በልብ ህመም የሚሰቃዩት ሁለቱ ህፃናቶች በቅዳሜ ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 677

  • @ehitagaberalecell2433
    @ehitagaberalecell2433 5 лет назад +83

    እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ከልጇ ለምና ምህረት ጤናን ታሰጣቹ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛችሁ የቅዱሳን ፀሎት ከህመማቹ ይፈውሳቹ😭😭😭

    • @user-cr9qp6fi4j
      @user-cr9qp6fi4j 5 лет назад

      ማሪያምእራሳንምተምጥአልፈረጀቺ

    • @SholaySholay-xg6dn
      @SholaySholay-xg6dn 5 лет назад +1

      አርሴማቅድስት ማሪልኝ አደራ በደንብ እንዲራመዱና እንዲጫወቱ አደራ አርሴምዬ ።😂😂😂

    • @ehitagaberalecell2433
      @ehitagaberalecell2433 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ወይ እንዴት እዳስለቀሱኝ በፈጣሪ

    • @ikramali4332
      @ikramali4332 5 лет назад

      ወይ እኔ እህቴ አሥላቀሠችኝ እረ

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 5 лет назад

      @@user-cr9qp6fi4j ልቦና ይስጥሽ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +61

    እኔ አፈር ልብላ በዚህ እድሜ ላይ ይህን ከባድ በሸታ እኔ ልሰቃቂ 😢😢😢😢😢😢 በእውነት ውስጤ አመመኝ እግዚአብሔር ከላያቸው ላይ ያነሰ መሲዬ ና ራድዬ አይዞአችሁ

  • @user-uk1zf8zp3q
    @user-uk1zf8zp3q 5 лет назад +39

    አቤት እኛኮ ጥጋባችን ሙሉ ጤናይዘን እምንለምነዉን አናቅም የኔ ማሮች መሀሪዉ ጌታ ይድረስላችሁ ሮጠዉ ሳይጠግቡ በልብ ህመም መያዝ ከባድነዉ ቃል የለኝም አምላኬ የምህረት አይንህን ወደነሱ አዙር ምን ልሁንላችሁ እህህህህህ አልቻልኩም ያማል

    • @kasukkasu85
      @kasukkasu85 5 лет назад

      Edge balu gin segahuna damune hule yekabalu Adergu tsabele yetamaku Ate zanagu dabelose kayete inde migaba Ayetawokemi

    • @user-yg2wc2vn9u
      @user-yg2wc2vn9u 5 лет назад

      አላህ አፊያ ያርጋችሁ በዚ እድሜያችሑ

  • @user-xj8qg1ge3d
    @user-xj8qg1ge3d 5 лет назад +46

    የኔማሮች አላህ ምህርቱን ያውርድላችሁ በዚህ እድሜ እሱአይሳነውም አላህ ያሽላችሁ

    • @bzgxgxhzhxb3639
      @bzgxgxhzhxb3639 5 лет назад

      ልኡል እግዚአብሔር ይድረሥላችሁ ምንም አይሣነዉም ለሡ ትድናላችሁ!!!ድንግል ከነልጇ አለሁ ትበላችሁ እህቶቼ!!!!!!

    • @Mohammad-fc8jj
      @Mohammad-fc8jj 5 лет назад +1

      እጊዚቤር ይማራቻሁ

    • @Mohammad-fc8jj
      @Mohammad-fc8jj 5 лет назад

      እፍፍፍፍፍ

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 5 лет назад +1

      አላህ ያሽራቹ ያርቢአት አይሳንህም

    • @dissanayaka8478
      @dissanayaka8478 4 года назад

      እግዚአብሔር ይማራቹሁ የኔ ቆንጅች

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 лет назад

    እመብርሃን ከጎናችሁ ሁና ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ሁና ትከተላችሁ የወንቅሸት መላክ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብረኤል ወደ ደጁ ሄዳችሁ ለመፈወስ ያብቃችሁ የበረሃው መናኝ የአባታችን በረከታቸው ይፈውሳችሁ አሜን በእውነት ድናችሁ መስክራችሁ ትመጣላችሁ ቤተሰቦቻቸው ደስተኞች ሁነው እግዚአብሔር እንደሚያመሰግኑ 100%አምናለሁ

