Lualawi ሉዓላዊ-“ቤተመንግስቱን ካልያዝን፣የቤተክርስቲያን ችግር አይፈታም”/ዋና ኦዲተር -ሥራ የለቀቁ ደሞዝ ተከፋዮች /VOA ከ40 በላይ ጋዜጠኞች አባረረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 210

  • @derejemamo320
    @derejemamo320 3 месяца назад +1

    Great message Sisay I am proud of you keep continued

  • @gashaw773
    @gashaw773 3 месяца назад +13

    ሰላም ሲሳይ እኔ የምኖረው አውስትራሊያ ውስጥ ነው በዚህ ሀገር ዉስጥ ስትኖር full time የሚሰራ አፍተር ታክስ የምታገኘዉ በአመት ይታወቃል ከምታገኘው ገቢ በላይ ባንክ ብታስገባ የት እንዳገኘኸዉ ትጠየቃለህ ።አጭበርባሪ ካልሆነ ህጉ ችግር የለዉም።

  • @tsegamegra5215
    @tsegamegra5215 3 месяца назад +18

    ብዙ ግዜ ላይክ 1.2 አይበልጥም ለምንድነው ስገቡ የሲሳይ አጌና ቤተሰቦች ላይክ የማታረጉት ስታደርጉ ለብዙ ሰው ይደርሳል እይታ ውስጥ ይገባል አትርሱ ቤተሰቦች ተባረኩ. ❤️❤️❤️❤️👈👈👈👈

    • @verahaile7521
      @verahaile7521 3 месяца назад +3

      እኔም ይገርመኛል:: ሰከንድ ለሚፈጅ ነገር, ምን አለ 👍🏽 ቢያረጉ?

    • @zd820
      @zd820 3 месяца назад +1

      እሽ

    • @newayworku8920
      @newayworku8920 3 месяца назад

      እኔም ግርም የሚለኝ እሱ ነው 🤔

  • @zd820
    @zd820 3 месяца назад +13

    ሰላም ሲሳይ አብራራልኝ ስለወጣው መረጃ ደንግጫለሁ እግዚአብሄርን በአረብ አገር ተቃጥየ ልወረስ ነው ብየ ጌታን ድን ጋጤ ላይ ነኝ

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 3 месяца назад +11

    አራት ኪሎ መግባት ህልም ነው ለገዛ ወገንህ ያልሆንክ ማንም አይፈልግህም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад +1

      አዎን ዘላለም አራት ኪሎ እንቀመጣለን የሚል ህልም አይከለከልም

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 месяца назад +9

    ምንም ሌላ ነገር የለም በblack market በመዘርዘር ሐገራችን ላይ ያደረሰው ችግር ለሽብርተኝነት ኢትዮጵያ እያበጣበጡ እያገዳደሉ ሴራ እየተሰራበት ነው ይህ ድርጊት በጣም አደገኛ ነው ለዚህ መንግስት ማሰቆም አለበት

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +7

    ወይ 4 ኪሎ ይናፍቃቸዋል ከዚህ ቦኻላ ኢትዮጵያ ለሁሉም ነች ፋኖን ያሰማሩትኮ እነሱ ናቸው ይሄኮ ግልፅ ነው

  • @CalnNega
    @CalnNega 3 месяца назад +4

    4 ኪሎን በ200 ብር ከፍለህ ግባ።
    4ኪሎ ህልም ነው ህልም አይከለከልም።
    የኢትዮጵያ ችግር ማን እንደ ሆነ እናውቃለን

  • @MarkosBekele-kd8fv
    @MarkosBekele-kd8fv 3 месяца назад +3

    ሲሳይ አነተ እኮ በጣም አስተዋይ ሰው እኮ ነህ የምትገርም እንደማንም አፉን የሚከፍት ሰው አይደለህም በርታልን ❤️

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal 3 месяца назад +16

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰለመቹህ ይብዘ የሀገሬ ልጆች🎉🎉🎉❤❤❤

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 3 месяца назад +5

    ቤ/መ ካልያዝንየቤ/ክ ችግር አይፈታም ያለው ሰውዬ ግን ምን አይነት መሀይም ነው? እሱ ቤ/መ ቢቆጣጠር ሌላው እጁን አጣጥፎ ይቀመጥልኛል ብሎ እያሰበ ነው? መጀመሪያ አፋን ይቆጣጠር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад +1

