ሳታዩት እንዳታልፉ30 June 2024

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 258

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 4 дня назад +3

    ገና ነው ገና ገና ነው ገና አገሬ ወደ ከፍታዋ ትወጣለች እየሱስ ጌታ ነው ጠላት ሴይጣን ድሪቶ እና ቡቱቱ ያለበሰንን እየሱስ ጥርግ ርግ አድጎ ጨለማው ን አንስቶ አየን የጌታ ስም ይባረክ የሚሰሩ እጆቾ ይባረኩ ተባረኩ ረሀብና ጦርነት ለምትሉ ከሌብነትና ከወሬ ስሩ ቀን እየቆጠራችው በአል እያላችው ስትራቡ ስታሞሩቱ ጣኦታቹሁን አፍርሱ ብቸኛ አዳኘ የሆነውን እየሱስን ተቀበሉ ቀመቅበዝበዝ ትድናላችሁ እረፋ እኔ አምላክ እንደሆንክ እወቁ

  • @eshetutola6764
    @eshetutola6764 4 дня назад +12

    ይሄ ለሃገራችን ገና ጅማሬ ነው። በፈጣሪ እገዛና ረድኤት፣ በህዝባችን ትብብር እና በመሪዎቻችን ቁርጠኝነት ሀገራችን ኢትዮጵያ በርግጠኝነት ትበለጽጋለች።

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???

    • @WorkneshBeda
      @WorkneshBeda День назад

      @@santaw5392 ante werna jealous

    • @WorkneshBeda
      @WorkneshBeda День назад

      Jealous 👎🏻👎🏻

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 13 часов назад

      በትክክል እንበለፅጋለን,,!

  • @omg7745
    @omg7745 4 дня назад +14

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ እና መምሪዎቻን ይባርክ

  • @fikerm1752
    @fikerm1752 5 дней назад +15

    በጣም ቆንጆ ነው ጌታ ይክበር 🎉🎉🎉

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 3 дня назад +3

    ኢትዮጵያ እድለኛ ነች እንደዚህ አይነት ጀግና መሪ እግዚአብሔር ሰለሰጣት ❤❤❤❤❤❤

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 День назад +2

    We love our prime minitre Abiy Ahmed and our country ❤🇪🇹❤️

  • @tibebehabtewold5221
    @tibebehabtewold5221 4 дня назад +9

    የሚሰሩ እጆችን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 4 дня назад +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን እቢቹ ጌታ ዘመንክን ይባርክ

  • @elagym5723
    @elagym5723 4 дня назад +2

    በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው ዋውውው እንዲህ አልጠበኩም እግዚአብሔር ይመስገን ለረጅም አመት አገሬን ሳላያት ናፍቃኝ ነበር many thanks bro 🙏🙏🙏

  • @fikertemengesha6041
    @fikertemengesha6041 3 дня назад +1

    አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ከዚህ ከረዳው ካገዘው ካከናወነለት የበለጠ ከፊቱ ከጎኑ ቆሞ ያከናውንለት ዘንድ ተግተን መፀለይ በፀሎት እናግዛቸው የኢትዮጵያን ጉብጘቷን በረከቷን ሰላሟንና ብልፅግናዋን ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ተካፉዯች ያደረገን የሚባርክ ይባረካል እና ጌታ ይባርክህ ሶፊ ወንድማችን መልካሙን መልካም ማለት ይህ ነው አግዚሃብሔርን ከሚያውቅ ሰው የሚገባው❤❤

  • @yirgabezabeh96
    @yirgabezabeh96 4 дня назад +6

    ተሳዳቢ በዛ......... እንግዲህ እውነት ; እውነት ዋጡት አለበለዚያም ትፉት አታላምጡት። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 4 дня назад +7

    አሚን አሚን አብቹዬ ማንም የሚነቀንቀው የለም: ❤❤

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 3 дня назад

      ቂጡ ውስጥ እንጨት በቅርቡ ይገባለታል !

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 13 часов назад

      Dr Abiy ድሮ ቢያገኛት ኖሮማ እቺን አገር,,,,,, መገመት አያስቸግርም

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 дня назад +7

    ገና ያብባል አገሬን እወዳታለው🎉❤

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል ከመመዝበርና የሰው ንብረት ኬኛ ኬኛ ከማለት??? እኛ ኦሮሞዋች የራሳችነንን ሰርተን ማግኘት አለብን፣ አትቀሙ አትግደሉ !

