Betoch | “ ምን ሆኖ ይሆን?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 468

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 220

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 6 месяцев назад +17

    በቀልድ እያዋዙ ብዙ የሚያስተምሩን ቤቶች

    • @ralamerialameri563
      @ralamerialameri563 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮

  • @Tigistshumet-mi2oh
    @Tigistshumet-mi2oh 6 месяцев назад +25

    እንደ ቤቶችና ዘጠነኛዉ ሺ እሚያዝናናኝ የለም ተባረኩልኝ

    • @fnggjh3553
      @fnggjh3553 6 месяцев назад +3

      9 ኛው ሺ ድራማ ለምን አቋረጡት

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 6 месяцев назад +29

    አዛሉ ( ማሚ ) ትመለስ የምትሉ ? ❤❤❤

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 6 месяцев назад +13

    እውነት አዛልየ አዛሉ ነፍቃነለች ትመለስልህ በህግ አምላክ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 6 месяцев назад +1

      አሜሪካ ገብታለች

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 6 месяцев назад

      Erwishet .Lonode new yalechiw

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 6 месяцев назад

      @@MartaMarta-pi5ke ከከከከከ የትም ትሁን ከሀገር ወታለች አለቀ

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 6 месяцев назад +12

    😂😂አዛሉ ደወለች😁🤒እኛስ ናፍቃን የለም እዴ ነው እደ ጋሼ ዘሩ ዝም ጭጭ እንበል እድታመጧት😫😜😂

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 месяцев назад

      አሜሪካነችኮ

    • @tigisttigist7511
      @tigisttigist7511 6 месяцев назад

      @@SofiaHassan-eo3lu እደሌለች አቃለሁ🤒🤒😁

  • @ገኒነኝወለየዋ
    @ገኒነኝወለየዋ 6 месяцев назад +37

    ዛሬ3ኛ ነኝ አላችሁ ሆይ የመዳም ቅመሞች❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 6 месяцев назад +2

    ኮሮኔል እና ደላላዉ ሲከራከሩ ደስ ይሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 6 месяцев назад +6

    ነጥብ የጣ ክለብ አታርገኝ 😂😂😂😂ጆሮ ደግፍ ይሁን😂😂😂😂

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 6 месяцев назад +1

    ተመስገን እርቅ ወረደ ወ/ሮ አዛሉ እንኩዋን ቸር ወሬ ሰማን።

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 6 месяцев назад +10

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
    @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 6 месяцев назад +6

    አዛሉ ደወለች😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @TijaniTemam
    @TijaniTemam 6 месяцев назад +3

    Well come ቤቶች 👍👍👍♥️♥️♥️♥️

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 6 месяцев назад +3

    ሳላማችሁ ይብዛ ዎዶቼ ባጣም እዎዳቹአለሁ 👏👏👏👏💐💐💐

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 5 месяцев назад

    ክፍል 469አዛሉ ይኖራለች ማለት ነው እንኳን ደስ አላችሁ የ አዛሉ አፍቃሪዎች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaytSenayt-ez3id
    @senaytSenayt-ez3id 6 месяцев назад +4

    ታሪኳና በፍርዱ ዋዉ😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 месяцев назад +2

    ወይ ና ዛሬ ተሳካልህ የጋሽ ዘሩን ምግብ ጨርስክ 😂አዛሉ dewelech🤣🤣🤣አይ ዘሩ ናፍቆቱ ነው የዜጋኝ ልትለን ነውኮ 😅😂

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 месяцев назад +6

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ወድድድድድድድ😘

    • @wudeeegezee2797
      @wudeeegezee2797 6 месяцев назад

      አንቺ ልጅ አለሽ🥰

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 6 месяцев назад

      @@wudeeegezee2797 አለሁ😘😘

  • @amma4705
    @amma4705 6 месяцев назад +2

    ዋውውውው ሠርፐራይዙ ተመቸኝ የዛሬው አዛኑ መምጣትአለባት የምትሉ👍

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 6 месяцев назад +2

    ጋሽ ዘሩ ና ምግብዎትን ስቢላ አስቻላችሁ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mariouset142
    @mariouset142 6 месяцев назад +4

