Senselet Drama S03 EP62 Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 3 ክፍል 62 - Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 447

  • @ashruka
    @ashruka 6 лет назад +277

    ፍቅር ሰንሰለት ነው። ካንዱ ስንወጣ ወደ ሌላ ሰንሰለት የምንገባበት ሰንሰለቱን ለመጣጠስ ፈጣሪ ይርዳን። ፍትህ!! ፍትህ!! በዘር ምክንያት በየቦታው ለተጎዱት ወገኖቻችን።

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 лет назад +4

      ትክክል ወድሜ አላህ ሰላሙን ያውርድልን ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን

    • @abebamedia3794
      @abebamedia3794 6 лет назад

      በነፃ ማዉራት ከፈለጉ ቻናላችንን ይግብኙ እናመሰግናለን ግን Subscribe አደራ

    • @hewanyohannes6340
      @hewanyohannes6340 6 лет назад

      አዎ ፍትህ

    • @saradany5365
      @saradany5365 6 лет назад

      Amen ashruka

    • @kristinetamaskin3472
      @kristinetamaskin3472 6 лет назад

      ቴዴ,ተረጋጋ,የተሙ,አሳብ,ጥሩ,ነው,መጨረሻው,
      እንዳታጣት,ተሙ,በርታ,ኪሩቤል,ጠፋ,ምንው,
      ሰርጉ,ቀረ,እንዴ

  • @vhvchhff9892
    @vhvchhff9892 6 лет назад +47

    እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳቹሁ ቅዱስ ሚካኤል ጥላከለላ ይሁናቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ይበልጣልና ፍቅሩን ያብዛልን አቦ

  • @ኢትዮጵያዊነትሱስነው-መ4ኈ

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @kallove7727
    @kallove7727 6 лет назад +28

    እውይ We'll። ሠንሰ እንኳን ደህና መጣችሁ ውቦች። ውዶቸ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊይ ክብር በአል በሰላም። ፍበቅ አደረሳችሁ አደረሠን ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን። አሜን፫♥

  • @ناصرالجريان
    @ناصرالجريان 6 лет назад +9

    ሰንሰለቶች እንኳ ን ደህና መጣችሁ
    ጎደኞቼ እገራችንላይ የሰላም ማጣት
    ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ
    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
    ሁላችን ምፀሎት እናድርግ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @raheluae8262
      @raheluae8262 2 года назад

      አረ ቀጣዩ ለምን ቆመ ልቀቁልን

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ጀግናሽን ውለጂ ጭንቅ አትሁኝብን ጀግናሽን ውለጂ 💚💛❤ሠላም ሰንሰለቶች ሠላም ኢትዮጵያኖች ✋

  • @etsehiwoteabau5281
    @etsehiwoteabau5281 6 лет назад +2

    ስንሰለት ውስጥ ደስ የሚሉኝ ቴዎድሮስ ተመስገን የተመስገን ሚስት እና አርሴማ

  • @ሙናያኸስረተአለልዱንያ

    አደኛ ነኝ ሂወት ምርር ብሎኛል በዱአ በፀሎት አስቡኝ አእምሮዬ ይረበሻል ጨቆኛል በስደት

    • @የሴትልጅነኝ
      @የሴትልጅነኝ 6 лет назад

      ዱንያ ማለቂያ የላትም ደግም አላህ ሱ ወ ኢነማኣል ኡስሪ ዪስራ ብሎዋል በርግጥም ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ አብሽር ሁሉም ያልፋል ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል

    • @hiwotbogale8622
      @hiwotbogale8622 6 лет назад +1

      ሙና ያኸስረተ አለል ዱንያ meftehew Eyesus new yene ehit eyesus kechinketim hone kehulum yasarifishal ayzosh.

