Kenya is so wonderful too. I love Kenya, it is my second home. Amazing people....hospitality is in their DNA. Proud of you guys. I have a lot of memory from Naivasha, Lake Nakuru/Nakuru, Eldoret, Kitale....amazing place. I forgot there is the coldest place where were a British army base. I have a Kikuyu friend and I went with him one time to visit his birth-place. Forget the politicians and the police, the people of Kenya are peace loving and welcoming.
Very nice synchronization of Saxophone & Masinko. Excellent melody and traditional Ethiopian dance-Esketa! The days of one boring Key board are almost gone. Back to the nice Orchestra music & Great job, music composers!
mesfn bekele ane amharic music aysemen eye gn natka derfi btaemi eye zfetwo so kexlo nay mudey wedi and i love you Ethiopia music 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒
እውነትም ይገርማል መስፍኔ እኔም ገርሞኛል የምትሰራቸው ስራዎች ከ እኔ ህይወት ጋር ይመሳሳላል ብቻ የኔም መንፈስ ይታመሳል በዚህ ሙዚቃ በትዝታ ሆጀ ብርጭቆውን በቁሜ ለቀኩት የራሴ ታሪክ መስሎኝ
Absolutely touched every person heart 💓
ማዶ ኧረ@@getumelese110
😅😅😂
ዋው መስፍን እኳን ደህና መጣህ በርታ ጥሩነው ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ
Br rothett
አሜን
መሥፍንየየኔማኛግዜእውነትሕነውይገርማን🇨🇬🇧🇯
ዋው ያምራል እኛም በሰላም በጤና ለናፈቅነው ያብቃን እግዚአብሔር ሆይ ስግደተኞች ነን አትርሳን አስበን
መስፍኔ በጣም የሚያምር ሥራነው ውዝዋዜአቸ ትክክለኛውን ባሕላችንን የጠበቀ ነው ድምፅሕ ምቼም የማይቀየር ምርጥ ሥራነው እወድሐለው ወንድሜ
አዎ ዋናው ነገር ጤና ነው ጤና ካለ የማይገናኝ ሰውና የማይገኝ ነገር የለም እኔም ተስፋ አለኝ ውድ የኢትዮጵያ የልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
Hayat Faris يانترحدذقل mesfene yene sewye wedohal
አወ ዋናው ነገር ጤና ነው እና በስደት በተለይ በአረብ ሀገር ላላችሁ እህት ወንድሞቸ ወገኖቸ ሰላሙን ጤናውን ይስጣችሁ በእ /ግ እርዳታ ከለሀገራችሁ እና ለቤተሰቦቸችሁ ያብቃችሁ አሜን ።
Jonci Best Amen Broye
Jonci Best አሜን ብሮ
አሜን አሜን
Jonci Best Ameeeen😍
Jonci Best tkkk
I'm from South sudan, and I love Ethiopian music 🎶
እኮ የልጅነት ፍቅረማ መቸም አይረሳ ምቀኝነት የለለበት እፍረት የለ ንፁህ ፍቅር ማለት የልጅነት ፍቅረ ነው እህህህህ ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል ለልጅነት ባሌ ጋብዥሀለው
ዋናው ነገር ጤና ነው ,በህይወት ያለ ሰው ለብዙ ዘመን ቢለያዩም እንኲን አንድ ቀን መገናኘታቸው አይቀርም.
እውነት ነው
M
እንዴት የሚያምር ስራ ነው መስፍኔ።ልቅም ያለ ቅንብር የአገር ቤቱም የባህር ማዶውም።አሁን ግን አግብታ ወልዳለች ተው በቃ የእኔ ጀግና
We love you ethiopians people, greetings from your neighbours Kenya.
Kenya is so wonderful too. I love Kenya, it is my second home. Amazing people....hospitality is in their DNA. Proud of you guys. I have a lot of memory from Naivasha, Lake Nakuru/Nakuru, Eldoret, Kitale....amazing place. I forgot there is the coldest place where were a British army base. I have a Kikuyu friend and I went with him one time to visit his birth-place. Forget the politicians and the police, the people of Kenya are peace loving and welcoming.
@@mekonnenborena9106 ,very soon am coming to visit Ethiopia too.