    ደላላውን ስወደው ይመቸኛል

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ና ዛሬ አለፈልህ አቢ እና ሻሼ ሳይመጡልህ አይጥ የያዘች ድመት መሠልክ ክክክክክክክ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 6 месяцев назад +3

    አቤት ማፍዬ ታካራይቼኖ ዎይ ጃጂቼ 😄😄😄😄😄

  • @MuussaaAhmadAhmad-ui3js
    @MuussaaAhmadAhmad-ui3js 5 месяцев назад +1

    Betoch ende beft aydelm

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 6 месяцев назад

    ኡፌፌፌ ሞትኩት በሳቅ ውድ ወንድሜ ናዬ
    የተባሬኬ ይሁን እሽ ደስ ስትል😂😂😂❤❤❤❤😢😢😢

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 6 месяцев назад

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እንወዳችኋለንን!!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 месяцев назад

    ቤቶች ጥሌ እናክብርሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 6 месяцев назад

    ወይኔ ጋሽዬ ማሚ አዛሉ እውነት ናፍቀኛለች የኔ ልዩ እናት😂😂😂❤❤❤❤❤😢

  • @የኡሚልዕልት
    @የኡሚልዕልት 6 месяцев назад +5

    ኡፍ የጀራ አምሮት ሊደፋኝ ነዉ😢

    • @Bark0t
      @Bark0t 6 месяцев назад

      ወይኔ የትነሽ😥😥😥

    • @የኡሚልዕልት
      @የኡሚልዕልት 6 месяцев назад

      @@Bark0t ሳኡድ ግን ገጠር ነዉ

    • @Bark0t
      @Bark0t 6 месяцев назад

      @@የኡሚልዕልት የት ገጠር እህቴ ከቻልኩ ልላክልሽ🥺🥺

  • @AlemayehuGebregiorgis-nl6kv
    @AlemayehuGebregiorgis-nl6kv 5 месяцев назад +1

    Legnam menshn argun ena follow enaregalen❤❤❤❤

  • @TybaKemal
    @TybaKemal 5 месяцев назад +1

    ላና ገጠመው የዘሩ ዝምታ

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 5 месяцев назад +1

    Beso. Betibitachihu .new ende. Atimit. New yemitilut .sheme

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 5 месяцев назад

    በአዛሉ ናፍቆትነውአደበት የተዘጋዉ እንኳን በዚሁ አለፈ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣች ቤቶች የኛ አዝናኞች ❤❤❤❤❤

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 5 месяцев назад

    አዛሉ መመለስ አለባት ዘሩን የዘጋው ጋኔል ያዛሉን ድምፅ ሲሰማ በኖ ጠፋ አዛሉን ያላችሁ አስኪንያችሁ😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 6 месяцев назад +1

    ዛሪገደላችሁኛ ሰወየምሆን አይመስለኝም ❤❤❤😅😅😅

  • @Rahmafamily-rq5rm
    @Rahmafamily-rq5rm 5 месяцев назад

    አዛሉን ናፋቆ ነው 😂አምጡልን 😂

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 6 месяцев назад +1

    አይይ መቸ ነው አደኛ ኮማች ለመሮጥ አላርፍ ስሮጥ ለመውደቅ አላርፍ ቅዳሜ ጧት ይለቀቁ አደኛ ኮማች እድሆን😂😂😂😂😂

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 6 месяцев назад +1

    ደሰይላል ተባረኩ❤❤❤

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 6 месяцев назад +1

    Magisiti yelewu sijeme rii agara chin lezaa newu ye sewuu betii yemiferisewuu😢😢

  • @vivomobime3035
    @vivomobime3035 6 месяцев назад

    የአዛሉ ናፍቆት ፀፃ አለገው ካሸ ዘሩን😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 6 месяцев назад

