Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 423 “ዲጂታላይዜሽን ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 292

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Год назад +110

    የማዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያልታሰበው ሲሳይ ይስጣቹ

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +102

    እስኪ አንድ ሁለት ሰው Like አርጉኝ ፈልጌው ነው 🧐🤒

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +49

    የታሪኳ አለባበስ የሚመቸው ❤❤❤

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Год назад +28

    *_ቅዳሜ ቅዳሜ የሚታወሰኝ በቤቶች ነው 😁😁🤣ቅዳሜ መሆኑን በቤቶች አውቃለሁ እናንተስ 😁🤣_*

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +20

    ሂወት ለማሸነፍ በስደት ያላችሁ ደፋቀና ብላችሁ አገታችሁን ሰበር አይናችሁ በእባ የተሸፈነችው እህትወንድሞቸ አላህ ያሠባችሁትን አሳክቶላችሁ ለሀገራቼን በሰላምያሥገባን ከክፋነገር ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤😢😢አሚን

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት Год назад +10

    ክክክክክክክክክክ እኔ ግን የደላላው ትወና ውስጤ ነው

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. Год назад +30

    ይገርማል በዛሬው ቀን ነበር አባቴን በሞት ያጣሁት ዛሬም አንድ አመት ሞላው 💔😭😭

  • @FETA249
    @FETA249 Год назад +26

    ቤቶች የመዳም ቅመም መዝናኛ ናችሁ ግን ደቂቃው አጠረብን 😂😂 ፍትህ ለቤተ እምነቶች መስጂድ እና ቤተ ክርስቲያን አይፍረስ ሀገር የጋራ ናት ሀይማኖት የግል ነው ❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +4

    ምንጣጣ አለው ኮለኔል ከርሶ ጋር ይመጣ ነበራ 😅😅😅 ለማንኛውም Thanks ቤቶች 😅

  • @rhimahissan4034
    @rhimahissan4034 Год назад +2

    አረ ወይኔ በሳቅ😅😅😅

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +5

    ቤቶች የኔ ውቦች የሳቄ ምንጮች😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 Год назад +4

    😂😂😂yene widochi alachiu😂😂😂እስከ ስምንት ቸር እንሰንብት ❤❤❤ እኔ የማዳም ቤት ቅመም 😂😂😂😂ነኝ

  • @mylove-py3xc
    @mylove-py3xc Год назад +10

    ግብ የመዳም ቅመሞች የቤቶች ድምቀት በየቦታዉ አለን ኮሜት ስትፅፉ እናተ የመዳም ቅመሞች ይችን አስቀድሙ የመዳም ቅመሞች ብላችሁ ጀምሩ ከክፉ ይጠብቀን ፈጣሪ❤❤

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Год назад +4

    እውነትምሰውሲሞት ደጉ ደጊቱተብሎነውየሚለቀሰው አየና😂😂😂😂

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m Год назад +1

      🎉🎉🎉ZjlPazzaekskjdjudjdudmdkududdjdjw1 23rd it's

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m Год назад +1

      Tenement Tension
      Soon mart and the same ❤

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 Год назад +3

    ታሪኳ ደስ ትይኛለሽ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አረ ደላላዉ ተመቸኝ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ቤቶችዬ የኔ ምርጦች❤😂😂

  • @ashenafitereda9047
    @ashenafitereda9047 Год назад +2

    በሰው እንባ የሚስቀው ከፍ ያለ ደረጃ ያለው ነው

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m Год назад +1

      Tenement Tension
      Soon mart
      Soon mart
      Soon mart 😊😂❤

  • @lilifemale
    @lilifemale Год назад +3

    😂😂😂በፍርዱዬ.በጣምነው.የምወድህ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም Год назад +5

    😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ🙈😁😁😁😁😁😁

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +2

    እኔ እኮ ቤቶች ላይ ሚሰሩት ሁሉም ይመቹኛል ግን ልክ አስገባቸውና ና አቤት ሲመቹኝ ያስቁኛል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    MY GOODNESS OH.

