📌ይሄንን ሳታዮ ኢንሹራንስ እዳትገቡ… እንዳትሸጡ ..YOU MUST WATCH ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2024
  • "በማህበረሰባችን ላይ መጭበርበር እየተካሄደ ነው " ተብሎ ለተነሳው ወቀሳ ……የተሰጠው ምላሽ
    "አብዛኛው ሰው በእርዳታ (go fund me) በሚቀበርበት ህብረተሰብ ሰውን እያስፈራራች ሰውን እንዳይጠቀም እያደረገችው ነው " ሲሉ…
    በሰፊው ምላሽ የሰጡ ሲሆን አድማጭ እውታውን አዳምጦ ይወስን ስንል በስፋት አቅርበነዋል

Комментарии • 528

  • @alexeshete
    @alexeshete 5 месяцев назад +39

    I hope most ppl will learn from this program. Thank you Kidi

    • @bizuneshworku4144
      @bizuneshworku4144 5 месяцев назад

      The lady carácter I don't like.

    • @saramia1919
      @saramia1919 20 дней назад

      Index new... Ke mote seweiew.. Ende welu... Yekefelwale... Tekimu kemotiki nw😢

  • @gafat
    @gafat 5 месяцев назад +43

    እውነት ኪዲ ውለታሽን እግዚአብሔር አምላክ በመልካም ይክፈልሽ ለስደተኞች ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን ለማቅረብ ዋጋ እየከፈልሽ ነው ❤❤❤

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 5 месяцев назад +51

    የቲ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ሰዎቹ ለጠየቁሽ ጥያቄ የምትመልሺው መልስ ምንም አይገባም የምትናገሪው ወንዶቹ የሚናገሩት በጣም ቀጥታ እና በሚገባ ንግግር ነው የቲ ግን ውስብስብ ነው የምታደርጊው ይህ ነገር ደግሞ ነጥብ ያስጥልብሻል ኪድ ብዙ ነገር እንድናውቅ እያደረግሽን ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 5 месяцев назад +14

    Thank u Kidy and all .አብነት ከየቲ ጋር ተቀናጅታችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው ..አንደኛው ስሜታዊና ትንሽ discipline ይጎለዋል .!!በውስጥ ተደዋውላችሁ ችግራችሁን በመፍታት በታማኝነት ደንበኞቻችሁን አገልግሉ !!thank for the awareness and service

  • @mamed9004
    @mamed9004 5 месяцев назад +26

    የቲ ለማስተማር ያለሽ ፍላጎት መልካም ነው ግን የምትይውን መረዳት ይከብዳል።
    ኪዲ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ በርቺ👏

  • @abelchaka5974
    @abelchaka5974 5 месяцев назад +30

    Fighting for the insurance market. It's not about the community. It's all about their interest. Insurance is very important yet tricky to pick the right one.

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 5 месяцев назад +21

    ጀግኒት ኪዲ ድንቅ ሴት ነሽ ትለያለሽ

  • @yenjerabete2895
    @yenjerabete2895 5 месяцев назад +25

    ሁሉም ተመሳሳይ ንግድ ላይ ናቸው፣ መረጃውን አጣርቶ መመርመር ይገባል

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 5 месяцев назад

      ግራ ገባን እኮ

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 5 месяцев назад +3

      At the end of the day they're trying to sale their products so do your home work for you. They don't care.😅

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 5 месяцев назад +1

      የቲ ልክ ነች ! አትሸወድ ! እነሱ ገዳቸው ስለወጣባቸው ! ህዝቡ እንዲነቃ ስላስተማረች ተናደው ነው !

  • @yonasyimer2471
    @yonasyimer2471 5 месяцев назад +25

    She is aware her community. Keep up Yetti financial. We love you. God bless you

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 5 месяцев назад +11

    ጥቅማቸው ስለተነካ ነው የመጡት:: አብነት ሶሻል ሚዲያ ላይ እና በውስጥ አንድ አይነት ሰው አይደለም በዛ ላይ life insurance በተሳሳተ መልኩ እየቀስቀሰ ነው ያለው ብዙዎቹ ኢትዮጵያዊዋን ይሄንን ሥራ ይሰሩታል እና በጣም ሰውን በግድ ማለት ይቻላል ካላፍላጎቱ ነው የሚሰብኩት
    ኮመንት ላይ እነ አብነትን እየደገፉ አይቻለሁ ሰዎች ንቁ ይህ ውይይት ለኛ ጠቃሚ ነው thank you kiddy 🙏