    • @WorkneshBeda
      @WorkneshBeda День назад

      @@santaw5392jealous jealousy 👎🏻👎🏻

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 5 дней назад +6

    ❤❤❤ይገርማል በጣም ያምራል ❤ግን ጠላት ድሕነት ማጥፋት ይወዳል ለነገሩ😂😂ዶቆሮ ጨለማ ይወዳል😂😂

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      ​ @amoni_yos 🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 4 дня назад +3

    የምትሣደቡና የምተነቅፉ ሰዎች እረ አንዳንዳንዴ እውነትን ተቀበሉ ያንን ደረጀ ዘማሪ ተብዬ ጠባብ
    ሥትነቅፉት አላየሁም ፅንፈኝነት ደምህ ውስጥ ካለ ከባድ ነው

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 5 дней назад +11

    የከፍታ ዘመን

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth 4 дня назад +3

    እዉነት ነዉ በጣም ያምራል። መልካም ስራ ነዉ። ነገር ግን ይሄ ዉበት ሊቀጥል የሚችለዉ የሀገርቱ ኢኮኖሚ በቀጣይነት ማደግ ስችል ስለሆነ ከዚህም አንጻር ልታሰብበት ይገባል።

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 3 дня назад +1

    እየሱስ ይችላል ሀገርንማ ቤንጤ ይምራት

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 13 часов назад

    እናመሰግናለን 🙏ከተማችንን ውብ እና ፅዱ ስላደረጋችሁልን እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል!

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 3 дня назад

    እናመሰግናለን ሶፊ በጣም ያምራል

  • @yisihakf5585
    @yisihakf5585 5 дней назад +2

    ሶፊ ጥሩ ነው ነገር ግን ቪዲዮው ጥራት ይጎድለዋል ምነው ብ3G ካሜራ ነው እንዴ የቀረጽከው?😂

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 День назад

    ለወደፊት ፈጣር ካለ ኢትዮጵያ ከተለያዪ አገራት ሰራተኛ እንደምታስገባ ይታየኛል አምላካችን ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 5 дней назад +2

    tnank you bro

  • @tigi886
    @tigi886 5 дней назад +3

    ጭለማን ትወዳላችሁ ደስ የምትል አባባል ናት👍

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 4 дня назад

    ብር እያተሙ መስራት ቀላል ነዉ። እኔም መሪ ብሆን ብር አትሜ የሰዉን ጉሮሮ ዘግቼ፣አፈናቅዬ መስራት አያቅተኝም።
    ከባዱ ነገር ሰላም አስፍኖ፣የዉጭ investment ስቦ ማልማት ነዉ።

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 5 дней назад +4

    Amen Sophy!

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 дня назад

    ገና ከፈታችን ይጨምራል ኢትዮጵያ ❤

  • @AhmedLemma-qh4nz
    @AhmedLemma-qh4nz 4 дня назад

    Thank you pastor Sofi🎉
    I like it, wow 👌

  • @sofymohammed866
    @sofymohammed866 2 дня назад

    በሰው እንደቀለድ የሰማይ አባት በቤትክ ይግባ የድሀ እምባ😢😢😢😢

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 13 часов назад

    ሶፊዬ እናመሰግናለን ቆንጆ ነገር ነው ያየነው 👌👍🙏

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 2 дня назад

    አይ ግራ መጋባት
    እናቷም ይሏታል የኔ ልጅ ግንድ አልብስ
    አባቷም ይሏታል የኔ ልጅ ግንድ አልብስ
    በሰባት ብታሰራ ያንገት ልብስ

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 День назад +1

    Really antem betam tamraleh kamerew serah gara fetari yagezil

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 3 дня назад

    ሰዉ አሞታል ንፁሀን የሚገደሉበት አገር አስፋልት ምንድነዉ ??በ 2 ከ 3 ወር በሆላ እድልኞ ከሆኑ ይታኮሱበታል

  • @dabareewarqinaa2020
    @dabareewarqinaa2020 5 дней назад

    Zaregenah kumnagerserah

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 3 дня назад +1

    አባ ምነው ሌላ ወሬ ጠረረብሽ እንዴ?

