የቤት እሥራኤል የሠርግ ስነስርዓት የብርሃን እና የምትኬ ሠርግ טקס חופה מסורתי ע"פ מורשת בית ישראל ,חופה מסורתי ברהן ומטקה

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 274

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 2 года назад +3

    ብርሃን ያኪሪ በጣም ያምራል እድሜና ጤና ለአባዬ ለእማ ነ. ይማር አሜን

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 4 года назад +5

    በጣም ነው ምያምረው የስርግ ስንስርዓት በኢስራኤል Dj. ዎቹ አንደኛ ናቸው ይመቻቹ በቴ እስራኤል !!

  • @alemgonderyefkeragera1068
    @alemgonderyefkeragera1068 4 года назад +2

    የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሑንላቹኸ🌹

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 года назад +2

    ቤተ እስራኤል ውስጤ ናቸው እባካችሁ እኔንም ውሰዱኝ

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 4 года назад +2

    አይሁድ ምኑም አያምር ፈጣሪ አምላክ ሰርጌን ሞቴን በኢትዮጵያ አርግልኝ 💚💛❤🇪🇹

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 4 года назад +1

    Congratulations on your marriage . from Ethiopia a viewer.

  • @elmsaddakhabiba1014
    @elmsaddakhabiba1014 Год назад

    Jolie video !!!

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ እንደባህላቸው መልካም ነው የኢትዮጵያው ግን ቀውጢ ነው ይበልጣል ትዳራችሁ ይባረክ

  • @mulugetagabrielhuit1726
    @mulugetagabrielhuit1726 4 года назад

    God bless you I like it I am proud you guys u army forgotten your months land

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 4 года назад +6

    አቤት ክርስቶስ ኢየሱስ ቢኖርበት እንዴት ይበልጥ ያምር ይሆን? እግዚአብሔር ኑሮአችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ።

  • @tewahdoyoutube936
    @tewahdoyoutube936 4 года назад +4

    ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ክበር ተመስገን

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 4 года назад +2

      እኔ ደግሞ የ ኢየሱስ ሰለሁነኩ የሱ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @tewahdoyoutube936
      @tewahdoyoutube936 4 года назад

      ጡት ነካሽ

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 4 года назад +1

      ቃልኪዳን /እህተ ማርያም ምን ማለት ነዉ ደግሞ አንች የማርያም ስትሆንኝ እኔ ደግሞ የ እየሱስ ነኝ ሌላዉ ደግሞ የ አላህ ንኝ ሊል ይችላል ምንዉ ሁሉ ሰዉ እዳንች መሆን አለበት ሁሉም በማንነቱ እራሱን ማደንቅ ይችላል እንሱም አይሁድ ሰለሁኑ ጌታን ያመሰግናሉ

    • @ealfneshmehret9083
      @ealfneshmehret9083 4 года назад

      @@iloveethiopia6348 esti anch kteyksh
      Ehte mariyam mallet mn mallet new

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 4 года назад

      Ealfnesh Mehret የኔ እህት ሰለ ማርያም አይደለም ከርከራችን እሱ ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ እግዚአብሔር የምሰገን አለች እኔም የ እየሱስ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመሰገን አልኩ ጡት ነካሽ ሰትል ነዉ ምን ማለት እደሁን የጠየኩት ሰለ እምነት አልተከራከረንም ሁሉም የራሱ እምንት አለዉ እሱ ለምን እደተናደደች ባላዉቅም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @seblemekashi7732
    @seblemekashi7732 4 года назад +4

    እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 года назад +4

    በቤተ ክርስቲያን ስርአት ማግባት በክቡር ሰርግ መዳት መልካም ምኞት ነው ደስ ይላል ሙሽራው ደስ የሚል አለባበስ ለብሷል ሙሽሪት ስለምን ወግና ባህሉን አስረድታችው ጸጉሯን ሸፍና ጥበብ ለብሳ እንድትገኝ አላረጋችሁም ? ለሷም ጭንቀት ነው ይኼ ሁሉ ዊግ አናቷ ላይ ተከምሮ።
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግልን አባቶቻችን እንዴት ደስ ይላሉ