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 5 месяцев назад +3

      Abenet he is the honest man…..Yetti always she build her like she know a lot that’s why she has a lot of court cases in DMV area…

    • @mkalabe7741
      @mkalabe7741 5 месяцев назад +1

      That is true

    • @dst1684
      @dst1684 5 месяцев назад

      Yeti ❤❤ wow keep it up 👍

    • @mesfindererie6602
      @mesfindererie6602 3 месяца назад

      ruclips.net/video/flugTRSTZoo/видео.html
      ruclips.net/video/Za-GCsJFmWQ/видео.html
      ruclips.net/video/1wAZjwPcgZ4/видео.html
      ruclips.net/video/IK_rrlcQKlE/видео.html
      ruclips.net/video/53ys5A5VfdE/видео.html
      ruclips.net/video/ObsAU9QJhQU/видео.html
      ruclips.net/video/UXuxMKrc88E/видео.html
      ruclips.net/video/jkAXhs6qrPM/видео.html
      This gives what to look for in IUL. How they are compared.
      ruclips.net/video/2k_SybDqf7c/видео.html
      ruclips.net/video/izvXesaEnwo/видео.html
      ruclips.net/video/RpzC4dzktao/видео.html
      ruclips.net/video/PufqzANQOSs/видео.html
      ruclips.net/video/DAMtMt7bb4s/видео.html

  • @amesalemegenasa614
    @amesalemegenasa614 5 месяцев назад +6

    በጣም አሰተማሪ አናም ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ሰለሆነ ቡዙ ሊሰራበት ይገባል። አባካችሁ መከባበር አና ሰሜታው ባልሆነ መንገድ ብታሰተምሩን ፈቃድ የናንተ ነውና ። ሊላዉ ነገር ወደግል ጉዳይ ባንወሰደው ።የቲ በጣም አመሰግናለሁ በተረጋጋ መንገድ ሰለ መለሸ።ኪዲ አንቺንም አመሰግናለው።ከኛ የሚጠበቀው ሁለቱንም ብንሆን ብለን በተረጋጋ መንገድ ብናሰረዳ ወገን ይጠቀማል።

  • @user-pv2er8yk6y
    @user-pv2er8yk6y 5 месяцев назад +21

    I trust her more than the other two men because she knows what she talking plus she has more experience on this matter.

  • @Meryglove
    @Meryglove 5 месяцев назад +16

    She didn't mention your agent or Ethiopian agents; she talked about a general insurance scammer. What is your problem?

    • @nanioddu2528
      @nanioddu2528 5 месяцев назад +4

      My question too. “Fes yalebet zilay aychilim”

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 5 месяцев назад

      አጭበራባሪዎች ስለሆኑ ! ስለተነቃባቸው !

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 3 месяца назад +3

    Kidi በእውነት በጣም ነው የማደንቅሽ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ለማህበረሰብ የሚጠቅም ሥራ ነው የምትሰሪው ይህ ደግሞ እግዚአብሔር የሚደው ስራ ነው:: በተለይ ለኢንሹራንስ ብዙ መረዳቱ የለንም ስለዚህ ይህ ውይይት ለብዙ ሰዎች መረጃን ይሰጠናል ብዬ አምናለሁ:: እህታችን በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hanabrhanu8424
    @hanabrhanu8424 3 месяца назад +2

    This very unprofessional to see grown men have a conversation like this. She is teaching and been honest about the insurance policy rules and regulation.

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 5 месяцев назад +28

    ኪዱ በጣም ጥሩ ነው ስዌቹ ምንሆነው የሚጮሁት ምክንያቱ ግልፅ ነው ደግነቱ ጎብዝ ናት አንድ ለሁለት አሽንፋለች

  • @sosig2063
    @sosig2063 5 месяцев назад +47

    I stand with Yetti. በየቲ ትምህርት ከአጭበርባሪዎች ተርፊያለው። የቲ በመሰረቱ የምትሰራውን በደንብ ጠንቅቃ የምታውቅ ሴት ናት።

    • @adenmedhana9338
      @adenmedhana9338 5 месяцев назад +4

      እንድም : ቀን : እውነት : አውራታ : አታውቅም ::

    • @nebiyouasefa
      @nebiyouasefa 5 месяцев назад +2

      ዋና አጭበርባሪዎች እውቀት አልባ ላይሰንስ እውቀት አይሆንም እኔም አግኝተውኛል ይችን ሰው ማመስገን ተገቢ ነው

    • @ermiasb3177
      @ermiasb3177 5 месяцев назад +4

      የማታውቂውን አታውሪ የትናየት የብዙ ሰው ዕንባ ያለባት የተረገመች ሴት ናት

    • @seblekidane2114
      @seblekidane2114 5 месяцев назад

      😢becarful

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 5 месяцев назад +10

    ኪዲ በርች ጠቃሚ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 5 месяцев назад +5