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 2 дня назад

    ❤Well explained 👏

  • @user-hr5zn8gf1o
    @user-hr5zn8gf1o 4 дня назад

    Enamesegnalen wendimachin tebareklin 🤔🤔🤔👍👍👍

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 5 дней назад +1

    My Dubais my best❤

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 дня назад

    Subscribed your channel only today. ትክክል መናገር እንደዝህ ተወዳጅ ያደርጋል። እውነቱን ምንም ሳትፈራ ግለጥ። አብይንና አዳነችን ጌታ ይባርካቸው❤❤❤

  • @Alex-zv7ec
    @Alex-zv7ec 5 дней назад +4

    Thank you Pastor Sofi

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 дня назад +1

    ተመስን ለሀገሬ መልካሙን ሁሉ እመኛለው

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 дня назад

    ፓስተር፡ ሶፊ፤ ስራ፡ 24፡ ሰዓት፡ ሙሉ፡ እሰይ፡ ተመስገን፡ ነው! ቤታችን፡ ፈረሰ፡ ያሉትን፡ መከታተልና፡ ቤት፡ ላልተሰጣቸው፡ መስጠት!

  • @elagym5723
    @elagym5723 4 дня назад

    ሰነፍ ያወራል አብይ ይሰራል የሚገርም ብቃት ነው we really proud of him 🙏

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 4 дня назад

    Thanx

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 5 дней назад +10

    ሀገር ሳይሆን ሰው ነው የናፈቀን ።

    • @kbchule
      @kbchule 5 дней назад

      wareeeeeeeeeee

    • @LawofGod
      @LawofGod 5 дней назад

      Ante ensesa honhi eko new

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 5 дней назад

      እውነት ነዉ ወዳጄ የሚሰድቡ የብልፅግና ቡችሎች ናቸው እነሱ ደግሞ እግዚአብሔርን አያውቁም አትፍረድባቸው!ብልፅግና የጥፋት ልጆች እና የደም ጠጪ ስብስብ ነዉ

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 дней назад

      ሰውማ የለም 🐕 🛷 ቢቻ በው

    • @getuchina149
      @getuchina149 4 дня назад

      yes, but first we need a country with such and more developments. No country, nothing. "Mjejemeria meqemechayen´" alech zinjero yibal yele!

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 4 дня назад

    Geta yemesgen Ethiopian meriwan Geta Jesuse yebark😍😍😍😍💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 4 дня назад

    WOW best video❤ we love our prime ministre Dr Abiy Ahmed

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 4 дня назад +2

    ቤንጤ ለቤንጤ ሳክሳቹ ገደለን

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 4 дня назад

    ❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤❤🙏💖💜💖💜💖💜💖💜💖💜💖💜💖💜💖🤩💖💜💖🤩💖💖🤩💪🤩💜💪💪💜💪💜💪🤩💪🤩💪🤩💪🤩💪🤩🤩💜👍👍💜👍💜👍💜💜👍💜💜ጀግና ኢትዮጵያዊ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 4 дня назад

    የኔ ጀግና መግስት ዘመንሕ ይለምልም

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል ከመመዝበርና የሰው ንብረት ኬኛ ኬኛ ከማለት??? እኛ ኦሮሞዋች የራሳችነንን ሰርተን ማግኘት አለብን፣ አትቀሙ አትግደሉ !

  • @KukiHailu
    @KukiHailu 5 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @liyu7223
    @liyu7223 4 дня назад

    sofi miteyek nebiy tefa enda? mnew program tererebsh?

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 5 дней назад +1

    Wow geta amlak aseben❤❤❤

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c 4 дня назад

    ፕሮጀክቱ ጥንቅቅ ሲል እና እንደ ክራንች በግራ እና ቀኝ ጎናቸው እንጨት የተደገፉ ዛፎች ራሣቸውን ችለው ሲቆሙ ማየት እጅግ ናፍቆኛል !

