አብይ ላይ የተመዘዘው ሰይፍ መዘዝ አመጣ | ‹‹ስለ ዘመነ ካሴ የማውቀው አለ›› ጃዋር | በደም ያልነጹት የጃዋር ሀጢያቶች… | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии •

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 11 дней назад +11

    አማኑኤል በጣም በትክክል ተንታኝ ነው ።ስለ ጁሐር ያለው ትክክለኛ ነው ።

  • @berhanumekoya
    @berhanumekoya 12 дней назад +5

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው የጃዋር ጉዳዩ አሁንም እዛው የዘር ፓርቲው ውሰጥ ነው ያለው አደገኛ ነው ይታሰብበት ፣

  • @biniamzewdu3935
    @biniamzewdu3935 12 дней назад +6

    አማኑኤል እውነተኛ እና ሀቀኛ ትንታኔ ነው የሰጠኸን በርታ

  • @MikeAdameo
    @MikeAdameo 10 дней назад

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ነው

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu 12 дней назад +5

    አማን 100% ትክክል ነህ በርታ!!❤

  • @gemechudemise1996
    @gemechudemise1996 11 дней назад

    አማኑኤን በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው እያደረክ ያለሄው ፧ጀዋር እሱ እንደሚነግረን ቦለቲከኛም አዋቂም አይደለ ሰውዬው እሱ ሁሉን አዋቂ እሱ የሚያቀርበው ትርክት ሁሌ ትክል እንድሆነ የሱቢጤ በስሜት የሚጓዙ ፈልጎ ግዜና ሁኔታ ጠብቆ ለገበያ የሚቀርብ መናገር እንጂ መስማት የማይችል ዘላባጅ ነው

  • @Birhanu-nh6kv
    @Birhanu-nh6kv 11 дней назад

    አማን አነተ ለማለት የፈለከዉን አልተረዳህም ያንተ ጎደኛ አንዱ ብሔር ዉስጥ የሚኖሩ ሌሎችን ዉክልና ይኑራቸው አይኑርአቸዉ ምንም አላለም

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 10 дней назад

    አማን 👍 👌

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 11 дней назад +1

    ጋዘጠኛ አማኑኤልን በጣም እወደዋለሁ።የሚያወራው ሁልግዜ እውነት ነው።ፈጣሪ ይጠብቅህ እደግ ክበርልኝ አንተ ጋዜጠኛ !

  • @Yoseph-n4l
    @Yoseph-n4l 11 дней назад

    Amanuel you are great

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 12 дней назад +11

    100 % ልክ ነህ አማኑኤል ሀገሪቱን ሰላም የነሳት የብሔር ፖለቲካ ነው

  • @afeworkdawit1601
    @afeworkdawit1601 12 дней назад +1

    Amanuael or Aman is a realist with no hidden agenda. Kudos!The country and all its peace loving people are behind you.Keep up the good job.

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 11 дней назад +1

    የእውነት ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነው። ስለዚህ የእኛ የእውነት ዳኛ የእግዚአብሔር ፍርድ በክፉ ነፍሰ ገዳዮች ላይ በቅርቡ ይፈርዳል ለተጠቂዎችም ፍትህ ይሰጣል። ወገኖቼ እባካችሁ ጸልዩ፣ ተዋደዱ እና እርስ በርሳችሁ ይቅርታን ጠይቁ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን። አሜን

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 12 дней назад +10

    አማኑኤል ነጭ ነጭዋን ነዉ ቁጭ ያረከዉ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад +2

    ትክክል ! ግን ለእኛ ኢትዮጵያን ....? ቤሄር እና , የቤሄርተኞች ...? ፖሎቲከኞች የትም አያደርሱንም , የትም አየደርሱም !!

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 12 дней назад +2

    Amanuel you are doing great ❤

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 11 дней назад

    አሪፍ ትንታኔ ነው በርቱ

  • @EteneshGuta
    @EteneshGuta 11 дней назад +1

    አማኑኤል ትክክልነው

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu 12 дней назад +4

    ጃዋር ኢትዮዽያ ተወስዶ መታሰር አለበት። ከትግራይ ደብረፅዮን አዲስ አበባ ተወስዶ መታሰር አለበት!!

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 11 дней назад +3

    አማኑኤል ጁዋርን በትክክል ገልጸኸዋል ፣ጁዋር እና ሕወሃት አንድ ናቸው ዘወትር ጥፋታቸውን የማያምኑ ናቸው።

  • @Mskel632
    @Mskel632 11 дней назад +2

    ጥያቄ ጀዋር ሻሸመኔ ለተገደለው ስው ምን ይላል?