    Thank you KIDDI and YETTI - ✅ I’m with you TWO ✌️

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 4 месяца назад +5

    I am convinced that Yeti is knowledgeable than the others.
    What she says make sense..
    I don’t mean the two guys are dishonest, rather they need more education about what they preach.
    Good luck guys, learn from each other, men have ego issues that they considered her concern as an attack.
    Learn from Yeti.
    Yeti I am proud of you,

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 5 месяцев назад +7

    Wow good job yeti.one of my friends he ask me to open insurance agency office ,he said after we open the office “ይሄን የማያቅ ህዝብቁጭ ብሎ መዝረፋ ነዉ አለኝ “I said let me think about it so it’s misleading the community.am from Cincinnati if he saw this conversation he might remember me .its nice explanation

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 5 месяцев назад +6

    ሴቶች ድሮም ትክክለኛ መረጃ ያቀርባሉ የቲና ኪዲ ጎበዞች!

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 4 месяца назад +3

    she is a senior, she had deep express about Insurance. You guys should respect that.

  • @wearethewoldethiopia
    @wearethewoldethiopia 5 месяцев назад +18

    Yetti is true sales person who likes to hear her self talk, and she just talks in order not to answer any of the question. i do not trust her with any financial service

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 месяцев назад +8

    Learn & ask before you sign up. Yetti is smart woman. Kidi good interview 💯👍🏽

  • @kidisttarekegn2802
    @kidisttarekegn2802 5 месяцев назад +4

    ውይይቱን ተምሬበታለሁ በሁለቱም በኩል ያለውን ልዩነት አይቼበታለሁ ወንዶቹን በጣም ያስጨነቃቸው የእርሷ ኢንሹራንስ ላይ መስራቷን አለመግልጥ ነው ያስጨነቃጨው ደጋግመው ይጠይቃሉ እርሷ ደግሞ ሰዎች ወደ እርሷ ይዘውት በሄዱት የውል ወረቀትን መነሻ በማድረግ ነው የምታስረዳው ስለዚህ ልዩነቱንመረዳት የኛ ፋንታ ይሆናል ስለዚህ ክፍል ሁለት ችግሩን በይበልጥ ግልፅ ያደርገዋል ለውሳኔም ያመቻል በመጀመሪያው የሷን ሃሳብ ተመችቶኛል 🙏

  • @Selam-wk7zy
    @Selam-wk7zy 5 месяцев назад +7

    Thank you Kidi ,for the program .I don't understand why Yetti keeps loughing while the other agents speak......not professional! !!

    • @genech4904
      @genech4904 3 месяца назад

      She knows what she did to them that’s why

    • @tmengistu1778
      @tmengistu1778 6 дней назад

      It's not about being professional or not; it's simply about responding with a firm "That's not true," without insulting the speaker. That's the professional way to communicate. She can't just clap back when accused, true or not. She has to respond on her own terms; that's her style.

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 5 месяцев назад +4

    Yetti በጣም ድንቅ ናት። ትክክል ነው የስዋ ሓሳብ።

  • @yohanneslegese1019
    @yohanneslegese1019 5 месяцев назад +14

    Tnx kidi...
    You are saving a lot of people,,,
    Also Yeti

  • @RB-zd8rw
    @RB-zd8rw 5 месяцев назад +11

    Yeti is sharp and knowledgeable
    ወንዶቹ መማር ያለባቸው respect and how to control their anger before selling their insurance policy

  • @yememeslehyelemethiopianor3793
    @yememeslehyelemethiopianor3793 5 месяцев назад +11

    Both men focused on the education & she focused on the accusation even though she is an agent herself. Can't wait to listen the second part of the truth....

    • @jornatan567
      @jornatan567 3 месяца назад

      I disagree. The "education" is misleading.

  • @zinabufantaye4056
    @zinabufantaye4056 3 месяца назад +1

    ኪዲየ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ተምረንበታል። ከአብነት ከሚኪ የተረዳሁት ነገር ስህትታችን አታንሺ እንደማለት ነው።

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад +8

    ሁሉም ጎበዞች ናቸው መማማር ጥሩ ነው ❤🎉

  • @mulubrhanseyoum1106
    @mulubrhanseyoum1106 5 месяцев назад +5

    I stand with Yeti, she is a professional.

