የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 105

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎️ ሲቲ ፈርኒቸር 0975733535 / 0964945414 (አያት ሪፍት ቫሊ ዮኒቨርሲቲ ፊትለፊት)
    ☎ ዱካ ፈርኒቸር 0965677777 / 0913035262 (CMC ሲቪል ሰርቪስ ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @negash7146
      @negash7146 Год назад

      ከነፍራሹ ቢሆን ለጠቅላላ እውቀት ጥሩ ነበር
      ብቻ እናመሰግናለን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +16

    የኢትዮጵያ ህዝብ እዴት ነው የሚኖረው በጣም ውድ ነው እግዚአብሔር ፍሩ ነገ ሞት የሚባል ነገር አለ

    • @kbkb7938
      @kbkb7938 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +3

    የኔ ቆጆ ወደ ጣውላችን ትሄጂ የኔ መዳምም ወላሒ አልጋዋ እዲህ አያምረም

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 Год назад +18

    እስኪ ከአረቦች ተማሩ የኛወንዶች 😂. አሟልታችሁ ውሰዱን

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Год назад +1

      እጅና እግርሽ ይዘሽ ልትገቢ. ተይ. ይሄ ነገር ድፍረት አይሆንም እንቅልፍስ ይወስድሻል😂

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад

      Ere huuuuuu defar nesh

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Год назад

      @@salamaseyoum4974 እናንተ የሴት ገንዘብ ነው የሚጥማችሁ ወንድ ሁኑ.

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Год назад +2

      😂😂በትክክልል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Год назад +2

      እኛ እኮ ነን ያበላሸናቸው እንጂ ድሮ ወንዱ ብዙ ነገር ይችል ነበር❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Год назад +4

    አልጋው ያምራል ጉድ ዋጋው ውድነው❤❤❤

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Год назад +50

    ለዛውም ድስካውንት ሆኖ ነው ይሄ ሁሉ ብር ብቻውን ነው ወይስ እቅልፍ እና ሚስት ለሴቶቹ ደግሞ ባል አለው እንዴ ሆ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤭🤣🤣🤣🤣

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u Год назад

    ሁለተኛው በጣም ያምራል ዋው

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +1

    ዋው ዋው አሩንጓድ ያምራል አይገልጽም እጃችሁ ይባሪክ ሣሮኒዬ አመሰግናለሁ🌹የብርድልብስ ዋጋ አቅርብልኝ ውድ እህታችን ❤በልፎው ያቀረብሹ የኮንፎርት ዋጋ ነው ❤️

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    ፍራሽ በመሬት ደህና ይሁን ይኑርልኝ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Год назад +1

    አያምርም ከምር እኔ ወሎ ያዘዝሁት ፍላት አልጋ ራሱ በጣም ያምራል

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 Год назад +1

    Thanks

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +2

    እማላውቅህ ባሌ እቃውን አሞላ የኔ ውዲ እኔ ደክሞኛል 😢😢😢😢
    ምንም ይዤ አልመጣም ከፈለክ መደብ ስራ😂

  • @ወበሺሪሷብሪን
    @ወበሺሪሷብሪን Год назад +3

    አልጋ ላይ ባይተኛስ ሆ ፈራሹኝ ገዝቼ እሱላይ ለጥ ዘላለም አልኖሮ

  • @yemisirachzeleke3601
    @yemisirachzeleke3601 Год назад

    Selame Saron, eske kechalsh imported yehonu Sofa, bed and Mattress asyen ebkesh Amsgnalhu

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase Год назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን። እናመሰግናለን ቀጥሉበት።

  • @batietube2939
    @batietube2939 Год назад +1

    የኔ ማር የፀጉር ቤት የካክስ ዋጋም አሳውቂኝ ስወድሽ❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +4

    ለምን ክፍለሀገር ሄዳችሁ አታሳይንም እህታችን ሁሌ አአ ብቻ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад

    እኔ እፈልጋለሁ🎉🎉❤እናመሰግናለን ለምትሰጭን መረጃ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Год назад

    Thank yoi

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +4

    እኔ መሬት ላይ ነው መተኛት የሚመቸኝ ወታደር ስለነበርኩ ነው መሰለኝ 😂😂😂 konjo ሴት ስትገኝ ነው አልጋ ላይ የምተኛው 😂😂

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Год назад +3

    እነሱን ካካተተእማ መዳም ቤት እያለው አርጃለው😂😂😂😂😂

  • @skuvamotaung2603
    @skuvamotaung2603 Год назад

    Wow I like Thanks

  • @DailyDoseOfSocialMedia01
    @DailyDoseOfSocialMedia01 Год назад

    Thank you for the information. Amsegnalw

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo6322 Год назад +2

    ወይ ጉድ የሰራዉትን ለአልጋ ሰጥቸ ምን ልበላ ነዉ ግን ሰዉየዉ የምሩን ነወ3 ሆ

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 Год назад

    እኔምለው አልጋም ሶፋም የሚሆን አትሠሩም ለጠባብ ቤቶች

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ Год назад

    ግን በጣም ውድ የሆነብኝ ከምታቀርቢያቸው ውጭ ሀልጋና ቁም ሳጥን ነው ውውውውይ ውድ ነው

  • @wensht1459
    @wensht1459 Год назад

    ❤❤❤ዋዉ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Год назад

    Waw arenguadew alga endet abatu endemiyamr mnyadergal wagaw eeeeeeee new enji

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +4

    ቤት የለንም አልጋ ገዝተን የትእንዉሰደው 65ሽህ wifi/አለሁ 😏😏

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    እይ ዋስትና የኢትዬጵያ ነጋዴ ልክ ገዝቶ ሲወጣ ስው ለምትክድት