    • @azeblib3521
      @azeblib3521 4 года назад +1

      ክርስቲያን አደሉም።

    • @haleluyahaleluya8024
      @haleluyahaleluya8024 4 года назад +1

      Orthodox aydelum

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 4 года назад

      ምናገባሽና ለነሱ ህግና ስርአት የምትሰጫቸው.. ኢትዬጰያዊም ኦርቶዶክሳዊ ም አይደሉም። እነሱ የራሳቸው አምልኮ አላቸው አለቀ። አይደክማችሁም በባዶ ጭንቅላት ለሰው ህግ መስጠት።

  • @GR-yq4jl
    @GR-yq4jl 4 года назад +2

    እኛ ቤቴ ይስራኤላዊያን ነን እምናምነው በይስራኤል አምላክ በእግዝያብሄር ብቻ ነው እግዝያብሄር በፌጠረው ፍጡር ሰው አናምንም

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 3 года назад

      ዝም በየ አፍሽን ዘጌ

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 2 года назад

      እግዚአብሔር እንዲህ ነው የሚጻፍ አወ በአንድ እግዚአብሔር ነው የምናምን!!!

  • @abebechyimaryamlij8130
    @abebechyimaryamlij8130 4 года назад

    ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ። እስኪ ለኔም እስራኤል እሚወስደኝ ፈልጉልኝ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 4 года назад +1

      ካልጠፋው ልመና ክክክ ይቅርብሽ ስትቃጠይ ነው የምትኖሪው

    • @haleluyahaleluya8024
      @haleluyahaleluya8024 4 года назад

      Yedingil maryam sil adhno argesh leze timeche alesh?

  • @melkambeyene7452
    @melkambeyene7452 4 года назад +3

    ያምራል 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @aharonyossef
    @aharonyossef Год назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 года назад +6

    ምርጥ የቤተ እግዚአብሔር ሕዝብ የተባረከ ትዳር ይርግላችሁ አሜን

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  4 года назад

      አሜን አሜን እናመሰግናለን

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 4 года назад +3

    የእስራኤል አምላክ እ.ር ትዳራችሁን ይባርክ !!!! ስታምሩ !!ዋው !!!!ለሁለተኛው ሀገራችሁ ለኢትዬጽያ ጸልዩልን አደራ !!! እንወዳችሆአለን!!

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy 5 лет назад +4

    በጣምደስትላላቹህእልእልእል

    • @michich1490
      @michich1490 4 года назад

      Eko Lemindinew le Setwa kelebet tat lay yalaregelat?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 года назад +1

    Shalom our beloved people

  • @tigistbirara4501
    @tigistbirara4501 4 года назад

    በግሸኞ ማርያም ይቅር በለኝ ጌታየ

  • @הילס22קשתיהונתן
    @הילס22קשתיהונתן 4 года назад +1

    השאלה האם היא בטולה כי שמים דבר כזה על הראש מתי שהיא בטולה?

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад

    Yasra yabrhan yarglachue zarya gena saye ena lamnawo maskale ymayezuet nawo bahlachiwe nawo Algbye Ale era Agrya emaye yetyopian nuerylye

  • @edenabrham5451
    @edenabrham5451 4 года назад +4

    ጌታሆይ ሞቴን ኢቶጵያ ሰርጌን እስሬኤል አርግሊኝ እስኪ ማነህ ይህን ፖስት ያረከዉ ለኔም ባል ፈልግሊኝ ዉለታዉን የዘርጌን ቪዲዎ እድትፖስት እፈቅድልሃለሁ

    • @tiruworkberihun686
      @tiruworkberihun686 4 года назад

      😃😃😃😃😃 ከበለጡ አይቀር እደሕ ነዉ ብልጥልጥ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      ምናቸው አማረሽ ? የሙሽራዋ አክሊል ነው ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ
      @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ 4 года назад

      ክክክክክ 😃😃😃😂😁😂

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 года назад

      Eden ኧረ ተው ተው ኢትዮጵያ የሙታን አገር መባል ይገባታል? የእኔ እናት አገር ከመከራዋ ትድናለች እኮ። ሰርጌ እስራኤል ኑሮየን ኢትዮጵያ በይ ቢያንስ።