    • @gangag8039
      @gangag8039 6 лет назад +1

      አይዞሽ ማማ

    • @ሀዋ-ዐ3ኘ
      @ሀዋ-ዐ3ኘ 6 лет назад

      ሙና ያኸስረተ አለል ዱንያ አብሽሪ እህት አትጨነቂ አላህ ኸይሩን ነገር ይስጥሽ

    • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ
      @ብአላህላይይካድብረሱልይካ 6 лет назад

      ብአላህ ትውክሊ ሚድያላይ ማውራቱ አይጥቅምም አላህ ብቻ ትመኪ

  • @ሰውሞልቶሰውጠፋአይሰው

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስንሰለቶች ድራማ
    የኪሩቤል መጨረሻ ነው የናፈቀኝ

  • @salamhgfh2874
    @salamhgfh2874 6 лет назад +10

    ፈጣሪ ከራሱ ወዳጅነትን እሚያስበልጥ ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን

  • @muluraya7756
    @muluraya7756 6 лет назад +6

    እንካን በሰላም መጣቹሉን የኛ ምርጦሽ
    መልካም ብርሃነ መስቀል ያድርግልን

  • @ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ
    @ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ 6 лет назад +51

    ወይኔ የአቶ ጉልማና የሞክሪያ ሆድ ሲያስጠላ ጥሎብኝ ቦርጫም ወንድ አልወድም ጋሽ ጣሰው የድራማው ድምቀት

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 6 лет назад +1

      ውይ እኔም እየሁት ነበር የእውነት ነው ግን የተለየ አይነት ነው

    • @እማዬናፈቅሽኝ
      @እማዬናፈቅሽኝ 6 лет назад +1

      የመኩሪያማ ባሰበት ዉይ

    • @naninani339
      @naninani339 6 лет назад

      Kkkkkkk enam

    • @rabii-j5y
      @rabii-j5y 6 лет назад

      Ewnti belashile ename yedabergnle borchme

  • @lolalola9391
    @lolalola9391 6 лет назад +66

    ዛሬ ደስብሌኝል እሰኪ ላይክ ግጩኝ ያገራልጅ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 лет назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽን ፈጣሪ እውነተኛና የማያልቅ ሰላም ያለው ያድርግልሽ።

    • @lolalola9391
      @lolalola9391 6 лет назад

      የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق
      አምስግናለሁ ማር

    • @lolalola9391
      @lolalola9391 6 лет назад

      Jesus Lord አሚንንን ያረቢ
      አምስግናለሁ

    • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ
      @ብአላህላይይካድብረሱልይካ 6 лет назад

      @@lolalola9391 እንኳን ድስ አለሽ ያርቢ ሀያቲ አላህ ሁሊይም ያስድስትሽ ማሬ

    • @lolalola9391
      @lolalola9391 6 лет назад

      ሙስሊም ነኝ አላሀመዱሊላህ አሚን ማራኪየ አምስግናለሁ

  • @yonimagajalmadaethiopia2356
    @yonimagajalmadaethiopia2356 6 лет назад +91

    ምድራችን ላይ ትልቅ ዘንዶ ገብቷል። እሱም ጀዋር ዘንዶ ይባላል።እንፀልይ በየእምነታችን።

    • @amenamen1170
      @amenamen1170 6 лет назад +7

      እውነት ነው ጅዋርና በቀለ ገርባአ የሚባሉ ዶማወች ሀገራችን አመሷት

    • @Showatube
      @Showatube 6 лет назад +5

      ለዛውም ሰው ገዳይ ዘንዶ ነዋ።

    • @nigussieguluma924
      @nigussieguluma924 6 лет назад

      I canot understand about my ethiopians youngsters because before you talk about the others think about your motive what is behind you poletical or hatred for Oromo people

    • @POWE4755
      @POWE4755 6 лет назад +4

      የኔም ሀሳብ ነው እንፀልይ ብያለሁ እፍፍፍፍፍ

    • @ethiopiaethiopia1450
      @ethiopiaethiopia1450 6 лет назад +2

      I love u Ethiopia Addis Ababa kkkkkkkl

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 6 лет назад +6

    ዘመኑ ይባረክ አገሬ ይባረክ አብዬ ይባረክ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ዘሩ ይባረክ

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 6 лет назад +8

    ጋሽ ጣሰው አሪፍ ዳንሰኛ ነበር ቀስ ብሎ ደግሞ ዘፋኝ ሆነ አሁን ደግሞ ጎበዝ ተዋናይ ሆነ አብርሽ አድናቂህ ነኝ

  • @POWE4755
    @POWE4755 6 лет назад +10

    የሙሌና የሰላምዬ ነግግር በጣም ሀርድ ነው

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 6 лет назад +26

    እረ የድሮዋ ሳምሪ ትመለስልን ሳቋ ብቻ ይበቃል

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    ሰላምዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ 💓