      እሱን የሚወስነው ህዝቡ ነው። ህዝብ ሲነሳ አንኳን ከተማን አንቆ የተቀመጠ አምባገነን ጠንካራው ሁሉ እግሬ አውጭኝ እንደሚል ታሪክ ያስተምረናል።

    • @zewdua155
      @zewdua155 3 месяца назад

      @abuhaile6517
      ከተናጋሪው ይልቅ የተቀበልከው ምኑ መሀይም ነህ? የናንተን ጨለማነትን ለህዝባችን ልታጨልሙ የምትሹ: ለራሳችሁ የማትሆኑ: የአእምሮ ድኩማኖችን ማን ይከተላል ብለህ ነው? ሌባ ሙሰኛ ካልሆንክ በስተቀረ አምባገነን ነው ማለትህ ትክክል አይደለም:: እስቲ አስረዳ ምኑ ላይ ነው አምባገነን መንግስት ያልከው? ወያኔንስ ፈርጀኽዋል በእምባገነንነት ?

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 3 месяца назад +11

    እንደው ምን ላድርግህ የጋዜጠኝ ልክ❤❤

  • @fekaduguda1715
    @fekaduguda1715 3 месяца назад +7

    ወንድሜ ሲሳይ በጣም አመሠግናለሁ። በብስለት፣ በስክነት እና በንቃት የሁነቶችን ፍሰት ተንትኖ ለምን ዓላማ ማን ምን እያደረገ እንደነበር ለመረዳት በሚያስችል ሁኔታ አቅርበሃል።

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад +8

    እኛ ከአባቶች መንፈሳዊ ትምህርት እንጅ ፖሊቲካ አንፈልግም ፣የሃይማኖት ጦርነትም አንፈልግም ውጭ ሆነው ይህን የሚሉ ወንድ ከሆኑ መጥተው እነርሱ ይዋጉ ፣ 4 ኪሎንም. ይቆጣጠሩ ።

    • @ggway5503
      @ggway5503 3 месяца назад

      እናንተ እነማናችሁ ? አንተ በነሱ የተመረጥቅህ አፈ ቀላጤ ነህ ??? ነው መርቅነህ ነው ???

    • @ethiodire8953
      @ethiodire8953 3 месяца назад +2

      @@ggway5503 ትክክል ነው ያለው በሀይማኖት ስም ፓለቲከኛ እና የጦር መሪ መሆን አይቻልም ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔረሰቦች እና ሀይማኖትች አገር ነች

    • @ggway5503
      @ggway5503 3 месяца назад

      ​@@ethiodire8953እኛ ባዩ ማነው ? የሱን መልስ ነው የፈለኩት። ግልፅ ነው ።

  • @YabsraYabu-co2lb
    @YabsraYabu-co2lb 3 месяца назад +2

    ሲሰ እናመሠግናለን አሁን በአዋጁ የተከፉ እና የሚያጯጩህት ሠዎች በንፁህ ነገር ያለመጣ ሀብት ያካበቱ ናቸዉ በላባቸዉ ሀብት ያፈሩ ሠዎች ድምፃቸዉ አይሠማም እኛ መከራ በልተን ዱዲ የለንም በአንድ ጀንበር በምን መልኩ እንደሆነ በማይታወቅ መልኩ የሚበለፅጉ ሠዎች በየቀኑ ማየት ብርቅ አይደለም አዋጁ በአግባቡ ከተተረጎመ ብዙ ጉድ ይወጣል መንግሰት ይህንን ነገር አጠንክሮ መሥራት አለበት።።።