    አዛሊዬ አዛሉ 💃💃💃💃💃🏃🏃🏃🏃🏃 ክክክክክክክክክክ

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ዘሩ አዛሉዬ ናት ለካ ሳይለንት ያደረገችክ😂😂😂😂

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 6 месяцев назад +3

    አዛልዬ አዛለች አስነጠሰች 😅

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ 6 месяцев назад

    ቤቶች ዉድድድድድድ

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 6 месяцев назад

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 6 месяцев назад

    ቤቶች የማይሰለቸኝ ድራማ ነው❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 5 месяцев назад

    ቤቶች👍👍👏👏👏👏✅😃😃

  • @khaledAljafen
    @khaledAljafen 6 месяцев назад +7

    ዛሪአዴኛነኝ.በላይክአስዴሥቱኝ.ያገሪልጆች

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 6 месяцев назад

    ሁላችንም ናፍቃናለች

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 6 месяцев назад +1

    አዛልዬ❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 6 месяцев назад +1

    አዛልየ አዛሉ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ZekiaZekia-js7ss
    @ZekiaZekia-js7ss 6 месяцев назад +1

    የኔ ተናፋቂዎች❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 6 месяцев назад +1

    ዘራቸንየኔአባት🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂 የዛሬው ደግሞ ይለያል ወይኔ እናቴ በሳቅ ገደሉኝ

  • @arexbest3813
    @arexbest3813 6 месяцев назад +1

    Without yibekal, eriste, azalu, eke, betoch can’t be entertaining

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa 6 месяцев назад

    አፉ የተዘጋው አዛሉን ስላላወራት ነው እንዴ ለካ 😂😂😂😂😂

  • @abdusyd-cv9vg
    @abdusyd-cv9vg 6 месяцев назад

    የቤቶች ድራማ የጠፋባቼው እከ ሲጠፋ በፍርዱ ሲመጣ እዛላይ አብቅቷል

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 6 месяцев назад +1

    ዘሩ ቀለጠ ዛሬ ፀጥ ብለዋል ክክክ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 6 месяцев назад +2

    Kkkkkkkkkk na zarun guyya fayye SI nyaate kan hara isa goote kana lama godhe sif deebisa😅😅😅

  • @qweas-hv6og
    @qweas-hv6og 6 месяцев назад

    ቤቶች ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @techsador
    @techsador 6 месяцев назад +30

    ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @almazalmaz1418
      @almazalmaz1418 6 месяцев назад

      ደምሬሻለው❤

    • @FunnyMan-sr6ly
      @FunnyMan-sr6ly 6 месяцев назад

      alew

    • @NewWay-du2op
      @NewWay-du2op 6 месяцев назад +1

      demerehalew

    • @watcher6397
      @watcher6397 6 месяцев назад

      ማን እንደሆንክ አውቄ ልደምርህ ? እንዲሁ አይኔን ጨፍኜ ? በገዛ እጄ ደምሬህ ነገ ብታደማኝስ ?????

    • @Ethio1993
      @Ethio1993 6 месяцев назад +1

      🎉🎉🤚

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 6 месяцев назад

    እና ጋሊላ እና አሸ ካወጡ ዛሬ ማምታተ ነው ቤቶች 🎉

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 6 месяцев назад

    ቤቶኂ።ቺ ባይኖሩ ምን እሆነበር❤❤❤

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 6 месяцев назад +3

    አሢቤዛ አለቀ እደ ምነዉ ዘሩየ😂😂😂😂😂

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 6 месяцев назад +1

    ይቤንና ማፊን አይተን እነዚህ ልጆች ተሰጥኦ አላቸው ይህ ገፀ ባህር ግን ከነሱ ጋር አልሄደም

  • @shmes6639
    @shmes6639 6 месяцев назад

    አዛለች ተመለስ ምነው የእስዋ ጥፋት ሀገር ከሚያምሱት ይበልጣል እንዴ😥

  • @MesiMekonnen-xz3ky
    @MesiMekonnen-xz3ky 6 месяцев назад +3

    Selam lehugrchen

  • @AlemayehuGebregiorgis-nl6kv
    @AlemayehuGebregiorgis-nl6kv 5 месяцев назад +1