@@mekonnenborena9106😮
i am from eritrea but i love ethio.... music and piepol
,
😍😍😍👍👍👍👌👌😍
❤️❤️❤️
Hi bro am from Kenya
Hello I'm here in front seat Rwanda but I love Ethiopian songs
መስፍኔ ሁሌም ልዩ ነክ
............እየዉ መንፈሴን እስካሁን ድረስ
አይታይም ወይ ባንተ ሲታመስ.......
♥♥♥
Mesi konjo waw
ሀይሰላምነው
ዋዉ መስፍኔ በጣም አሪፈ ነዉ በነገርህ ላይ ስራዎችህ በጣም ነዉ እምውድልህ ጎበዝ ቀጥልበት
I love the song also real Ethiopian eskesta I love it !! U did good job bro
መስፍኔ እንዴት ያምራል ስራህ ብማርያም በጣም ሌላ ነው ብስማው ብሰማው አይስልችም ማርያምን
አቦ በጣም በጣም ይመችህ
ምናለ ሙሂቀኞች ሁሉ ጎጃመኛ ሲዘፍኑ ነው የሚያምርባቸው መስፍኔ በጣም አድናቂህ ነኝ
አሪፍ ስራ ነው መሰፍኔ ምታሳየን ምርጥ ነህ አቦ ይመችህ ከበፊቱ እስከ አሁን ምርጥ ምርጡን ስላምህን ያብዛው
እረ ይሄን ሙዚቃ በጣም ወደድኩት
በቀን ቢያንስ ሶስት ጊዜ አዳምጣዋለው
መስፍን ተባረክ
በጣም ሓሪፍ ሰፈን ነው ።l love ethopian music from Eri.kef alewa ajoka bel mesfineyyy tiam dimtsu
😭😭😭😭😭😭😭
i like this zefen's sensitivity.my favorite amharik song. i can't listen enough of it.
ዎው ከድምፅህ ጋራ በዛላይ ኪሊቡ በጣምምምምም ደስ ይላል እናመሰግናለን
መስፍን የበላ ስው ሲያስመስግን ደስ ይላል ድንብሼ ሆናሀል ቢያበሉህም ታስመስግናለህ
ዘንድሮ የማይገርም ምን አለ ሁሉም ይገርማል
Beti Ye Nati ሰላም ነሽ እህት
እዉነት ነዉ ዋናዉ ነገር ጤና ነዉ ጤና ካለ የማይገናኝ ሠዉ የለም ይዘገያል እንጅ።
His never to disappoint ❤️💯🤗
Ll '
መስፍን ምርጥ ስራ ነው በርታ እናንተ ቆይ ሰለዘፈኑ ነው አስታያየት የምትሰጡት ወይስ ወፈረ ቀጠነ እያላችሁ ስትፅፉ ትንሽ ሼም አይዛችሁም ማፈራያ ሁላ
ዋውውውውው መስፍን የኔ ምርጥ ኑርሊኝ እስቲ i am from eritrea but i like ethiopian music
የሚናፈቅ አስተያየተት ነው አባቱ አይ ኤርትራ ኢትዮጵያ!!!!!!!!!!!!
እኔምለዉ ኤርትራዎች አማሪክ ትችላላችሁ ትማራላችሁ እዴ
መስፍኔ እንዴት እንደሚያምር በርታ እቺ ውፍረትሽ ግን መልክሽን እንዳታጠፍው። ተጠንቀቂ ውፍረትም ያምርብሀል ግን መብዛት የለበትም። ከዚ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ሰላምክ ብዝት ይበል
ዋው የኔ ምረጥ አሪፉ ሙዚቃ ነው ግን ቶሎ ቶሎ ሰራ ሰራ አድረግና ሀገረህ ግባ
ውቡ.ግረባቴ.እድሜና.ጨና.ይስጥህ
eda lamin yegeba amarekanene yamasala teto errr ayedaragem masefena ezawe agebana welade
አይትዝታ እህህህ እያልኩ በተስፋ መኖር ነው ሌላ ምን አማራጭ አለ አይ ስደት አይንክ ይጥፋ ወይ ላያልፍ እድሜ መጨረስ ብቻ እይይይይ
አቦ ምርጥ ነህ ሀገሬ ውብ ናት እኮ ስታምሩ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት
Seq Kadhem
መስፍንዬ ፍቅር እኮ ነህ የአራዳ ልጅ ሰደት በቃቹህ ይበለን በተለይ አረብ አገር ያለን ደስታን ሳናይ ልናረጅ ነው አናሳዝንም ውይ
ዋው መስፍኔ በጣም አሪፍ ስራ ነውበርታ!!!
