Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0920786516/0912080666
የትነህ አገርነህ ማሽአላህ ነው
እዚህ ሚያመሠግን አላየሁም ሚያለቅስጅ ለማዘዝ ያሥፈራል ሆ
በመከራ ነው እቃችን እጃችን የገባው ሆድ ይፍጀው እውነታውን ሲነግሯችሁ ይቆጠቁጣችኋል 😃😃
አሰርተሽ ነው እማ
@@marmaryeheyabenat1796 እሡማ ውነትሽን ነው ሠው በሚድያ ሥታይውና በውሥጥ ትታናግራቸው አንድ አደለም ብዙወቹን ታዝባለሁ ሚድያ ተጠቃሚ ግማሽ በርሠቱ አሥመሣይ ነው
ነይማ ንገሪኝ ላዝነበር የእቃው ጥራትቶሎ ይሠራል ሹክበይማ
እና ለምን እውነታውን አታወጭም ሌሎች ልጆችእዳይበሉ ግን ምንአልባች ያልተግባባችሁበት ነገር ካለ አላውቅም
ትክክልየኔ አመት ሊሆነው አሁንም አመልስም በሚዳአይች ያላሉኝን አዝዘ@@wbgfbbehgfdf8449
መሻአላህ አላህ ሁለየም ያሰደስታችሁ ሰራው በጣም ደስ ይላል ለነም ስሩልኝ ጃማ ትሄዳለችሁ የሀባይብ መቶሽ ሰብ እናስገባቸው በረቱ እናበረታታቸው ውድ እንቅ ልጆች በሀገራችላይ ታታሪ እነሱ እየደከሙ እኛን ለማስደሰት የሚለፈ ናቸው ደሞ አንዳንዶች ደሞ በብርችን እዳትሉ ብር ብቻ በግሩ አይሄድም ጎበዝ ጀግና ያስፈልገዋል ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አዶናቂያቸሁነኝ እናተም ተከታዮች በሙሉ አላህ ባለችሁበት ይጠብቃችሁ ሀውይና ኢስሚ በርቱ ውዶቸ እጃችሁ ይባረክ መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር ያረብ
አይ በሰንት በመከራ አይደል የደረሠው ሠውን አትመኑ ያጀማዓ
ማሻአላህ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ውነቷን ነው የወሠዳችሁ ኮመትላይ አመሥግኑ በዛውም የእናተን ምሥጋና የማይ ሠው ለማዘዝ ይበርታታል
ማንም አያዝም እሚወስዱትም ሰወች በስት መከራ ስለሆነ😂😂😂
መቸበስርአት ያደርሳሉ
አሰላሙአልይሉም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን ሀዋይ እኳን ሰላም ግን የይስተነገደው የበልጣል።።በጣምነው ይምቆይው።
ማሻ አላህ❤
ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤
ላዝነበረ እኔስ ፈራሇችሁ ብዙልጆች ያለቅሳሉ ብዙ አመት እያስቀመጡባቸው
ይቅርብሽ ወላ ራምላ ለማ እዘዥ በ15ቀን እጅሽ ይገባሎ😂😂😂
በትክክልል ሪምላ ምርጥ ናት❤❤❤🎉🎉@@saeedhahmed6421
@@saeedhahmed6421ሊንኩን አስቀምጭ❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሰርትህ ብላነው ያለ ሥብሓናወታአላ ጀግና ሠትነሽ ወላህ ባልሽ ምሥት ሣይሆ አባትና ወንድምሙ ነሽ መከታው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ሀውይ &ኡስሚ በርቱ ጠክሩ ወላሂ አላቃቸውም አያቁኝም እኔም እደናተ እቃ አዝዠ እንጠብቅ ነኝ ግን ያለ ስማቸው ስም አታውጡ እኔ እቃ ሳዝ ፍርቸ እህቴ ከሚሴ ትኖር ነበር ሳማክራት የትም እዳታስሪ እሳቸው ሀሪፍ ነው እኔ ባካል ህጀ ነው ኪቸን ካብኔት ያስራሁት ከሚሴ አሉ ከሚባሉት ስወቺ እስማኢል ፍርኒቸር ታዋቂ እቃው ጥሩ ነው ስትለኝ በትግስት ጠብቄ አዘዝኩ ስትወቅሱ ደሞ በስነ ስርአት ይሁን ያው ስው ሁኑ ስለወጥ ሲጠነክር አንወድምና. ማሻ አላህ በርቱ ሀዊይም ሀረብ ሀገርን አይታዋለቺ ክፉ እታስብም አያስቡም አብሺሩ ነፍስያቺንን አሸንፈን ጥሩ ነገር እናስብ ❤❤
ማሻአላህ ያምራል ውዴ እናተ ምን ታደርጉ እቃውም ማተሪያሉ ውድ ነው እና አብሽሩ በርቱ እቃውም ጥራት አላው ያስታውቃል❤❤❤
ኧርብአገርያላችሁልጄች እዛውሂዳችሁግዙ. የግልምክሬነው.