    Alen alen

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 6 месяцев назад

    ና የሚሉት አጋሰስ ምግቡን ጥርግ አድርጎ በላው አጥሚቱንእንኳን ሲጠጣ አያፍርም::ሻሽየ ዛሬ ተቀድመሻል::

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 6 месяцев назад

    ወይ አዛሉዮኤኤኤ እረ የት ነሸ አልተመለሰችም

  • @awelsied5355
    @awelsied5355 6 месяцев назад

    ታጅ መሐል ከብድሀ እምነት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ይታረም

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 5 месяцев назад

    "ሁለት ለዛ ቢሶች,ችኮ"

  • @MekdesAshe
    @MekdesAshe 6 месяцев назад +1

    Woyene Na 😂😂😂😂

  • @ramatoetiso5971
    @ramatoetiso5971 6 месяцев назад

    እንኳን በደህና መጣችለሁ❤❤❤❤

  • @ተጓድይዘዘዉ
    @ተጓድይዘዘዉ 6 месяцев назад

    አዛለች ደወለች😂😂😂😂😂😂

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko 6 месяцев назад +1

    የና አበላል እንኳን ዘሩርን እኔንም 😔😔

  • @GhxGgd-m2u
    @GhxGgd-m2u 6 месяцев назад

    Awoo mom azallu timalles❤❤❤❤❤

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 6 месяцев назад

    Manew gn ende zerye mistun yemiwed like bicha 💖💖💖💖💖💖💖

  • @ArgagoOnte
    @ArgagoOnte 6 месяцев назад

    ቅማሞች ነችሁ ደስ ይለል

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan3146 6 месяцев назад +1

    Siiita. 100. Wb. The world. Kids.

  • @ArgagoOnte
    @ArgagoOnte 6 месяцев назад

    ቤቶች ድራማ በጠም እነውደችሃለን

  • @amma4705
    @amma4705 6 месяцев назад

    ወይኔ አጎራረሥ ክክክክ አይ ናና

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 6 месяцев назад

    ክክክክክክክክክ ዘሉ ደወልች😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthdegefu4313
    @ruthdegefu4313 6 месяцев назад

    betoch gn ende drow arif adelm

  • @mariammustafa4131
    @mariammustafa4131 6 месяцев назад +1

    አይ ና😂😂😂

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 5 месяцев назад

    ሻሽየ የኔ ወርቅ ምን ሁነሽ ነው እድህ😮 የከሳሽው

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እምየሀገሬ

  • @farookmuhammed9426
    @farookmuhammed9426 6 месяцев назад

    አይ አቢእና ና😂😂😂😂

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 6 месяцев назад

    ዛሬሥ የጂል ወጥ መሠለ

  • @DubalDasu
    @DubalDasu 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉ውድድድድ😅

  • @RaedZiadat-p7i
    @RaedZiadat-p7i 6 месяцев назад

    Betochy betami askachun endete aschelotenw zemetaw

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 6 месяцев назад

    ለኮሜንት አንደኛነኝ

    • @abc12452
      @abc12452 6 месяцев назад

      ኸረ ባክህ 😂

  • @Aayegizabir
    @Aayegizabir 6 месяцев назад

    Ekwan.dehna.metachu❤

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ❤ኮሜንቱ አፈነዳኝ❤

  • @AbateUkare
    @AbateUkare 5 месяцев назад

    አዛሉ ትመለስ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 5 месяцев назад

    አረ አዛሉን ምን በላት😮

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ውይ ና አበላልህ ሲዘጋ ቱ

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 6 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏ግን አዛልየና እርስቴ አይመጡምደ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 6 месяцев назад

    Yezarwe yazenanal😮😮😮