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      @@amourgagnetoujours አይ የአትዮጵያ ሞት ሁለተኛ ሰርግ ማለት ነው በተለይ እርቶዶክስ ተዋሕዶ የሆነ ሰው ሞተ አይባልም

  • @ምህረትየድንግልልጅ
    @ምህረትየድንግልልጅ 4 года назад

    ትዳራቹ ይባረክ

  • @akebretabraha2768
    @akebretabraha2768 4 года назад

    Wow is Amazing

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ6ጘ

    ደስ ሲሉ

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 4 года назад

    ዘፈን ከመዝሙር ጋ ምን አገናኘዉ

  • @tamrtabebe5561
    @tamrtabebe5561 4 года назад

    kedasew gez weis Menzuma weis hibru?

  • @helenbirhane3763
    @helenbirhane3763 4 года назад

    Besime abi bewelidi bemenifesi kidus ahadu amilaki amen

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy 5 лет назад

    በጣምደስትላ ቹህትዳራቹህይባረክ
    ግንበተክሊልይመስለኛል

  • @Madmen604
    @Madmen604 4 года назад +1

    Beautiful!!

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 4 года назад

    What language is the song at the end?

  • @youhalayyouhalay6597
    @youhalayyouhalay6597 4 года назад

    *ምንኛ ነዉ ቆይ ኡ አምላኪ*

  • @genetabera7691
    @genetabera7691 4 года назад +3

    ለመጀመሪያ ግዜ ማየቴ ነዉ የሃይማኖት አባቶች መዝሙር ይሁን ቅዳሴ አልገባኝም።
    ሲመስለኝ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ጋር በተወሰነ መልኩ ይመሳሰላል።
    ሰርጉ በጣም ቆንጆ ነዉ።

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  4 года назад

      የቤት እስራኤል ሰርግ ነው

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 4 года назад

      Be Eysus kersos aymnum.

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 года назад

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የወጣችው ከቤተ እስራኤላውያን አይደል እንዴ? የቀድሞ ሃይማኖት ነበረ እኮ

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 4 года назад

      እደው በማርያም ንገረኝ ምንድነው ልዩነታችን

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 4 года назад

      @@fekrrkassa1965 enesu yemymnut be Muse heg (Blui kidan) addis kidanen ena ye Eysuskerstosn meweled aykebelum. Ezyaw new yekomut. Be alem fesame enersu gena Eysus kerstos yiweledal belew yamnalu.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ6ጘ

    ለምን አንቀላቀልም

  • @senait3323
    @senait3323 4 года назад

    ወጉ ቀርቶብኝ ለማየት እንኳን በታደልኩ😋

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 года назад

      ምን ማለት ነው???

    • @senait3323
      @senait3323 4 года назад

      @@የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ ሰርግ ማየት ናፈቀኝ ማለት ነው

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 года назад

      ስርግ ማየት ወይስ ማግባትና መስርግ ናፈቀኝ።ነው።ጥያቄሽ ስርግንማ እያየሽ ነው ቅቅቅቅ አይዞሽ መቸኮል አያሳፈልግም ስለምን እንችኩል ሁሉም እርሱ የፈቀደው የሚሆን

    • @senait3323
      @senait3323 4 года назад

      @@የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ እኔ ሁለቱንም አላየሁም በህይወቴ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ

  • @אניישפרדה-ת5ש
    @אניישפרדה-ת5ש 3 года назад +1

    ❤❤🌹🌹👍👌

  • @merinordrobert1384
    @merinordrobert1384 4 года назад +1

    GOD LOVE YOU Jesus christ IS GOD LOVE YOU, GOD please YOU

  • @genbaw542
    @genbaw542 4 года назад

    That cute little girl in red enjoying it.