  • @abinet111
    @abinet111 Год назад +3

    Keep up betoch😂😂😂

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m Год назад +1

      Tenement Tension
      Soon mart
      Soon mart ❤😂😅😢😊❤

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад +2

    መሞት በክርስቶስ አምኖ ንስህ ከሃጥያት ስርየት አግኝቶ ከሆነ ብቻ ነው ዕረፍት የሚሆነው ካለዝያ የዘላለም ከምድር ኑሮ የባስ ሥቃይ መሆኑን አትዘንጉ ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ዲጂታል መርዶ 🤣🤣አልሰማውም አልሰማውም 😅😅

  • @user-qx7df5yi5l
    @user-qx7df5yi5l Год назад +7

    እስቲ የምወዳችሁ ቁርአን የምታቁ አቅሩኝ ለአላህ ብላችሁ

    • @Hh-lf2ov
      @Hh-lf2ov Год назад

      ነይ ጉርብ አለ

    • @user-qx7df5yi5l
      @user-qx7df5yi5l Год назад

      @@Hh-lf2ov በኦላይ ነው እደ ?እምፈልገው በኦላይን ነው

    • @abdifata2100
      @abdifata2100 Год назад +1

      ሴት ነሸ ወይ ወንድ ለቅርአቱ

    • @منيرةالهنيدي
      @منيرةالهنيدي Год назад

      ​@@abdifata2100በናት እኔ ለአላህ ብለሽ አቅሪኝ ሴት ነኝ

    • @user-qx7df5yi5l
      @user-qx7df5yi5l Год назад

      @@abdifata2100 ሴት ነኝ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Год назад +2

    ልክ አስገባቸዉ ዛሬ ደሞ😂😂

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +1

    ደላላው ይመቸኛል በጣም ጎበዝ ነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +2

    የለቅሶው ጉድ በላይቭ 😂😂😂😂😂

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    MY GOD OH.

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад +2

    ቤቶች ሁሌም አዲሥሥ

  • @markosn2685
    @markosn2685 Год назад +2

    ሞት ቀልድ በሆነበት ሀገርና ዘመን ሀዘኑንም ቀለል ማድረግ አማራጭ የለዉም😢

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @tube5986
    @tube5986 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰💜💜💜

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Год назад +2

    አባቴ ክ ሞታብኝ 2 ዋሩ ነው 😭😭😭😭😭😭 አዛን ሳይ ይካፍኛል በስደት ላይ 💔💔

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 Год назад +1

      ዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m Год назад +1

      Tenement Tension
      Soon mart
      Soon mart 😅😢😂❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ዘሩ የዛሬውስ ይለያል

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Год назад +1

    በፌስቡክ ጎደኞቸ አፅናንተውኛል አላለም ክክክክክ

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ወይኔ በፍርዱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    YEAH.

  • @mimidonat533
    @mimidonat533 Год назад +4

    I love this programme

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +1

    እናመሰግናለን፣ጥሩ ዝግጅት ነበር!!!

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Год назад +2

    መረዶ በሊቪ ደሰ ይላን😂

  • @fhhg907
    @fhhg907 Год назад +1

    ሀሀሀ ምስኪን የሀገሬ ህዝብ ለለቅሶ ያለው ቦታ እኮ እኔ ሳሁድ መጥቼ የሱብሒ ሶላት አዛን ሲል ለቅሶ ይመስለኝ ነበር በመጣሁበት ሰሞን

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад +3

    😂😂😂😂😂😂 ለቅሶ በላይቪ ይሻላል አለ በፊርዱ

  • @AlemayehuHotessa
    @AlemayehuHotessa Год назад +1

    የህገ መንግሥቱ ነገር ተመችቶኛል። በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ መሻሻል አለበት። #You_pinned_it

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ወይ በዜ በጣም አሳቀኝ

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 Год назад +2

    This is so funny 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +1

    ውርይ ድል ያለ መርዶ😂😂😂😂

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад

    💚💛❤🌿💐🕊🕊ሠላም ለሀገሬ 🕊💐

  • @mekidestesfaye9611
    @mekidestesfaye9611 10 месяцев назад

    አሪፍ ነው አዛለች አደቅሻለሁ

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад +1

    😂😂😂😂😂ኮሮነል እያደር ተሰማዉ እንደ አላሉም

  • @saliya3249
    @saliya3249 Год назад +2

    ልክ አስገበቸው እብድ😂😂😂

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Год назад +1

    እውነትነው ሲጣሉም ሲደሱም ሲሞቱባቸም ወደሶሻልሚድያነውየሚመጡት

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад +1

    betam nw yemiwedachew betocheye❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад

    አይ አቶ ዘሩ ሁሌ ስለ ወጪ ማለቃቀስ 😁😁😀😀😀😀😀😄😄😃😆😆

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +1

    አይ በፍርዱ 😂😂😂😂

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Год назад

    አልሰማሁም ነበር 😂😂😂😂😭😭😭😭 ኧረ ጌታ ሆይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад +1