  • @mensur5689
    @mensur5689 5 месяцев назад +8

    እኔ የቲን በ youtube ሳውቃት 4አመት አለፈኝ አንድም ቀን ከኔ ግዙ ብላ አታውቅም ቤትም ሆነ ኢንሹራንስ ከፈለጋችሁበት ግዙ ግን ከመግዛታችሁ በፊ ጠያቂ፣አዋቂ፣እንዴት፣ለምን የሚለውን ኢንፎርሜሽን ለኮሚኒቲው ካላት ልምድ ግንዛቤ ስታስጨብጥ ነው ማውቃት

    • @ajebushmamo2593
      @ajebushmamo2593 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤she's so blessed 🙌

  • @Mark21-53
    @Mark21-53 5 месяцев назад +10

    Yetti is a pure professional and smart. She clearly articulate her idea in excellent way. But the other two specially Miki is like empty barrel. I know Yetti two weeks ago, after the first interview with Kidi. If I buy insurance one day, I ‘ll come to you. Keep up the good work Yetti and Kidi. Thank you

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 5 месяцев назад +21

    የቲ ትንታኔዋ ልዩ ነው። በሚዲያ ስትመጣ በመረጃ እና በማስረጃ ነው።

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 месяца назад

    ኪድ ብዙ ነገር እንድናውቅ እያደረግሽን ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 5 месяцев назад +14

    In my opinion all three of them have a good point. I wish they all work together.

    • @yayne1988
      @yayne1988 5 месяцев назад +2

      Good hearted person

    • @user-ti1hf5en9s
      @user-ti1hf5en9s 5 месяцев назад

      ዩልኝታ ነው 😂😂😂😂

    • @Sandy-gl9mp
      @Sandy-gl9mp 5 месяцев назад

      @@user-ti1hf5en9s
      What is your proof?

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 5 месяцев назад

      😂😂😂lefto mena!! They are ALL SCAMMERS!!!! At the end of the day they're trying to sale their products 😅 Habsha with yelugnta and unbelievable ement on the other are the most victims. Good luck my people. Please protect your hard working 💰 from this amora.

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 месяца назад +1

    Thank you for abinet! I love your expression and example!

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 5 месяцев назад +3

    ኪዲዬ ጥሩ መረጃ ነው እየሰጠሻቸው ያለሽው ሳይቃጠል በቅጠል ነው

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 5 месяцев назад +7

    አርሷ ሿሿ ባለችው እናንተ ምን አሳሰባችሁ ነው ወይስ ሿሿ ትሰራላችሁ😂😂😂

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 5 месяцев назад +2

    በርቺ ግፊበት በጣም ብሩህና ቅን ኣእምሮ ኣለሽ። ተባረኪ!!!

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 5 месяцев назад +1

    የሠጠሺን መረጃ ጥሩ ነዉ ኪድየ ግን ሁሉም የራሱን ጥቅም ሳያስከብር አይሠራም

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 5 месяцев назад +3

    ጥሩ ውይይት ነው ግን እኔም በየቲ ዓሳብ እስማማለው

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 5 месяцев назад +6

    እኔ ብሆን ሚኪያስ ጋ ድርሽ አልልም He is not even hold his angered . ሲያሳፍር😂😂

  • @ritab316
    @ritab316 5 месяцев назад +8

    አቶ ሚኪ ግን መቆጣት ታበዛለ እንዴ ምን ሆነህ ነዉ ማስረዳት እያለ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 4 месяца назад +6

    Yeti is never misleading anyone, she is saving innocent trusting people from being scammed period

  • @beza-belbizani618
    @beza-belbizani618 15 дней назад

    ሰላም ኪዲ በጣም ጥሩ እየሰራሽ ነው፣ ብዙ ነገር እየተረዳን ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን! በዚህ ዝግጅትሽ የሰጠሽው ርህስ የቲ ላይ የፈረደ ነው። ርህሱ እውነታው ላይ ደርሶ ዜና የሚያቀርብ የጋዜጠኛ እንጂ የአወያይ አይመስልም

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 5 месяцев назад +6

    The moderator should not be labeled as “Kiduye” “Kidiye” by professionals, you are here to give clarification about your “business”

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 5 месяцев назад +5

    Thank u kidy for this discussion and you point out good points. Thank you Yetti for your hard work, I have met Yeti over zoom to discuss about life insurance two times but she never push me to buy the insurance from her company rather the left me for my own decision after she thought me. I don’t think any of her videos gives confusion for anyone. As an insurance agent if we know what we do I don’t think her videos are a headache for anyone. This financial issues are very sensitive and needs more attention specially in our community I believe her videos giving us a good insight to read and learn more.

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 5 месяцев назад +2

    ኪዲ 👌👌👌አንደኛ ነሽ ❣️ የመጨረሻ ጎበዝ ጋዘጠኛ ልበልሽ 🪴✍️

  • @user-mk1gh3ke1t
    @user-mk1gh3ke1t 20 дней назад

    Thank you Yeti for your honesty and knowledge!

  • @Ethiopialij
    @Ethiopialij 5 месяцев назад +3

    I stand with Yetty she did right thing.አዌነስ ለኮሚኒቲ ስለሰጠች እሷን ማበረታታት ሲገባን የምታነሱ ጥያቄ ተመሳሳይ ነው ያሰለቻል ምን ያናዳቸዋል ጥያቄ እኮ የሁላችንንም ይወክላል ወንድሞቼ እናተንም ለኮሚኒቲ ስለምታገለግሉ ሁላችሁን እናመሰግናለን

  • @sabatilahun3912
    @sabatilahun3912 5 месяцев назад +8

    All she said, learn very well before you signed up

  • @azmeragebreegziabher4476
    @azmeragebreegziabher4476 5 месяцев назад +3

    Yetti jegena,knowledgeable 👍

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 5 месяцев назад +7

    Thank you Kidi and the Guests who came forward to save their citizens

    • @fikeryebeltal9068
      @fikeryebeltal9068 5 месяцев назад

      They came to make money by selling already expensive products because the individuals who buy their products pay them all their commission .

  • @mamefekrre5533
    @mamefekrre5533 5 месяцев назад +8

    ይሄ ሚኪያስ የሚባል በሜሴንጀር ሲያደርቀን አይደል የከረመው ደሞ ለኮሚኒቲያችን አስበን ይላሉ ቀላል scamre ናቸው

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 5 месяцев назад

      😂😂😂😂exactly 💯 👏 same here. I had to block him. Now he is scared that he is going to lose these poor people he has already scammed. He is real scammer!! I hope my people wake up from their sleep and save their hard working money 💰 from 'amora' Making wealth over hardworking dispora isn't fair!

  • @Tradeani
    @Tradeani 5 месяцев назад +9

    የቲ እንዲህ አሉኝ የምትይው የቃላት ጨወዋታ ጎበዝ ናት:: የቲ ጠበቃ ብትሆኚ ትልቅ ቦታ መድረስ ትችይ ነበበር:: realstate እያለሽ ስንቱን ሰው ጎዳሽ? አሁን ደግሞ በዚህ መጣሽ¿

    • @Michael-kw2vi
      @Michael-kw2vi 4 месяца назад

      የደረሠብህ ነገር አለ?

    • @Tradeani
      @Tradeani 4 месяца назад

      @@Michael-kw2vi minew litkisegn new?

  • @berekettamrat3115
    @berekettamrat3115 5 месяцев назад +2

    Clearly, Yetti is more knowledgeable and won the argument!

  • @PixelPionner797
    @PixelPionner797 5 месяцев назад +1

    አንድ ላይ ማገናኘትሽ ጥሩ አድርገሻል❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 месяцев назад +7

    ስለ ኢንሹራንስ የማናቀውን ነገር ማወቅ ጥሩ ነው እኛ ተጠቀምን እነሱ ተንጫጩ 😮😮 አጭበርባሪማ አለ እሷ ስላወጣችው ነው እንጂ የቲ እሳቱ ቻይው እንግዲህ🙄🙄

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 5 месяцев назад +2

    የመጀመሪያውን የየቲን ቪዲዮን ስሰማው ደንግጬ ነበር ወንድሞቼ አሁን clearly ስላስረዳችሁን እናመሰግናለን

    • @mesfindererie6602
      @mesfindererie6602 3 месяца назад

      ruclips.net/video/flugTRSTZoo/видео.html
      ruclips.net/video/Za-GCsJFmWQ/видео.html
      ruclips.net/video/1wAZjwPcgZ4/видео.html
      ruclips.net/video/IK_rrlcQKlE/видео.html
      ruclips.net/video/53ys5A5VfdE/видео.html
      ruclips.net/video/ObsAU9QJhQU/видео.html
      ruclips.net/video/UXuxMKrc88E/видео.html
      ruclips.net/video/jkAXhs6qrPM/видео.html
      This gives what to look for in IUL. How they are compared.
      ruclips.net/video/2k_SybDqf7c/видео.html
      ruclips.net/video/izvXesaEnwo/видео.html
      ruclips.net/video/RpzC4dzktao/видео.html
      ruclips.net/video/PufqzANQOSs/видео.html
      ruclips.net/video/DAMtMt7bb4s/видео.html