  • @MyD1010
    @MyD1010 10 дней назад

    ጭቅጭቅ ነው ውይይት ነው ምንድነው ?

  • @alemsemere5056
    @alemsemere5056 11 дней назад +3

    ለምንድ ነው ጀዋር ከአሜሪካ ይልቅ ኬንያ መኖር የፈለገው። ከአቢ ጋር ተስማምቶ ይሆን? ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት ቢነሳ ወድያውኑ የኦሮሞምያ መንግስትን ለማሰቀጠል ይሆን? መልሱ ለኢትዮጵያ እተዋለሁ።

  • @dadualem5665
    @dadualem5665 11 дней назад

    አማኑኤል ያለው ትክክል ነው የተነተነው

  • @derejekitaw1316
    @derejekitaw1316 6 дней назад

    Gazetegnaw children eindalebeti yasitawikali.eindeti sileJuwar eindaligebaw .l am really sorry.
    I am really appreciate Mr.Alemayehu .your interview was very 👍 truthful. I love it.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад +3

    ትክክል!

  • @Samson-ip9ci
    @Samson-ip9ci 12 дней назад +3

    Bravo Aman! You have a bright mind. Other reporter should have known better !

  • @hylemariambowman3452
    @hylemariambowman3452 11 дней назад +2

    I really like this guy he is more or less rational and nutral

  • @TekaHmariam
    @TekaHmariam 12 дней назад

    አማኑኤል ስትናገር ያምርብአል በርታ

  • @droneber2024
    @droneber2024 11 дней назад

    ዘሩባቤል ሳይገባው ቀርቶ አይመስልም---ጃዋር ብሔር ብሔር እያለ ያቀረበውን ለውይይት ሲባል ለማስተካከል መቀባባት ተገቢ አይደለም ያለዚያ አይገባውም

  • @AbuAkemu
    @AbuAkemu 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 12 дней назад

    ል:ለፍኖ❤❤❤:ውርደት:ለተላላኪወች

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 11 дней назад

    አሙአድንቂህነኝሀቅሀቋንነገርልኝ

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 11 дней назад

    አማን የማይመስል ክርክር ነው የያዝከው።

  • @AlazarBack
    @AlazarBack 12 дней назад +1

    እዉነተኛ እና ጀግና ማለት ይህ ጋዜጠኛ ነዉ!

    • @bunakuma874
      @bunakuma874 12 дней назад

      ልጃዋር ጥብቅና የቆመውን ነው ወይስ የጃዋርን አካሄድ የገባውን አማንን

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 11 дней назад

    አማኑኤል ሀቀኛና ደፋር ተንታኝ መሆኑን የተረዳሁት ዛሬ ነው።

  • @نوريهادريس
    @نوريهادريس 11 дней назад

    በግለሰብ ሀሳብ ሶስት ግዜ ፕሮግራም ካሰራችሁ ጁሀር መግስት ነው በዛላይ ይኽ ጋዜጣ አማረ መኮነንን አቀረብከው እምፈልገውን ስላለልህ ሌላሰው አመጣህ ካድሬ ናችሁ

  • @MohammedKedir-b4m
    @MohammedKedir-b4m 10 дней назад

    Alalam atwashu,wushatam

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 11 дней назад +1

    አይ አማኑኤል የጁዋር ጥላቻ ማኖ አስነካህ :: ቅንነትህን አስጣለህ ::ወይ አማኑኤል::😂

  • @birugemechu653
    @birugemechu653 11 дней назад

    ህወሀት ህወሀት ምን ያድርጋችሁ

  • @HundeBilisumaa
    @HundeBilisumaa 11 дней назад

    አንድ ጀዋር በተነጋረ 10 ሚልዮን የብልጽግና ኮልኮለ ቅዘን በቅዘን 😅😅😅😅

  • @TES22
    @TES22 10 дней назад

    ዘሩባቤል በሚያሳዝን መልኩ የጁዋርን መሠረታዊ በብሄር ላይ የተሰረተ ርዕዮት 'ለሁሉ የተመቸች ኢትዮጵያ' በሚል ጭፍን ግልጽነት ያጣ አገላለፅ ማስቀመጥህ በአማርኛ ያነበብከውን እንኳን ወይም አልተረዳኸዉም አለበለዚያም በትንታኔ ስም የጁሃርን መልእክት ቀብተህ የቤሔር ፖሎቲካን መቀጠል እያቀነቀንክ ነዉ።