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 года назад +3

    በናታችው በናታችሁ በእናታችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተ እስራኤላውያን
    ሃይማኖታዊ ጋብቻችሁን ለመጀመሪያ ግዜ ማየቴ ነው። ካህናቱን ሳይ እና ስሰማቸው እንባዬ ፈሰሰ ውስጤም ተረበሽው እስኪ ሀይማኖታዊ አምልኮውን የሚያሳይ ሊንክ አስቀምጡልኝ እባካችሁ

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  4 года назад +1

      ሀይማኖታቺን የኦሪትን ሕግ ነው

    • @mamaminas502
      @mamaminas502 4 года назад

      @@berhan_govzi እሱንማ በደንብ አውቃለሁ ግን ለምሳሌ ያህል እንደ እኛ ቅዳሴ ወይም ማህሌት አይነት የአምልኮ ስርአት ካለ ብዬ ነው
      የኦሪትን የአምልኮ ስርዓት በሀገሬ ልጆች በቤተ እስራኤላውያን ሲካሄድ ማየት ስለፈለኩ ነው ወንድሜ

    • @ethiopiahabshaweti3333
      @ethiopiahabshaweti3333 4 года назад +1

      gene eko ortodokshe aydlu aydle eda

    • @meazamoges9893
      @meazamoges9893 4 года назад

      ኦርቶዶክስ አይደሉም አይሁዶች ናቸው

    • @tiruworkberihun686
      @tiruworkberihun686 4 года назад +3

      የይሁዳን እምነት ኦሪቱን ብቻ ነዉ እያሥተላለፉ ያለዉ የክርስቶስን መምጣት አልተቀበሉም ሀሣሁይ መሲሕን ክርሥቶሥ መጣ ብለዉ ሀሰተኛዉን እልል ብለዉ ይቀበሉታል ያሣዝናል

  • @הטיבונגן
    @הטיבונגן 8 лет назад

    בבקשה אם אפשר תרגום מה הם אומרים בכל קטע או לפחות הסבר כללי על מהות העניין

  • @gloriyafoges3806
    @gloriyafoges3806 4 года назад

    תגידו זה חתונה של יהודים?

  • @teklerishan4544
    @teklerishan4544 4 года назад

    Abete gude bendezi ayenete fetari
    Yemelekale ortdox ayewekulume

  • @Samsung-jg5pw
    @Samsung-jg5pw 4 года назад

    ምንአይነትፀሎትነው

  • @tarekegntamiruwsenbet2812
    @tarekegntamiruwsenbet2812 4 года назад +3

    Confused people who still expecting Jesus will come after he was raised up 2000 years ago. And who against not to accept new testament bible.

    • @tr7094
      @tr7094 4 года назад

      And many of them converted......
      They look weird also...something is missing.

    • @azeblib3521
      @azeblib3521 4 года назад +1

      please don't judge, pray for them.

  • @frenahaile
    @frenahaile 4 года назад

    Kelebetun yetgnaw tar lay new ysgenaw bealem endezi yale lemejemeria Giza

  • @tagestengedaw9318
    @tagestengedaw9318 4 года назад

    ደሥያላል

  • @jamilajamila2464
    @jamilajamila2464 4 года назад

    Enide min gudi new min yilutal

  • @ethiopiahabshaweti3333
    @ethiopiahabshaweti3333 4 года назад

    lemdnewu gen eza sedadu yeuda yemhonute aygbagnem

  • @የቡነጴጥሮስልጅነኝ
    @የቡነጴጥሮስልጅነኝ 4 года назад

    ቤተ እስራኤል በምን ነው ከኛ እሚለይት

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 4 года назад

      በሀዲስ ኪዳን ግን ብሉይ ኪዳኑም የሚለውን አያቁትም ስለማይማሩ በቃ የእስራኤል አምላክ ብቻ ነው የሚሉህ ወዴት እንዴት ብትላቸው ዝም ነው

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 года назад

      @@betelmulu4897 🙄🙄🙄🙄ጉዲ

  • @selamawitedemese6930
    @selamawitedemese6930 4 года назад

    Enda yihudocheme alu beza layi kaheneme ale temetatabeg

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 года назад

      እንዴ ክህነት ከአሮን የመጣ አይደል እንዴ?፡የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ከቤተ እስራኤላውያን ይዛ የወጣችው ነው። ታሪክ አንብቡ እንጂ።