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 19 дней назад

    Thank You Kidi this clears everything

  • @atm5614
    @atm5614 5 месяцев назад +12

    አቶ ሚኪያስ የ professional ሰው ፀባይ አይታይብህም! ለስድብ ነው የመጣህው እንጂ ህዝቡን aware ለማድረግ አይደለም! ተናደሃል! ንፁህ ስራ ከሆነ የምትሰራው ለምን ተናደድክ?! የቲ የእናንተን ስም ለማጥፋት ሳይሆን ሰው ተጭበረበርኩ ብሎ ሲመጣ ማድረግ ያለባትን አድርጋለች ለዚህም መመስገን ይገባታል! ነገር ግን የቲ ብዙ ጊዜ በራስዋ understanding ነው የምትመልሰው (የምታስረዳው) ያ ደሞ ለህዝባችን በቀላሉ ለመገንዘብ ይከብደዋል! ኪዲ ብዙ ሞክረሻል የኛ ህዝብ በሚገባው መልኩ እንድታስረዳን ኪዲዬ እናመሰግናለን❤🙏

    • @elsahailu6066
      @elsahailu6066 5 месяцев назад +1

      በጣም honest ሰው ነው። በደንብ አድርጎ አስተምሮ ነው ሰው የሚያስገባው

    • @atm5614
      @atm5614 5 месяцев назад +1

      @@elsahailu6066 ይሄ ያንቺ አመለካከት ነው! አመለካከትሽን አከብራለሁ! ለኔ ደሞ አይደለም! ስለዚህ ላለመስማማት ተስማምተን እንለያያለን ማለት ነው እህት🙏

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 5 месяцев назад +5

    ሌላ ግራ የገባኝ የቲ በፈለገችዉ መንገድ ትግለፅ። የእናተ ኮንሰርን ሃሳቡ ላይ እንጂ እሷ ላይ መሆን ነበር?

  • @Betesfa8647
    @Betesfa8647 5 месяцев назад +7

    Yetti is rocking. I stand with yetti.

  • @Bewoma2024
    @Bewoma2024 5 месяцев назад +1

    Abo kidi tebereki , u raised clear quotation

  • @mulugetagebreyesus2343
    @mulugetagebreyesus2343 5 месяцев назад

    Keep forward the good work. I learned a lot about this sensitive and important Pakage. በእውነቱ በውጭ ሃገር የምንኖር ሰዎች ቤተሰብ ከመሰረትን ቦሃላ የሚያሳስበን ትልቁ ጉዳይ ይህ በመሆኑ ይህን ጉዳይ እና ሌሎችንም ማሃበራዊ እና የኢምግሬሽን ጉዳዮች ስለምታቀርቢልን ምስጋና ይገባሻል:: እናንተም እንግዶቻችን ተስማምታችሁ እርስ በእርሳችሁ እየተራረማችሁ ህዝቡን ብታገለግሉ አሁን እየሰራችሁ ካላችሁት በተሻለ ሁኔታ ህዝቡን ማገልገል ትችላላችሁና በርቱ

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 5 месяцев назад +2

    የቲ በርቺ ጎበዝ።

  • @Shashemene
    @Shashemene 5 месяцев назад +1

    Thank you Yetti 🙏

  • @elisa3493
    @elisa3493 5 месяцев назад +6

    ወዶቹ ደማቸው ተተክትኳል

  • @Preppy2.0gurls
    @Preppy2.0gurls 5 месяцев назад +5

    Thank you brothers and Kidi, this is just the beginning. The best is yet to come. A lot of us are educating ourselves and our community to have a secured financial future the for generations to come. I am beyond happy to clear the air for the misleading and misinformation was spreading which causes a lot of fear. The truth always win. More to come!! Hope this sister learn from it and use her license as agent for a good cause

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo2593 3 месяца назад

    ❤❤❤yetti thank you so much 💖 💓 💗 ❤️ i learn a lot from you yetti long life ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio673
    @ethio673 5 месяцев назад +1

    Yett በጣም እግዚአብሔር ያክብርሽ ትልቅ ሰው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 5 месяцев назад +1