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 5 лет назад +5

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እባክህ እርዳቸው ምንምየማያውቁ ንፁሃንናቸውና ውውውውውይይይይ

  • @rehimanuredin2649
    @rehimanuredin2649 5 лет назад +1

    የአላህ ያረቢ እባክህን የነዚን ምስክን ልጆች እንባ አብስላቸዉ አንተ የአለም ጌታ ሆይ ሙሉ ጤና ስጣቸው በዱአ በጸሎት አግዟቸው😭😭😭😢😢😢

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 лет назад +5

    ወይኔ ምን ብዬ ልኮምንት ወላሂ ልቤ ስብር ነው ያለው በጣም በጣም ያማል😭💔አላህ በእዝነት ዓይኑ ይያቹ አላህ ጨርሾ ይማራቹሁ

  • @user-ru2cd2tn9i
    @user-ru2cd2tn9i 5 лет назад +35

    ይድረስ ለኢትዮፅያ አርቲስቶች ለአንድ ሰአት ሜይካፕ ከምታወጡት ብር ላይ አዋጡና እርዷቸው plzeee

  • @hhazems_
    @hhazems_ 5 лет назад +16

    የኔ ዕንባ ይፍሰሰ
    ለአኔ ልጅ የደረሰች አመቤቴ ማርያም ትድረሰላችሁ የኔ ማሮች
    የአኔ ዕንባ ይፋሰሰ
    አመቤቴ ማርያም ዛሬ ትዳብሳችሁ

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 лет назад +45

    ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዷቸው በ7 ቀን ውስጥ ይድናሉ በአባታችን በረከታቸው ይድራስላችሁ በእውነት ወንቅሸት ቢሄዱ ይፈውሳሉ

    • @Joshdposh
      @Joshdposh 5 лет назад

      Yet New ebakish

    • @yemariyamliji9999
      @yemariyamliji9999 5 лет назад +1

      @@Joshdposh ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ከባህር ዳር ጢስ አባይ ከዚያ ወንቅሸት እባካችሁ ቶሎ ውሰዷቸው ስንቱ ድኗል በ7 ቀን ውስጥ ይድናሉ እነዚህ አኪም ምንም አያደርግላቸውም

    • @yemariyamliji9999
      @yemariyamliji9999 5 лет назад +1

      @@Joshdposh ባስቸኳይ ውሰዷቸ እኔም እናቴ ስለታመመችብኝ ከ3ወር በኋላ እገባለሁ ኢትዮጵያ ወንቅሸት ነው ይዥ የሚሄደው እስከዚያ ካልሄዱ አብረን እንሄዳለን ግን እናንተ ቶሎ ውሰዷቸው አደራ እላለሁ

    • @tgweyneye1944
      @tgweyneye1944 5 лет назад +2

      YEMARIYAM Liji ke bahirdar tise abay 30 km ke tise abay wenkeshte gedam 3km
      Or aba tesfa mariyamn be selke magate kefalgesh 0911319999 or 0915555744 call aderge weye degmo RUclips search stadergiwe yemtalshale yete endalwe

    • @yemariyamliji9999
      @yemariyamliji9999 5 лет назад +2

      @@tgweyneye1944 Egziabher yistilin ehtachin Enameseginalen

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k 5 лет назад +19

    የኔ ቆንጆዎች አመቤቴ ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑራችሁ ምህረቱን ትላክላችሁ

  • @Tube-uk3zi
    @Tube-uk3zi 5 лет назад +15

    ወላሂ አስለቀሱኝ አይዞችሁ ውዶቸ አላህ ጤንነታችሁ ይመልስላችሁ አይዞችሁ ያአላህህህህ ልቤን ነካኝ

  • @saletube6172
    @saletube6172 5 лет назад +30

    እኔ ምንም መድረግ ባለመቻሌ በጣም ነው የዛንኩት ለእኔ ምንም የለኝም ግን አምላክ አለኝ እርሱ ይድረሳችሁ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +2