  • @Awito123
    @Awito123 3 месяца назад +2

    መደመጥ ያለበት ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ከ3 አመት በፊት ይጋለጡት
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ቅብርጥሶ ምናምን የሚሉ የእእምሮ ህሙማን በዝተዋል የሚገርመው ብዙዎቹ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀዋል ስንት አይነት ጀዝባ እንዳለ ይገርማል መሪዎቻቸው የመይሳውን ቴዎድሮስን አቅል ያሳቱት አይነት አባቶች ናቸው ። ምንም አይነት ጽዋ ፣ማህበር ፣ ከተለመደው የሰርክ ጉባኤ ውጪ የትም ዝር አትበሉ
    ruclips.net/video/y0vLp8LmACM/видео.htmlsi=cVcU6fmDHZcUM5W3

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 3 месяца назад +4

    ስለ አምስት ኪሎ የሚያወራው ስለ ፓለቲካ እንጂ ስለ ሃይማኖት ስላልሆነ ይሄንን በእምነት ያለ ሰው የሚከተለው የጎደለው ሰው አይምሮው የታወከ ይሆናል ።ይናፍቅሃል በስልጣን አይደለም በእግር ህ አትገባም ።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 3 месяца назад +3

    "አራት ኪሎን ካልያዝክ አምስት ኪሎ ለውጥ አያመጣም"
    አሮጌ ወይን በአዲስ አቁማዳ ብለነዋል
    እንትናዬ አራት ኪሎን መቆጣጠር ከፈለግክ በምርጫ ቦርድ በኩል ሞክር እንጂ አምስት ኪሎ ምን ታደርጋለህ?
    አምስት ኪሎን ለሀይማኖቱ አባቶች እና ለምዕመናኑ ትተህ አንተ ካዋጣህ ቅዠትህን ቀጥል____

  • @solomontsegaw6089
    @solomontsegaw6089 3 месяца назад +3

    ሳልሳዎ ቴዎድሮስ ዶ/ር ዐብይ ነው። የመጣውም ለኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 месяца назад +6

    የተንሻፈፈ፡ ክርስትና፡ ቤተመንግስት፡ ፍለጋ

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      They are evil 😈

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 месяца назад +4

    አቶ ሲሳይ አጌና የዛሬው ምክር አዘል መልዕክትሕ በጣም የሚደነቅ ነው።
    እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅርና ዕድገት እንዲሰጥልን እንማፀነዋለን።

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 3 месяца назад +1

    አራት ኪሎ የሁሉም ሀይማኖት ምእመን አገልጋይ እንጂ የአንድ ሀይማኖት አስተሳሰብ አስተናጋጅ መቸም. አትሆንም።መቃዠት ግን ይቻላል

  • @HalenLule
    @HalenLule 3 месяца назад +2

    በአሁኑ ሰአት ሙስሊሙ ሰላም የተገኘው ሕጅ ሙፍቲን ለማንሳት ነበር።አሁን ሰላም ተገኘ።አሁን ተረኞች ሲኖዲሱን ማስረከብ አለባቸው ።የሰው ልጅ ሰላም ያገኛል።ምክንያቱም አሁን መንግስት ወያኔ ያበላሸው ስርአት ለማስተካከል ብዙ ይፈጃል ።ከባልስጣን ዘረፋ የወያኔ ሚና አለ።አብይ ለኡትዮጵያ ከላይ ነው የተሰጠው።ምንም የሚመጣ ነገር የለም።

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg 3 месяца назад +1

    የቤተመንግሥቱ ፍቅር ከያዛቸው ለምን የቤተመንግሥቱን ፎቶ በየቤታቸው ለጥፈው ጠዋት ማታ አይሳለሙትም? ምናልባት ናፍቆቱ ይቀንስላቸዋል። አንዳንድ እርጉዝ ሴቶች ሰላማዊ ሰልፍ አማረኝ ይላሉ። እንደዛ ነው ነገሩ።

  • @adeletadese
    @adeletadese 3 месяца назад +9

    ያገሬ ሰው ከፍ ያለ ደረጃ 16:10 ሲደርስ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያን ስለሚያስጠራ