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 12 дней назад +1

    ሰላም 1 አፍታ አማን በደንብ ገብቶታል የጃዋር ሁኔታ ጃዋር ሲያጭበረብር ነው ኢትዮጵያዊንትን የሚጠላ ጃዋር ኢትዮጵያን ይወዳታል ብትል ጠያቂው ታስቀኛልህ ባተቃላይ ጃዋር ምርጫው ሲደርስ አገር ሊያቃጥል እየትዝጋጀ ነው ይሄ አሳራጅ አስገዳይ ።ብራቮ አማን!!!

  • @omo-o1b
    @omo-o1b 11 дней назад

    አማኑኤል ተክክልነክ ዘመነን የመረጠው ክልላዊነትን ስለሚፈልጉ ነው።

  • @kibret4327
    @kibret4327 12 дней назад

    aman is 100% right

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 12 дней назад +2

    ከሰዉ በላዉ አብይ የበለጠ ዘረኛ አግላይ ዘራፊ አገርና ህዝብ ጠል ኢትዮጵያ በታሪኩዋ አጋጥሙዋት ያዉቃል ወይ !!!!!

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 11 дней назад

      ማስረጃ አለህ?

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 11 дней назад

    ተነፋ ለነገሩስ ተነፍተሀል።

  • @piealpha795
    @piealpha795 11 дней назад +3

    Unlike Abiy Ahmed Jewar Mohamed is a very smart and calculating politician. He will make coalition with the anti Abiy forces and he is going to be the most viable candidate to lead or represent Oromo. Abiy lost all his support and credibility from Oromo and especially from all other ethnic groups and minorities. His government is collapsing and it is going to happen one way or another from within or from outside

  • @abuwube2995
    @abuwube2995 12 дней назад

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 10 дней назад

    Great Show.Ammanuel good Explanation.please come back again.

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 12 дней назад

    ልጅ አማን አማራ ክልልማ አማራ ተወክሎበት አያውቅም። ፌድራሊዝም ያለው እኮ አማራ ክልል ነው። አመድ አፋሹ የአማራ ህዝብ ትክክለኛ የፖለቲካ ውክልና ኑሮት አያውቅም። በስማ በለው ነው የኖረው። ይህ ተረብ ግን ከእንግዲህ አይቀጥልም።ነ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።

  • @romanbeyene8863
    @romanbeyene8863 11 дней назад

    ጥሬ ነው ልጁ ገና

  • @Noora-k1s
    @Noora-k1s 11 дней назад

    እሮሞ እኮ ክብት ናችሁ የዘምነን ስም አታሳብ ክብት

  • @EphremPaulos-wi4ly
    @EphremPaulos-wi4ly 11 дней назад

    መደማመጥ የለም

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 12 дней назад +5

    በዚህም ሆነ በዚያ ጃዋር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አይሆንም። ጎበዝ ፓለቲከኛ ነው ግን የትናንት ታሪኩ የተበላሸ ነው ነገም እንደዛው እንደማይሆን ዋስትና የለም።
    አብይ ግን መውረድ አለበት በግድም በሽግግርም

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 11 дней назад

      አብይን ለማውረድ ለሚቀጥለው ምርጫ ተዘጋጅ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 11 дней назад

      የቱ ምርጫ?😂😂😂
      በምርጫ የተመረጠ አላየንም

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 11 дней назад

      @ethiopianpoettsedidawit5738 ባለፈው ታሪካዊ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ተደረገ ብለህ ስታጨበጭብ ነበር

    • @fasilmulu9454
      @fasilmulu9454 11 дней назад

      @hasenbahiru እኔ አላልኩም ወንድሜ ለታሪካዊና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ገና ብዙ ይቀረናል
      አሁን ምንፈልገው አንፃራዊ ሰላም ወቶ መግባት ነው

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 11 дней назад +1

      @fasilmulu9454 ያን ለማሳካት ምርጫዎች ብዙ ጉድለት ቢኖርባቸውም እየተሳተፍን ለማስተካከል መጣር ይሻለናል ፣ ክላሽ መተኮዝ መጨረሻው ተያይዞ ገደል ነው

  • @terengotulu3683
    @terengotulu3683 11 дней назад

    Amane betam tkkel.....