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Год назад

    አንዱም አያምርም ስት አይነት አልጋ በሞላበት አብሶ አረንጓዴዉ እንኩዋን ለአልጋ ለሶፍም ያስጠላል ምነ ቆንጅዬ ቤዙ አይነቶች አልጋ አሉ አሳይን ደሞ የብሩ ብዛት

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 Год назад +2

    Please remove the advertisement for "Doro wet"
    I have order 2 doro wat thinking they are doing good. But i was wrong. It is a doro wet made with oil and doesn't even tastes like Doro wat. It is very bad👎

  • @Abdulwadud3269
    @Abdulwadud3269 Год назад +1

    ምን ይሻላል ?

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +1

    ሀልጋ ከ ሰላሳ ሽ በላይ😮😮😮😮

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo Год назад

    ዘመናዊ አፖሎች አቅርቢልን?

  • @يارباخبكيارباخبك

    የስፖርት መስራ ማሽን ጠይቅልን

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Год назад +5

    በለው ከፈራሽ ውጪ 65 አላለም ምንነው ሽዋ

    • @Alem229
      @Alem229 Год назад

      ጉድ እኳ ነው

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    እልገዛም ጨርቅ እንጥፌ መሬት እተኛለሁ

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u Год назад

    ከድስካውንት አላለም ሀሀሀሀ.

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 Год назад

    በጣም ውድ ነው ያውም ድስካውንት ሁኖ ሆሆ

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Год назад +1

    በጣም አሪፍ የሚለውን ሞልቃቃነትሸን ብትተይው ጥሩ ነው ታበዢዋለሸ በሚቀጥለው ብትደግሚው 700 ዲሰላይክ ታገኛለሸ

  • @kemalkemal5765
    @kemalkemal5765 Год назад

    ጒበዝ የት እየሄደን ነው

  • @QuftuGamada
    @QuftuGamada 10 месяцев назад

    ❤❤❤🎉❤❤❤🎉🎉

  • @Nafa-go
    @Nafa-go Год назад

    03 የንዝንዝ ና ክርክር አመት በይ በኢትዮጵያ ዋስትና ምባለው ነገር ሳክስ ነው

  • @sebl62
    @sebl62 Год назад

    አረ ምነው ስዋ እያረፋችሁ ተኙበት ያደግንበት ቆጥ የት ሂደብን እና 😂😂😂😂

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    መሬት መተኛት ይሻላል

  • @atti13
    @atti13 Год назад

    ዲስካውንት እንዲ ነው😳😳😳😳😳

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 Год назад

    Woizero or woyzerit?

  • @maloomafinamaa.walite.naqi850
    @maloomafinamaa.walite.naqi850 Год назад

    Are wedeza zerafa new

  • @እንኩይ
    @እንኩይ Год назад

    እንዴ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Год назад

    Bizum ayamrim

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Год назад

    የአውስትራልያ ጣውላ??? ኧረ ተዉ አትዋሹ አሁን ኢትዮጵያ መቼ ደልቷት ነው ጠውላ ከውጪ የምታመጣው? የጅማ እንጨት ነው ብትሉ ምናለ የሀገር ምርት ከሁሉ ይበልጣልኮ

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 Год назад

    Er beki tow inji bet bal alew wohis 😢😢😂😂😂😂😂er hager wodet wodet new negar😮😮😮

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Год назад

    አረጉድ ዋገ አረ የእኔአንድ ውረዳሞዝነው🙄🤔አረ ዋገእሰትነው ለማትኛትብች😂

    • @jcokdhcod5593
      @jcokdhcod5593 Год назад

      ሊያውም ያንቺማ በጥቁር ገብያ ሲሆ ነው ለጠለቦች በባንክ የ6 የ7 ወር ደሞዝ ነው ግን ማን ነው የሚገዛቸው

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 Год назад

    ሆ ምድሬ ምን አለኚ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    ደሃ እንደእቅሙ የለም

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад

    አልጋ ልግዛልሽ አንቺ ባል ፈልጊ ዝም ብለሽ በየቦታው ከምትንከራተቺ ?😂😂😂

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv Год назад

    Komentoch 😂😂😂😂😂😂😂

  • @wsnwsn7573
    @wsnwsn7573 Год назад

    😂😂😂😂

  • @senayetishiguti1566
    @senayetishiguti1566 Год назад

    ወሬሽ ሁሉ የሐብታም ምናለ ለዝቅተኛ ኑሮ ብለሽ ሜትር ከሃያም ብትነግሪን ገገማ

  • @mobidickahlam
    @mobidickahlam Год назад

    Yehagerachin betam wed new

  • @እንኩይ
    @እንኩይ Год назад

    እንዴ