    ኡሁ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ያዉርድላችሁ እንደወላጅ አመመኝ ጌታ ጥበበኛ ነዉ በማያልቀዉ ቸርነቱ ይጎብኛችሁ እደጉ ተመንደጉ ያሰባችሁት ይሙላላችሁ 💚💛💓💋

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 лет назад +1

    ኡፍ ይከብዳል በነዚህ እድሜ ያረብ ከ ቤት 2 ታማሚ አላህ ያሽራችሁ

    • @user-oo9ys2or7e
      @user-oo9ys2or7e 4 года назад

      እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад +1

    እኔን ጭንቅ ይበለኝ የኔ ድንቡሽቡሽ ምህረት የማያልቅበት አምላክ ይዳብሳቱ

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu3968 5 лет назад +8

    የአላህ እኞ ሙሉ ጤና ይዘን ስንት ነገር እናማርርሀለን ያረቢ

  • @marie9698
    @marie9698 5 лет назад +1

    እመብርሀን ምህረት ትላክላችሁ የኔ ማሮች እናት እና አባታቸው እንደምንም ብላችሁ ወንቅሸት ገብርኤል ውሰዷቸው ይድናሉ በርግጠኝነት

  • @iyesuusiddooboqonnaakoo5139
    @iyesuusiddooboqonnaakoo5139 5 лет назад +1

    ጌታ ሆይ እኔን ለኔ ያርገው በውነት ውስጤን አመመኝ ልቤ ተስበሬ አይኔ እንባን እቀርሬች ምንም ባላደርግላቹ በፀሎት ከጎናቹ ነኝ

  • @martamarta9861
    @martamarta9861 5 лет назад +1

    የኒማሮች የድንግል ማሪያም ልጅ መዳህኒያለም በምህረት እጁ ይዳብሳችሁ ኡፋአ የኔ እንባ ይፍሰስ በመቦረቂያ እድሜአችሁ የሀዘን እንባ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ በጣም ያሳዝናሉ የምህረት ክንዱን አምላክ ይዘርጋላችሁ

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 лет назад +1

    ኡፍፍ ያረቢ የኔልብ ይታፈንላችሁ ያረብ በራህመትህ አሽራቸው

  • @user-oz8jw3vr8q
    @user-oz8jw3vr8q 5 лет назад

    ውይ በእግዚአብሔር ስም ሲሳዝኑ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎበኛችሁ እህቶቼ አሰባችሁት ሞልቶ ለማዬት ያብቃን ልብ ይነከል

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 5 лет назад

    ወገኖቼ መስቀል አንገታችሁ ላይ ስላየሁ በጣም ደስ ቡሎኛል. ምክንያቱም ለልጄ እግዝአብሔር ያደረገላትን እንደምትቀበሉት ተስፋ ስላለኝ ነው. ልጄ በአራት አመቷ ነበር ልቧ ችግር እንዳለባት የተነገርነው. እስከ አስር አመቷ ድረስ በካናዳ, ቶሮንቶ አለ በተባለ የህጻናት ሆስፒታል በስፔሻሊስቶች ትታይ ነበር. ግን መድሃኒት እንኩአን አልሰጧትም ነበር. የልቧ አመታት ሃምሳ ፐርሰንት ልክ አልነበረም ለስድስት ዓመት. በአስር አመቷ አትዮጵያ መጥታ ለሁለት ወር ጸበል ተጠምቃ ስትመለስ ከሃምሳ ፐርሰንት ወደ ዜሮ ተቀየረ. አሁን አስራስድስት ሊሆናት ነው. ምንም የለባትም. ሐኪሞቹም ምክንያቱን አያውቁትም. እግዝአብሔር ለልጄን ደርሶ እድሜ እንደቀጠለላት ለናተም ይድረስላችሁ. እባካችሁ ጸበል ወሰዷቸው.

