Mndn new benatachu film seran ltlu new atafrum enante nachu ye ethiopian film yemtasedbut yhenn demo film blachu stseru atafrum koy eski ahun mn liyastemr mehonu new yhe tasafralachu lelela gize gn film endi ayseram keretaw rasu and aynet mender wst are aynefam film endet endemisera teyku snt miyasayachu sew moltwal demoko yhennm like miyaderg ale
በናታችሁ በጣም ታምሜ አለሁ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢❤❤❤
ኣይዞ እግዛብሄር መልካም ነው፡፡ትፈወስ ኣለ ትድናለ
ፈጣሪ ይድረስልሽ/ህ ጨርሶ ይማርሸ
/ህ
alaah yashirash
ፈጣሪ ይማርሽ
አላህ በቁድረቱ ይድረስልሽ ከልቤ ነው ዱአ ያረኩልሽ
ግን ህመምሽ ምንድነው
ፊልሙ በጣም አሪፍ ነበር መጨረሻው ያሳዝናል እንጂ
ቀረፃው ና አክቲንጋቸው ግን አይነፋም
ኤዲቲንግ ላይስ በጣም ያለግጣሉ 1:18:47 ላይ ተመስጬ ምን ሊየደርግ ነው ብዬ ስጠብቅ መናደድና መውጣት የሚል ድምፅ ከካሜራ ጀርባ ሰማው ስሜቴ ቁርጥ ነው ያለው አስተላለቁም አያምርም እንዲሁ ጊዜዬን አባከንኩ😢
አንደኛ ኮማች ነኝ ላይኩኝ 😢
ይሄ ልጂ ባለፈ በሳቅ ፍርስ አርጐኝ ነበር አሁደሞ በፊልም መጣ በርቱ❤❤❤
እረ ልጅ ተመችቶኛል እምን ላይ ነው የሚሰራው ፊልም
ገና ጀማሪ ነው ፊልም ደስ እሚል ልጅ ነው @@rosarose2433
ለመጀመሪያ ጊዜ ቀይ ሆኖ ቆንጆና ድምፁ የሚያምር ወንድ አየሁ ብሩክ😁😉
ልጁ ሲያምር ☺️
ቆንጆ አልጫ የወንድ አልጫ በይልኝ እጂ😂😂😂😂
የፈረንጅም ቆንጆ አለ😂😂😊
😂😂😂😂😂አሳቅሽእ
😄😄😄
ተመችቶኛል ፊልሙ የተመቸው ላይክ
ሀገራችንንም ህዝቡንም ገደል የከተተው ምንችግር አለው እሚለው ችግር ነው ።
👍👍
10ነኝ አሉ ላይክ😂
የፊልሙ ሃሣብ ጥሩ ነው አሁን ላይ ያሉ ወጣቶችን ችግር ያሳያል ኤዲቲንግ እና ቀረፃው ግን በጣም መስተካከል አለበት ። የትወና ብቃታቸውም ቢሆን መስተካከል ያለባቸው ቦታዎች አሉ ። ጥሩ አክቲንግም ያደረጉበት ቦታዎች አሉ ። ልጁ በመልኩ ፊልሙን እንዲስብ አድርጎታል ነገር ግን ብዙ ይቀረዋል። በርቱ
mndnw melku btam nw meyasetelawo red selhon nw melku metyiwo borko
@@user-sk3mk9gz9m እኔ ቀይ ስለምወድ ነው ። ሁሉም የራሱ ምርጫ አለው ለእኔ ደግሞ ቀይ ። ይሄ ካስከፋህ/ሽ አዝናለሁ።
@@user-hg9vw9ko3jlmn ekefalewo ye setochi mercha yegrmegnal mn yesralshal key eko btam meyasetela color nw
ልጁ ቆጆ ነዉ ቀይ ባይሆን በተለይ ድምፁ😮😋
key mehonu mn cheger alew