  • @LawofGod
    @LawofGod 5 дней назад +1

    Good job ! Buy the truth do it sell it ! Truth will take you to presence of Kings ! Yes ! 🙌 haters will fail . They won’t pass this year ! Blessings ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 christ ll shine ✨! The haters of truth and Christ , will keep burning i

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 5 дней назад

      Talking about the truth? Where are the people who are displaced by the project? What about millions who are starved to death throughout the country? Millions who have been dying because of this blood sacking and warmongering government? Are you even a Christian? Shame on you!God is watching. He overvalued the life of Ethiopians more than this rubbish the so called "project "!

    • @getuchina149
      @getuchina149 4 дня назад

      I think better to preach love than judgments. To judge is the supreme authority of God and doesn't belong to us. I can say that i am here today but I don't know whta the future holds. Yeqome yemimeslaw indaywodiq yitenqeq. Fitegnaw huaylegna and vice versa. Let God help us.

  • @Turme..
    @Turme.. 4 дня назад

    Buckle up your seat belt please

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 5 дней назад +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉
    Yematadenqut ayinachihu be diablos chelema yeshefenachihu bicha nachihu!!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @LawofGod
      @LawofGod 5 дней назад

      Betkikle! Y agenent lejoch nachew !

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 День назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @YosepheAregga
    @YosepheAregga 5 дней назад +4

    Wowww

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus 3 дня назад

    Who is the mayor of Addis's Ababa in this country?

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 3 дня назад

    ሶፊ አዱን ወይ አብቹን ለኢንተሪቪው ያብቃህ

  • @Belay929
    @Belay929 3 дня назад

    እንደ ጴንጤ በበላበት የሚጮህ በዘመኔ አልገጠመኝም:: የሰው ልጆች ክርስቶስ የሞተላቸው በየመንገዱ ባደባባይ የሚረሽንን እና የውሸት ማሽን የሆነውን አብይ አህመድ አሊን ስራህን አስተካክል ከማለት ይልቅ የከንቱ ውዳሴ ምን ሚሉት ነው:: አስታውስ ክርስቶስ የሞተው ስለ ሰው ልጆች እንጂ ስለ መንግዶችና ብልጭልጭ ነገሮች አይደለም:: ሁሉም ያልፋል ሁሉም እንደስራው ይቀበላል የእውነት መሰረት የሆነው ክርስቶስ ሲመጣ የውሸት አጥሮች ሁሉ ይፈርሳሉ የዛን ጊዜ ሀሰተኛችና ትቢተኛች ሲጠወልጉ የመንፈስ ድሆችና ፍቅርን የተራቡ ግን ይጠግባሉ ይለመልማሉ::ልብ ያልው ልብ ይበል "በአእምሮ መለወጥ ታደሱ እንጁ ይህን ዓለም አትምሰሉ":: "ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቀመዋል?" ::

  • @ermi7983
    @ermi7983 5 дней назад +1

    ክክክክክ!!!! በመፀሐፍ ቅዱስ ስር ተደብቃችሁ ወንጀል ስሩ!!!!!!!ዋጋ ትከፍላለህ ነገ ይነጋል ደሀው አንጀቱ አሮ አይቀርም!!!!!!!!
    !!!!
    !

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 4 дня назад

    ይሄን ውበት የሚጠላ የጠቆረ እና የጨለመ ነገር የሚወድ ነው ማለት ነው ወይም ሴጣን ነው

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus 3 дня назад

    I have seen it is beautyfull but

  • @user-ru6ru5di4r
    @user-ru6ru5di4r 4 дня назад

    አጨብጫቢ ነኝ
    ሀገር ያወቀኝ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 4 дня назад

    መጀመርያ ሰላም ይቀድማል ሰው በሰላም ዎቶ መግባት አለበት መቸም ያለውን ሁኔታ ታቃለህ ማንም ሀገሩን የሚጠላ የለም ግን ላድ እናት ለላው እጀራናት ሆኖ ተቸገርን

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 3 дня назад

    Swe eyetarde eyetfenakele berhabe benuro eytekawese hentsa bidereder lantena lemeslochik nwe
    Wanawe selamu nwe ante hode amlaku

