Betoch | “በረራው ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 465

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 465“ በረራው” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 465
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 178

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 месяца назад +100

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ❤

    • @Kidist858
      @Kidist858 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @tesfaneshteferi4592
      @tesfaneshteferi4592 4 месяца назад +1

      Ame amen 🙏🙏 lanchim yitsxish wude❤❤

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MominaAbdela
      @MominaAbdela 4 месяца назад +1

      አሚንንንንንንን ያረብብብብብ

    • @amnate
      @amnate 4 месяца назад

      አሚን አሚን❤❤

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 4 месяца назад +21

    ይሄን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💝🎉❤🌹

    • @berketesema4345
      @berketesema4345 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ሁለቺንም ይጠብቃን

    • @Hermela-vn6tm
      @Hermela-vn6tm 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 4 месяца назад +14

    ዛሬ በቀን መጣችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @mariambrick2031
    @mariambrick2031 4 месяца назад +14

    ኩላሊቴን አመመኝ በጸሎት (በዱአ) አስቡኝ😢😢😢 ማርያምን ጨንቆኛል

    • @mariouset142
      @mariouset142 4 месяца назад +1

      አይዞሽ

    • @destadiriba6150
      @destadiriba6150 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ይስብሽ እይዛሽ እህቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣል ክልል ትንሽ!!!

    • @የማርያምልጅ-ጸ6ዐ
      @የማርያምልጅ-ጸ6ዐ 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ይማርሺ❤❤❤

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 4 месяца назад +1

      ጌታ ይማርሽ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 4 месяца назад +2

      አላህ አፊያ ያርጊሽ ከመዳኒቱ የገነኝሽ

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 4 месяца назад +5

    ቤቶች እኮ ዱሮ ቀረ 😢😢😢

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 4 месяца назад +5

    አረግ ታሪኳ🥰ድምቀቶች አይ በፍርዱ የተባልክ ጠበቃ

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 4 месяца назад +9

    ምነው ያለ ሰአታችሁ ከች አላችሁሳ 🙋😮

  • @ሉቤነኝየመዳምቅመም
    @ሉቤነኝየመዳምቅመም 4 месяца назад +10

    የመዳም ጀግናወች ደምሩኝ አበረታቱኝ አይከፈልበትም😢😢😢😢

  • @BraktMulti
    @BraktMulti 3 месяца назад

    ዋውው የዛሬው ይለያች🎉

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 4 месяца назад +13

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ጀማሪ ስለሆንኩ አበረታቱን

  • @salamboughalou6419
    @salamboughalou6419 4 месяца назад

    Aman aman aman sari Konjo ❤❤❤❤❤

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 4 месяца назад +3

    ማሮቸ ዘላለም ኑሩ

  • @MominaAbdela
    @MominaAbdela 4 месяца назад +13

    እችን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍለ አገር አዲስ መጥቸ ለልጆች አንጥፌ የማስተኛበት ትርፍ ፍራሽ ኬላችሁ ተባበሩኝ በአላህ በአላህ ብርዱ ገደለን ልጆችን እዳያማችው ለልጆች የሚበቃ ትንሽ የለም ፍራሽ ብትሆን ትበቃለች ስጡን ልጆቸን ብርዱ እዳያማቸው ብርድ ልብስ እጥፌ ነው እያስተኛሁ ያለ