በጣም ያስቃል የኢትዮጵያ ፊልም እሄ ይቅር ያሳዝናል ሰላምዬ ካንቺ እንዲ አይነት ፊልም አልጠብቅም እውነት እንዴት አቅምሽን ሚያወርደውን ፊልም መረጥሽ ያሳዝናል ፖስተር ላይ አንቺ ስላየውት ነበር ያየውት ግን ፊልም ሁላ አልመስል ነው ያለኝ ቀሽም ፊልም
እኮ ጭራሽ ፊልም አይመስልም😂
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ያስጠላል 😢
ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ🤔 ሁሌ በመሀል በመሀል የምትገቡት
እኮ አስተዉለሽልኛን ጎሽሽ😊
እኮ ቀረፃ ብሎ ዝም ነው 😂
ልጁ ያምራል ዋውውው😮😮😮😮
☺YHE LIJ, BZU FILM ASERUT,WE NEED TO SEE YOU IN MANY MOVIES
ጥሩ ነበር መጨርሻው በዝህ ማለቅ አልነበርበትም
ቀጣይ አለው እዴ
@@rosarose2433 አይመስልም
ቀሽም ኤዲተር የዳይሬክትርሩን ድምፅ እንኳን አስተውሎ አይቆርጥም_ ከቻልን እስክትችል አትስራ በሉልኝ።
ዜጋችን መሆኑ እናት ሀገሩን መምረጡ ያኮራል
በጣም አገሬ ሰላምሽ የመለስ ቅድምኑም ከውጭ ዜጋ እሚወለዱ ብዙዎቹ የናታቸውን ነው እሚመርጡት
@@user-vw7sg5tm4u 👋👍👌
አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶች ተማሩ በተለይ በውጭ ሃገር የምትኖሩ ሴቶች ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባችኃል መቸም ደነዝ ናችሁ😅😅
የእውነት ግን ፊልም ነው? በስልክ ነው አንዴ የተቀረፀው ለዛውም ደሞ ብፕጣም ብኋላ ቀር ስልክ
በጣም የሚመች አስተማሪ ፊልም
Arif new liju gin bexam temechegn welahi🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ከዛስ
ምነው ኤዲተር የላችሁም እንዴ😅 በዚህ በሰለጠነ ዘመን ዳይሬክተሩ እኮ ድምጹ ደጋግሞ ይሰማል በየመሀሉ
ድሮም የኢትዮጵያ ፍልም መጨረሻው አያምርም ስያስጠላ😂😂
በጣም
😂😂😂😂
አንድ ኤዲተር እንዴት እንደዚህ ይሳሳታል ደሞ መጨረሻ ዳይሬክተሩ ቼክ ሳያደርገው ነው ዩቱዩብ ላይ ሚጫነው ካሜራ ማኑ ቡም የያዘው አልቀረም ሲቀርፀው ዳይሬክተሩ እኩል እንድንተውን አረገን አንዴ ተናደድ ተበሳጭ እያለ 😅😅😅 ደሞ መጨረሴ ውን ማየቴ ምንም አይመስጥም በአጠቃላይ 😢
ዋው ደስ እሚል ፊልም❤❤❤❤
ሴት የወለደ ችግሩ ይገባል
ሴት የወለደ ጉድ የወለደ ይባላል።
የሴት እናት አባት ትክክለኛ ችግሩ ይረዳዋል።
ሴትነት በጥንቃቄ ካልተያዘ መዘዙ ከባድ ነው
ዋው የምር እንደዚህ የለ ፊልም ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚያስጠላ ድሮማ ቻይና የያዘው ነገር😭😭
ስለ ህይወት የማይ መስሎኝ ነበር 😂ሁላችሁም ብዙ ይቀራቹዋል ደሞ ካሜራ ማኑ ፊልሙ ላይ ይታያል😂
በኢትዮጲያ እጅግ በጣም የሚያስጠላ ፊልም ብኖር ይሄ ነው አሁን እሄ ፊልም ነው ስያስጠላ
ገራሚ ነው በተለይ ልጁ ከድምፁ ጋ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢 liju gin abesha new