  • @haleluyahaleluya8024
    @haleluyahaleluya8024 4 года назад

    Ezgo tesahelene

  • @የዲኬር
    @የዲኬር 4 года назад

    መንፈሳዊ ነው ወይስ አለማዊ ምኑም አልገባኝም ተክሊል ነው ወይስ ቁርባን ? ቀለበት አደራረጋቸው ይሁን ባህላቸው ነው እንበል ደግሞስ ቤተክርስቲያናቸው ነው እንዴ ? ሊቀ ካህናቶቹ በጣም ደስ ይላሉ ለማንኛው እግዚአብሄር ትዳራቹን ይባርክላቹ ።

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      አይሁዶች የሚከተሉት የብሉይ ኪዳን ነው እነሱ ቤተ እስራኤል ይባባሉ ። በእየሱስ ክርስቶስ አያምኑም

  • @דניאלהדני
    @דניאלהדני 8 лет назад +1

    חבל שאין כתוביות שמסבירות מה קורה בטקס ומה אומרים

  • @tizteaethiopia1832
    @tizteaethiopia1832 4 года назад

    በእግዚአብሔር ምንኛ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኘይነውእግ

    ቆይ ምንድነው የሜያምኑት

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      እግዜአብሔርን ነው የሚያምኑት ልክ እኛ በብሉይ ኪዳን እንደምነመልከው ። የክብር ክብር ይገባውና አምላካችን እየሱስ ወደዚህ አለም መጥቶ አለምን እንደዳነ አያምኑም ።ገና ይወልዳል እያሉ ቤተመቅደስ ሊሠራለት ሽር ጉድ እያሉ ነው

    • @እግዚአብሔርእረኘይነውእግ
      @እግዚአብሔርእረኘይነውእግ 4 года назад

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ እሽ. ኢትዮጵያ አሉ እዲ እነሱ ገና ዛሬ ሰመው

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад +1

      @@እግዚአብሔርእረኘይነውእግ አው አሉ በአብዛኞው ጎንደር ናቸው አክሱም አሉ ግን አሁን ብዙ ወደ እስራኤል ተመልሰዋል

  • @frenahaile
    @frenahaile 4 года назад

    Are They orthodox?

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie3289 4 года назад +1

    አሜን ❤!!

  • @martaalemu3306
    @martaalemu3306 4 года назад

    I,y don no what is????

  • @erfekrnew6511
    @erfekrnew6511 7 лет назад +2

    የኔቆጆተባረኩ

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 4 года назад

    የት ነዉ

  • @selamawitedemese6930
    @selamawitedemese6930 4 года назад

    Ere kahene keyihude gare yigabale begata zara gena ayehu

    • @teklerishan4544
      @teklerishan4544 4 года назад

      Rasachwe ayehude sele honu eko nachwe eko keneso yalu

  • @mrqatari6537
    @mrqatari6537 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ግን የሚዜዋቹ ልብስ ብጣሻም ሁላ ለዚህ አይወክልም

    • @senait3323
      @senait3323 4 года назад +1

      አይባልም 😂😂😂😂

    • @mrqatari6537
      @mrqatari6537 4 года назад

      ክክክክ ምን አለ ረዘም ቢያረጉት ለማንኛዉም ባልና ሚስት ትዳራቼዉ ይባረክ

  • @Abelmesfin2759
    @Abelmesfin2759 4 года назад

    እኔ የምለው ቤተ እስራኤላውያን ድሮ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው በፊት ፈረንጆች ነበሩ?እኛኑው ነው የሚመስሉት እኔ እስከማውቀው ድረሰ ይሁዲ ወይም Jew ሲባል ፈረንጅ ወይም አረብ ነዉ የሚመስለኝ የሚያስረዳኝ ካለ

    • @meazamoges9893
      @meazamoges9893 4 года назад

      ኢትዮጵያ ስለኖሩ እኛን መስለው ነው ክክክክክክክ

    • @Abelmesfin2759
      @Abelmesfin2759 4 года назад

      @@meazamoges9893 ክክክክክ ምንድነው እኔ አልገባኝም

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ

    ሀበሻች ናቸው

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 4 года назад

    የምን ሀይማኖት ስርአት ነው

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  4 года назад

      የጥንት እስራኤል በሕግ ሙሴ ሀይማኖት የሚሔዱ

    • @aynalemngtu6426
      @aynalemngtu6426 4 года назад

      @@berhan_govziየአይሆድ ስርአት ነው!!!