    ወንዽምቻችንም እህታችኝም በየአቕጣጫቸው ጥሩ ጘልፀዋል አመሰግናለሁ ኪዲም THANK YOU ❤🎉❤🎉

  • @yonasyimer2471
    @yonasyimer2471 5 месяцев назад +5

    Kidi also did great job keep up

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 5 месяцев назад

    For your information finance industry ላይ የሚሰራ ሰው fraud etc ካለ disclose ሜድረግ ግድ ይላል disclose አድራጊው ለ public interest good intention እድከሆነ ድረስ በህግ አንዳይጠየቅ ክግ ከለላ ይሰጠዋል።

  • @sofioffical
    @sofioffical 5 месяцев назад +4

    ይች አፈኛ ብሮዋ ስትሄጂ ሌላ ነች አጭበርባሪ

  • @hailutessema7022
    @hailutessema7022 5 месяцев назад +1

    Be transparent! I think that's the motto of Yeti. Yeti is so professional and gives us a lot of information about how to avoid scammers who take advange of our weaknes (ex. language barrier and lack of information)

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 4 месяца назад +1

    Iam still confused who is the right person because iam on the process of buying insurance

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 5 месяцев назад +1

    Thanks for sharing kidi and Yeti she is good🙏♥️

  • @Eskew251
    @Eskew251 5 месяцев назад

    Good discussion kidi, from their discussion Yetti has good knowledge about the business and Industry. Teacher Abinet is also good person. Miky is annoying he changed the discussion into personal attack.

  • @Betesfa8647
    @Betesfa8647 5 месяцев назад +4

    My question for the two gentlemen. 1. If someone wants to become an agent, they must buy a policy for themselves and their Family. How come you encourage everyone who bought your plan to become an agent? What is your company's objective?
    Recruiting an agent or sell insurance?

  • @begashawgebre9180
    @begashawgebre9180 5 месяцев назад +11

    አለባበሳቸውን አሳምረው በደንብ ነው ኢትዮጵያንን የሚያጭበረበሩት ፣ይሄ ሚኪ የሚባለው እማ ያሳውቃል ፣ንግግሩ እራሱ ፣ውሸታም ነው
    አንድ ቀን ትጋለጣላቹህ፣
    እኔን ላይፍ እሹራንስ ብለው አባብለው አስገብትውኝ በይሉኝታ ሳላውቀው እያስበዘበዙኝ ነው ፣ካስገቡሽ በሃላ ሊያገኙሽ አይፈልጉም ስልክ አያነሱም በአካል ሊያዩሽ አይፈልጉም

    • @mesfindererie6602
      @mesfindererie6602 3 месяца назад

      ruclips.net/video/flugTRSTZoo/видео.html
      ruclips.net/video/Za-GCsJFmWQ/видео.html
      ruclips.net/video/1wAZjwPcgZ4/видео.html
      ruclips.net/video/IK_rrlcQKlE/видео.html
      ruclips.net/video/53ys5A5VfdE/видео.html
      ruclips.net/video/ObsAU9QJhQU/видео.html
      ruclips.net/video/UXuxMKrc88E/видео.html
      ruclips.net/video/jkAXhs6qrPM/видео.html
      This gives what to look for in IUL. How they are compared.
      ruclips.net/video/2k_SybDqf7c/видео.html
      ruclips.net/video/izvXesaEnwo/видео.html
      ruclips.net/video/RpzC4dzktao/видео.html
      ruclips.net/video/PufqzANQOSs/видео.html
      ruclips.net/video/DAMtMt7bb4s/видео.html

  • @zewdituasmare6195
    @zewdituasmare6195 3 месяца назад

    Thank you Yetti .

  • @dst1684
    @dst1684 5 месяцев назад +6

    እኔ የሚገርመኝ የሀበሻ ወንዶች ግን በrelationship ሴቶችን የሌለ ማንነት ሰጥታችሁ ትንጠራራላችሁ ፈፀሞ አትመቹ በስራም ሲበልጧችሁ እና ማንነታችሁን ሲያጋልጧችሁ አትናገሪ ፀጥ በይ ጀግናዋን ባለእዉቀት misleading.. ምናምን ..what … first both of you men need to take a class like anger management and try to learn from Yeti how she is doing her job honestly. Wow she is really talented and patience, am proud of her ❤

  • @fasikawassihun7238
    @fasikawassihun7238 5 месяцев назад

    Betam enamesegnalen wendmochachn gin yeti saladenksh alalfm gin ewnetm hone weshet ende media lay kemawtatwa befit ende wegen agentun contact lemadreg mokresh neber?