በሳይንሳዊ ዘዴ ተዳቅሎ ነው፣ ማን ነው ሁሉም ነጭ ፈረንጅ ነው ያለው😂
ባትሞት አሪፍ ነበር ብሩክ እና ፍቅር ደግሞ ይቅር ተጠያይቀው አንድ ላይ ቢሆኑ አሪፍ ነበር
❤❤
አውን ይሄ ፊልም ነው ምናለ ለተመልካቾቻችውብታስቡ ጭራሽ ተለማምደው ሳይጨርሱ ፊልም መስራት ጀመራችው እርሱ ትወናው በጣም ያስጠላል
ጅል ስለሆንሽ ነው እንጂ ፍልሙ በጣም አስተማሪ ነው ለሚገባቸዉ እና ለሚረዱ
@@maryammaryam-kb1yo😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@maryammaryam-kb1yo😅😅😅😅😅 ወይኔ ኮሜንት
አረ በጣም ያስጠላል ቀዮማ አበላሸው
wow
ምርጥ
Selam Kasaye❤le 2tegna gize selayehush desblognal❤”hani”
ሲያስጠላ ደሞ እኮ ጨርሼ ማየቴ
ይሄ ፊልምነውደታዳ ራቁትሁነውእየተሣሣሙ ከዝሙት ምኑይተናነሣል😢😢😢
ምርጥ አሰተማሪ ፌልም
Yemigermewu tewunewu. Ayakum astemari ayidelem abalaginewu enesu letesasamut aferkugi
እኔ የምለው እህት እያለችው እሱ በሌላ ሴት መቀለድ አይከብድም
ወይኔ እስከመጨረሻ ማየቴ😢😢😢😢😢
🥰🥰
መጨረሻው ያስጠላል ደህና ነገር ጠብቄ ነበር
ምን አይነት ትውልድ ነው ግን? አገራችን ሰላም እርቋት፤ሚሊዮኖች ያለ ቀባሪ፤ያለ አሳዳጊ ቀርተው፤ብዙዎች በረሐብ እና በበሽታ እየተሰቃዩ ስለ አንድ ወንድ ለዛውም የፊልም ተዋናይ በዚህ ልክ ማውራት ጤንነት ነው?
ኢጭጭጭጭ በጣም ያስጠላል አጨራረሱ 😥
ልጅግንአበሻንው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አዎ ቅልቅል ነው 😂😂😂😂
ኣይ ዲቃላ ነዉ😅😅😂
❤❤❤❤❤❤
Mechereshtaw betam yastela amharina movies
Min ayinet film newu lelawu biqer mechereshaun inkuan atasamirum.
4 ተኛ ነኝ
ine demo huletga neg😂
39ኛ ነኝ ላይክ❤❤❤❤
ሲያስጠላ አጨራረሱ
dirom ye ethiopia film mechereshawu ayamirim
@semere bariwu ere yihen gud temeliket እርስ አጥተው ያሉትን ተመልከት😢😢😢
ፈረጁ..ጎበዝ
በናቱ ሀበሻ ባባቱ ጠሊያናዊ ፈልም ሰራ😊 አቤት አማርኛ
ኧረፈረሳይነውባባቱ
Ethio-france negn❤
😂😂ሩሲያዊይመስላል
❤
ብሩኬ ቆጆነክ❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😊😊😊
የህንዱ ጠንቋይ እኔዴት እንዳሳቀኝ 😂😂
😮😮😊😊😊😊
ሶደሬዎች ይሄ ከእናንተ አይጠበቅም የዳይሬክተሩ ድምፅ እየተሰማ ትወናው የልጅ ነገር ብቻ ስም ማጥፋት ሆነባችሁ
መጨረሻው😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የድምጽ የካሜራ ጥራት ዘሮ🙄🙄🤥🤥
EMANEL ALLEN 👍👍👍👍👍👍
Debari film weym part alew belun alyam fara film new.
😊
ፓስተር ቸሬ ሙቪ ጀመረንዴ
Mndn new benatachu film seran ltlu new atafrum enante nachu ye ethiopian film yemtasedbut yhenn demo film blachu stseru atafrum koy eski ahun mn liyastemr mehonu new yhe tasafralachu lelela gize gn film endi ayseram keretaw rasu and aynet mender wst are aynefam film endet endemisera teyku snt miyasayachu sew moltwal demoko yhennm like miyaderg ale
mechereshaw yastelal
መንፈሴን ደስ የሚያሰኛት ፊልም አየዉ❤❤❤
አጭራርሱ በጣም ነው የሚያሰጠላ ምን አለበት ተንሺ ነገር ለኔ ቢያማክሩኝ እጭርስላቺው ነበር
ምን አይነት ፊልም ነው ሲያሰጠላ እሷን ሳያድናት ተበቃይ ተብየውም
ኮመንት የምትፅፉ ሰዎች ግን ምንድነዉ ግልፅ አይለም የምትሉት ከኤድትንግ ችግር በቀር ሁሉም ግልፅ ነዉ
መናደድ መውጣት 😊😊😊
Swestegna 3
ጥሩ ት\ት ነው በርቱ አንቺ ትንሽ ልጅ ግን ጥፍርሽን ቁረጪ 😂
ልጁ ያምራል😂😂😂😋😋
መጨርሻው ሲስጠላ
ድሮዉንም ሰላቶ ነጫጭባ ማመንሽ እረ ጎበዝ የአባቶቻችንን ንቃትና ብልጠት ላይ እንድረስ ሞተዉም እኮ ነጫጭባ አያምኑም ነበር የእኛ ትዉልድስ የሞተ ሽንታም ቅኝ ተገዥ ብቻ ሆነ እኮ😂😂😂
😂😂😂😂
አትሣደቡ ዜጋችሁን አክብሩ በአንድ በኩል ሀበሻ ናቸው እና ደሞ ሠላማዊ. ሠው ናቸው
ኢትዮጵያዊው ጉዚ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉዚ😂😂😂 እንዳይሰማ ዱዚ
Mecereshaw des ayilim gin tiliq timirt nw
መሞት ግን አልነበረባትም መጨረሻው ኤጭ 😢
እሺ ፊትህ ያንተ ነው እንበል ድምፁ የማነው 🙄🙄ቀዮ
የራሱ ነው እናቱ እኮ ሀበሻ ናት
😂😂
ሁሉም ዜሮ ትወና ካሜራ ሁሉም
ምናይነት ደራሲ ነው
Koy gn telemamdachu kan bichersu min ale weyine yenate mekeleja honn
Kojo film 📽️ 📽️ neberi ko
ቀዩን ልጅ ግን ኢቶብያዊ ነው ዋው ሲያምር 😂😂😂😂😂😂
አባቱ ነጭ ነው እናቱ ዳሞ ኢትዮጵያዊ ነት
ሩሲያዊነው😂
@@user-vs8kq4zi4p 😂😂😂😂😂 እሺ ስልኩን 😂😂😂
Wend lij gen ehet yalew lemin beset lebis yichawetal
የዱሮ እቃ እቃችን ከዚህ ይበልጣል፣ ድንቄም ፊልም ፣ ያው ቸከሶች ለቀዮ ብለው ነው መቸም😂😂
የምር ግንኮ እቃቃ የምንጫወተው ኤድቲንግ ተደርጎ ቢወጣ እሄኔ አክተር ሁነን ነበር😅😅😅
😂😂😂 እውነት ብላችኃል እኔማ ምንም ደስ አላለኝም
ቀዩን ልጅ ለማስተዋወቅ ነው፣ እራሱ Promotion ሰርተው ነው ገበያ ላይ ለመውጣት
ዛሬ ለነ ልበ ቢስ ነው ፊልሙ በደብ እዩት
🤭🤭🤭🤭
Ene begle altemechegnim des ayilm 50%
እሂ እኮ አሁን በቡዙዎች ችግር እየ ፈጠረ ያለ ጉዳይ ነው ። ወይስ አንቺ ጥቃቱ ደርሶሻል
ፊልሙን እሩሳራረግ ኮሜት ሳነብ አስጠላኝ
ቀጣይ አለዉ ማለት ነዉ
Nice movie but no record quality at all.