  • @user-et3sr9wu2v
    @user-et3sr9wu2v 5 лет назад +7

    የኔ ማሮች እመብርሐን ትፈውሳችሁ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 5 лет назад +3

    ወይኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ግን የኔ እንባ ምን ሊረዳቸው ፈጣሪ እሱ ይማራቸው እማምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብሳቸው 😭😭

    • @user-oo9ys2or7e
      @user-oo9ys2or7e 4 года назад

      ሰላም እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 лет назад

    *የምህረት አባት ጌታ ኢየሱስ በምህረቱ ይማራችሁ 😢😢😢 የእኔ እንባ ይርገፍ ልጅ እሮጦ ሳይጠግብ ከአንድ ቤት ሁለት ልጅ ይከብዳል*

  • @user-wq8ud8ui2f
    @user-wq8ud8ui2f 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኛችሑ

  • @SalamSalam-cn8wn
    @SalamSalam-cn8wn 5 лет назад +1

    እባካችሁ ወደጌታ ሂዱ ቸርች ሂዱ እ/ር አምላክ ሰላሙን ያብዛላቸው

  • @user-qg9rq5bg8p
    @user-qg9rq5bg8p 5 лет назад +2

    ያረብ አላህ ያሽራችሁ ያአላህ አንተ በእዝነትር አድናቸው ያረብ

  • @comment4934
    @comment4934 5 лет назад +1

    እግዚአብሄር ይድረስላችሁ አፈር ያብላኝ አታስለቅሱኝ እባካችሁ ወይ ያማል እመአምላክ ትድረስላችሁ አይዞችሁ ፀልዮ እግዚአብሄር አለ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 лет назад +1

    የማያልቅበት ቸሩ አምላካችን በምህረት እጁ ይዳብሳቹ

  • @tubr7613
    @tubr7613 5 лет назад +19

    እመቤት ቅድስት ድግል ማሪያም አንቺ ምህረቱን እዘጅላቸዉ አንቺ ዳብሻቸዉ

  • @KemboTube-sx7lj
    @KemboTube-sx7lj 5 лет назад +1

    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብሳቹ ልዑል እግዚብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +1

    ወይ ፈጣሪ እረ አንድ ተአምር አውርደህ እነዚህን ህጻን ታደጋቸው በአሁን ሰአት ጤነኛ ልጅ እንኳን ማሳደግ ከባድ ነው እማምላክ በምልጃዋ ትርዳችሁ

  • @weletakidan2813
    @weletakidan2813 5 лет назад +1

    የእኔ እህቶች አይዞአችሁ እኔ ላልቅስላችሁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጃቿ ትዳብሳችሁ

  • @azizhagos486
    @azizhagos486 5 лет назад +1

    ደቀያ ደቀያ ደቀይ አነ ከነብዓልከን ጸላኢከን የንባዕ ረቢ ይቀንጥጠልከን ሕማምክን

  • @sabinesafi2448
    @sabinesafi2448 5 лет назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር ይማራችሁ ኡኡኡፍፍፍፍ ያማል በዚህ እድሚያቸዉ መሳቀቅ

  • @aaniyaaaniya4027
    @aaniyaaaniya4027 5 лет назад +1

    አቤቱ የሰማይ አባቴ እንቧዬን ጨረስኩ መስዬ ረኤዲ ምን ላድርግ በድንግል ማርያም አንጀቴን በላችሁኝ ውድ ጎረቤቶቼ ምን ላድርግ ብቻ በሰላም ድናችሁ ያሰባችሁበት ለመድረስ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @tiruworkfentaw7267
    @tiruworkfentaw7267 5 лет назад +1

    ኡፍፍፍ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላቸው በእምነት ጠበል ውሰዷቸው

  • @jahjzjz7511
    @jahjzjz7511 5 лет назад +6

    ወላዲታ ቃላ በምህረት ምህረቱን ትላክላቹ

  • @shebakashebaka1464
    @shebakashebaka1464 5 лет назад +15

    አላህ ሱወ አፊያችሁ ይመልስላችሁ ያረብ ይከብዳል ብቻ

    • @jsnzn6551
      @jsnzn6551 5 лет назад

      የኔ ማሮይ አላህ ይዲርስላቺሁ

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d 5 лет назад

    የእኔ እህቶች እባካችሁ እናትና አባት ወደ ፃድቃኔ ማርያም ፀበል ውሰዷቸው እድዝህ የሚያድርገው ሰይጣን ነው እማምላክን ፀበል ቢፀበሉና እምነት በፀበል እያደርጋችሁ ስውነታቸውን ብትቀቧቸው ይድናሉ በንፁህ ልባችው በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያም አማላጅነት ይድናሉ ጌታ ሆይ ምህርትህን ላክላቸው ጎብኛቸው ሚስኪን እህቶቸ በጣም አሳዘኑኝ ድንግል ሆይ እነዝህን ህፃናቶች በምልጅሽ አስቢያቸው
    አደራ ግን አባትና እናት ሆይ ከዝህ ሁሉ ልፍት አይበልጥም ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ውስዷቸው ይድናሉ