    ዬኒ ማኛስ በፍርዱ አልተሰናበተህም😂😂

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Год назад

    ዉድ የሃገሬ ልጆ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ በተለይ በስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን

  • @genetfami2197
    @genetfami2197 Год назад +1

    Betoch ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ ለሰው ልጆች በሙሉ ፉቅር ስጠን🙏🙏🙏

  • @nomore3027
    @nomore3027 Год назад +1

    አይ ና😅😅😅😅😅😅😅

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +1

    ምን አለበት ቅዳሜ ሁለት ቢሆን 😂😂😂😂

  • @MancheloshDama
    @MancheloshDama Год назад +1

    አረጋሽ 👌👌👌👌

  • @SHetaDerasa
    @SHetaDerasa Год назад

    ❤betam des yela betm wedchlow nureligna betoch❤❤❤❤

  • @PhareTube
    @PhareTube Год назад +1

    Pharez🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Год назад +1

    😂😂😂😂

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Год назад

    ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂 ደጉ ጊዜ ናፈቀን

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 Год назад

    ዘሩ ባለፈው አማራን ትትተች ገረምከኝ አማረኛ ቋንቋን ለንጀራ ማዳበሯያ አድረገሕ ትትሰራ ገረመኝ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад

    ወየሁ ቨሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 Год назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hana5977
    @hana5977 Год назад

    Wow zare betam dese yelale abet leksu lay argashe betnur tebka neber

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م Год назад

    አሚን

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 Год назад

    ድል የለ ለቅሶ ስለሚኖር አለላሽም😂😂 አይ መፍዬ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Год назад

    ክክክክክክ ለምን አንዘረጥጠውም አላለም አየ ልክ አስገባቸው

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад

    Beze mafi yibe zare chemirachuwal betam bertu ❤😂😂😂😂

  • @user-qq8ck6hw6n
    @user-qq8ck6hw6n Год назад

    አቤት የልክአስገባቸው ለቅሶ 😂😂😂😂😅

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Год назад

    ዘረሻ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @najato8808
    @najato8808 Год назад +3

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅርና አንድነትን ለደጉ ህዝባችን❤❤❤❤❤የመዳም ቅመሞች እንዴት ናችሁ😘😍

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش Год назад

    እንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @belalas4322
    @belalas4322 Год назад

    😂😂😂የዛሬው ይለያል😅😅😅

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Год назад

    ቤቶችዬ ከች አላችሁልን

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ወየዉ 😂😂😂😂

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 Год назад

    Dagi Adrguu 😅😅😅😅

  • @eman3582
    @eman3582 Год назад

    እንኳንደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @delayerpower2445
    @delayerpower2445 Год назад

    ኤጭ ወዲያ! አሁንስ አበዙት፣ እያልኩ ኖሬ ዛሬ ሂሳባቸውን በእንባ አወራረዱብኝ። አልቻልኩም ተዘረርኩ። ሆዴ ቆሰለብኝ፣ በሶ አቀባይ በሌለበት በሰው ሀገር ጉድ አደርጋችሁኝ። ግን እንዲህ ተውኑ፣ ቀጥሉበት።በተለይ የወንበሩ አይነት፣ የህጉ መሻሻልና የቦርድ ሊ/ መንበርነቱ ነገር እጅግ ያስደምማል። ኪነ ጥበብ እንዲህ የህዝብ ልሳን ሲሆን ያስደስታል። አጥፊውንም ከጥፋቱ ይመልሰዋል። በርቱ።

  • @bitamiki4828
    @bitamiki4828 Год назад

    Befrdu❤❤❤❤

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 Год назад

    ዘረዬ ግን አንደበት ጣፋጭ

  • @nounanana3343
    @nounanana3343 Год назад

    Betoci Wudoce ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabc291
    @sarabc291 Год назад

    Ye zare 10 wore ka xowatu 3sate nabare ba ije laye enateni eyyhu yaxhuni eheni saye kafane 😢😢😢😢

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Год назад

    ደግአደረጉ😂😂😂😂

  • @mairymairy5901
    @mairymairy5901 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @FagaShshs-bj6sm
    @FagaShshs-bj6sm Год назад

    አሚንንን

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад

    እናመሰግነለን ተባረኩ

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና Год назад +1

    አረጋሽን አስወጧት😡

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Год назад

    አልሳማሁም 😂😂😂

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад

    ምናይነት ጨካኝነው 😢😅😅

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 Год назад

    Hahahhahahaha 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Год назад +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 Год назад

    Eshetu wuha belata ‼️😳yehe ye sera kureja mache new yemekomew. ⁉️