    • @wollokocha
      @wollokocha 4 месяца назад +4

      ቁጥርህን አስቀምጥ

    • @MominaAbdela
      @MominaAbdela 4 месяца назад +3

      ዞሮዘጠኝአስራዘጠኝሰላሳስምንት አርባሁለትሰማኒያአራት

    • @طيبه-س8و
      @طيبه-س8و 4 месяца назад +2

      የምር የተከፋሽ ያጣሽ ከሆሽ በውሉ ቁጥርሽን አስቀምጭ እሚረዳ አይጠፋም እንረዳሻል

    • @MominaAbdela
      @MominaAbdela 4 месяца назад

      @@طيبه-س8و ወላሂ ወላሂ ከምሬ ነው ቁጥሬ ዞሮ ዘጠኝ አስራዘጠኝ ሰላሳ ስምንት አርባ ሁለት ነው

    • @MominaAbdela
      @MominaAbdela 4 месяца назад

      ወላሂ ወላሂ ከምሬ ነዉ ስልኬን በቁጥር ስፅፍ ይጠፍል ገጣጥሜ እስለፃፍኩት ነው እጅ ቁጥሬ ልክ ነው

  • @ሻር
    @ሻር 4 месяца назад +1

    Betoch ye sate lewut aregachu🥰🥰

  • @KidSis-tq7mj
    @KidSis-tq7mj 4 месяца назад +3

    እውነቱን ልንገራችሁ ከሳምንት ሳምንት እየባሰባችሁ ነው የመጣችሁት ድሮ ቤቶች ሲባል ጓጉቼ ነበር የምጠብቀው አሁን ግን በጣም ደባሪ ሆኗል የበፊቱ ይቤ፣የበፊቷ ማፊ ፣ ርስቴ ደግሞ መውጣታቸው ድራማውን ደባሪ አድርጎታል especially የበፊቱ ይቢታ።ያሁኖቹ ደግሞ ምንም አይነፉም እነሱ ብቻ ሳይሆኑ ና፣ጠበቃውና ሚስቱ እነ አረጋሽም ድራማውን አበላሽተውታል የድሮው ቤቶች ይመቸኝ ነበር በጣም

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 4 месяца назад +7

    አዛሉም ወጣችዴ አረ ተመለሽ አሁን ላይ የቤቶች ድምቀት በፍርዱና ሚስቱ ይቤ ናቸው ይችላሉ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Azalu .yelechim. Loniden .nati. Koyitalech .eko .le .sira. Kehedechi

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Sew biri .kidachew. .be. Kisilayi. Nati .

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 4 месяца назад +1

    ሰላም የማዳም አልማዞች በአያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እህቶቸ ሁሉም ያልፋል አይዟችሁ

  • @super12star
    @super12star 4 месяца назад +3

    ዛሬ የለቀቃችሁት ቀኑ ማታ ሁኖባችሁ ነው ልበል😂😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 месяца назад

    Beto chiye ♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 4 месяца назад +1

    Salamechu yibizalechu wudi ye hagare🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓lijoch bewucimi be Ethiopiami yelachuti bamulu salamuni emegnilechuwalohu
    betochini kelibe new miwodechuu❤❤❤ enatechin azalusa tefuti?❤

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 4 месяца назад +10

    ፋኖ በቅርቡ ኢትዮጵያን ይታደጋታል።
    💚💛❤ፋኖ💚💛❤ይችላል 💪

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      yehilim. Enijera

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Fano .malet. .yeseferi. Wenibede ..

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 месяца назад

      ጉድአሁንስለፋኑ አላወራንም ካለዘረኝነት አይሆንልንም

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 4 месяца назад

      ALL🇪🇹ETHIOPIANS should🤝 🤝UNITE🤝with #Amharas⚖️ #FANOES🤝to #SURVIVE. To #LIVE #SAFELY as #EQUAL and #UNITED. #FREE to travel, work, live in #🇪🇹. And to #ENSURE🗽 their #FREEDOM and #BETTER #FUTURE for their👪families.🗽🗽DEMOCRACY🗽:⚖️Justice, Respect for #HUMAN BEINGS/human #RIGHTS for ALL🇪🇹NS.🤝🇪🇹🤝⚖️🤝💪🤝🗽🤝💪✌️

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Fano .ye. Weyane..telalaki .new. Fano. Ayidelemi. Ageri .Ligeza. Kerito ..seferunim. Be. Kitu. Enkani. Alasikeberemi. Amahira. Eko. Hodami .new.

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 4 месяца назад +3

    ከና ልክ አስገባቸው ቢሮጥ ያዋጠዋል የግሮ ማንቦተር ልክ እንደ ኢትዮጵያ እና እንደሱዳን ይሆናል ክፍተቱ 😂😂😂😂

  • @EtellBehailu-lf1tt
    @EtellBehailu-lf1tt 4 месяца назад

    It is very good

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 4 месяца назад +3

    ኑሮው ነው ያወዛገበን በሉን

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 4 месяца назад +11

    ምነው ዛሬ ተሳስታችሁ ነው ብቻ ይሁን እናየዋለን😊

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 4 месяца назад

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ፣እናታችሁን አዛሉን የት አደረሳችሁአት ያለ እናት ቤት አይሞቅም።ሻሽየና አቢ ምነው ዝም አላችሁ አዛሉን ፈልጉና እቤቷ ትመለስ