  • @user-bc5ob9jn3x
    @user-bc5ob9jn3x 5 лет назад

    እእመብርሀንን ትዳብሳችሁ እእውነት ከባድ ነው በዚህ እድሚያችሁ 😭😭😭😭😭😭እኔም እንደናተ ነኝ እህቶቸ አንድ ቀን ፀጥ ያልኩደሁ እያልኩ በሰቀቀን በስደት ህይወት ሙቀት ሲመጣ ቀዜቃዛ ውሀ በየሄድኩበት ይዤ እየዞርኩ እኔ ያው በህይወቴ ብዙ ፈተናወወቺ ብዙ መጥፎ ስሜቶቺን ስለማስተናግድ ጭንቀት የበዛበት ህይወት ስላለኝ ነው የእናንተ ደግሞ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስላቺሁ

  • @user-nr6fs3bm3x
    @user-nr6fs3bm3x 5 лет назад +14

    የኔ ማሮች ሲያሳዝኑ አላህ በእስነቱ ጤናችሁን ይመልሳችሁ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ የኔ እናት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኡፍ

  • @user-ns9wz1ih9v
    @user-ns9wz1ih9v 5 лет назад +1

    የናዝሬቱ እየሱስ የይድረስላችሁ እመቤቴ ድንግል በምልጃዋ ትጎብኛችሁ

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 лет назад

    ቅዱስ ገብረኤል ከጎናችሁ ይሁን የአባታችን በረከታቸው ባላችሁበት ይታደጋችሁ

  • @user-ws7vp6ks8p
    @user-ws7vp6ks8p 5 лет назад +1

    በጣም ያምል በልጅ አቅም አላህ ይጠብቃቺሁ የኔ ፍልልቅ

  • @fgrgxybf5852
    @fgrgxybf5852 5 лет назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኛቹሁ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትደረስላቹሁ

  • @user-dq6wt8jn2n
    @user-dq6wt8jn2n 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 5 лет назад +1

    ኡፍ ያማል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቹ በጣም አመመኝ መድሀኒያለም ይማራቹ ኡፍ

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 5 лет назад

    እመብርሀን በንፁህ እጆቿ ትዳብሳችሁ የኔ ማሮች እባካችሁ ወንቅሽት ገብርሔን ውስዷችው ይድናሉ እመኑኝ ለኔም ታምር ተስርቶልኛል

  • @azmraazmra5874
    @azmraazmra5874 5 лет назад +1

    እግዚአብሄር ይማራችሁ

  • @user-up1lo3ir1n
    @user-up1lo3ir1n 5 лет назад +1

    ያላህ አስለቀሳቹኝ የልብ በሽታ እኳን የልጆች ለኛም ከባድ ነው ህመሙ ያለበት ነው ሚያቀው እኔም አለብኝ ዱአ አርጎልኝ ኡፋ እህቶቼ አላህ አፋያ ያርጋቹ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 лет назад +1

    ጌታ እግዚአብሄር ይማራችሁ እህቶቸ ለእሱ ሁሉ ይቻላል እና እመብረሀን ትዳብሳችሁ ጸበል ዉሰዶቸው ወላጆች

    • @user-oo9ys2or7e
      @user-oo9ys2or7e 4 года назад

      እ ህ ት ሰላም ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት

  • @user-xq5do6vc2b
    @user-xq5do6vc2b 5 лет назад +1

    እኔን ይዴከመኛ ማሬ አላማሽን ገብርሄል የዴረስልሽ አባቴነው ለኔ ብዙነገር አዴሪጉልኛል አይዙቹሁ የመላክ አለቃ ገብርሄል ይባርቹሁ