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel 3 месяца назад +1

    ዳግመኛ ቤተ መንግስቱን እንደ ጥንቱ ልትፈነጩበት? የትኛውንም ኃይማኖት መር መንግስት የሚቀበል ትውልድ የለም። ይህን ኋላ ቀር እሳቤ ማቀንቀን ድንቁርና ነው። እዛው ቤተ ክህነቱን ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ። በአግባቡ አስተዳድሩ። ተዳደሩም። እየሱስ ወይም መሐመድ እንኳ ቢመጡ የአገራችን መሪ እንዲሆኑ አንሻም። የምንፈልገው ዲሞክራስያዊ የሆነ ሴኩላር መንግስት ብቻ ነው።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 3 месяца назад +2

    No more 4k without election Ethiopia for all of us no more only for one group

  • @Shewaalem
    @Shewaalem 3 месяца назад +3

    ሰላም ሲሳይ እነዚህ ሰዎች ከቤተክህነት ዉጪ ሆነዉ በክርስትና ስም የሚሰሩት የትም አይደርስም ሃሳባቸዉን ግን ወደ ቤተክርስቲያን እንዳያስገቡ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ❤❤❤❤❤

  • @MillionAbebe-g8d
    @MillionAbebe-g8d 3 месяца назад +3

    ዶላሩ እንዴት ወደ ሀገር ገባ ነው የመንግስት ፍላጎት በጥቁር ገበያ ከሆነ ተበላህ

  • @GesseseGirma
    @GesseseGirma 3 месяца назад +5

    ያኢትዬጵያ ትንሳያ ጫፍ ላይ ደርሳሌች እናማስግናሌን አብቹ

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 месяца назад

      That's right & soon, some justice will be served to all of the corrupted ones!👍 😉

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 3 месяца назад +3

    ሕጉ የመንግስት ሙሰኛን ለመያዝ የወጣ ነው!! ንብረት ከየት አመጣ ሲባል ከውጭ ዘመድ ልኮልኝ ይላሉ ::

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 месяца назад +6

    ሲስዬ ተባረክ ከነዚህ በላወች ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zewduwoldemichael2029
    @zewduwoldemichael2029 3 месяца назад +2

    ጤና ይስጥልኝ የሉዓላዊ አዘጋጅ ታላቁ ጋዜጠኛ ሲሳይ ንብረትን የመውረስ ህግን በተመለከተ ያቀረብከውን የሁለት ቀን ትንታኔ ተከታትዬአለሁ።በእውነቱ ዲያስፓራን በአጠቃላይ ያስደነገጠ ህግ ነው።በአገራችን በኢትዮጵያ ሙስና ህጋዊ የሆነበት፤የስው ጉልበትና ማቴሪያል በጣም ውድ የሆነበት፤የህጋዊና የጥቁር ገበያ በግማሽ የሚበላለጥበት እና ህጋዊ በመሰለ መልኩ ግብይት በሚካሄድበት ሁኔታ ወንጀለኛን ለመያዝ ብዙ ሌባን በሚፈጥርበት አካሄድ ድፍን ያለ ህግ አውጥተህ ንብረት ልወርድ ነው ብለህ ወገቡን እየሰበረ ከ16 ሰዓት በላይ እየሰራ ለእሱና ለቤተሰቡ የሰራውን ቤት እወርሳለሁ ስትል ደጋፊ የሆነውንና በዝምታ ያለውን ዲያስፓራ በደቦ ለተቃውሞ አነሳስተህ ዓለምን በተቃውሞ እንዳታምሰው እፈራለሁ።ህጉ ለወንጀለኛ ያስፈልጋል ነገር ግን በጥቁር ገበያ የተሰራ መኖርያ ቤትን ህጋው ደረሰኝ አቅርብ ብለህ ማስፈራራቱን በመተው ህጉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ህግን ተከትሎ የሚሰራበትን መንገድ ብትፍፈልጉ መልካም ነው።አመሰግናለሁ።