ትግስት ከናዝሬት ነፍቆቴ💓💓💓
ትግስት ከናዝሬት ሞክሽዬ የኔ ጣፋጭ
Kal Tsega ቃልዬ የምወድሽ በዚህ በብርድ በመስፍኔ ሙዚቃ እያስነካሁልሽ ነው ያዢ እንግዲህ!!!
tg konjo ማሬ አለሽልኝ
ትግስት ከናዝሬት kkkkkk ማር በደንብ አስነኪዉ እስክስስስስ😜
ዋው ምን አባቶ ላርግህ ምን ያረጋል ተይ እንጁ በጣም ደስ ይላል
ዋውውውውውውመስፍንየኔውብ በጣምያምራል አቦይመችህ እግዚአብሄርይጠብቅህ ውዴየሀገሬልጅ
ዋዉ በጣም ያምራል
መስፍን ደጋግሜ ብስማው የማይስለች
Thank you በርታ
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል በተለይ በስደት ስትሆን ስሜቱ ወስን የለውም አዎ ተመስገን ማለት ነው
በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት 🇪🇹👍 ለኢትዮጵያ ኑርልን 💘
I like your music mesfin soo much!! continue...
ምን አለ እኔም ባሀኘሁት ለማንኛውም ተመችቶኛል ለየት ያለ ነው በርታ
እዚኣ ብዘይ ምግናን ልዕሊ 10,000,000 views ktbexh eya good luck mesfin best from eri
ኧረ ገጭ ሃሃሃሃሃ.የኔ ጉጭ አለ እጅ እደወፊት የሳሳ
በርታ መስፍኔ! !!
I really love Mesfin and his music... greedings from Serbia ❤️
መስፍኔ በጣም አሪፍ ነው ።የሁልግዜ አድናቂህ ነኝ ።በስደት ምክንያት የተለያዩ ልቦች ሁሉ ፈጣሪ ያገናኛቸው
ምርጥ ዘፈን አቦ ይመችህ
Wow. I love it! Keep going Mesfinie! Mene Yaderegale Teyew! Mene ...Taderegiwaleshi!
I'm from Eritrea and I love Ethiopian music
Hayii
@@ለወደዱኝፍቅርነኝሰምታችኋ ገ
😍👌👌💚💚💚👍👍
😍😍😍👌👌
😍💚💚💚💚👌
አዎ ዋናው ነገር ጤና ነው ያልሞተ ሰው ይገናኛል በተለያዩ ምክንያቶች የተራራቅነውንም እግዚአብሔር አምላክ ያገናኘን
ይገርማል ይደንቃል በህልሜም በውኔም ዳግም አይሀለሁ ብዬ አላውቅም ነበር በህይወት ዘመኔ ወይ እዳዬ ስንገበገብ ስናፍቅ ስንከራተት ከርሜ የምለው እንዴት ይጥፋኝ ከፊትህ ዛሬ ቆሜ 😡😡😡 ምን ያረጋል ተወው ብቻ አልፏል ዘመኑ ካልኖሩ በስተቀር እያመሰገኑ👐 😒
የትዝታ ሙዚቃ አልወድም ነበር ይህንን ሙዚቃ ሰምቼ ግን እንባ ተናነቀኝ
አረብ ሀገር ያሉ ኢትዮዽያውያን ውስጤ ናቸው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋👏👏🤲😅😅😅😅😅😭
አረብሀገርያለትኢትዮጵ💚💛💚💛💚💛💞
የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ ሁሌም በፀሎቴ አስብካለው እግዚአብሔር ስራክን ይባርክልክ መስፍንዬ ከ♥♥♥♥ውድድድድድ
Very nice synchronization of Saxophone & Masinko. Excellent melody and traditional Ethiopian dance-Esketa!
The days of one boring Key board are almost gone. Back to the nice Orchestra music & Great job, music composers!
ዋዉ ምርጥ ስራ ወደኃላ ሊመልሰኝ ነው ስት አመት ያዳፈንኩት ፍቅር ጉድ እኮነው
Wow mesfin i like your music 💚💛❤I wish u long live!!!!