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 5 лет назад +4

    የኔ ማሮች አስለቀሳችሁኝ አላህ በሽታችሁን ነቅሎላችሁ እንደልጅ ቦርቃችሁ ተጫውታችሁ ያሰባችሁት ያድርሳችሁ

  • @user-kd6fh3nw6h
    @user-kd6fh3nw6h 5 лет назад +4

    ውይይይይ የኔ ቆንጆዋች ያለም ሁሉ መድሀኒት እሱ ይፈውሳቹ ድንግል ማሪያም እናቴ እሶ ከመድሀኒታቹ ታገናኛቹ ::

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 5 лет назад +2

    يا الله አፊያችውን ይመልስላቸው ያረብ ምንም የማይሳንህ ጌታ ያረብ

  • @user-hm4hf2dl7e
    @user-hm4hf2dl7e 5 лет назад +1

    እመብርሀን ከናተ ጋራ ትሁን የኔ እንባ ይፈሰስ ውይ እንዴት ያሳዝናል

  • @user-sp3lb1fp4x
    @user-sp3lb1fp4x 5 лет назад

    እመቤቴ ማርያም ምህረቱን ትላክላቹሁ የአቅማችንን እናደርጋለን የወለደ ችግሩን ያቃል ፈጣሪ አብሮአቹሁ ይሁን ልጆቹም ፈጣሪ ህልማቹን ያሳካላቹሁ አይዞአቹሁ
    በባእድ ሀገር ያለነው ፈጣሪ የልጆቻችን ክፉ ነገር አያሰማኝ

  • @user-cy2em2mh5w
    @user-cy2em2mh5w 5 лет назад +1

    ያአላህእሱበራህመቱያሽራችሁየኔማሮች

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s 5 лет назад

    እኔም እህቴ ከሞት ተርፋልኛለች አልሀምዱሊላ በግዜው ህክምና እና የልብ ስጋ ፍሬሹን ጥብስ ለብ ለብ አርጋ በጎን እየበላች ሀኪሞች ራሱ ተገረሙ በፍጥነት ለውጥ ስላመጣች ግን መድሀኒቱ ጨጋራዋን ነክቶት ዛሬ በልጅነት ጨጋራ ትሰቃያለች እስቲ ዱአ ጸሎት አርጉልኝ በጨጋራ ተሰቃየች ሲታረድ ልብ ብሉ ማሮ አላህ አፊያ ያርጋቹ

  • @MohdAli-qh2nq
    @MohdAli-qh2nq 5 лет назад

    እፍፈፍፍ አቤቱ ጌታሆይ የድንግል ማርያምልጅ ቸሩ መድሀኔአለም አተ ምህረቱን ለክላቸው በዝህ እድሜያቸ እፉ ውሥጤነው የተነካው እመቤቴ ትጎብኛችሁ የኔ ውዶች

  • @mahimahi-vq9hk
    @mahimahi-vq9hk 5 лет назад

    ጌታ ይማራቹ
    ጌታ እየሱስ እንኳን ልብ ብዙ ብዙ ከስኳር በሽታ ኤቺ አይቢ ለሀኪም ያቃተውን ጌታ ሲፈውስ አይተናል እናም የጌታን ስራ የጌታን ፈዋሽነ የምታውቁ ሰዎች ጠቁማቸው holi tv ወይም holy cherch ውሰዷቸው እውነት ጌታ ይምራቸዋለ
    የነዚህ ምስኪን ልጆች በሽታ ሳይሆን የዳቢሎስ ስራነው
    የሰው እርዳታ የሰው ብር ቢጠራቀም እደግዛቤር የዘላለም ህወት አይሰጥም
    ጌታ ይማራቹ

  • @rozaalove9409
    @rozaalove9409 5 лет назад +1

    Ufffffff Good pls help this you’re child 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mw7rh9lx6w
    @user-mw7rh9lx6w 5 лет назад +6

    ያረብ ልጆቻችን ክፊ እዳታሰማን ያረብ እሱ ይማርላችሁ ውይ ከባድነው ምናባቴ ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 5 лет назад

