100 ምርጥ ና ቆንጆ የአልጋ ዲዛይኖች ከነ ዋጋ || Top 100 Best Wood Bed Design

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 102

  • @5gtube
    @5gtube  Год назад +11

    ማሰራት ለምትፈልጉ በትዛዝ
    0912798855

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Год назад +1

      እርግጠኛ ነህ ከነዚህ ውስጥ የፈለግነውን ይሰሩልናል

    • @sadiyaamuhammad
      @sadiyaamuhammad Год назад

      As wr wb wodime macareshaa b59 kuturii awuricheki nebari malisilinyi

    • @wagayedechassageletu5739
      @wagayedechassageletu5739 Год назад

      እባክህ ማዘዝ ፈልጌ ነበር የት ነው 6:51 አደራሻው ግለፅልኝ ወይም ስልክ ቁጥር ላክልኝ ለመምረጥና ለማዘዝ

    • @emebettibebutibebugetahen1708
      @emebettibebutibebugetahen1708 Год назад

      የት ሀገረ ነው

    • @لاتحزتإناللةمعن
      @لاتحزتإناللةمعن Год назад +1

      ለምድነእ ቴሌግራም የማትከፍተው ክፈትና ላይልን

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA Год назад +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና meth ማሻአላህ አሪፍ ናቸው አሪፍ መርጃ ነው

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Год назад +8

    ወድማችን የሚቀርበው በሙሉ የሚመቻችሁ በላይክ አሣዩን እስኪ

  • @ዚዙቢንትሠኢድከወሎ

    ለምነው ቀኑን የማፅፉት ምክንያቱም ወጭ ያለነው ወቅቱን አመተ ምረቱን ብትነግሩነ ሀሪፍነው

  • @ttww9470
    @ttww9470 Год назад +2

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

  • @najat5814
    @najat5814 Год назад +3

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاة
    አህለን ወንዲማችን
    ኑ ሀዲያ ግዙልኝ ቅመሞችዬ ክክክክ
    🌹🌹🌹

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Год назад +1

    ዋው ያምራል

  • @zzzdew3660
    @zzzdew3660 Год назад +1

    wow nice thanks for sharing 🥰🥰🥰

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Год назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏🙏እሺ❤❤ተባረኪ👍

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +1

    ዋጋው ብትናገሩ ብያንስ በውጭ ያለ ሰው ለቤተሰቡ የሚልከው ዋጋ ለማወቅ ይረዳው ነበር

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቶላሂወበረካቱ

  • @abddghgjf8678
    @abddghgjf8678 7 месяцев назад

    ዋውውውውው❤❤

  • @haveabera1286
    @haveabera1286 Год назад

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።
    እስከ ከቻልክ የግብርና ማሽኖች ኢትዮጵያ ውስጥ የት እንደሚገኝ እና ዎጋዉን ጠይቅልን።
    እና የከረስ ምድር ዉሀ ማዉጯያ ማሽንም የት እንደሚገኝ ፈልግልን ።ስለ መልካም ስራክ እግዚአብሔር ይስጥህ!!

  • @shambelderbe1539
    @shambelderbe1539 10 месяцев назад +1

    ከነ ዋጋው ብታሳዬን የበለጠ ጥሩ ነበር

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን የጅብሰም ኮርኒስ አቅርብልን ከነዊጋው አቅርብልንታዳ ዊጋው የታል

  • @بورابورا-ص9ش
    @بورابورا-ص9ش 4 месяца назад

    Wow ❤❤❤❤

  • @erahmetali3009
    @erahmetali3009 3 месяца назад

    ደሴወይመካነሰላም

  • @erahmetali3009
    @erahmetali3009 3 месяца назад

    የትሀገነዉየምሰራዉ

  • @lemlemabore233
    @lemlemabore233 Год назад

    አድራሻቹ የት ነው በምን አይነት እጨት ነውየምትሰሩት

  • @emantube3771
    @emantube3771 Год назад +1

    ኧረ ወደመጨረሻ ያቀረብከው ኢትዩ የለም

  • @m1band688
    @m1band688 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @woine123
    @woine123 Год назад +1