  • @የራያውብለሽነይ
    @የራያውብለሽነይ 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkibiruMathewos
    @AkibiruMathewos 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemNiguse-ve5di
    @AynalemNiguse-ve5di 4 месяца назад

    Ameen

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @birukgetahun5119
    @birukgetahun5119 4 месяца назад +2

    Bertu👍👍😊

  • @AjmanKarama-k2q
    @AjmanKarama-k2q 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜነአሜን

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 4 месяца назад +1

    ሻሎም ሻሎም

  • @AhBh-f5v
    @AhBh-f5v 4 месяца назад

    likk asgabachaw indet indamiyasikung uufff❤😂😂😂😂

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 4 месяца назад +3

    እዴ እኔ አዘሉን የነፈቀቹ በለክ አሰዩ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Azalu. Eko .Loniden .nat. Swe. Bir. Kidachew. Be. Kisi layinat. .

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 4 месяца назад

    Lek asegebachw eko demkt new video yedmkal abat tewena ❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 4 месяца назад

    😂😂😂😂ናየን ስወደው የኔ ወንድም ❤

  • @PcSign
    @PcSign 4 месяца назад +2

    ሰላም ለናተ ይሁን የቤቶች ተከታዮች የሰው ሀገር ምርር ብሎኛል ምን ላርግ ወዳገሬ እንዳልገባ ምን ይዤ እያልኩ በሀሳብ በጭንቀት ልሞት ነው

  • @MdHassni-fz2dv
    @MdHassni-fz2dv 4 месяца назад +2

    ዋው ዛሬ ምነው በሰዓቱ ከቻ አላችሁት 🎉

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 4 месяца назад

    የልክ አስገባቸዉ አሯሯጥ 😂ና ና😂

  • @MdHassni-fz2dv
    @MdHassni-fz2dv 4 месяца назад +1

    ልክ ናቸው መቼም ስግደት ስግደት ነው ስግደት አይኖ ይፋ እኔ ምርር ብሎኛል ብቻ alhamdulillah ስለ ሁሉም ነገር 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 4 месяца назад

    እናመሰግናለን በርቱ፣

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 4 месяца назад

    አዘሉን ከለመጠቹ እኔ መሄዴነዉ 9.አማቴ ነዉ በአዘለ ፊቅረ ከታየዝኩ መለበሉ ዎይም ሰሌኩን ለኩ በዉሰጥ መሰማረ ከሌሆነ መበደነዉ, አዘሉ
    አዘሉ
    አዘሉ
    ኡኡኡኡኡኡ አረ ዬት ነሹ ❤❤❤❤❤

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад +1

      Azalu. Eko. Loniden. Nat. Le. Sira. Endehedchi..Alitemeleschim. Sew. Bir. Kidachew. Be. Kisilayi..nat.

  • @danudawit3511
    @danudawit3511 2 месяца назад

    ቤቶች ማድሮ ቀረ

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 месяца назад

    አይ በፍርዱ ሲመቸኝ

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm 4 месяца назад

    ይችን የዳቆን ዳንኤል ልጅ የመግስት አሽከር አሯሯጧት😂😂😂😂

  • @emann7734
    @emann7734 4 месяца назад

    መጓዜ ነው የሚል ዘፈን ነበር ህ

  • @hamidulhouq5734
    @hamidulhouq5734 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GetDupgoKvhifu
    @GetDupgoKvhifu 4 месяца назад

    ናመችነውየሚሮጠው😂😂😂

  • @AkibiruMathewos
    @AkibiruMathewos 4 месяца назад

    ህይን የምታነቡ በሙሉ ፈጣር የማታ እንጅራይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን በሉ

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 4 месяца назад

    ቤቶች ዛሬ እንደኔ ዞሮባቸዋል ለማንኛውም እናመሰግናለን😂

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 4 месяца назад +2

      እኔ ራሱ እያልኩ ነበር😊

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስደት

  • @محمدمحمد-ز4ذ9ح
    @محمدمحمد-ز4ذ9ح 4 месяца назад

    አሚንሳርየ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад

    አይ ና እኔ ከአሁን በኃላ ውጪ የሚወጣው ፀሐይ ለመሞቅ ነው አላለም 🤣🤣

  • @AdamTesfaye-d8z
    @AdamTesfaye-d8z 4 месяца назад

    ደራርቱ ከወዴት አለሽ።

  • @amsal2076
    @amsal2076 4 месяца назад

    እካን ደህና መጣችሁ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 4 месяца назад

    Kkkkkkk bana ena yeba yimechachu

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 месяца назад

    እ ተሳስተዉ ነዉዴ ዛሬ ወገን😊😊😊ያለስአት

  • @Zheena-lh8qs
    @Zheena-lh8qs 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад +1