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 3 месяца назад +2

    ምን ዓይነት ለውጥ ነው 5 ኪሎ የሚመጣው? ለውጥ እንደመጣ ዐይንህ አዲስ አበባን አላየህም ወይ?
    ለውጥ መጥቷል በግብፅ ሤራ 30 ቀናትን የማይሠራው የኢትዮጵያ ሕዝብ
    ዛሬማ 24 ሰዓት መሥራት መቻሉን አልሰማህም እንዴ? ተሸውደሃል።

  • @BelayneshGenet
    @BelayneshGenet 3 месяца назад

    ቤተመንግስቱን ካልያዝን፣የቤተክርስቲያን ችግር አይፈታም !!! toxic man!!!

  • @LawofGod
    @LawofGod 3 месяца назад +1

    4killo enjeru. Keep crying 😭! Batekaly Ethiopians leba nschew! Shame on you .

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 месяца назад +1

    These elites forget that Ethiopia is the land of 80+ ethnic groups and many religions! How do they think that their prophet or ethnic group will lead the rest. This is simply imaginary and sometimes very sick! Unfortunately, our motherland Ethiopia is cursed with these evils!

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 месяца назад +1

    Sisay Agena, a true journalist and the pride of Ethiopia 🇪🇹💕👍

  • @belzel5251
    @belzel5251 3 месяца назад

    ዲያስፖራውን የሚመለከተው ከገቢው ጋር አለመመጣጠን ሳይሆን ገንዘቡ የተላከበት መስመር ይመስለኛል ።

  • @amsalemenkir6768
    @amsalemenkir6768 3 месяца назад

    ይሀ ጉድ የሚያስብል ነው ከመቸ ጀምሮ ነው ምድዊ መንግሥት መውረስ ኦርቶዶክስ የፈለገችው

  • @Amen.564
    @Amen.564 3 месяца назад

    የአፄዎች ስርአት ብለው የሚማረሩ ሙስሊም ወገኖቼ ወደው አይደለም የፖለቲካ ካባ የለበሰ ሀይማኖተኝነት ይብቃ

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 3 месяца назад

    ፬ ኪሎ ቤተመንግሥቱንም ቤተክህነቱንም ካልያዝን የ5 ኪሎ ችግር አይፈታም ኣሉ ዶፍተሩ? "ሳቅቼ ሞትኩ" አለ አማርኛ ለማጁ:: ሞክሩና አሳዩና??????😂😂😂

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 месяца назад

    አዲሱ አዋጅ ለኛ በሰው ሀገር ፈግተን ላፈራነው ዲያስፓራ ያሰጋን ይሆን!!?? ወይስ በሙስና የመንግስት ንብረት ላፈሩት ነው!!??🤔🤔🤔🤔

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 3 месяца назад

    ሲስ እንዲህ አይነቱ በሃይማኖት የተጀቦነ ቅዠታምን ባንተ ሚዲያ ባታመጣብን!

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 месяца назад +1

    ሲሳይ ቱንቢ ሚዲያ ከዚህ የከፋ የዘር የሀይማኖት ጭፍጨፋን በይፋ የሚሰብክ ፔጅ ነው በተለይ መምህር ፋንታሁን ዋቄ የተባሉት በቀጥታ ነው ግደሉ አባሩ ሚሉት ገብተህ ቸክ ማድረግ ትችላለህ

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 3 месяца назад

    እኔ እምለው አሜሪካ ለዪክሬን ያጠፋቺው ገንዘብ ለኛመሪ ማልሚያ ብትሰጥ እንደት ባደግን።

  • @busyline3882
    @busyline3882 3 месяца назад

    ግብ ራስ ከእንግዲሕ አራት ከሎ ዘርማን ዘርሕን እመነኝ አያገኘውም እንደ ቃዠሕ ትሞታለሕ

  • @tegistjelde1031
    @tegistjelde1031 3 месяца назад

    ዘረፋ የጀመረው ከ20 ዓመት በፊት ሆኖ ሳለ የትኞቹን ሰዎች ለመከላከል ነው 10 ዓመት የተባለው?