  • @atetgebaddis9174
    @atetgebaddis9174 7 лет назад +2

    wow yamral

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 4 года назад +1

    Tenesh tenesh amarega. Alew mezemure dess yelal musherochum dess yelalu

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад +2

    ይገርማል ኢትዮጵያዉያን የአይሁድ እምነት ተከታይ ይኖራሉ ብየ ገምቸ አላዉቅም ለማንኛዉም ያብርሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 3 года назад

      ኢትዮጵያውያን አይደሉም ግን ኢትዮጵያ የምኖር አይሁዶች አሉ

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  3 года назад

      @ወለተ
      የቤት እሥራኤልውያነ ነው

  • @ابويحي-ز6ج
    @ابويحي-ز6ج 4 года назад

    ኣልገባኝም ሃይማኖታቹ ???ምን ይሆን ደሞ ዘፈን ነው መዝሙር አረ ጉድ ነው

  • @alemneshabebe7983
    @alemneshabebe7983 7 лет назад +1

    I love this wedding i wish i am invited.

  • @ቅድስትሆይለምኝልኝ
    @ቅድስትሆይለምኝልኝ 4 года назад

    ስራ ኤል እንደኢትዮጵያ ነው እንደ? እረ ንገሩኝ

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  4 года назад

      እስራኤል በሙሴ ሕግ ብቻ ነው ምናምን

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 4 года назад

      መች ክርስቶስ ህግን ሻረ ሊፈፅም መጣ እንጂ።

  • @tsehaytolosadoni6513
    @tsehaytolosadoni6513 4 года назад

    ምን ናኛ ነው ቋንቋችሁ ምን ድን ነው??አልገበኛም

    • @berhan_govzi
      @berhan_govzi  4 года назад

      Hebrew and Amharic
      ጸሎቱ በግዕዝ ነው
      የቤት እስራኤል ሠርግ ነው

  • @ethioqatar9201
    @ethioqatar9201 4 года назад

    Bajamariya tidarachu yatabarala yihun.. Sikatil emnatachew 666 milikit alew yakesu kaba lay video badanb eyut

  • @selam12ful
    @selam12ful 6 лет назад +2

    Dont. mess with Ethiopian Jews. They don’t show off. If they want want they can. Any time anywhere!

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 4 года назад

      አልገባኘም እስኪ ትርጉም😂😂😂

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው

    ይገርማል እንድህም አለ እትዮጵያ ውስጥ አላቅም ነበር
    ደግም ዜማቸው የሙስሊም መንዙማን ይመስላል

    • @meazamoges9893
      @meazamoges9893 4 года назад

      ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም እስራኤል ነው እነሱም ኢትዮጵያዊ አይደሉም አይሁዶች ቤተ እስራኤል ናቸው

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      @@meazamoges9893 የተወለዱት አትዮጵያ ነው አሁን ነው የሄዱት

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 4 года назад

    በባህላቸው ወንዶቹ አይገረዙም እውነት ነው? ምክንያቱስ

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 4 года назад

      እረ እንደ ሱስ ከሆነ ጉድ ነው

    • @דוויתביינסאי
      @דוויתביינסאי 3 года назад

      ግራዛትን ከኛ ከእስራኤላውያን እይደል የትማራቹሁት እንንተ ክርስቲያኖች? እንዴት እንገረዝም ይመስልሻል? እንዴ።።

  • @kalelove5387
    @kalelove5387 4 года назад +1

    እኔ የሚያሰረዳኝ ሰው እፈልጋለሁ ምነኛ ነወ ኦረቶዶክስ ነው ኢትዮጰያ ናቸው የሰውሰ ብዛት መንድነው የሀይማኖት አባቶች ምነው በዙ ቀስ ነው ሙሺራው ግራ ያጋባል ሰረጉ ግን ደስ ይላል የት ሀገረ ነወ የገባው እንደው የንገረኝ በጌታ

    • @truthtube9326
      @truthtube9326 4 года назад

      እስራኤል አገር ነው የቤተ እስራኤሎች ሰርግ ነው ካህናት ናቸው የሚቀድሱት በግዕዝ ነው ዜማው ከኦርቶዶክስ ጋር ቢመሳሰልም እንደምትሰማው ይለያል።

    • @asnakearegabeshah776
      @asnakearegabeshah776 4 года назад

      This is in holy land israel they are bête israel ( Ethiopian Jewish) the priests preach sometimes in geez . they follow Orit and Old Testament ( bluey Kidan) or the book torah or Talmud. They are not followers of Jesus. It’s a good weeding

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 4 года назад +1

      አይሁድ ናቸው

    • @liliyemaryamlij1426
      @liliyemaryamlij1426 4 года назад

      @@truthtube9326 አይሁድ ከኦርቶዶክሥጋር በምን ይመሣሠላል?

