiher yberek h
AMENNNNNNNNNNN
Mechiw tiwlid wedet yihed yihon
በውኑ በቀደመው ቤተ ክርስቲያናችን ለልጆቿ ይሄንን እውነታ አስተላልፋለች? በውኑ የህንን አበይ የሆነን ችግር አንስታ በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመቃወምም ሆነ ለመወያየት ምን ጥረት ተደረጓል? ክርክር ለመክፈት አየደለም የህንን የጠቀስኩት
ምንአልባት ይህንን ውድመትና ጥፋት ያደረጉት- ቤተክርስቲያናችንና ኃይማኖታችንን ለዛሬ ልንወጣው ቀረቶ አጅግ እጅግ የሚያስፈራና ፈፅሞ መልስ የለውም አበቃለት፤ ከዚህ ወዲህ ምን መሆን የቻላል በሚያስብል ደረጃ ፈተናና ስቃይ እንድትማቅቅ (እንድንማቅቅ ያበቃን?
ስብሀት ለእግዚአብሔር
የሲኦል ደጆች አይችሏትም........የማቴዎስ ወንጌል - ምዕራፍ 16
13 ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን። ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።
14 እነርሱም። አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።
15 እርሱም። እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
16 ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ። አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
17 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
18 እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
19 የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።