Sheger Cafe - Legalty_Issues_of_Hosting_AU,UNECA_&_Others_week_one Abdu Ali Higera With Meaza Birru

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 мар 2024
  • #Ethiopia #ShegerCafe #AbdualiHigeraWithMeazaBirru
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 10

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 4 месяца назад +3

    Long Live to Guad Abdu Ali and w/ro Meaza

  • @user-zq1tw8hc7e
    @user-zq1tw8hc7e 4 месяца назад

    አንተ ብቻ ብትናገር አይ አፍ ሁሌም ጣፍጭ ነው ጋሽ አብዱ አሊ ሂጅራ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንልክ መአዚ አንቺንም እንዲሁ መልካም ፆም ብያለው ❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 4 месяца назад

    ♥️👏💫

  • @ia6750
    @ia6750 4 месяца назад

    They have no filter yemilun ewnetachewin new

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w 4 месяца назад

    የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ቤት ናት ብለን ከተነሳን አፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚገባቸውን ክብር ልንሰጣቸው ይገባል!!! በቅርቡ በነበረው የአፍሪካ ህብረት እንኳ ለቪዛ 150$ መክፈላቸው ሳያንስ (ለአፍሪካውያን ነጻ ቪዛ መኖር አለበት!!! ማንም ቤቱ ከፍለህ ግባ አይባልም) ለሰዓታት ለመክፈል እንዲጠብቁ ተደርገዋል። በእውነት በጣም አሳፋሪ ነው!!! አሁንም አስተሳሰባችንን ከፍ ካላረግን እና መንገዳችንን ካላረምን የፈራነው ደርሶ በታሪክ ተወቃሽ መሆናችን የማይቀር ነው!!!
    እባካችሁ እንዲህ ተጨዋውታችሁ ከማለፍ ባለፈ የሚመለከተውን አካል ለነገሩ ትኩረት እንዲሰጥ አመላክቱ እባካችሁ!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 месяца назад

      ይሄ ሀገር እኮ ተቆርቋሪ የሌለው ሀገር ሆኖአል ። ተንኮለኞች ሕዝቡን እያስመረሩ ነው ።በዚህ ከቀጠለ አፍሪካውያን ራሣቸው ተባብረው እንውጣ ማለታቸው አይቀርም ።።።ሌላው ደሞ አዲስ አበባ በኑሮ ውድነት ከአፍሪቃ ሀገራት ሁለተኛ ሆናለች። ይህም ከባድ ተጽእኖ ያመጣል ።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 4 месяца назад

    ለአፍሪካውያን አዲስ አበባ እንድትመቻቸው ከአየር መንገድ ጀምሮ ፤ ሆቴሎች ፤ ሱፐርማርኬቶች፤ ገበያዎች ፤ ወዘተረፈ ምቹ እና ርካሽ መሆን አለባቸው ። ለሁሉ ነገር መስገብገብ ግን እንግዶቹን የሚያርቅ ስለሆነ ካሁኑ ማሰብ ያስፈልጋል ።

  • @fantasennay
    @fantasennay 4 месяца назад

    ዋናው አላማ የጎደለውን ነገር ለማሳየት ነው ወይስ ብቃት የለም ለማለት ነው። የታርጋ መፍታቱ ለምን እዚህ ጭውውት ውስጥ እንደገባ አልገባኝም።
    ባለፈው በባህር በር ውይይት ላይም የታዘብኩት ጉዳይ አለ እና እባካችሁ በውቀታችሁ አገራችሁን አግዙ። እዚህ የስለጠን የሚባለው አገር ሆድ ይፍጀው እያልን ነው እንጂ ስንት የሚገርም ነገር እናያለን።

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 4 месяца назад +1

    መአዛ በጣም ትልቅ ጥያቄ ነበር ያነሳሽው ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ እነጂ። ጥያቄውን የሚያነሱት እነማን ናቸው? እኛ ያልታየንን ነገር አለ ወይ? በዘር ፖለቲካ እየታመስን እያነስን ነው። ትላንት እኤርተራ ተገንጥላለች። ዛሬ ትግራይ እገነጠላለሁ እያለች ነው። ህገመንግስታችን ላይ መገነጣጠልን የፃፍን፣ ለህብረት ምንም ምሳሌ መሆን የማንችል ሆነን ተሰርተናል። በዚህም ምክንያት የሚመጣውን እያዩ ይሆናል የአፍሪካ ህብረት ይነሳ የሚሉን።

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 4 месяца назад

    😅ያሳዝናል ይህን ሁሉ አርቲ ቡርቲ ወሬ የምትዘላብዱት ግብጽ ጎዶላችሁን ስለምትሞላላችሁ ነው ወይንስ ብሔር እና ሀይማኖት ጠልፏችሁ? በዚህ እድሜያችሁ ለድ ማሸርገድ አይነፋም