Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ❤❤
ይመችሽ
ማሻአላህ ናቴዬ እናመሰግናል ሁልጊዜየምላቃቸውነገሮች በጣምጠቃሜናቸው ❤❤❤❤❤በርታ
👍👍መሻአላህ አረፈነዉ
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ዋትሳፕ ያመጣልን
ተባረክልኝ ❤❤
Amen
አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ❤ ወንድሜ ግን በፈጣሪ በፈጣሪ ብየ ይዤሀለሁ ለኔ ፎቶ አይልክም ስደውል ሰዉ ሲደውልም እምቢ አለኝ ስሞትልህ አሳየኝ ቪዲዮ ይሠራልን በቃ ሰው አውቀሽ ነው እያሉኝ ነው አላነሳውም ያልሽ እያሉኝ ነው እኔ ስደውል ሲቲንግ ይለኛል ሰው ደውሎ ላነሳ ስልም ስቲንግ ይላል ይመጣል እና ደውየ ሆነ አንስቼ ማውራት አልችልም እባክህ እባክህ አጥፍቼ መልሼ ብከፍትም ያው ነው ምነው ችግሩ ??😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
tnx natiyachen ❤️
Taxxxxx🙏🙏🙏
wawe👍
ዋው በርታ እንየወድጀዋለሁ❤
🙏👍
የጠፋ ኮድ እንድየት ማገኘኘት ይቻላል??
Wow
Betam amesegnalew kelb
አሁን ቴሌግራም ሰው ሜሴጅ ሲልኩ እኛ ኦንላይ ብንሆንም ካላየነው በቀር አንድ እራይት ነው የሚያሳያቸው ቴክስቱት ካየነው ብቻ ነው የሚያርመው ዋትሳፕስ እንደዛ የለውም እንዴ
እኔም ፈልግ ነበር
ወንድምየ ሸበካ እያለን 1እራይት ብቻ የሚያደርግ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ?
የሰራውት video አለ እዪው
እረበአላህ እንደነዉ ከስስቡክቢዶ ማዉረድየምቻለዉ
ዋሳብ ሲቪ ሲያረጉን እንዳይወርድ ማረግ ይቻላል?
ጥያቄውን ግልጽ አድርጊልኝ
@@natiapptube ቁጥሬን ሴቭ ሲያደርጉት እንዳይወርድ እነሱጋ ዋሳቡ እንዳይወርድ ?
ሁለት መቆሎፍ ስየቅታኝ ደለቱኩ አይ ቆጨኝ
እባክን ወንድም መልዕክትሲላክልኝ አያሳየኝም አፕ ውስጥ ገብቼ ነው የማየው ፕሊስ እንዴት ማስተካከል እችላለሁ
Notification on አድርጊው
@@natiapptube በርቶ ነው ያለው ግን ያው ነው
ሪካርድ እዳይወርድብን እደት ማቆም ይቻላል?
በውስጥ አናግሪኝ
Mekfet alchilm benat asayen
Whatsapp አከፋፈት ነው ከሆነ በውስጥ አናግረኝ
Update arigem fingerprint aykebelilignim
የwhatsp እሚላከውን ፎቶ ጋላሪየላይ ያጠፍብኛል እንደት ላስተካክለው ፒሊስ አሳየን
Whatsapp የሚለውን folder አታጥፊው
@@natiapptube ምኑጋር
Save በይው ከዛን ከዋሳፕ ቢጠፋም ከጋላሪ አይጠፋም
😂አረ ኡ ይህን ቪዲዮ ለ3ተኛ ዙር ስትለቀው በሰላም ነው እኔደሞ ሌላ ነገር ያመጣ መስሎኝ ሮጬ መግባቴ🙄
ይሄ እዚህ ቻናል ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የተለቀቀው
የሁለተኛው ግን አልገባኝም
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
እሺ ጠይቂኝ
@@natiapptube በናትህ ዋትሳፕ ላይ አንድ ራይት እንድሆን ንገረኝ ለምሳሌ ቴሌ ግራም ላይ ኦላይን ሆነን ራሡ ቢጽፉልን ካልከፈትነው አንድ ራይት ብቻ ነው ዋትሳፕም ላይ በምን መልኩ ላድርገው