    አላህ ይድረሥላችሁ ፈጣሪ ይከማችሁ እኔም ሣውድ ነበርኩኝ የዛሬ ሁለት አመት እና አድ ቀን በጥና ታመምኩኝ ያኔ የታመምኩት ከአሠሪየጋ ተጣልቸ በጣም ሣለቅሥ ዋልኩኝ በጣም ነበር የከፋኝ እና ማታ ላይ ራሤን አላውቅም ወድቄ ከዛ ሆሥቢታል ወሥደውኝ እዛ ውሆኘ ነው የነቃሁት እና የልብ ድካም አለባት በምትበሣጭ ግዜ እና በሙቀት ግዜ ይነሣባታል አሉኝ ለግዜው መርፌ ወጉኝ ክኒኑን አልተጠቀምኩትም ነበር እሥካሁን ምንም የተለየ ነገር የለም ግን አዳደየ በምጣደፍበት ግዜ ይሠማኛል ልቤን ያፍነኛል ዱአ አትርሡኝ

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 5 лет назад

    እግዚአብሔር በምሕረት ይጎብኛችሁ ድንግል ማርያም በፀልቷ ከእናንተጋ ትሁን

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 5 лет назад +1

    መድሀኒዓለም በምህረት እጁ ይዳብሳችሁ ድንግል ማርያም ከልጁአ ታማልዳቹ። እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከልባቹ አምናቹ ፀበል ውሰዱአቸው ይሄ ሰይጣን ነው እንደዚ የሰውን ልጅ የሚያሰቃየው እነሱ ምንም የማያውቁ ብላቴና ናቸው ፀበል ወሰዷቸው ይድናሉ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад

    ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 5 лет назад

    የኔ ማሮቸ አሏህ ሙሉ ጤናቺሁን ይመልስላቺሁ ምንም የማይሳነው ጌታ አይዟችሁ ገና ብዙ ነግር ትሰራቹ ለሀገራቹ ለቤተሰባቹ ለራሳቹ ማሮቸ ውድድድድድድ 😢😢😢

  • @user-zv3jn6wn3v
    @user-zv3jn6wn3v 5 лет назад

    የድንግል ማርያም ልጂ ይጎብኛችሁ ኡፍ ከባድ ነው ፀበል ውሰዱአቸው ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ብሩ ተአምር እናያለን ገና እግዚአብሄር ይማራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ያማሉዳችሁ

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይማርላቸው
    ፀበል ቅባ ቅዱስ ፀሎት አስደርጉላቸው በሽታ ሁሉ በሴጣን ነው ይድናሉ በፀሎት በርቱላቸቅ እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @zedhabashaw5866
    @zedhabashaw5866 5 лет назад +7

    እኔም በሰው አገር እየተሰቃየሁ ነው አሏህ ይድርስልን

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 5 лет назад +1

    የኔቆንጅዋችእግዚብሔርይማራችሁእመቤቴማርያምትዳብሳችሁ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ የኔ ወገኖች። እንካን ሁለት ልጅ አንድም ይከብዳል አምላክ ይማርላችሁ

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 5 лет назад

    የእኔ እናት አላህ ይማራችሁ ያርብ በውነት ብችል እናትን ማትፊ ደስ ይለኝ ነበር ግን በዱአየ አርሳችሁም😭😭😭😭😭እህ ግን ያስለቅሳል ያምል በጣም እረ ያላችሁ ሰውች እርዳቸው በአላ

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 5 лет назад

    ጌታ እየሱስ ያድናችኋል ፀልዩ

  • @sabimoke8851
    @sabimoke8851 5 лет назад +1

    የአለም ሁሉ መድሐኒት የሖነው እሱ ክርስቶስ እየሱስ ፈጽሞ ይማራቹ የኔ ቆንጆወች

  • @user-ib8pf9xd6t
    @user-ib8pf9xd6t 5 лет назад +4

    ማሮቸ አላህ ጠናችሁን ይስጣችሁ ያረብ እር እኔስ አስለቀሳችሁኝ እናንተን የሚያህሉ እህቶች አሉኝ አላህ ያሽራችሁ በጣም ነው ወላሂ ያሳዘናችሁኝ በጣምም አስለቀሳችሁኝ አሁን በናንተ እድሚ የደዝህ መታመም በጣም ያሳዝናል