  • @tse1619
    @tse1619 6 лет назад +37

    ማስተዋል አራጋው በጣም ነው ማደቅሽ በተለይ በማእበል ዋናተኞች በአእምሮዬ ተቀርጸሽ የቀረሽ ውብ ኢትጽያዊ

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቸ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ለእምዬ ሀገራችን

  • @aynublen514
    @aynublen514 6 лет назад

    መስታዎት አራጋው ምርጥ የጨርቆስ ልጅ አቤት ስወድሽ እኮ በዛላይ ችሎታሽ

  • @ግዮንግዮን
    @ግዮንግዮን 6 лет назад +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰንሰለቶች እንወዳችሁለን በርቱልን።።።
    ወቸ ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው።።

  • @BABR7826
    @BABR7826 6 лет назад +4

    ልኡል አንደበተ ርቱህ ስወድህ ጋሽ ጣሰው የድራማው ድምቀት ካሌብ ግትር በራሱ ብቻ የሚጓዝ እንዴት እንደ ሚያናድደኝ የትወና ብቃት ግን ጥግ ድረስ ነው ባጠቃላይ ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም እናመሰግናለን

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 лет назад

    Enameseginalen tame ijik yebarek bertalin arif astemari new selamiye demo zim bila eyawerach bitwulina zim biye bisemawat des yedegna yena konjo

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 6 лет назад +12

    እኳን ደህና መጣችሁ ሰሰለቶች እስኪ ዛሬ ክፍት ብሎኝል አይዞሽ በሉኝ

    • @umemantube3818
      @umemantube3818 6 лет назад

      ሥአዳ የሥላም ልጅ ምነው

    • @ሱሱሰለምቴዋ
      @ሱሱሰለምቴዋ 6 лет назад

      ሁለት እምወዳቸው ሰወቸ ከዳኝ

    • @umemantube3818
      @umemantube3818 6 лет назад

      ሥአዳ የሥላም ልጅ ለምን
      ከዳሽ

    • @umemantube3818
      @umemantube3818 6 лет назад

      ሥአዳ የሥላም ልጅ አይዞሽ እህት አሁን የት ነሽ አረብ ሀገር ነሽ አደል
      አዋይኝ

    • @ሱሱሰለምቴዋ
      @ሱሱሰለምቴዋ 6 лет назад

      አወን ማሚየ አረብ አገር ነኝ ዝብለው ምንም ሳልበድላቸው ከዳኝ ማሚዬ

  • @genet1091
    @genet1091 6 лет назад

    ወይ ሉሌ እንዳተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን መልካም ሰው በተረፈ በፊልሙ ዙሪያ በጣም ቆንጆ ነው ሳምሪን ብትመልሷት ደግሞ የበለጠ!!!!!!!!!!

  • @saradany5365
    @saradany5365 6 лет назад +3

    Mule gin betaaaam melkam sew nek selameye konko yemule betihogni desss new yemilegni kirobil kitillll yel nebere

  • @AsdAsd-sk5hu
    @AsdAsd-sk5hu 6 лет назад

    ዋወወ ስውድችህ ሰንሰለት በጣም አርፍ ነው በርታ ♥♥♥♥♥

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 лет назад

    ተወዳጆችዬ አርፋጅ መቼም አይቀጣም ዛሬ ነው ያየሁት ሰላምዬ የኔ መልካም እርጋታሽ እንዴት እንደሚያስደስተኝ 😘
    ሌላው ሰንሰለት ተዋንያን ልብ ብዬ ሳያችሁ ለእምነታችሁ ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል ማህተባችሁ ምስክር ነው ::
    ብዙ ተዋንያን ቢኖሩም እንደናንተ ማህተባቸው ግልፅ ሆኖ አይታይም
    እነ አቶ ጉልማ ጊዜው የፍቅር የሰላም ኖ እስቲ ሰላም አውርዱ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 6 лет назад +13

    ይገርማችዋል የልሁል ነገር ያሳሰበኝ ነዉ የእዉነት ይመስለኛል ምን እደሚፈጠር እኔጃ እደኩርቤል አይነቱ ወንድ ከምድር ገፅ ያጥፋዉ አንድ ሀይዋን ነዉ እሱ በተረፈ በርቱልኝ ሳምሪ የካሊብ ብትወን ደስ ይለኛል ምኪኒቱም ሳምሪ ትቀይረዋለች በተረፈ ቀለሟ ጣሰዉ ሰላምዬ እዴት እደምወዳቹሁ ካላስቸገርኩክ ካሊብ ለኔም ፈርምልኝ ምን አጣላቹሁ በሶ ብቻ ለፈገግታ ነዉ እስኪ አያልቅባቹሁ ላይክ ግጩኝ ይግጫሺ እዳትሉኝ ደሞ 😜😜😜

  • @ፍቅርነውጎጃም
    @ፍቅርነውጎጃም 6 лет назад +1

    እንኳን በሰላምመጣችሁ ሰንሰለቶች ሰላምለናንተ ይሁን ውድየሀገሬልጆች በእያላችሁበት ሰላማችሁይብዛልይ እስኪ ለሀገራችን በተቻለን መጠን በየሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ ሰላማቹ በክርስቶስ ብዝት ይበል

  • @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ

    Ewuken dene metachu seseletoch እግዚአብሔር አገርችን ሰላም የድሪግልን

  • @ትግራይዓለመይናፈቅ

    ምርጦች ሰንስለቶች ስላም ለንተ ይሁን

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 6 лет назад +3

    ሰንሰለቶች እኔ ግን ሳስብ ውዶቸ የልኡል እናት የሰላም እናት መስላኛለች ።

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    እኳን ደና መጣቹ ሰሰለቶች ሙሌ ሲያሣዝን

  • @rehimahassen2778
    @rehimahassen2778 6 лет назад +12

    *ዌል ምርጦች አይኔ ነው አምስተኛ😃👋*

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 5 лет назад

    የምወደውና የምጠላው ቦርጭ ማየት !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @halimahhalimah9548
    @halimahhalimah9548 6 лет назад

    ዋው..ስንስለቶች..እንካን..ባሳላም..መጣችሁ

  • @sameranaser595
    @sameranaser595 6 лет назад

    ዋው ጣሰው ምርጥ ጀግና

  • @richojovani2141
    @richojovani2141 6 лет назад +20

    ሽልማት ሽልማት 1ኛ ነኝ pleaseeeee

    • @ltube961
      @ltube961 6 лет назад

      እኔም መጨረሻ ነኝ ሽልማት ይስጠኝ

    • @hxgvdfzfhsghs5889
      @hxgvdfzfhsghs5889 6 лет назад

      ምን አንሸልምሽ አኔ ነጋጭሻለው አንጂ ምንም የለኘም

    • @ltube961
      @ltube961 6 лет назад

      @@hxgvdfzfhsghs5889 ሁይ የሚያጋጭ መች ይጠፍል መዳም በስራ ታጋኝለሽችባይሁን ጥሩ ሽልማት ውርቅ ሸልሚኝ

  • @hygftnjuy6571
    @hygftnjuy6571 6 лет назад

    የእኔምርጦች እንኳን ስላም መጣችሁ

  • @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ

    አህለን ሠሠለቶች እንኳን በሠላም መጣችሁ ውዶቸ ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈው

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 6 лет назад

    ለመላው የኦርቶዶክስ። ተዋህዶ። እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደርሳችሁ እግዚያብሔር ሀገራችን ሠላም። ያድርግልን

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 6 лет назад

    ሰላምዬ አዋቂ ነሽ እኮ ስወድሽ,😍💓💓💓💋💓👉💜ilov you

  • @enatehiwote7952
    @enatehiwote7952 6 лет назад +11

    መኩሪያ 9 ወር እርጉዝ መስልህሳ አርቲፊሻል ነው ወይስ እውነት ነው

    • @askal9920
      @askal9920 6 лет назад

      Hayat Ali zexegnin cherisuhl

  • @yodittewabe2967
    @yodittewabe2967 6 лет назад +1

    Kalkidan you
    Are good

  • @selamaweitmekonen9524
    @selamaweitmekonen9524 6 лет назад

    Hello everyone good evening I'm the first views😊

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 лет назад +33

    ሴበር ዜና ተወዳጁ የቄሮ ከብት እረኛ የሆነው ጃዋር መሐመድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ የሚል ዜና መስማት ናፈቀኝ !!😀tnx ሰንሰለቶች !!

    • @gangag8039
      @gangag8039 6 лет назад +1

      ክክክክ ያርግልን

    • @POWE4755
      @POWE4755 6 лет назад +1

      እኔም እህህህህ

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 6 лет назад

      ኧረ የኔ ቆንጆ ለማንም ሞት ባንመኝ ጥሩ ነው አላህ ልቦና ይስጠው ይቅርታ ንግግሪ ስህተት ከሆነ

    • @lulumhammed4796
      @lulumhammed4796 6 лет назад +1

      የዶክሌ ልጅ ነኝ ክክክክክክ ሟርተኛ ሙስሊም ስለሆነ ነው

    • @genet.teshomegenet8560
      @genet.teshomegenet8560 6 лет назад +1

      አበበ ገላውን ይላክብት ጩሁቱን ባስማው

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад

    እንኩዋን ደና መጣክልኝ ካሌብዬ ወይ ቅዳሜ ሲመጣ እዴት ደስስስ እደሚለኝ እኮ እድሜ ለካሌብ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 лет назад +8

    WEII♥SENSELATOCH
    ብሄርተኘነትና~ዘረኘነት~ይውደም~አቦ
    ዘርን~ ለጥራጥሬ~ብቻ~ያድርገው🙏

  • @selamydidyatube7893
    @selamydidyatube7893 6 лет назад

    Enkan dehna metachu senseletoch. Enamesegnalew

  • @sanatedros1329
    @sanatedros1329 6 лет назад +2

    እንካን በሰላም መጣቹ የሄወታችን ትምርት ቁለፍ በነገራችን ላይ ቡዙ ትምህት ነው ምንወስድበት በርትሉን

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 лет назад

    Enkuan be selam metachu senseletoch😘😘 selamye yene selam siwedate❤❤

  • @tita2619
    @tita2619 6 лет назад

    እአይ ጉልማ አስር ሺህ ደላርን እንደገለባ አቀለልካት ምናለበት የሰው ነፍስ ከምታጠፋበት ለኔ ሰተህኝ አገሬ ገብቼ እፎይ ብል

  • @እናትየድግልማሪያምልጅ

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰንሰለቶች

  • @bayushmelaku9597
    @bayushmelaku9597 6 лет назад

    እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ላገራችን ይሁንልን

  • @saronyegeta8081
    @saronyegeta8081 6 лет назад

    Woooooowwww senseletoch.mule ena selam degmo wudddddd

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ሐ8ፀ

    እንኳን ደና ሠጣችሁ ሰንሰለቶች

  • @hanifamahmud8081
    @hanifamahmud8081 6 лет назад +9

    ምናለ ሳምሪን ብታመጡልን😔

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ሰንሰለቶች💝

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 лет назад

    አይ ሠላም ስውድሽ እኮ ያንቺ እርጋታና የመሲዬ እርጋታ ይመሳሰልብኟል

  • @እናቴውስጤናት-ቘ8ጰ
    @እናቴውስጤናት-ቘ8ጰ 6 лет назад +1

    ሰላምየ ምርጥ ሰው ግልፅነትሽ ደስ ይላል ቸቤ ሁሌ ግንዘብ ገንዘብ እንዳልክ ልትሞት ነውዴ

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 6 лет назад +7

    Well come but please post part 1&2 in one part

    • @abebaasefa3300
      @abebaasefa3300 6 лет назад

      ዓምብብለይ ውቅሮ ዓደይ ክክክክክ ስቅ እልካ ክፍሊ ሓደ ምስ ወዳእካ ክፍሊ 2 ሕለፍ ንዓካ እሎ ክፍል1 አይገብሩን

    • @weldushstudio5890
      @weldushstudio5890 6 лет назад

      @@abebaasefa3300 hhhhhh That my comment sis

    • @izutube9592
      @izutube9592 6 лет назад

      where is part two?

    • @weldushstudio5890
      @weldushstudio5890 6 лет назад

      @@izutube9592 need it sis i don.t know

    • @izutube9592
      @izutube9592 6 лет назад

      i just got it. thanks anyway
      Senselet Drama S03 EP62 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 3 ክፍል 62 - Part 2

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад +17

    እረረረ የጉልማ ወንድም ሆነክ ምትሰራዉ የሄራን ባል ሆነክ ምተዉነዉ ምድነዉ ቦርጭክ ልትወልድ የደረስክ እኮ ነዉ ምትመስለዉ እረረረ እራስክን ጠብቅ ወንድ ልጅ በጣም ሲቡካካ ያስጠላል ይቅርታ ይደረግልኝ በጣም ነዉ የሚደብረዉ

    • @yodittesfaye8717
      @yodittesfaye8717 6 лет назад

      ክክክክክክ

    • @Han.2431
      @Han.2431 6 лет назад

      ክክክክክክ በጣም

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 6 лет назад

      kkkkkk ጉልማም እኮ እንደሱው ቦርጩ ዙሪያውን አካቦታል መቀነት የታጠቁ የሚመስሉት

    • @raheltewolde4240
      @raheltewolde4240 6 лет назад

      Kkkkkkkkkkkk wende lij sibuakaka kkkkkkkkkkkkkkk yedablo lite yeyaze meselesh ayedel?

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 6 лет назад

      Kkkkkk በረገረ ነው

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 6 лет назад +2

    "ጤና ይስጥልኝ...!!! ውድ የሰንሰለት ድራማ" ተከታታዮች... እስከ ዛሬ የሁላችሁንም አስተያየት ከሞላ ጎደል አነባለው ነገር ግን የተመቸኝን አስተያየት like ከማድረግ ምንም ሀሳብ ሰጥቼ አላውቅም ይህ የመጀመሪያ ነው። ቢሆንም ቢሆንም.... አንድ ነገር ላሳውቃችሁ እወዳለው እንደምናውቀው ካሌብ ለሳምሪ ብዙ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው ከፍሎላታልም! ይህ የማይካድ እውነት ነው። ሕይወቱን እስከማጣት.. ሌላው ማስተዋል ያለብን ነገር ካሌብ እኮ እንደዚህ በሳምሪ ተጎድቶ እንኳን እስካሁን ድረስ ስሜቱን አልተናገረም ያስቀደመው ከመጀመሪያው ጀምሮ የእርሷን ወረቀት ማስተካከል ነው መቅደም ያለበትን ነገር ነው እያስቀደመ ያለው... አለበለዚያ without her feelings "ጉልማን" መሆን ነው ልዑል ግን without anything እምቡር እያለ ነው። ስለ ልዑል ወደ ጎን ልተውና እኔ ግን የካሌብ ሰፊ ትእግስት ነው የሚታየኝ bcz, ለምንም ነገር አልቸኮለም እንደማንኛውም ወንድ እና እንደወንድነቱ ግን ከልቡ ተመኝቷቷል ወዷታልም። ያውም ካሌብ ያ! ካሌብ... (??) ሆኖም ግን ሴትነቷን ለማግኘት አልቸኮለም anyway እኔ ግን የቱንም ዋጋ ቢያስከፍለውም አሁንም ዋጋ ከፍሎ ሳምሪ የካሌብ እንድትሆን ምኞቴ ነው። bcz, ይህንን ስል.... በስሜት ሳይሆን reasonable በመሆን ነው ይኸውም ቀደም ብዬ ባስቀመጥኩት ምክንያት እንዲሁም ትንሽ ሚዛን ይደፋል በሚለው ሀሳብ ላይ ተንተርሼ ነውና እነሆ...
    ሌላው ሚዛናዊው ምከንያቴ.. ይህ ሰው ማለትም ካሌብ የፍቅርን አለም ሀ..! ብሎ የጀመረው or, የገባው በሳምሪ ነው። ህይወቱን ሙሉ ቤተሰብ አልባ ሆኖ ስለ ፍቅር, ምንነትም ይሁን ስለ social life, ስለ ቤተሰብ የሚያውቀው ወይንም የሚገባው አንዳች ነገር ያልነበረው ሰው ነው። ምክንያቱም ካሳለፈው እና ካየው የህይወት ውጥንቅጥ እንዲሁም ከብቸኝነት የማደጎ ቤት ህይወት that's way, እንደዚህ የፍልስፍና አለም ውስጥ ገብቶ በተስፋ መቁረጥ ሲፈላሰፍ እና በብዙ ነገር ከአምላኩ ጋር ሁልጊዜ why,..?? በሚል ጥያቄ ሲሟገት የምናየው ! እጣ ፈንታው ሆኖ በዚህ መንገድ ህይወቱን ለብዙ ጊዜያት ሲገፋ የኖረ ሰው ነው። ምክንያቱም ሳይፈልግ ካሌብ እንደዛ አይነት ህይወት በልጅነቱ ከቤተሰቦቹ ባየው እና በተፈጠረው ነገር ህይወቱ ላይ ጠባሳ ጭሮ እና ጎዶሎ አድርጎት የኖረው። ለዛ ነው የዛሬው ካሌብ ከወትሮው ለየት ባለ ማንነት በሳምሪ አማካኝነት ልናየው የቻልነው... ስለዚህ የካሌብ ማንነት እንዲለወጥ ከብቸኝነት ህይወት ወጥቶ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ አይነት ህይወት አስቦም አልሞም የማያውቅን ሰው ጤናማ የፍቅርን ህይወት እንዲመራና ከከፈለው የህይወት ዋጋም ጭምር ሳምሪ የካሌብ እንጂ የልዑል መሆን የለባትም ባይ ነኝ ። bcz, ከዚህ በኃላ ካሌብ ሳምሪን ካጣ መቼም መቼም ለሴት ልጅ ጥሩ ልብ አይኖረውም መቼም ደግሞ አያፈቅርም! ስለዚህ አንድ ማወቅ እና ማስተዋል ያለብን ነገር ሳምሪ ወደ ካሌብ ህይወት የተላከች እርግብ ወይንም መልዓክ ነች ። አለበለዚያ ቀድሞ ከምናውቀው የተለየና የባሰውን ካሌብ ይሆናል የምናየው ..ያንን ካሌብ ሳይሆን ለማየት የምመኘው አሁን ላይ ያለውን አፍቃሪውን ካሌብ እስከመጨረሻው ከሳምሪ ጋር ዘልቀው ወልደው ከብደው እስቲ ካሌብን ሳሉት ምን አይነት ማንነት እንደሚወጣው ሌላው ቢቀር... የባለፈው ሳምንት ድራማ ላይ ካሌብን አይታችሁታል?? green carduን ለሳምሪ ሲሰጣት እንደዛ ፈንድቃ እና ደስ ብሏት አንገቱን አንቃ እያመሰገነች ደስታዋን ስትገልጽ ካሌብን አይታችሁታል...??? እንዴት አይነት ስሜት ፊቱ ላይ ይነበብበት እንደነበር...?? እና ደስስስ አለሽ እያለ በሚያምር ፈገግታ እንዴት ይመለከታት እንደነበር አስተውላቹኀል...?? እርግጠኛ ነኝ ካሌብን ከዚህ ቀደም እንደዚህ በደስታ ስሜት ፊቱ እንደ ሮዝ አበባ ፈክቶ አይተነው እንደማናውቅ ሁላችንም ካሌብን የምናውቀው በseriousነቱ እና በፈላስፋነቱ ከስራው ውጭ ለምንም ነገር ስሜት የማይሰጠው አይነት ሰው ነው ካሌብ ስለዚህ እኔ ይሄኛውን ካሌብ ለማየት እመኛለው ። በነገራችን ላይ የሳምሪ ወደ ካሌብ ህይወት መምጣት ውለታዋ ለካሌብ ብቻ ሳይሆን የካሌብን ህይወት ተቃንቶ በጥሩ ስብዕና ካሌብን ማየት ለሚመኝ ሁሉ ነውና ሳምሪ ለኛም ባለውለታችን ነች። ሳምሪ የካሌብ መሆን አለባት የሚለው አሳማኝ ምክንያቴ ከሞላ ጎደል ይህንን ይመስላል ። ካለመሰልቸት ሀሳቤን አንብባችሁ ለጨረሳችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው let's be fair and positive on the comment of "ካሌብዬዬዬዬ "👈 bcz, የድራማው ሀሳብ በደንብ ከገባን ያለምንም ጥርጥር ለካሌብ ጥሩ ስሜት እንደሚኖራችሁ...😍 ቸር እንሰንብት !!!!!!🙏