150 አልጋና ሜትርካምሳቁምሳጥን ፍራሹስ ምንድነው ብራንዱ የእንጨቱስ የምንድነው
ማሻአላህ ተባረከላህ አምሮብሻልአላህይጠብቅሽ
ሙሺሪት እንኳን ደህና መጣሺ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ አምሮ ብሻል ማሻአላህ ❤ አስመስግነሻል
Allah yabrk fakyi❤❤
❤❤❤❤❤ واو واو واو ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤
ሰላም ሰላም የኔ ውዶች ሰለመጣችሁ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላሕ ተስማምቶሻል ወይባው
የኔ ዉዴ በርቺ
እኔ ግን እቃ የሚሄድላቸዉ ሰወች ኮሜት ፈልቴ አጥቻለዉ 😂😂😂😂 እቃችሁ አሪፍ ነዉ ማሻአላህ እኔም አላህ ካለ ኢንሻአላህ ያረብ❤❤
❤❤❤❤❤
እቃችሁ አስተማኝነው❤
እቃቸዉ ጥራት አለዉ የቃወችባለቤት በጤና በፈቅር የምትጠቀሙበት ያርግላችሁ ማሻላህ
ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቱ
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
👍👍👍❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️
ወግድወችየፈለጋችሁትን እዘዙን በታማኝነት በጥራት እንሰራለን ሀባይቦቸ ❤❤❤
ሰለም ለናተ ይሁን ምርጦችየ የምታሳዩን እቃ ክምር ያምራል አሁን ገና እያወኳችሁ ነው ስልክ ቁጥር በየምሀሉ ብታስገቡ ቆጅ ነው ለሁለይውም ለኔም ንገሪኝ ወደ እራያ ጎብይ እምታደርሱ ከሆነ በኪመት አሳውቁኝ❤
ውለጅ❤❤❤
በጣም ውድነው
እንኳንደህናመጣሽ🎉🎉🎉
♥️♥️♥️❤️
እነተም እኮ በስረዓት አታስተነግዱም ቡሩን ከተቀበላችሁ
ሀይ
ዬትነው ሲልጤ ተመጠለቹወይ
እ ምቀኛ ብንሆን እናዝሻለን አንድ ይቱበሮች ከስተምር መርገጥ ጥሩ ነው
ጠግባ በገዘባችን ስነግድ ኑራ ብራቹህን እመልሳለው እያለ ሲበጠረቅ ነበር ችጋራሞች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 0:13
እኳን ደህና መጣሽ የኔዋ ❤❤❤🎉እኳን በደህና ታአራስ ወጣሽልኝ ሀዊ የኔ ልዩ አሳቢ❤❤❤❤❤❤❤
Yene wade 🥰🥰🥰
@@esmaelfurniture8386 yaruhe
Maasha Allaah amrobishal hawiyee😅
Shukeren
እዛው ወግድ አለ የምን ከክማሴ
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sint new ehitewa
👍👍👍
እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰😘😘😘
Insh Allah yenchme bakrbe
@@esmaelfurniture8386 insh Allah በጉጉት ነው ምጠብቀው 🥰🥰🥰
ከይቅረታ ጋ ኪችን ካቤኒ ዋጋ ተነባባሪው በሰረሚክ ዋጋ አቅረቢለን እሰኪ
👍👍
35 ሽ እ 😮😮😮😮😮😮😮 አገሬ ስገባ አሠራዋለሁ
ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻ አላህ ያምራል ለኔም አብረሽ ጫኝልኝ እኔም ወግዲ ነኝ ተዘጋጅቶ የተቀመጠ ካለ ለቸኮለ ሰው እሚሆን
ለምን ከዛው ከወግዲ አታሰሪም ወጭ ነው ትርፉ
የት አገረ ናችሁ የምረ ይመቸኛል እምለቁት ሁሉ በተለይ ሀልጋው
Kemssi
አልጋ ከከሚሴ ወግድ እረ ለ ምን እዛው አታሠሩም በፈለጋችሁት ድዛይን
አወን እውትነው ወግዲ ቆጅቆጅ አለ
አሁላይ ሙሉ እቃእየሰጡ አይደለም በግማሽነው እቃየሚሰጡት ሙሉ እቃአዘው በግማሽነው አሉ እጅ እደት ከከሚሴ ወግዲ ድርስ ሀልጋ ብቻ ያዛሉ ተቀይረዋልብለዋል
ለሚ ለራሱ አሁን ላይ ቆንጅየ ነው እሚሠሩት ወላሂ
@@SraSra-zj8dt የእኛ ሰው እኮ አሽቃባጭ ነው
ለማሽቃበጥ አይደለም እህቶቸ. ተረጋጋጉ አትሳደቡ የሰዉልጅ ምክንያትአለው የሆነቦታውስጥ ሲገባ @@halemahad3297