  • @tigistdejene5067
    @tigistdejene5067 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማራቸው እነዚህን ብላቴናውች

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p 5 лет назад

    እግረኞቸ እግዚአብሔር ምህረቱ ያውርድላችሁ እመቤቴ ማርያም እባክሽን ዳሻቸው አይዞችሁ እግዚአብሔር ታርክን ቀያሪነው

  • @ehhejsh5060
    @ehhejsh5060 5 лет назад +1

    አህቴቼ እመቤቴ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋ ትድረስላቹ የኔ ማሮች ወደ ፀበል ያለበት ቦታ ውሰዳቸው

  • @maremawel3195
    @maremawel3195 5 лет назад +5

    እኔን ይክፋኝ አላህ ያንሳላቹ ውዶቼ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 лет назад +1

    አላሆይ የተጨነቀን ልብ አተፈርጂ ገዘብ ያላችሁ ወገኖቼ የተቸገርን ሠው እርዱ የስራችሁን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 5 лет назад

    Allah yashiracheu yene maroch keulum belay fetari yidreslachu

  • @hayat229
    @hayat229 5 лет назад

    አይዟችሁ አላህ ጤናችሁን ይሥጣችሁና አሠባችሁበት ድርሡ ማሻአላህ ጠካራ አሥተሣሠብ ነውያላችሁ አይዞችሁ የምር ነው የምላችሁ ውሥጤንነው የበላችሁኝ አላህ ጤናችሁን የመልሥላችሁ እናትና አባቶቻቸው አላህ ጥንካሬውን ይሥጣችሁ አላህ ምንያህል ጥንካሬ አላቸው ብሎነው አብሽሩ ተሥፋ እዳቆርጡ ሁለቱም አሠቡበት ይደርሣሉ አላህ የናተንም ልፋት ቁጠርላነችሁ

    • @hayat229
      @hayat229 5 лет назад

      ይቁጠርላችሁ

  • @tinaselam3245
    @tinaselam3245 5 лет назад +1

    Allah yedrslahu ayzowachu yeni maroch

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 лет назад

    ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረቶ ትጎብኛችሁ እፍፍፍፍ መጫወትና መብረር እፈልጋለሁ የታመሙትን ለመርዳት ዶክተር መሆን እፈልጋለሁ እፍፍፍፍፍፍ በድንግል ማርያም ስም ሲያሳዝኑ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @zainazaina5480
    @zainazaina5480 5 лет назад

    የኔማሮች፡ፈጣሪ፡መዳኒቱን፡ይዘዝላችሁ፡እመቤቴ፡ማርያም፡በምልጃዋ፡ታስባችሁ፡በጣም፡ያሳዝናሉ

  • @only7389
    @only7389 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር በምህከቱ ይጎብኛቹህ እባካችሁ ፀበል አስጠምቆቸው

  • @user-ko1qf3vo9o
    @user-ko1qf3vo9o 5 лет назад +1

    እግዚአብሄር ይማራችሁ
    እመብርሀን በምልጃዋ
    ትዳብሳችሁ ማሮች።

  • @zeynebbinteselam5787
    @zeynebbinteselam5787 5 лет назад +1

    እፍፍፍ የኔ ሚስኪኖች እውነት የልብ ህመመም በጣም ከባድ ነው አላህ በራህመቱ ያሽራችሁ ሙሉ ጤናችሁን ይመልሰው

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q 5 лет назад +1

    እደው ወላሂ ውስጤን በላችሁኝ አላህ ያሽራችሁ በዚህ እድሜ አይይይይ ስታሳዝኑ ።

  • @barakaaldi4857
    @barakaaldi4857 5 лет назад +1

    እኔም ልጄ የልብታማሚ ናትእግዝያቤር ይድረስላችሁ

  • @user-rz5tt5wx4w
    @user-rz5tt5wx4w 5 лет назад +1

    ያአላህ ያረብ አላህ ይድረስላችሁ ያረብ አፉያችሁን ይመልስላችሁ ያአላህ ያረህማን አተ ድረስላቸው በራህመትህ እህህህህህህ

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኛቸው