Vlogmas 2022 | Surprised them with Bunk bed || ልጆቼን አዲስ አልጋ ገዝቼ ሰርፕራይዝ አደረኳቸው || መኝታቤታቸው ይህን ይመስላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 28

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Год назад

    Such a Great parents & great kids 😍👏💛 your princess got her own room😍🙌🎊

  • @genetayele990
    @genetayele990 Год назад

    Adenakesh negn ke Chicago betam gobez Nash berechey ken fegegetash Gobez

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад

      ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Год назад +2

    ወይ ኪያ የእናንተ ልጆች እያደጉ ሲሄዱ ተደራራቢ አልጋ መፈለጋቸው በጣም የሚገርም ነው:: ምናልባትም በልጅነታቸው ስላልነበራቸው ይመስለኛል:: ከአንቺ ልጆች ጋር በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙት የእኔ ልጆች ይኸው ከተደራራቢ አልጋ ላይ አውርዱን በቃን ብለው ተቃውሞ እያሰሙ ነው:: የአንቺም ምናልባት ከትንሽ ጊዜ በኃላ ሀሳባቸውን ይቀይሩ ይሆናል: ምክንያቱም ከፍ እያሉ ሲሄዱ ተደራራቢ አልጋ ላይ የሚተኛው ልጅ የሆነ ብቻ እየመሰላቸው ይሆናል ብዬ እገምታለሁ:: ለሁሉም ደስታችውን ያቆይላቸው!!

    • @helentekle5381
      @helentekle5381 Год назад

      ኪያዬየትነውየገዛሽው

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад

      😄አዎ እኔ ስለማልወድ አልገዛም ብያቸው ነው እንጂ እነሱ ሁሌ ነበር የሚፈልጉት አሁን ትልቅ ስለሆኑ ትንሽ ወረቱ እስከሚወጥላቸው ይተኙ ለዛ ነው ይህን የገዛሁት ሲፈልጉ ሁለት አልጋ ይሆናል አሁን እያተጣሉ ያሉት እኔ ከላይ ካልተኛው በሚላው ነው😄😄

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад

      ወልማርት

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад

    ኪያ ጌታ እየሱስ ልጆቻችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እንወዳችሀለን።

  • @HW-rz8hc
    @HW-rz8hc Год назад

    I love your family

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 Год назад

    Lke ende ljoche bankbed please mom ylalu befet bankbed neberachew ahun demo single bed new ena enedemo sasetelag betu tebab sele hone ye Canada beteoch ende USA adelem esu segeba betu getem ylal chenqet yfeterlgal aseredeche kehasabie tesmamu mkenyatu tara lay ydersal ye lgochesh ekuya nachew . they are so cute 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ቢንትአህመድ-ሰ1ጨ
    @ቢንትአህመድ-ሰ1ጨ Год назад

    እኔም ልጆቸ ይፈልጋሉ ተደራራቢ አልጋ ልግዛ ስለምፈራ እባ ብያለሁ የኔም ልጆች እደኔው ናቸው ምን ትይኛለሽ ኪያየ?

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад +1

      ልጆቹ በጣም ነው የወደዱት እኔ ግን አሁንም አልወደውም ግን እንደየልጆቹ ይለያያል ማለቴ የኔ ልጆች አሁን ትልልቆች ናቸው ለምሳሌ ትንሹን ከላይ አላስተኛውም ምክኛቱም በጣም ስለሚገላበጥ ካልጋው ላይ ብዙ ጊዜ ይወድቃል ስለዚህ እሱን ከላይ ማስተኛት የማይታሰብ ነው

    • @liyamekonen6352
      @liyamekonen6352 Год назад

      Ene emlesh ende bietu ena ende lgochesh ande
      Demo edemyachew ena kebdetachew gedeb alrw setgezi esun maweq alebesh.
      Ahun ye akya bet betsm wede lay ena wede gone sefi new yene bet ke msekotu wedelay ywetal senesu chenqelatachew ynekebachewal betu ye Canada bet new batgezlachew yshalsl.

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 Год назад

    mashallah nice i love

  • @rabiasait7845
    @rabiasait7845 Год назад

    💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯👌👍😘

  • @tizke1
    @tizke1 Год назад

    Je vous adore ❤️

  • @esayaszeleke2320
    @esayaszeleke2320 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለው

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 Год назад

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 Год назад

    👍👍👍💕🙏👏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Год назад

    እኔም የምፈራል አልጋ ነው ግን ደስተኞች ናቸው

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад

      እነሱ በጣም ነው የወደዱት እኔ አሁንም አልወደድኩትም እንዳይውድቁ እፈራለሁ😄

    • @keyakeya2199
      @keyakeya2199 Год назад

      @@Kiyasfamily እውነት ነው ግን ምንም አይሆኑም ትላልቆች ናቸው

  • @tizke1
    @tizke1 Год назад

    Mama hiro 🎉❤