ሰው በይት ገብቶ ነው የሚያዘው ማሻአላህ እቃቸው ያምራል
❤❤❤❤❤😂❤
አሠላሙአለይኩም ሐዊ እዴትነሺ ማሻአላህ እህቴ መብሩክ እንኳንም በሰላም ወልደሺ ተመለሺ
Wwww A.lillah wad Allah yabrki faki
መሸአለሀ ግን ዬትም ቦታ ትደረሰለቹዎይ
እረ ይቅርብሽ እሌላ ቦታ አሰሪ እነዝህ ከባድ ሌቦች ናቸው በዝህ ሰው ይመስላሉ በውስጥ ጭራቅ ናቸው አደራ እንደኔ እንዳታለቅሱ በተለይ ነገሩን እሚጋፈጥ የለላችሁች
በጣም አሪፍነው በርቱ
ይንሻአላ እኔም በቅርቡ አዛለሁ
የኔን ስታወጭልኝ በደንብ አመሰግንሃለሁ የኔ ውቡ🥰🥰🥰🥰የምር እኔም የተሰቡኩት ነገር ነው😂😂😂ግን ተነግሬ አላውቅም 🥰🥰😂😂እኔ አለሁ አይደለ እቃዬ ሲይወጣ እጃችሁ ይባረክ የምለው የምር😂😂
😅😅😅😅😅
Insh Allah yancmi bakrbi❤
ኧረ በአላህ ሀውይ አላህ ይስጥልኝ ሀሪፍ እቃ ልከልሽኛል ቤተሠብ ነግሮኛል ዚነት ነኝ ደሴ የላክሽልኝ
Eshi wada baslame yemtnrbti Allah yadrgshi
አሚን ሀውይ እናተንም አላህ ይጨምርላችሁ
የኔዉድ እህት የመጂልሥምዋጋ አቅርቢልን
Eshi
የምርአላህን ፍሩበይቲዮብ በደህናዋጋ ታሥተዋዉቁና በዉሥጢ በቴሌግራም ሥንገባላችሁ ታሥወዲዳላችሁ 😢
❤❤❤❤❤❤
Ere yene wud dersognal
😍😍😍😍😍
ድጋይ ብይ አላለችም 30ሺብር
እባካችህ ጫኑልኝበጣም ቆየ
Abshre
@@esmaelfurniture8386 ሀርቡ
ደፋር ነሽ
በብር ቸው ነው
ወነትሽንነው በብራቸውነው እድሁ የሰዎች አመስልም
ዉዲነዉሣ 35 ኦኦኦኦ
15 ሺ ነው የሚገዛው አገር ያለሰው እኛ አረብ የምንዘርፍ ሲለሚመሥላቸው ነው
ማሻአላህ የመጀመሪያኮማችነኝላይክ
Welcome 🥰
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0920786516/0912080666
የትነህ አገርነህ ማሽአላህ ነው
እዚህ ሚያመሠግን አላየሁም ሚያለቅስጅ ለማዘዝ ያሥፈራል ሆ
በመከራ ነው እቃችን እጃችን የገባው ሆድ ይፍጀው እውነታውን ሲነግሯችሁ ይቆጠቁጣችኋል 😃😃
አሰርተሽ ነው እማ
@@marmaryeheyabenat1796 እሡማ ውነትሽን ነው ሠው በሚድያ ሥታይውና በውሥጥ ትታናግራቸው አንድ አደለም ብዙወቹን ታዝባለሁ ሚድያ ተጠቃሚ ግማሽ በርሠቱ አሥመሣይ ነው
ነይማ ንገሪኝ ላዝነበር የእቃው ጥራት
ቶሎ ይሠራል ሹክበይማ
እና ለምን እውነታውን አታወጭም ሌሎች ልጆችእዳይበሉ ግን ምንአልባች ያልተግባባችሁበት ነገር ካለ አላውቅም
ትክክልየኔ አመት ሊሆነው አሁንም አመልስም በሚዳአይች ያላሉኝን አዝዘ@@wbgfbbehgfdf8449
መሻአላህ አላህ ሁለየም ያሰደስታችሁ ሰራው በጣም ደስ ይላል ለነም ስሩልኝ ጃማ ትሄዳለችሁ የሀባይብ መቶሽ ሰብ እናስገባቸው በረቱ እናበረታታቸው ውድ እንቅ ልጆች በሀገራችላይ ታታሪ እነሱ እየደከሙ እኛን ለማስደሰት የሚለፈ ናቸው ደሞ አንዳንዶች ደሞ በብርችን እዳትሉ ብር ብቻ በግሩ አይሄድም ጎበዝ ጀግና ያስፈልገዋል ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አዶናቂያቸሁነኝ እናተም ተከታዮች በሙሉ አላህ ባለችሁበት ይጠብቃችሁ ሀውይና ኢስሚ በርቱ ውዶቸ እጃችሁ ይባረክ መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር ያረብ
አይ በሰንት በመከራ አይደል የደረሠው ሠውን አትመኑ ያጀማዓ
ማሻአላህ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ውነቷን ነው የወሠዳችሁ ኮመትላይ አመሥግኑ በዛውም የእናተን ምሥጋና የማይ ሠው ለማዘዝ ይበርታታል
ማንም አያዝም እሚወስዱትም ሰወች በስት መከራ ስለሆነ😂😂😂
መቸበስርአት ያደርሳሉ
አሰላሙአልይሉም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ሀዋይ እኳን ሰላም ግን የይስተነገደው የበልጣል።።በጣምነው ይምቆይው።