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 11 дней назад

    Amanuel….real nationalist, Ethiopian. He hates this old age and nonsense ethnic politics all his life. He is not changing his position like Jamar for strategic reasons

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 11 дней назад

    አማኒኤል ስለገመቹ አያነ አድስ አበባን የባለቤትነት ጥያቄ ስለኦሮምያ ሀገር እነደርጋለን ስላሉትም በነካ እጃችሁ ደስ አርጉት እንጂ😂

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад +1

    ምንም መነጋገር አያስፈልግም ! ችግሩራ , የችግሩ ምንጭ ....? ማን እና ምንድን ሆኖ ...? ስናውቀው ! ሌላው አክቲቢስትና , ጋዜጠኛ እውነታውን ብቻ ብናገሩና , ቢዘግቡ ...? የተሻለ ነው ...? ውሻ ወዲህ ...? ቅዝምዝም ..? ወዲህ አይነቱ ነገር ለማንም ኢትዮጵያን አይበጂም !!!!😊

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 12 дней назад

    Jawer Mohammed I ave a million question . Why do still keep anole anole anole ? You had a power 1 time?

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 11 дней назад

      There are so many mascaras more than Anole now a day bro.

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 12 дней назад +1

    በአርሲ እየታረዱ ስላሌ ኦርቶዶክስ ቀሳውስት መታረድ ውስጥስ የጀዋር እጅ እንደለሌበት ማን ርግጠኛ ሊሆን ይችላል?

  • @EmuAymen40
    @EmuAymen40 11 дней назад

    ጀዋር አብይ ስልጣን በያዘ ማግስት፣ባህዳር ሄዶ ባደረገው ንግግር “በወያኔ የበላይነት የተመሰረተ አምባገነን መንግስት በመተባባር ጥለናል፣አሁን በኦዴድ የበላይነት የሚመራ አምባገነን መንግስት እንዳይመሰረት በተቋም የሚመራ ዲሞክራሲያዊ መንግስት እንዲሆን ከአሁን ጀምረን ነው በአንድነት ልንሰራ እና ልጓም ልናበጅለት ይገባል:” እኔ የወያኔ አምባገን በኦሄዲድ አምገነን እንዲተካ አልፈልግም:”ማለቱን አንርሳ።

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 12 дней назад

    አሁን አሉባልታዎችን በሚዲያው ይዘን የምንቀርብ ምን አይነት ጋዜጠኞች ነን ደግሞም ጋዜጠኞች ከሆንን እንደጋዜጠኛ ሙያ ትክክለኛውን መረጃ ለሕዝብ ማቅረብ እንጂ የአንድን ጊዜያዊ ለዛውም በዲሞክራሲያዊ መንገድ የፖለቲካ ፖርተዎችን ተወዳድሮ በሕዝብ የምርጫው ብልጫ የሸነፈ መንግስት በፍፁም አይደለም። ከዛም በኋላ ስልጣኑን ካረጋገጠ በኋላ ሕገ መንግስቱን እየናደ የውስጥ ድብቅ የፖለቲካውን አጀንዳዎች ያለ ፓርላማ ወይም የሕዝብ ተወካይ ምክር ቤት በገዳጅ እንዲተገበረ ያለ አጀንዳ ነው። ለዚህ ነው ተቀባይነት የሌለው።

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu 12 дней назад

    ዘሪሁን አንተን እና ሌላ እግዳ ስታመጣ እከታተላለው ላአሁኑ ግን ወጥቻለው ምክንያቱም አማን የሚባለው ሰው መንግስ ከመደገፉ የተነሳ አሳቡ የተምታታ ነው ምንም አይገባህም

  • @WesamAlmjale
    @WesamAlmjale 11 дней назад

    እውነት አይመስልህ ምንአልባት ከአብይጋ ሬለሽንሽፍ ኖሮት ልሆን ይሁን ማን ያውቋል ቤትሰብ አይዴሉምእንዴ? እስት ለማናይኛውም ቆምብላቹ ማስብ ጡሩ ነገር ይመስለኛል ።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 12 дней назад

    ጀዋር በዕወቀት የሚናገር ነው ከአብይ ይሻላል

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 11 дней назад

      የትኛው እውቀት?