ዳሠኛቹ እውሥጢ አተማተወ ትከባለላለህ። ውድ ነህ። ድምፅህ መቸም። አሠሬየን አሠምቻት ይህን ልጅ አግቢው አለችኝ። ከከከከከከከ።
ዋው
Amazing job!I love it . Thank you #Mesfinie 😊❤👍
ዋው መስፍን በቀለ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
ይመችህ ♥♥♥♥ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜንንን
.ūYin2m1
Luvaw pi'a Tut n'a tm @
Hn
@
Such a beautiful 🎶 🎶 music. I like your talent.
Betam konjo new. Great job! Proud of you!
i was lived in adis ababa 2008 i can remember a lot there i had Ethiopian girlfriend i loved her too much we listened together ethio music
አቦ ይመችህ የኔ ምርጥ ✡❖✔♠♣♥♦♣♠ ❖✿¡
ምርጥ ሥራ ነው !!!!!!!!! ባክህ ተኝቸ ኮሜንት ተቀድሜአለሁ፡፡kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ወው በጣም እሪፍ ነው በሪታ የእገሬ ልጅ
ק
ב youtu.be/rLrLtPwa6שז(## רזץ
.
Add קז Hhh
. .
ዋው ብያለሁ በጣም አሪፍ ነው
ቃላት የለኝም ግን ጒዴ የት ነህ #
ዋው መስፍኔ አሪፍ ነው በርታ 👍🏻👍🏻😘😍❤️
የምርጦች ምርጥ መስፍኔ ይመችህ የቀና ብዙ ይልካል አባቴ
Metamen Leras new kkkk
I love you
Matamen Leras new
Peugeot
መታመን ለራስ ነው ظ چ.h
Hello Mesfin you allays respected, Because you now which music they lick the ethiopians. Thanks to your countrbion for the nation..
am Somali girl really i like Ethiopian song and dance all Ethiopian long life
Zaaliya Mohamed that is good but what about our sudanese music?
አንድ አድርገን ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው
ምን ያደርጋል ተይ እጅ ቀና በይ ሀገሬ
woooooow mesfenaaaaa👏👏👏👏good job
wooow Yidelal Mesfine Guragignawunim tolo
likekewuna zena inibelibet .
you the best 💚💛❤👌
Really this is an amazing physical change and a nice video
ማስፍኔ በጣም ያምራል ምርጥ ዘፈን በርታ የሰፈሬ ልጅ መሆንኽ ደሞ የበለጠ ኮራሁብህ 10q!!!
I am etitrean but i love your song so much ayzosh
ayzoh
ይገርማል ብጣም እስታኣምሩ ተላ ዶሞ ክሊብን የ ዳንሲ ሞ ብጣም ደስ ይላላ ችላህ ዋ ኣማሓሪኛ ከም ሓጺር ስረ ኢያ ትሓጽረና ኣይትሓዙልና ካብ ኢርትራ የ።
kudus ፍቅሪ ነፍቃሪ ይሃቦ ፈጣሪ
Betame yemeral masfeni
wow I'm from Eritrea. I can't that language but I love Etho music ♥ cool.
E
አሪፍ ነው። መስፍኔ በርታ ግን ሁሌ የምትዘፍነው ለቆንጆ ሴት ብቻ ነው። የማናምረው ግን ማነው የሚዘፍንልን
ወይኔ የኔ ልዩ መጣህልኝ እውይይይይይ ስደት ከፎንቃዬ ለያየኝ ብቻ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን ስደት በቃችሁ ይበለን መስፍኔ ውድድድድድድ
Wow wow መስፍኔ ማኛ ጥርት ያለ ስራ ነው በርታልን።
አሁንስ የአት አባቴ ብን ብዬ ልጥፋ ዘፋን ብሰማ መልቃስ ፍልም ባይ መልቃስ መዝምር ብሰማ ማልቀስ አይስደት ምን አለበት ያኔ ስወጣ ከአገሬ እግሬ ብሰበር 😂😂😂😂😂😂😭😭
Sara Hohas ኣይዞሽ አህቴ ኣታማርሪ ሁሉም ለበጎ ነው አሺ
Kibrom Welday eshi mal
Kibrom Welday ጬአኘገጀ
ewente new konjo enam endanche
Sara Hohasአቦ ይመችሽ ትንሽ አሣቅሽኝ 😜😜😜😜ሠው መሣቅ ነው አመሌ ይላል እኛ ሥደት ላይ ያለን ሠዎች ማልቀሥ ነው አመሌ ማለት ሆናል ሥራችን
መስፍንዬ ስወድ ውይ ቁመና ውይ ሰውነት በጠቃላይ ወዳወድነት በጣም አሪፍነው ሰላም ብዝት ይበል
l am Südamerika l like ethiopan Musik 🎶
keep going Bra#
best song ever am proud of u.
yegermal yegermal yegermal 😉👌👍✔✔✔✔✔
I'll bro!