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 4 дня назад

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰጋና ይሁን❤❤❤

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 4 дня назад +1

    ያ በምራቅ ሻዎር የሚወስደው ማይኮም ሲጀምረው ልክ እንዳነተ ነበር ያደረገው ሜዳላይ በክርምት ከተጣሉት ሽዎች ይልቅ ሎሮሙማ የቅጥፈት ፖለቲካ ለወርም ይሁን ለሳምንት ቤት የተሰጣቸዉን አሊያም ኦነግ ኦነግ የሚዘፍኑትን ያናግር ነበር ለአዉሮፓው ጉዞ የተከፈለልህን እየመልስክ እንዳይሆ ለነገር ከብልፅግና ወንጌል ኦሮምዊያን ምን ይጠበቅ አሽቃባጭ እና የሴተኛ አዳሪ ሙዚቃ እና መብራት ባለበት ሁሉ ይዘፍናል ልክ እንደዚህ ተከፋይ ዉሻ ፓስተርከድሬ

  • @mirontisfay2293
    @mirontisfay2293 5 дней назад +1

    Wowow❤❤❤

  • @abebechtsegaye1833
    @abebechtsegaye1833 3 дня назад

    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 5 дней назад +1

    ገና ብዙ እናያለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 5 дней назад

      ይሄ በአንድ ቀን ጦርነት የሚበተን ነገር ነዉ!ዘረኛ መሪዎች ሀገር እየመሩ ምንም የተለየ ነገር አታይም!

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 5 дней назад

      @@mikitesfaye3603 ያንተ ዘረኛ ጭንቅላት ነው ሁሉም ዘረኛ ሚመስለው:: መሪያችን የኢትዮጵያ ምሳሌ ነው::

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 4 дня назад

      @@ethio-code6509 ያሳፍራል 😂😂እኔ ዘሬ ምንድነው? ታውቀኛለህ? መፅሐፍ, "ከማይጠፋው ዘር ተወልዳችሃል "ነዉ የሚለው ::ክርስቲያኞች በዚህ ልክ ዘቅጠናል ያሳፍራል!መሪያችሁ እኮ,"ኢትዮጵያን እያስተዳደረ አዲስ አበባ ውስጥ, ኦሮሞ ጠል አስተሳሰብ አለ "ብሎ ፓርላማ ውስጥ የተናገረ ከንቱ መንደርተኛ ነዉ!የሱን ክፋት እና ዘረኝነት መቃወም ኃጢያት ለምመስላችሁ ክርስትያን መሰል የብልፅግና ቡችሎች መልሴ "እግዚአብሔር የእውነተኞች እና የቅኖች እንጂ የጴንጤዎች አምላክ ብቻ አይደለም "ነዉ መልሴ!ይሄ አውሬ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ስንት ሰው ታረደ? ምን አይነት ምስቅልቅ ውስጥ ኢትዮጵያ ገባች? ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነዉ? ለአንተ አይነቱ መንደርተኛ ዘረኛ መብራት እና ፋውንቴን የእግዚአብሔር በረከት እና ጉብኝት ምልክት ነዉ!ኢትዮጵያ ግን ተዋርዳለች!ውሃ የለለባችሁ ምንጮች, ዝናብ የለለባችሁ ደመናዎች ይልቁኑ ወደ እግዚአብሔር መመለስ እና ተመለሱ ማለት ይሻላል!እኔ መቼም ቢሆን ብሄሬ ከእውነት እና ከእምነቴ በልጦብኝ አያውቅም!

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 5 дней назад

    Lena berkachen ayedelem we had none than that mebrat Breku achebchabi

    • @Abichabichud2121
      @Abichabichud2121 4 дня назад

      Legna birkachin nw weregnoch chinkilatih yecheleme silehone nw

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 4 дня назад

    ሶፊ ፣ በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት ስትቀርብ የምትመልሰውን መልስ ካሁኑ አዘጋጅ።
    ሰው ከአምላኩ ጭልጥ ብሎ ሲጠፋ እንዲህ እያሳሳቀ ነው ፣ በርታና ምድራዊ ቅራቅምቦን በደንብ ስበክ።
    የምትገርሙኝ ፣ አንድ ቀን ደሞ በዩቱብ ትወጡና የውሸት ንስሃ ትገባላችሁ።

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 4 дня назад

      ,ደህና ነሽ ግን ሀገር መውደድ የሠራን መሪ ማድነቅ የፍርድ ወንበር ላይ ያስከስሳል ሀጥያት ምን እንደሆነ ለይተሽ ለማወቅ ቃሉን አንብቢ ማድነቅ ካልቻልሽ በዠምታ. ተባበሪን