  • @mekdessisay3722
    @mekdessisay3722 6 лет назад

    selamye yene konjooo swodsh

  • @ተመሰገንልኝጌታየ
    @ተመሰገንልኝጌታየ 6 лет назад

    አንኳን ደና መጣቹ ሰንሰለት ሰወዳቹ

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ

    እንኳን ደእና መጣችሁ ሰንሰለቶች

  • @muhameddewood2130
    @muhameddewood2130 6 лет назад +1

    ዋው ደስ አይልም አደኛ በመሆኔ

  • @muller19961
    @muller19961 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ !!!

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 6 лет назад

    እናመሰግናቸዋለን በጣም

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 лет назад

    ሰንሰለቶች ዉይ ስወዳችሁ በየቀኑ ቢሆን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 лет назад +17

    የኔ ምርጦች መጣቹ እስኪ ገባ ገባበሉና ላይክ ግጩኝ!!!😄😄

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ

    እኔን ያሳሰበኝ ነገር ካሌብና ልኡል ይጣሉ ይሆን የሚለው ነው መቸስ ይሄ ፍቅር የማያደርገው የለም
    Anyways ልኡል ውስጤ ነው

    • @ቃልኪዳንየማረያምልጅቃልኪ
      @ቃልኪዳንየማረያምልጅቃልኪ 6 лет назад +1

      ማሬ ይጣላሉ ክፍል አንድ ላይ በደንብ እይው በውሽት ልውል የሞተ መስላቸው የተቀበርበት ሄደው ሲያዩት እሱ ተደብቆ ያያቸዋል

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 лет назад +11

    ኧረ የመኩሪያና የወንዱሙ የጉልማ ሆድ አንድ አይነት ነው አጣቆ የበላ ወይፈን ይመስል ተነፋ ተው ቀንሱ ከታች ሙልጭ ከላይ እጭቅ ሆናችሁ እኮ

    • @rahelayele6787
      @rahelayele6787 6 лет назад

      በጣም ነው እሚያስቀው አባባሉ ከታች ሙልጭ ከላይእጭቅ

    • @zenashtekeste4397
      @zenashtekeste4397 6 лет назад

      ZD ኑ እንደመር Tube ሙትት ነው ያልኩት በሳቅ

  • @edeneden7277
    @edeneden7277 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰንሰለቶች

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ

    እንካን በሰላም መጣቹ ማሮቼ

  • @ሀያትበበበ
    @ሀያትበበበ 6 лет назад

    አይ ሰለቶች ውስጤ ናችሁ

  • @የገጠርልጅነኝ-አ5ፀ
    @የገጠርልጅነኝ-አ5ፀ 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሰለቶች😍

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад

    ተናፋቂኦች ሥወዳቹ እኮ

  • @SaraSara-ep9yt
    @SaraSara-ep9yt 6 лет назад

    ሰንሰለት. እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @አደመአደመ
    @አደመአደመ 6 лет назад +1

    እንካን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    አይ ጋሽ ጉልማ ሰውን ለማስገደል ገንዘብ ሞልቷል ከምትል ለተቸገሩ ብትረዳ ክክክክክ

  • @hima406
    @hima406 6 лет назад

    Thanks sensalatoch

  • @genet1091
    @genet1091 6 лет назад

    በእውነትም ፍቅር የንሰለት ነው!!!!!

  • @ዓጋመዓደይሽኮር
    @ዓጋመዓደይሽኮር 6 лет назад +3

    ጉሉማየ ገንዘብህን ሀጥያት ከምትሽምትበት ምናለ ለኔ ብትስጠንና ከስደት ገላግለኝ

  • @tezetaandarege8425
    @tezetaandarege8425 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @yewubdaryedegel3154
    @yewubdaryedegel3154 6 лет назад

    ካሌብዬ በ ጌታ ስወድህ

  • @habilsalomon7781
    @habilsalomon7781 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @foziatube691
    @foziatube691 6 лет назад +13

    እረ አትጋፉ ሆ! ምነው ቀለሟ...ቀለሟን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ.

  • @sarkadissarkadis1081
    @sarkadissarkadis1081 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ እረ pls አጭር አታርጉት

  • @mimolove3950
    @mimolove3950 6 лет назад

    Wel senseletochi baburayu batalayayu bota lamotuti wegenochachin nabis yimar selam fiqir la Ethiopia

  • @hshsgsvshssgshhs7557
    @hshsgsvshssgshhs7557 6 лет назад

    ዌል እንዴት ናቹ ውዶቼ ከፍቶኛል በጣም አብሽሪ በሉኝ

  • @MdSohag-fz3wi
    @MdSohag-fz3wi 6 лет назад

    ሙሌ ሚስኪን ስወደህ ምርጥ ሰው

  • @laminelamine8399
    @laminelamine8399 6 лет назад

    ሰንሰለቶች እወዳቾዋለሁ

  • @አብዱበላቤቴንናፈቂ

    እናመሰግናላን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад

    እኔ እምወደው ሙሌንና፡ ሰላምን

  • @ፍቅርፍቅርነውየጎዳኝ

    ውይይ የበፊትዋን ሳምሪ አምጡልን ይች ምን። ትመስላለች ደረቅ