    ከውጭ ልታዝልን ነው እንዴ?
    እንደዚህ ፅድት ያለ ስራና showroom መቼም አዲስ አበባ የለም::

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +5

    አሰላሙአለይኩም ምርጥ ድዛይን ናቸዉ🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад +1

    ዋዉ በጣም ያምራል፡የትነዉ ወሎ ኮቻ አልጋ ቡፊ ቁምሳጥን

  • @EthopiaEthopia-v2s
    @EthopiaEthopia-v2s 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zi5gr1jg9kidisrt
    @user-zi5gr1jg9kidisrt 2 месяца назад

    👍👍👍

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Год назад

    ሁሉም ያየናቸው እሰከ 23 ሽ ባለው የሚሰሩ ናቸው?

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 Год назад

    ዋው ሁሉም ምርጥነው የትነህግን

  • @hobbyhobby6379
    @hobbyhobby6379 Месяц назад

    🎉

  • @aleyasmekonnen852
    @aleyasmekonnen852 Год назад

    አድራሻቹ የት ነው

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 10 месяцев назад +1

    አድራሻ ተናገሩ. ያላችሁበትን አገር አታውቁትም እዴ ያላድራሻ ብትነግርን ምን ዋጋ አለው ወድሜ

    • @5gtube
      @5gtube  10 месяцев назад

      አማራ ክልል ወሎ አከባቢ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 10 месяцев назад

      ​@@5gtubeእኔ እርቁ ነኝ ይቅርብኝ በቃ ወደሻሸመኔ አጠገብ ነኝ ይርቀኛል

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ Год назад

    የትነዉ አልጋዉ አሰራልኝ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад

    የት ናችሁ ደብረሲና ታደርሳላችሁ

  • @hanahyilu9813
    @hanahyilu9813 Год назад

    ሰላ ነዉ የት ነዉ ያላችዉት

  • @فوزيهحبشيه-س1ظ
    @فوزيهحبشيه-س1ظ Год назад

    አረ የመጨረሻ ያሳየህነ አልጋ ኢትዮ የለም ብኖረ ኩራት ይስማኝንበረ ሃገራችን ስላም ያርግልን እጂ እዛለው

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 10 месяцев назад

      መሥራት ይችላሉ በፈለግሽዉ ዲዛይን

  • @SemiraEndris-g8l
    @SemiraEndris-g8l 5 месяцев назад

    የትነህ

  • @assem6609
    @assem6609 Год назад

    ወየት ነው?

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 Год назад

    የትነው ሀገር ነህ
    ደስይቻላል

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Год назад +1

    ሜትር ከ180ይሰራሉ ወይ አይሰሩም ብለውኝ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      እሱ ይሰራል በትዛዝ ነው የሚሰራው

    • @MmMm-uq7od
      @MmMm-uq7od Год назад

      24123😘

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 2 месяца назад +1

      ​@@5gtubeፍራሹስ ይገኛል ወይ ማለቴ 1ሜትር ከ80 አለ አብዛሀኛው ሜትር 20 ሜትር ከ50 ነው

    • @5gtube
      @5gtube  2 месяца назад +1

      @እሙአማር-ፐ7ለ አለ 25 ሺ ነዎ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ

    እሽ. በስንት ጊዜ. ይደርሳል.

  • @RollsRoyce-m3n
    @RollsRoyce-m3n 8 месяцев назад

    ስልክ እና አድራሻ ቢካተትበት

  • @سعيدولواخميسه
    @سعيدولواخميسه 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @naemanaema8170
    @naemanaema8170 Год назад

    ስንት ነው አለገዊ

  • @emanlema-ow3gf
    @emanlema-ow3gf Год назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 6 месяцев назад

    ውይንው።ቡታው

  • @mareymawithailu9007
    @mareymawithailu9007 Год назад

    የት ነው ?