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 месяца назад +8

    ▫️Thank you #Sisay_Agena | #ሉዓላዊ 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 3 месяца назад

    ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ በብላክ ማርኬት እየተመነዘር ህዝብን ሲይጋድሉ ኑሮዋል መንግስት ማድረግ ያለበትን ማድረግ ነው አሁን ጭንብላቸውን በደንብ ግልፅ አድርገዋል ኦርቶዶክስን ለምን እንደፈለጏት ገብቶናል እኛ ሃይማኖታችንን እንጠብቃለን

  • @surafelhabte2394
    @surafelhabte2394 3 месяца назад

    Sis ፊታቸውን እያሳየህ ታዋቂ ታደርጋቸዋለሃ ???😂

  • @girmaseid8485
    @girmaseid8485 3 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል!! 2024 ላይ ሆነው የመሳፍንት ዘመን ቅዠታቸውን እውን ለማድረግ ዛሬም በሀይማኖት ካባ ተሸፍነው ህዝብን ለማበጣበጥ እና ሀገርን እረፍት ለመንሳት ሲታትሩ ይውላሉ:: የሚገርመው ደግሞ በሰለጠነ ሀገር እየኖሩ ዘመኑን እንኳን ማየት ተስኗቸዋል!!!

  • @AbebeMuza
    @AbebeMuza 3 месяца назад +5

    ሲሳይ ጀግናው

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 месяца назад

    ሲሳይ ቱንቢ ሚዲያ ከዚህ የከፋ የዘር የሀይማኖት ጭፍጨፋን በይፋ የሚሰብክ ፔጅ ነው በተለይ መምህር ፋንታሁን ዋቄ የተባሉት በቀጥታ ነው ግደሉ አባሩ ሚሉት ገብተህ ቸክ ማድረግ ትችላለህ

  • @Awito123
    @Awito123 3 месяца назад +1

    ተባረክልን፣በርታልን ሲስ የአመክንዮ ሰው👍🏾👍🏾👍🏾 የአዋጁን መንፈስ ሌቦች ናቸው የሚያራግቡት ።
    አንጋቾች እና አጋቾችን ነው የሚመለከተው ገና ያልጸደቀው አዋጅ ዲያስፓራውን አይመለከተውም ።
    በቅርብ ሱሉልታ ያለውን እየረዳው ለስሙ የስተማረውን ልጅ የሸኔ አባል እንደቤተሰብ ሲወቅሰው እነ እከሌ 10 ሚልየን አላቸው እኔ እንዴት ባዶ እጄን ወደ እናቴ ቤት እመለሳለሁ ብሎታል... የፉኖ ደግሞ የከፋ ነው ፈተና አትፈትኑ የሚል ጭንጋፍ ስብስብ ነው። ከእናንተ ጋር አብሮ ታስሮ የነበረው ወዳጄ ጋዜጤኛ መስፍን ተስፋዬ ፕ/ር መስፍን እስክንድርን እንዲያነብ እንዲያግዘው ነግረውት እንደ ነበር እስክንድር ሳይዘቅጥ አጫውቶኛል። በውይይታቸው ሰብስታንስ ስላጡበት ይመስለኛል

  • @assegedbezabih5776
    @assegedbezabih5776 3 месяца назад

    ሲሳይ
    በአዋጁ መሰረት ከገቢው ጋር የመመጣጠን አለመመጣጠን መረጃ የማቅረቡ ሀላፊነት የተከሳሽ እንጂ የአቃቤ ህግ ስላልሆነ አሜርካም ሆነ የትም ያለውን የገቢ ሁኔታ መረጃ ለማቅረብ አቃቤ ህግ ውጣ ውረድ የለበትም።
    ስለዚህ የህግ ባለሙያ ብታቀርበ ይሻላል።

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 3 месяца назад

    የኢተትጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ በአማራ ቀኝ ግዛት የተያያዘ ለመሆኑ ግልጽ ማሳያ ነው !