I am from eritrean I love you ethiopian music
በጣም ይመቻል ሳልሰማው ከዋልኩ ሚያመኝ ይመሰለኛል ምን ያርጋል ትይ
wow!!!!😦😦from Tanzanian i love Ethiopia music nyc dancing voice i wish i can hear the language
ዋውውው አይ ድክም አለኝ እንጂ እስክስስ እስክስስ ነበር በርታልን የኛ ማኛ😘😘
ሰው በልቶ ሲያስመሰግን ደስ ይላል .....
hayme Yimer ሀሀሀሀሀሀ
hayme Yimer kkkkkkkkkkkk
hayme Yimer ክክክክ እውንት ነው
Nice one I like
hayme Yimer hahahahaha wiyyyyy habesha
wooooow yene konjo btmmm Arif sera nw Mesfnye Hulem Yimechk mrt sew wedkalew ❤❤❤
ኧረረረረ መሥፍኔ ፕሊሥ እንድህ ያወፈረህን ሚሥጥር ንገሩኝ ባሌ በጣም ቀጭን ነዉ ምን አብልቸዉ እንደሚወፍር ግራ ገባነኝ እሥኪ የምታዉቁ ንገሩኝ የሚያወፍር ነገር
Z bint islam በርገር አብሊው ክክ በ 1 ሳምት ይወፍርልሻል
عبداللهAhunm Eyamenshi عبداالله ኧረረ እኳን በ1 ሣምንት ቀርቶ በ1 አመት ይወፍራል ብሎ ማሠብ ከንቱ ሁኖብኛል
ቀንሽ…አሰጣጥሽን
+Benyam Ferede kkkkkk
Z bint islam ፊኖ አብይው / ፍፍ በወተት ያወፍራል
ይችንኮሜንትየምታነቡ በሙሉ ይሄንንሙዚቃ በሁለትሺአስር ፍቅረኛየይጋብዘኝነበር አሁንኒካህአስረንባሌሁኖልኛልበጣምነውየምወደው የመጀመሪያየነውስደትነውያለሁት እሲ በሰላምያገናኝሽበሉኝ ላጣውአልፈልግም ሁላችሁምከምትወዱትጋርፈጣሪ ያገናኛችሁ እየተዋደዱመራራቅከባድነው
dekise keleku halifatni kxbeya zkeneku derfi mesfin best songer 😙😙😙
በጣም ይገርማል እነዚህ ቦረጫም ነጮች እንኳን አልቀሩም 😀😀😀😀👍👍👍👍
I like this song.
Yemchi
mesfn bekele ane amharic music aysemen eye gn natka derfi btaemi eye zfetwo so kexlo nay mudey wedi and i love you Ethiopia music 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒
iam Somaliland and like Ethiopian songs all Somaliland We love Ethiopian people 💗💗👌
Relationship somaliland 👍👍
Relationship somaliland what is somaliland😂😂😂 somaliland is apart of somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴💖
Abdalla Yusef ta kaa yar iyo hooyadaa isa Soo raaci anaa hooyada wasa Faqasha
እኔ እናትሽ በኮንዶም
ana halka aad kasoo jeeda iyo inta riyada kujirta ee somalilandta aad kahadleysa anaa waso😂😂
mesfen bekele yegermal ilove youe
ያምራል መስፍኔ ይባረክልኝ ይህኸ ድምፅ
I really love this song but I don't know what is he saying can someone explain it to me I luv u mesfin and I wish to come and see you from Nigeria
He said: I am surprised I never thought that I would see you again.
@@nibrettesfay6172 thank you so much
This song about his childhood gf and he met her somewhere Thats what he said
@@dawitdawit3560 Ok my dear friend thank you
ሁሌም ምርጥ ስራ ነው መስፋኔ የምትሰራው በርታ
betam amrobshale mes adiss franke new metmeslew arif sera nw berta
መስፍኔ ይመችህ ምርጥ ልጅ ሁሉ ቀኝህ ጠንክር
ጥሩ ስራ ነው