  • @zenbabaEshetu
    @zenbabaEshetu Месяц назад

    ሜትር ከ 50 ፈልጌ ነበር

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 Год назад

    የት ነው

  • @AawaAawa-t5j
    @AawaAawa-t5j Год назад

    ኧረ መጀመሪያ ቤቱ ይሠራሲ ስንት አመት ብሸቅል እደዝህ ጽድት ያለቤት ይኖረናል ውዶቼ ቤቱ ሲያምርነው ይሄ ሀልጋው የሚያምርበት ውዶቼ ተሣሣትኩኝደ እሲ አርሙኝ

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 Год назад +1

    ይዋዛ አለጋ እስከ ለጀለጀ ይቆያለ ይህ ቅነብሩ እነጃ 🙄🙄

  • @Somaya-d9w
    @Somaya-d9w 8 месяцев назад

    Hii

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Год назад

    የታለ ዋጋው?

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Год назад

    እኔ ኬሚሴ አከባቢ ነኝ ግን በአላህ እነዚህ የምናያቸው ሁሉ እውነት ይሰራሉ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Год назад +1

      ከጎግል እያወረዱ ነው ልምዱ ያለው ይሰራል ዜዲ ኑር ቲዩብ

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Год назад

      መላመጃ እንዳያደርጉኝ ፈራሁጂ በጣም ያማምራል

  • @KarimKarim-oq8un
    @KarimKarim-oq8un Год назад

    🎉

  • @ሔለንንጉሴ
    @ሔለንንጉሴ Год назад +1

    የትነው

  • @lamritube7136
    @lamritube7136 10 месяцев назад

    ችግሩ በዋንዛ አይሰሩም እኔ ዋንዛ ነበረኝ

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh 10 месяцев назад

      ለምን ውዴ እኔም ነበረኝ

  • @ዚዙቢንትሠኢድከወሎ

    🙄

  • @Ztzt56387
    @Ztzt56387 Год назад

    Yt new adráhw

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 8 месяцев назад

    እሂኮ ውሸት ነው እውነት ቢሆን ስልክ ታነሳ ነበር ውሸት ምን አመጣ

  • @simasimaf5881
    @simasimaf5881 Год назад

    Yet now bot

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +2

    ጥሩ ሠረጃ ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷

  • @MmMm-uq7od
    @MmMm-uq7od Год назад

    Wdethj😘😂5

  • @tube5125
    @tube5125 Год назад +15

    እንጨቱ ግንየዋዛ ወይስ የባሀርሳፍ ከሆነ መቸም እድሜየለውም መልኩን አይታችሁ ብቻ እዳትሸወዱ እንጨቱ የምን እንደሁ ማያት አለባችሁ የዋንዛ እንጨት ነው እድሜያለው

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Год назад +1

      አፈር ላይስ ይተኛ የለም እንዴ ዚክራ ሺ አመት አይኖርም የአሁኑ ኡማ በተለይ

    • @tube5125
      @tube5125 Год назад +6

      @@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ልክ ነሽ ውዴዋ ግንገዘብ ከዋጣን አይቀር ጡሩ እቃመርጠን መግዛቱ የተሻለነው

    • @gnow9609
      @gnow9609 Год назад

      አንች የባህር ዛፍ ትያለሸ ከኮቢስታቶ አሽገው እሽግ አልጋ በወሩ ነው አግዳሚው ልምጥ ብሎ የገረው መልክ ብቻ ነው አብዛሀኛው

    • @ekrutefe8481
      @ekrutefe8481 Год назад +3

      ዋንዛኮ ተፈልጎ አይገኝም አንደኛ ነው

    • @fatinooraldine7936
      @fatinooraldine7936 Год назад

      የምን እንጨት ነዉ ሚሻለን

  • @ge_tube
    @ge_tube Год назад

    GimaShu ke internet download adrgachihu new yetesera bicha bitasayen?

  • @zzzdew3660
    @zzzdew3660 Год назад +2

    wow nice thanks for sharing 🥰🥰🥰

  • @shawulawgechew
    @shawulawgechew Год назад

    አድራሻቹሁ የት ነው

  • @UeHhdr
    @UeHhdr 10 месяцев назад

    የት ነው