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 11 дней назад

    አማን ለምን ብልፅግናን አትከራከርም። የብልፅግና ደጋፊ ነህ።

  • @FidaGada
    @FidaGada 12 дней назад

    Woregha

    • @BerhanuT
      @BerhanuT 11 дней назад

      Weregna ante neh

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 11 дней назад

    Geware ebde now

  • @HarunMohammed-b3k
    @HarunMohammed-b3k 11 дней назад

    Wehshatem

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 дней назад

    ሀገርለምስቅልቅልየከተተሞራልአለኝብሎእንደፌንጣከቦታባታእየዘልክመሰበርምአለየወገንበሰላምመግባትአይፈልጉምበጥብጥእየጠመክ መሪየሆንክ የሚመስልህአይሳካምዛሬየፋኖድጋፊእዉነት?ደሮንሲደልሎትትናትናየሰራኸዉንየሆነዉንአናዉቅምአይደልመቸምአታፍሩም

    • @DemerashGimija
      @DemerashGimija 12 дней назад

      ሰርቨይ የምደረገው ከዋናው እስታትሰተክ ቢሮ ተፈቅዶ የመጠየቅ መሥፈርተ ተዘጋጅቶ ባለሞያ ተሠማርቶ ህብረተ-ሰቡ ሬንዴምል ቃለ-መጠየቅ ተደርጎ ውጤቱ ተጨምቆ ስገለጥ ነው እንጂ አንድ ቀን በመኪና በመዞር ግምገማ ተካሄደ ብባል ተቀባይነት ይኖራል ተብሎ አይታመንም

  • @teferifantahun848
    @teferifantahun848 11 дней назад

    What Jawar is attempting to do is called rebranding. The main reason why Jawar wants to rebrand himself is very clear: The Abiy Ahmed Ali’s regime is about to collapse. Jawar wants to play role in the transition. He probably also sees such transition as an opportunity to fulfill his longtime ambition and dream to be a Prime Minister of Ethiopia. Even if Jawar is unable to become a prime minister, he wants to hold at least a key government position in the new Ethiopia. That’s all, I think!

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 11 дней назад

    እና ሀሳብህ ምንድን ነው ማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ አሁን አብይን እየተከላከልክ ኘው

  • @berukzeleke3544
    @berukzeleke3544 12 дней назад

    አሪም ፡ ካድሪ ፡ 7:24

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq 11 дней назад

    ጃዋርን የመተቸት አቅም ፈፅሞ የላችሁም!! አይደለም የመተቸት የተናገረውን የምትረዱት ሁላ አይመስለኝም። አማራዎች ጃዋርን ይጠሉታል ምክንያቱም፦የፖለቲካ እውቀቱን ይፈሩታል ለማንኛውም ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ከተፈለገ ክልሎች ነፃ ሆነው በኮምፌዴሬሽን አንድ ላይ አገር መመስረት ወይም ክልሎች እንደ አገር መቆም አለባቸው። ከዚህ ውጭ በብሔር ፖለቲካ እንዲህ ከሆንን ብሔርን የሚያጠፋ መንግስት ከመጣ ምን ልንሆን እንደምንችል መገመቱ ቀላል ነው።

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 11 дней назад

      Jewren yemfer amhara yelem , Ethiopia teferes selmel nber tkuretechen awen amhara yersu gudy lay new , keleloche b ager weyem yederju comfdreshen 😂😂😂 ulu kele eko bek war yemesense y mert teyke Al funny new

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 12 дней назад

    አይ አማኑኤለሰ ሀቀኛ ጋዜጠኛ

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 11 дней назад

    Zamna ayi aman

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 12 дней назад

    Abiy Ethiopia be Ampule lemeshewed fara new

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 12 дней назад

    This media is one of key PP ( Protestants party ). Medias

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 дней назад +1

    ብሔር ማለት እኮ ሰዉ ነው አለቀ መልሱ ይሄ ነው ህዝብ መሀይም ስታስለምደዉ ጨዋታ ነው ሀገር ለሁሉም ትበቃለች መሀይም አስመሳይ ፖለቲካ እና ደናቁርት በቃችሁ።። አይለፍለፉብን😅

  • @selam65030
    @selam65030 11 дней назад +1

    🎉🎉🎉ወደድክም ጠላህ ፋኖ ጨፋጫፊዉን 666አብይን ያሶግዳል ዘመነም ይነግሳል ዋጠዉ አማነሄል የተቀማ ዩቲዩብ እየተጠቀምክ ኢሳትን በአብይ ትህዛዝ ገብተህ ያዉ አንከታከትከዉ አብይ የሚተች በመምሰል መሰለል ነዉ የአማኑሄል ስራ ተነቃቅተናል ያላወቀ ይስማ ፋኖ ፋኖ ቀጥቅጦ ያሸንፋል 🎉🎉🎉🎉