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 4 дня назад

      @@tutubevan932 እኔኮ ዱርዬው መሪ የሚያሸበርቀውን የዳንስ ቤት መብራት አልተቃወምኩም። የፓስተሩ ስራ ግን ወንጌልን መስበክ እንጂ ለቅራቅምቦ ማጨብጨብ መሆን አልነበረበትም።
      የሺ ነኝ ከአራት ኪሎ
      እወድሻለሁ።

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 13 часов назад

    Woaw👌

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 3 дня назад

    የዳንኤል ክብረት አዲሱ የሚዲያ ተከፋይ ካድሪ ወደ ስራ ገብቶል !😂😂😂😂

  • @Ethio-rs8vp
    @Ethio-rs8vp 4 дня назад

    Fano in Addis get ready ……..

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c 4 дня назад +1

    እዴት ደስ አይልህ ሌባ ፖስተሮችን እያመጣህ ክርስትናን ስታሰድብ ነበር አሁን ደሞ ብዙ ነጋዴዎችና ዳሀዎች ቤታቸው ፈርሶ ስራቸው ተበትኖ ጎደናላይ ሲበተኑ አልታዩህም አሁን ህዝብ ተበትኖ የቻይና መብራት ስታይ ደስ አለህ የምታቀው ወጌል ይፍረድብህ ፖስተር ዳዊትን የወለደች እናት አንተን ወለደች ለማመን ስላልቻልኩ ይሁዳ የዘመናችን ይሁዳ ነህ ህዝብ ተርቦ የዮንቨርስቲ አስተማሪዎች ተርበው ካፖስ ውስጥ እያደሩ አንተ በዚህ ልክ ስታሽቃብጠ በገዘብ ታውረህ ስለተከፈለህ በህዝብ ሞራል ላይ ስትረማመድ በጣም አዝናለሁ
    አምላኩን የካደ ሰውን ቢክድ ምን ይገርማል

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 3 дня назад

    How much did they pay you.

  • @DegitBatana
    @DegitBatana 4 дня назад

    ❤🎉❤

  • @Adu40
    @Adu40 5 дней назад +1

    agare nafekishgn❤

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 5 дней назад

    ጭለማን የሚወድ ማንም የለም:: ብርሃንን የሚጠላ እሱ ባውዛ ብታበራበትም ህይወቱ ጭለማ ነው:: ከጨለማ ጋር የሚኖር ወንጀለኛ ብቻ ነው:: ወንጀለኛ ብርሃን ያስደነግጠዋል:: ማንም ይስራው ይህ ስራ ግን አይጠላም:: ብልፅግናን ለመቃወም ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ ይህ ስራ ግን የሚነቀፍበት ምክንያት ግልፅ አይደለም:: ሁሉንም ፖለቲካ አድርገነው እንዴት እንዘልቃለን?

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 5 дней назад

      እውነተኛ ጨለማ በመብራት አይጠፋም!ሀገሪቱን በሞት ጨለማ, በዘረኝነት ጨለማ, በተረኝነት ጨለማ ተውጣለች!ለዚህ ተጠያቂ እራሱ አብይ ነዉ!ስለደሃው እና ስለምታረዱት አንተ ዝም ብትል እግዚአብሔር ከላይ ይነሳል

  • @biniarada-zq7lc
    @biniarada-zq7lc 4 дня назад

    ሰላም ነው የናፈቀን ፎፎቴ በጣም ተራ ነው ግለሰብ ቤት ሊስራ ይችላል በጣም ቀላል ነው

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 2 дня назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @elyasmuse1920
    @elyasmuse1920 4 дня назад

    BANDA Wusha bebelabet yichohal. ther will come you will pay the price

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 5 дней назад +3

    ምድር ናፍቃን አታውቅም ቤተሰብ እንጂ ለእናንተ ለአዲስ አበቤዎች እንጂ ለኛ ለገጠር ልጆች ምን ለውጥ የለም እናንተ ደስ ይበላችሁ ሺህ ዓመት ኑሩበት