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 3 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል እርምጃ ነው ህዋት ወደ ትግራይ ከመሃድ በፊት ከ 18 በላይ እድሜ ያላቸው የህዊት አባላት ክንድምንዪም በገፍ ስጥቶቸዊል አንዳንዶቹ አንኮን ዪኔ አሁን ደህና ስራም የላቸው

  • @amhakassa4441
    @amhakassa4441 3 месяца назад

    ዉጭ ያሉ ወይም ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የገቡ ግለሠቦች ገንዘባቸው በህጋዊ መንገድ ያስገቡት ነው ወይስ በጥቁር ገበያ አስገብተዉ የአገር ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት አድርሰዋል ወይ የሚለውን ለማጣራት ይመስላል አንዱ ግምት

  • @ggway5503
    @ggway5503 3 месяца назад

    ነገሮች እስከሚጠሩ ዲያስፓራው በፍጥነት ንብረቱን ሸጦ በጁ ያስገባ። ሌላው አዲስ ግዢ ያቁም። ብሩን በአገሩ በዶላር $ ፣ £ ፣ € ወይም የአረብ ብር ይዞ ይቀመጥ። 2-3 አመት ቦሃላ ሁሉም ያልፋል።

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 3 месяца назад

    ድኩትርናው በሀይማኖት በመከፋፈል ነው እንዴ?

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 3 месяца назад +1

    ሲስ አውሮፓና አሜሪካ የሚኖር ሰው ገንዘብ ያፈራው ማጅራት በመምታት ቢሆንም የኢትዮጽያ መንግስት ምንም አይመለከተውም ጉዳዩም አይደደም።አዋጁ ከፀደቀ የሚመለከተው አሜሪካ ወይም አውሮፓ ተቀምጠህ ኢትዮጽያ ውስጥ ንብረት ካፈራህ.ሀብትህን ወደኢትዮጽያ በህግ ወይስ በብላክ አስገባህ ?ነው ጥያቄው።

  • @MesseleEsubalew
    @MesseleEsubalew 3 месяца назад

    ይህ ምርኮኛ ምን ነው ከቤተ ኦርቶዶክስ ትከሻ ላይ አልወርድ አለ !!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +31

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 3 месяца назад +1

    ጡሩ አደረገ voa የሚባለው የሴራ ጎንጋኞች የጀርመን ድምጽንም ቢቀንስልኝ መልካም ነው

  • @ad1187
    @ad1187 3 месяца назад +3

    እድሜ ይጥልን የበሰለ የፖለቲካ ሀሳብ የሚሰጥ አይጥፍ ፅንፈኞችም ህልመቾችም የወንበር ( የስልጣን ) ጥማያቸውን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ማንሳት ግዴታ አለባቸው‼ አባቶቻችን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃይል እንጂ በሜዲያ ጩሀት አይመሩም 💯

  • @ታሪኩሉንዴ
    @ታሪኩሉንዴ 3 месяца назад

    4 kilo 5 kilo ይዞ ሲል ቅቤ ነው ወይስ ዱቄት ማለቱ ነው እንዴ?

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 3 месяца назад

    ከወያኔ ወደ ብልፅግና ማለት ከአንደኛ ጅብ ወደ ለላኛዉ ጅብ ማለት ነዉ

  • @AshenafiBerasu
    @AshenafiBerasu 3 месяца назад +5

    Bravo Sisay

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 3 месяца назад

    ይሄ ዶ/ር ነው ወይስ ዘኬ ለቃሚ ደብተራ ሟርተኛ ህልመኛው

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 3 месяца назад +1

    ስሳይ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነህ አገር ወዳድ የድምፅ ጥራት እና የድምፅ ማነስ ስላለው ድምፅ ጥራቱን አስተካክለው ለማዳመጥ ያስቸግራል

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 3 месяца назад +11

    የኢትዬጵያ ንትሳኤ ቅርብ ነው

  • @felekechgemaneh7146
    @felekechgemaneh7146 3 месяца назад +1

    Ye new dr? Denkoro 4 kilo lemgebt Et ortodoxen metegat lemen asefelege? Fano yalkew leba Alchalem???😂😂😂😂😂

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 3 месяца назад

    ይሀን ቀበሮፊት አፈር ማብላት ነበር የት ይያዝ

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 3 месяца назад +4

    ሰላም ሲሳይ አጌና ❤

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 3 месяца назад

    ሲስ መቼም መማር ሚችሉ አይችሉም 4ኪሎ እነሱ ሲቆጣጠሩ ሌላው ቆሞ የሚመለከታቸው ያለአይመስለኝም
    በኢትዮጵያ ካባ ተደቡቀው ቡዙ አመት ሸወዱን አሁን በንቃት እንጠቡቃቸዋለን አለቀ

  • @teferiweledlassie2236
    @teferiweledlassie2236 3 месяца назад

    Hi Lualawe..... the new regulations is not hard to understand. Shortly , anyone who lives America or Europe subject for this new Low . IF YOU MAKE ILLEGAL TRANSACTIONS OR YOUR MONEY IF NOT GO THROUGH WITH FINANCIAL INSTITUTE, YOU ARE SUBJECT FOR INVESTINGATION . IF YOU GAVE DOLAR HERE AND YOU RECEIVE THE EXCHANGES IN ETHIOPIA WITHOUT FINANCIAL INSTITUTE .THAT MAKES IT ILLEGAL. DON'T PANIC......

  • @Damel291
    @Damel291 3 месяца назад

    ሲሲ የደብተራ መድሃኒት 😂😂😂😂😂😂

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 месяца назад

    አለቱ እየተሰነጠቀ ነው በለኛ 1:08:17

  • @ColeFire
    @ColeFire 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ ሲሳይ ድንቅ ገለጻ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @gdr668
    @gdr668 3 месяца назад

    9 አመት ያሉት ሰማይ ላይ ቆመዉ ቁልቁል አይተዉ ነዉ ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 месяца назад +5

    መፍትሄ፡ አለኝ! ፕ/ት፡ ሙስጠፌ፡ ቀጣይ፡ ንጉሣችን። አማራ፥ ትግራይና፡ ኦሮሞ፡ እረፍት፡ ውሰዱ።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 месяца назад

    Diplomatic mission and embassy የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በሙሉ ግብር መክፈል አለባቸው

  • @tezeangelo499
    @tezeangelo499 3 месяца назад

    Mina mina ከጎንህነን

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 3 месяца назад +3

    Selami selami Ses enkuani selami metahileni ❤❤❤❤❤

  • @EsheteWolde
    @EsheteWolde 3 месяца назад

    አቶ ሸፍነው😜😜😜😜

  • @GirumAsfaw-u6d
    @GirumAsfaw-u6d 3 месяца назад

    Sisay adegena berta enwedhalen

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @solomonsufa5917
    @solomonsufa5917 3 месяца назад +2

    Sisu abetn sintbkeh kech sitl destachin❤❤

  • @EsheteWolde
    @EsheteWolde 3 месяца назад

    አያ ጅቦ

  • @OldAmharicGospelsongs-zq1mp
    @OldAmharicGospelsongs-zq1mp 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 2 месяца назад

    yigerimal libonawun yisitn

  • @jemalmohammed6149
    @jemalmohammed6149 3 месяца назад

    Selame

  • @alisaed7265
    @alisaed7265 3 месяца назад

    Ytawk naw lamngest sarteng new.and mangest sartegn sint bet alw

  • @murad65635
    @murad65635 3 месяца назад +3

    ሰላም ሲሰ

  • @BerhanuDigo
    @BerhanuDigo 3 месяца назад +1

    ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 3 месяца назад

    በአሜሪካ ነዋሪ የሆነን ሰው income ማጣራት tax return በመጠየቅ ማጣራት ይችላሉ

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 3 месяца назад +3

    Sisay our team hero

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 3 месяца назад

    Jegnaw sisayeye

  • @brhanuabrha9419
    @brhanuabrha9419 3 месяца назад

    sisay mukegna