Whatsapp ተጠቃሚ ከሆናችሁ ይህን ሴቲንግ በፍጥነት አስተካክሉ Whatsapp most important settings |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ዋትሳፕ ተጠቃሚ ከሆናችሁ ይህን ሴቲንግ በፍጥነት አስተካክሉ Whatsapp most important settings for all whatsapp users
    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ለ ዋትሳፕ ተጠቃሚዎች እጅግ ጠቃሚ ሴቲንግ ይዤላችሁ መጥቻለው ለ RUclips ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
    እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
    You May also Like
    የድሮ ጥቁር እና ነጭ ፎቶዎችን ወደከለር መቀየር • እንደዚህም ይቻላል ጥቁር እና ነጭ ...
    አዲሱን telebirr አካወንት አከፋፈት • አዲሱ telebirr አፕልኬሽን አካ...
    የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • ምርጥ ነገር የስልካችንን እስክሪን ...
    የ ስልክ internet ፍጥነትን ለመጨመር • ኢንተርኔታችሁን በጣም ፈጣን ለማድረ...
    የ facebook ስማችንን በ ሁለት ደቂቃ ለመቀየር • እንዴት የ facebook ስማችንን ...
    ምርጥ ሁለት የስልክ አፖች • ምርጥ ሁለት አስፈላጊ የ ስልክ አፖ...
    Facebook እና messenger ላይ online እንዳንታይ ማድረግ
    • Facebook እና massenger ...
    Social Media
    Telegram: t.me/NatiApplink
    #nati_app #whatsapp #settings
    ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
  • НаукаНаука

Комментарии • 35

  • @hayathayat3288
    @hayathayat3288 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @lovandufentloandu4241
    @lovandufentloandu4241 3 года назад +3

    ጀግና አቀራረቡ ግልፅ የሆነ ነው እናመሰግናለን .....ለወደፊት ስታዘጋጅ እንዲ ቪድዮ ቀስ አድርገ እያሳየ ነው በርታ 🙏

  • @fatmafatma4147
    @fatmafatma4147 3 года назад +1

    አደሥ ነኝ እዚህ ቤት fb ሰሚን መቀየር ፉለጊ ዛሬ የአንተን ቢዳው አይች ቀየርኩኝ በደቂቃ አላህ ይጨምርልህ እውቀት ወንደም በርታ።

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 3 года назад +1

    እናመሰግናለን NaTii😍

  • @seidhussen5204
    @seidhussen5204 3 года назад +1

    ናቲዬ አመሰግናለሁ

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ቅድምያለተዉሂድA
    @ቅድምያለተዉሂድA 3 года назад +1

    በርታ ወንድም

  • @lulatube5109
    @lulatube5109 2 года назад

    እናመሰግናለን ናቲዪ በረታለኝ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    tnx bro

  • @kasahunAbebe-q3o
    @kasahunAbebe-q3o 16 дней назад

    ሌላ ሰው ግሩፕ ውስጥ ቀላቅለውኝ ነበር ግን መረጃው አይደረሰኝም ምን ላድርግ

  • @Samira-p4x
    @Samira-p4x 2 месяца назад

    ረወንዲሜ ኮዲ አልመጣልኝ አለ በአንዱ ቁጥር ደጋግሜ ከፈቸ ነበር አሁን ስከፈት ኮዲ አይመጣም

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    👍👍👍

  • @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሰ1ዠ

    ዋሳብ የተላከልኝን ሚሴጅ ይደለታል በራሱ ግዜ እረ መላ በሉኝ

  • @grujdkdhsuejjf2610
    @grujdkdhsuejjf2610 3 месяца назад

    ሠው መልክት ልኮ አድራት ብቻ እዳሳይ ማድረግ አይቻልም እሱነው የምፈልገው

  • @wejerawolde2681
    @wejerawolde2681 7 месяцев назад

    2021 delat yehenw edmls men ladergew

  • @Wrkito-wm3gt
    @Wrkito-wm3gt 6 месяцев назад

    🎉🎉❤

  • @MekidsMola
    @MekidsMola Месяц назад

    ቮይስ አላደርግ ላለሰ

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 года назад

    ዋት ላይ ሸር የማርገዉን ጓደኞቸሁሉ ያዉታል እደሚያዩትም ያሳየኛል ግን የተወሰኑሰዉች ሸርየማርገዉን እዳዩት ይነግሩኛል ከኔግን አያሳይም ምን ማድርግ አለብኝ ተባበርኝ ይቅርታ

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @PimentCoachley
    @PimentCoachley 2 месяца назад

    😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @حسابا-ظ7ع
    @حسابا-ظ7ع 5 месяцев назад

    እስኪ ሪከርድ አላደርግልኝ ብሎል ስደውልም አይሠራም

  • @kefyalewabebe7621
    @kefyalewabebe7621 Месяц назад

    መደዎልም መቀበልም አልችልም ሴቲንግ ለማስተካከል ከግዙኝ

  • @ShewitKeshi
    @ShewitKeshi 8 месяцев назад

    ሸዊት

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 5 месяцев назад

    እስኪ ዋትስ ጉጉርፕ እምንልከውን
    ቴክስትፒክቸር እየከረረ ማን እሰየው ለማወቅ አሳየን

    • @natiapptube
      @natiapptube  5 месяцев назад +1

      ማን እንዳየው ለማወቅ ነው ጥያቄሽ

    • @aminatseyd8464
      @aminatseyd8464 5 месяцев назад

      @@natiapptube አወ

    • @aminatseyd8464
      @aminatseyd8464 5 месяцев назад

      አወ