    • @tadelchdaba1536
      @tadelchdaba1536 4 дня назад

      ገጠር ላለው በአመት ሁለት ግዜ እየተመረተ መንገዶች ትምህርት ቤቶች ድልድዮች ተሰርተዋል በከተማም በገጠር ለአገራችን ትልቅ ነገር ነው እየተሰራ ያለው በጎ አመለካከት ካለን ብዙ መልካም ነገሮች ተሰርተዋል ።

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. 4 дня назад

      @@tadelchdaba1536 አይገርምሽም!!ብለሽ ሞተሻል እኔ ሰፈር ድሮ ትምህርት ቤት የነበረው አሁን ትምህርትቤቱ ተዘግቶ ሀገር ተመሰቃቅሎ ቤታቸውን ትተው የተሰደዱ ባዶ ምድር ሆና የቀረች እንደት ብዬ ልንገርሽ? በሰፈረ ድሮ ሀ ብዬ ፍደል የቆጠርኩበት ትምህርት ቤት አሁን የፌደራል መኝታ ቤት ነው ተዘግቶ እሄ ነው ታዲያ ለውጥ?

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. 4 дня назад

      @@tadelchdaba1536 ለአንቺ ተደርጎልሽ ይሆናል እንግዲህ መስክረሽ ሞተሻል የእኛ አከባቢ ሰዎች በፍርሃት ከመኖር በቀር ግማሹ ሰፈር ለቆ ከመሰደድ በቀር ምንም ነገር የለም ለእናንተ ለአዲስ አበቤዎች ይድላችሁ የኔ ወገን ተሳቆ ይኑሩ እናንተ ተብለጭለጩ በሰው ደም የተብለጨለጨች ከተማ "አኬል ዳማ "ብያታለሁ ።

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. 4 дня назад

      @@tadelchdaba1536 ለአንቺ እንደዚያ ተደርጎልሽ ይሆናል የኔ አካባቢ ግን ብዙ ሰዎች ቤታቸውን ጥሎ የሸሹ ሌሎቹ ደግሞ በፍርሃትና በሰቀቀን የሚኖሩ ድሮ የተማርኩበት ትምህርትቤት ተዘግቶ የፈደራል መኖርያ ቤት መሆኑን በአካባቢ ላይ ታይቶ የማያውቅ እንግዳ ነገር መኖሩን ብታውቂ እንዲህ አራሽ ቃብጥም ነበር ።

  • @JonAyele
    @JonAyele 4 дня назад

    ሶፊእንደዝአይነትጥሩስራስላሳየህንተባረክአብቹአባመላረጅምእድሜገታይስጥበርታ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 4 дня назад

      በረሃብ ለሚሞት ሕዝብ የዳንስ ቤት መብራት ምን ያደርግለታል?

  • @Kecheroman
    @Kecheroman 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 4 дня назад +3

    ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል ዶክተር ተገለጠ ከተማዎች አበቡ

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 3 дня назад

    *FINFINE FINFINE FINFINE !!*

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 4 дня назад

    Weleye welawaye new sebali weshete yemiselgne neber abezagnawe abiy degfwe yeyazute koromo keteli weleye nachwe kahade 😢

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 4 дня назад

    Aleklaki,aheya, hodam.Abey bedem yetechmaleke new

  • @yeshutkukulnekbelay3517
    @yeshutkukulnekbelay3517 4 дня назад

    Ate wusha

  • @Ethio-rs8vp
    @Ethio-rs8vp 4 дня назад

    This guy appreciates the one who sponsored. Fano stay away from this channel do not click…..

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e 3 дня назад

    Denez neh sew bela hula

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 4 дня назад

    እንደት እንጆይ የምትለው ስው እያለቀ ለምን ድምፅ እትሆንም ሚዲያህን ተጠቅመህ
    የብልግና ደጋፊነህ ስው በማንነቱ እየተለቀሙ እየታስሩ ነው እውነተኛ ክርስቲያን ክሆንክ

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 4 дня назад +3

    እስኪ ሰለተራበው ፣ ስለሚታሰረውና በየቀኑ ስለሚያልቀው ሕዝብ ጩህ።
    አይ ክርስትና !!!

    • @getuchina149
      @getuchina149 4 дня назад

      yes, there are problems. Not good. we need a balance also. we criticize the problems but we learn to appreciate what is good also. Thank you.

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 4 дня назад +2

      ​@@getuchina149thanks Getu for your reply. I strongly agree with you.