  • @tsionabera3162
    @tsionabera3162 4 года назад

    በጌታበኢየሱስ ክርስቶስም ምንድናቸው ሕገ ኦሪት አድርግልን ምን ማለትነው በሐዲስ ክዳን ጊዜ ኦሪትለምን የተደበላለቁእግዚአብሔር ይገፅፃችሁ የቃናዋ እመቤታችን ከልጇ ኢየሱስ ክርቶስ የለለበት ሰርግ አብርሃም አይሁድ አይደለም ተጠንቀቁ

  • @fikredemlow5587
    @fikredemlow5587 4 года назад

    Waw

  • @merinordrobert1384
    @merinordrobert1384 4 года назад

    Dios te Benbiga Jesucristo es amor es Dios el Espiritu Santo el te bendiga

  • @hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984
    @hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984 4 года назад

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад +2

    አልገባኝም መስቀልኮ አልያዙምኮ ነው አይሁዶች ናቸው ጌታ ገና ይወለዳል ብለው እነሱ ናቸው የሚጠብቁት

  • @Sa-ll6wq
    @Sa-ll6wq 4 года назад

    የቀለበቱ ትርጉም ቢነገረኝ ግን እሷ ለምን ጠቋሚ ጣቷላይ አረገላት??

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +3

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ኢየሱስ ያድናል!

  • @Vonnie777
    @Vonnie777 4 года назад

    The lost sheep of the house of Israel

  • @divaaizim4632
    @divaaizim4632 4 года назад +1

    Casamento Etíope dos descendentes do Rei Salomão com Rainha de Saba, realizado em Israel, língua Aramaico.

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 года назад

    በዘመቻ ሙሴ ከኢትዮጵያ የሔዱት ቤተ እስራኤል ናቸው ። ኢትዮጵያ ውስጥ የአይሁድ ቤተክርስቲያን ነበራቸው

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 года назад

    ደስ ይላሉ ግን ቀለበቱ እነሱ ጋር ይለያን እንዴ እጣቷ ክክክ

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 года назад +3

    የቄሶቹ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነው??? የምታውቁ ንገሩኝ ይመስለኛል የአይሁድ ነው አይደል?

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 4 года назад

    Demoche 😘

  • @אורטל-ח8ז
    @אורטל-ח8ז 6 лет назад +1

    איזה יופי, חבל כי השמלה של הכלה לא צנועה

  • @missamekuanintejigu9034
    @missamekuanintejigu9034 4 года назад

    እንክዋን ደስአላችሁ መልካም ጋብቻ እመኝላችሁአለው ወንድምና እህቴ እባክህ ሽ ጓደኛዬን ተውባ አሰፋ ዳዊት የምትባለውን የምታውቋት ከሆነ በስልክ ቁጥር 0911540360 አገናኙኝ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 года назад +1

    እነኝህ ቄስ ናቸው ወይስ ላሊበላ መስቀል እንኳን በጃቸው ሳይዙ ምንድነው

  • @salamsalam-nn1io
    @salamsalam-nn1io 4 года назад

    አዴ ጭፈራ አዴ መዝሙር እረ ምንድነዉ

    • @tigistgebremicheal6202
      @tigistgebremicheal6202 4 года назад

      Orithodox be huletum meniged Alwuna tasitenagidalech.so it's Okk
      iyetezefe hayilogahooo iyetebale
      Belela bekul degimo yizemiralu

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኸ

    በጌታ ለጥገኝነት ሲሉ መቀባጠር ምን ይመስላ በጌታ ኤጭ ኧረ በእየሱስ ስም ስንቱን ያሳየናል።