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 11 дней назад +1

      ሲያምርህ ይቅር ፋኖ ዘራፊ ገዳይ አፋኝ እናቱን ደፋሪ ሞተን ከሆነ አማራዎች አንፈልግም በሰልፍ የምንፈልገውን ይዘን አይታችኌል ከብልፅግና ጎን ነን

  • @befkaduyilma5687
    @befkaduyilma5687 12 дней назад

    Mircha silederese new

  • @MuhaabOmer
    @MuhaabOmer 11 дней назад

    Zm beli jezeba ye jewarin egeri atabi atonem😂

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 11 дней назад

    It seems you have no better thing to do but talk about Jwar . This man who does not know the identity of his mother can not be a political factor in Ethiopia.

  • @AloKhan-hm9pw
    @AloKhan-hm9pw 11 дней назад

    ወሬ ብቻ ሆነችሃል ጋዜጠኞች ረሰችሁ ከሁን በሃለ አገራችን ከዚበለይ ምን እድትሆነው ያጠበቃችሁት ማለው ያኢትዮጰያን ህዝብ ሰለማዊ ሰልፍ ጥሩ ህዝብ አልቆዋል በረሃብ በኑሮ ውድነት በጦር አልቆዋል የናንታ አከሌ እዲአለ መለቱ ለህዝቡ ምንም አይጠቅማውም

  • @YismaAmerga
    @YismaAmerga 11 дней назад

    ጋዜጠኛ ብትሆኑ ጁሀርን ነቅፋቹ አብይን ደግፋቹ አስተያዬት እሰጡም ነበር ! ኢሳት ጋዘጠኞች በሙሉ ለሆዳቹ መሸጣቹ ይገርማል

  • @MandefroFikru
    @MandefroFikru 12 дней назад

    ትክክል፣እኔገጠርነውየምኖር፣ብልፅግና፣10"ፐርሰንት፣ድጋፍ፣የለውም

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 12 дней назад

    Johwee you are problem Ethiopia people.

  • @Michiille
    @Michiille 12 дней назад

    አይይi መቀደድና አድርባይነትi ምነው የእሳቱ ውሻ። አልበዛም?

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d 12 дней назад

    እደሥሜነህ፡ባይፈርሥ፡ጀግናነህ

    • @yamal754
      @yamal754 11 дней назад

      😂😂😂

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 12 дней назад

    Gemedaf

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n 12 дней назад

    እንዲህ አይነት ገዜጠኛም አለ?

  • @MamushAbiyu
    @MamushAbiyu 11 дней назад

    ይሄ ቀኑ ሙሉ ሲተረተር ቢዉል ሃሳቡን እንኳ በቅጡ መግለፅ የማይችል ገመድ አፍ አማኑኤል ተብየዉን ተንታኝ አድርጎ ማቅረብ ለሱ ብጤ ደንቆሮዎች ካልሆነ ለሌላው ተረት ተረት ነው ::

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 11 дней назад

    Amanuel jewarnm tkawemaleh! Zemenem zeregna naw Abiy abagenen zeregna ebed naw bezeh kekexeln Ethiopia sew alba naw yeminhonew mangnawwm mengst ke Abiy mengst yshalal ke juwar wche

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 11 дней назад

    27:59

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 дней назад

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥይባላልየዘመነ ወዳጅ ጅዋርእዉነት?ሀሳብተሸካሚወችለሀገርምለወገንምአይበጁለጫነቸዉእንጅየግርግርጠማቂወች

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 12 дней назад

    አማኑኤል መንግሥቱ
    በደንብ ይህን ሾተላይ አግኝተሃዋል።
    በእውነት ስለዚህ ሰውዬ ፖለቲካ መነጋገሪያ አጀንዳ መሆን አልነበረበትም 'ቁጩ ፖለቲካ '

  • @SayedMo-w3c
    @SayedMo-w3c 12 дней назад +1

    ዘመነ የፋኖ መሪ መሆኑን ላላወቃችሁ ይሄው ሥሙ የፋኖ መሪ ዘመነ ብቻ ነው

  • @FeloAga
    @FeloAga 12 дней назад

    Zeru=low level understanding

  • @bekanachala4088
    @bekanachala4088 11 дней назад

    You cannot speak on behalf of Jawar on the issue of Oromo. Jawar is not a blower like you