    ውድ እህቶች ወድሞች እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ ሰራ መሰራት አለቻልኩም ድም ጊፊቱ አለቢኒ እቦኮች ውዴች ረዱኒ አንድሺ አሰገቡኒ

  • @tumotage-pg1we
    @tumotage-pg1we 4 месяца назад

    አዛሩ ነው አዛሉ ? የምትሉት እናታችን አይኑን የናፈቃ በለይክ ይግለጽ እስቲ

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 месяца назад

    ❤❤❤😅😅😅

  • @hana5977
    @hana5977 4 месяца назад

    Weyena argashe demket eko neshe gebralen ulahum gubez

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 4 месяца назад

    እኔ ነኝ የዞረብኝ ወይስ እነሱ የሰአቱ ነገር😁😁😁😁

  • @girma12eyob
    @girma12eyob 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 4 месяца назад

    እረ ጥልሽ ድርሰቱ ምንድነው ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ ነው ቆይ ና ስንት አመት ነው ዝም ብሎ የሚሮጠው በዛብህስ ያለምንም ስራ ሻሼሽ ኮሌጅ የማትገባው ለምንድነው ብቻ ካራክተሮቹ ሂወታቸው እያደገ መሄድ አለበት አንድ ቦታ ስታክ አድርገው መቅረት የለባቸውም 😮

  • @ToybeHussein
    @ToybeHussein 4 месяца назад +1

    ቤቶቺ ዛሬ በሰላም ምነው

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 4 месяца назад

    ዛሬ እንዴት ነው በጊዜ ለቀቃቹት በሰላም ነው ኣ

  • @Mente-E
    @Mente-E 4 месяца назад

    እዛለች ግን ይትህድች?

  • @weleteslase
    @weleteslase 2 месяца назад

    😮😮ን

  • @Sነኚየራያዋ
    @Sነኚየራያዋ 4 месяца назад +1

    የበፊቱ ይበቃልንአጡልን ይህአልተመቸኚም

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Ayibalimi. Esumi. Ke. Zihi ..tenesito. New. Le. Zihi. yebekaw .. ye .kedimo. yibekali ... Defarochi. Nachihu. .sitinageru.

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 4 месяца назад +1

      Kezihhh belay men yareg. Ke ye bekal fonka yezosh kehone. Agebeto woledalll

    • @selammeshesha1258
      @selammeshesha1258 4 месяца назад

      Eneme banche esmamalu

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 4 месяца назад

      አረ ባክሽ አልተስማማሽም ወገኛ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 месяца назад +1

    እኔ ነኝ እነሱ ናቸው የዞረብን?

    • @vugu4119
      @vugu4119 4 месяца назад

      እነሱ ናቸው ክክክክ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 4 месяца назад

    😨😨😨

  • @avip1257
    @avip1257 4 месяца назад

    ሻሼ እና አቢ አያገቡም አይወለዱም

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 4 месяца назад

    ማፊ ዛሬስ ወንድ መሰልሽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад

    አዛሉ ትመለስ ለቤቶች ድምቀት ናት የምትሉ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Azalu. .eko. yelechim ..wichi . Ageri..nat .Loniden. New. yechiw .

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 месяца назад

      Le. Sira. Endehedchi. Alitemeleschim. Sew .bir .kidechew. Kisi. Layi .nati ..

  • @YeshukaKucho
    @YeshukaKucho 4 месяца назад

    ጥላሁን ወታደር እንደነበረ ታውቃላችሁ ያውም በጣም ፈሪ ወታደር!!!!!

  • @ziziEthiopia
    @ziziEthiopia 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @rizxol2
    @rizxol2 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JamilaSiraj-t8k
    @JamilaSiraj-t8k 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Happy3DModel-sg8sf
    @Happy3DModel-sg8sf 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrh610
    @amrh610 4 месяца назад

    💪💪💪😂😂😂