  • @mamshatadesse872
    @mamshatadesse872 5 месяцев назад +3

    She is extremely talented
    Also work with her don't be cranky
    Educate other people you men.

    • @yayne1988
      @yayne1988 5 месяцев назад

      😂😂😂

  • @rising1786
    @rising1786 5 месяцев назад +1

    ሚኪ ማለት ትንሽ professionalism እጥረት ይታያል

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 5 месяцев назад +1

    I like your confident Yeti. ሁለቱ ወንዶች ኢትዮጵያ እያሉ በማጭበርበር ያደጉ ስለሁኑ የዚያ የማጭበርበር ባህሪያቸው እሲኪለቃቸው ጊዜ ይዎስድባቸዋል 😂😂😂😂

  • @kidistasfaw-mx1op
    @kidistasfaw-mx1op 5 месяцев назад +17

    Yetti I'm proud of you ❤️

  • @dst1684
    @dst1684 5 месяцев назад +3

    Yeti ጀግና ነቃሽባቸዉ ሌሎችንም አተረፍሽ የገባቸዉን

  • @saba2166
    @saba2166 5 месяцев назад +2

    የየቲ ችግር Business እኔ ብቻ ልስራ ነው by putting negative energy on pointing on others. ሁሉም ሀበሻ ማወቅ ያለበት ነገር ቢኖር የአሜሪካ financial system ማወቅ ነው. አብዛኛው community ችን በችግር እና እዳ ውስጥ ያለው እውቀቱ ስለሌለው እንጂ ስለማይሰራ አይደለው! እናም ብቻዋን አስተምራ አትችለውም . She should stop pointing fingers as she never made changes on community as she was in business over thirty years.

    • @sebleasres2170
      @sebleasres2170 5 месяцев назад

      አላለችም ኢንሹራንስ ስትገዙ ተጠንቀቁ ስካም አለ ብላ አስረዳችን ስካመሮቹ ተንጫጩ ድሮም ኮሚኒቲውን እናገልግላለን የሚሉት ባብዛኛው ከእውቀት ነፃ የፖለቲከኛ ጥርቅሞች ናቸው

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад +3

    በተለይ የአገራችን የወንዛችን ሰዎች ናቸው ብለን ስለምናምን በነሱ ላይ ዲፔንድ ስለምንሆን ማመናችንን ተጠቅመው በጨለማ ተራመዱ እያሉን ነው ....ባጠቃላይ ኤጀንቶች ተሳሳቱ ሳይሆን አታለሉ በመባል ይስተካከል :: ምክናይቱም እኛም በሪል ስቴት ኤጀንቶች ተታለናል 🥲 እግዚአብሔር ስለረዳን ተረፍን :: እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እናንተ .....

  • @slay7422
    @slay7422 5 месяцев назад +4

    This 2 guys are full of BS.
    I appreciate you so much Yetti

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 5 месяцев назад +2

    የቲ ! ትክክል ነች እነሱ የመጡት ተናደው ነው ! ጥቅማቸው ሊነካ ስለሆነ :: ይሄን ምስኪን አበሻ እያጭበረበሩ ! እናንተ ! በትክክል ! ሰውን ትረዳላችሁ ??? I personally trust yetti 100%. ከዚህ በፊት የረዳቻት ጋደኛዬ አለች ! እናንተን የሚሰማ ጆሮ የለኝም ::

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 5 месяцев назад +1

    Yetiye keep it up 👍 sister!!!!!!!!!!!
    The two our brothers come on .are you guys are defending the scammers ? Menedenew we are not going to live thousands of years. Leave her alone she can protect a lot of us ! It doesn’t matter if she is agent what ever she is
    Kiduye thank you ema from Calgary ❤

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 4 месяца назад

    አብዛኛው በየትኛውም ሞያ ይኑር እጅግ አስቸጋሪና ሊፈቱ አዳጋች የሆነው ነገር ከሰው ወስደን ለሰው መስጠት በእውነት ስለእውነት በተግባር ልንሰራ የምንችላቸው ነገሮች ቢኖር ከሰው የወሰድነውን ነገር መጠቀሚያ ሳይሆን መጥቀሚያ ብናደረግ ለምን ያለው ሁኔታ ይህን ስለማያሳይ ምንኣለ መልካምነት እኮ ይከፍላል እንጂ አያከስርም

  • @eyerusalemkassahun897
    @eyerusalemkassahun897 5 месяцев назад +1

    I know what Yeti talking about, I agree with her and I work life insurance with integrity that helps my clients. Some people taking advantage of people
    So sad to watch. Yeti please push harder