How can you say house price is going down?. It was extremely over priced, still expensive. Not only that, now you don't buy house you lease. If you pay 20,000 lease a year, you pay close 2000 a month. If it is not the house value, it is the lease. We just want cities around Addis to be safe so we can buy affordable house. In the are past Sululta. Stop the crime in Oromiya region so we can buy house around Addis at least 45 km out .
ወገኖቼ ቤት ለትርፍ ሰርተው የሚሸጡ ሰዎች አሉ ከባንክ ብድር ወስደው መሬት እየገዙ ፣አሮጌ ቤት አፍርሰው እየሰሩ ለማትረፍ የፈለጉ ነበር ዋጋ ቆለሉ ማንም የሚገዛ ጠፋ የተበደሩትን መክፈል አልቻሉም አሁን አውርደው መሸጥ ጀመሩ። ሲቀንስ ኢኮኖሚው ጤናማ አይደለም እንዴት ትላለህ። ሌብነት መቅረቱ፣ ባንክ ልቅ የሆነ ብድር በመተው ሌሎችም ምክንያቶች እንደተጠበቀ ሆኖ
የቱ ነው የቀነሰው ኧረ ባካችሁ አዎ ገዢ የለም ግን ሻጮች አንድም የቀነሰ የለም ሪል እስቴት 26ሚሊየን ነው የሚጠሩት ሐሰት ነው ስለዚህ ቀንሷል የሚለውን ዜና አቁም በቃ ዝም ብላችሁ ያገኛችሁትን አስተዋውቁ ።
ቀነሰ የሚሉት ገዥ ለማግኘት የሻጮች እና የደላለሎች ገዥ ለማግኘት ማወናበጃ ነው ገዥዎች ቆም ብላችሁ መጠበቅ ነው ፖለቲካው ምንም አላደረገም ይልቁንስ እያንዳንዳቸው ከሠሩበት መቶ ፐርሰንት ትርፍ ሰቡ ስለሆነ ነው
እስቲ በዚህ ቁጥር በዋትሳፕ አውረኝ ፋልጌ ነዉ በዚህ ባቤቶች ዙሪያ ፋልግልኝ አውረኝ በዉስጥ?
ሰላሳ ሚሊዮን ኑሩበት በላቸው ሆ ወይ እናት ሀገሬ ደሀው ምን ይሁን ነው የምትሉት
ስሎኑ ኮሬደር ነው የሚመስለው
ሚሊዬን ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ መስማት ፡ አንፈልግም ፡ ቢያንስ ፡ 700.000 ፡ ወይም ፡ 800.000 ፡ ሺቢበዛ ፡ 1.000.000 ፡ በተረፈ ፡ 30 ፡ ሚሊዬን ፡ ቀልድ ፡ ነዉ ፡ በፈረንጅ ፡ አገር ፡ እንኳን ፡ ሚሊዬን ፡ አልገባም ፡ የፊሎም ፡ አክተሮች ፡ ወይም ፡ የዉጭ ፡ አገር ፡ ኳስ ፡ ተጫዋቾች ፡ ቤት ፡ ካልሆነ ፡ ወይም ፡ ሮያል ፡ ፋሚሊ ፡ ካልሆነ ፡ ኢትዬጵያ ፡ በደሃ ፡ አገር ፡ አያ
ምርም
ባጃጅ ሞክር
10 ሚ ብትልም አይሸጥም እኔ በ2 ሚ ነው ከዚህ በላይ የሰራሁት
Weshet eny 4m alefeyalew gena7 meto shi belya yefelegal
30million😮 ebidet lay nachuh enate
ምን ነው ቸኮሉ? ችግር አለ እንዴ?
10q bro for this information
ምን አይቶ ነው ሰዉ ቤት የሚሸጠው የሚሸጥ ቤት በጣም በዛ
አያት ለማስታወቂያ ስንት ከፍሎህ ነው አያት አያት የምትቀባጥረው:: ነው የአያት ሼርሆልደር? ተቀጣሪ ነህ ? ያልገባኝ ምናምን ምናምን ያልካት እና 30ሚሊዮኑ ነወ:: ዳግም ልሠማህ አልፈልግም::ቻው ሠላም ሁን ቤቶችህን አንተው ኑርባቸው:::
ባዶ መሬት ለንግድ ቦታ የሚሆን አለህ እንዴ ባለ5 ሰርቶ ለንግድ ለማቅረብ
Eshi ahuni wagawu nigerang betam yamirali
250 ካሬ 30 ሚሊዬን አረ በጣም ቀነሰ ባክህ እናንተ ናችሁ ኑሮን ለደሀዉ ሰማይ እየሰቀላችሁ ያላችሁት ደፋር
Ke berw zoore yale salons desee yelalle yeha bate gene berafulaye new salonw
I don't want to
How can you say house price is going down?. It was extremely over priced, still expensive. Not only that, now you don't buy house you lease. If you pay 20,000 lease a year, you pay close 2000 a month. If it is not the house value, it is the lease. We just want cities around Addis to be safe so we can buy affordable house. In the are past Sululta. Stop the crime in Oromiya region so we can buy house around Addis at least 45 km out .
ዋጋዉ ሥንት ነዉ
If they sell 12 million I will buy it BRo
በመጀሜሪያ። ሰለቤቱ። አሰረዳን። አንተ የምታወሪው ሰለአኤኮኖሜ የምታወሪው እሱንማ። እናውቃለን ሰለክፍሎቹ። ውሰጡን ነው። ማሰረዳት። ያለብህ።
14,000,000 kehone egezawalew
Gena men aitachu
men aschekolachu
30 million? You must be joking😅😂 ayi mama topiyaa...
ጌታው $70,000 ለካሬ ሜትር የተጠናቀቀ አፓርትመንት አለ::
Defar delala
ቤት በጣም ቀንሶአል አይደልም እንዴ ወገን😂😂😂
አስር ሚሊዮን አሁኑኑ በ ካሽ :: ከዛ በላይ ፈንዱ በላቸው
በ Dollr’s ስንት ይሆናል ምንዛሬዉ በየጌዜዉ ይለያያል ግምት?
$290.000USD
የገንዘብ ቫሊዉ ግን አታቁም ጎበዝ በስደት ቀንና ማታ ደም ተፍተን ስንት ዓመት ሙሉ መግዛት አልቻልንም ቀንሳል ይላል አያልፍልሽ ዶክተር ብትሆንስ ሃገር ቤት መግዛት ትችላለህ ቀንሳል 😂😂
ድምፁ ያንሳል
አይሰማም?
Wagaw tenager pppp becha
9 ሚልዮን ይሽጣል
አውሮፓኖች አሮጌ ከተማቸውን አፍርሰው አሁን ላይ የሚታየው ዉብ ከተማቸውን የገነቡት ቢያንስ አምሳ ስልሳ አመታትቶችን ፈጅቶባቻዋል;;የኢት- መንግስት የተለየ ነው: በአንድ ጀንበር ከተማ እገነባለሁ አለ;; አንድ ወር ባልሞላ ግዜም አምስት ክ/ ከተማን በማፍረስ ላይ ነው;;ቤት ገዢም ጠፍቶ አይደለም አለ ሞልቷል!!ጥያቄው የሚፈርስ ቤት ለምን ይገዛል ? ሻጭስ የሚፈርስ ቤቱን ለምን ግዙኝ ይላል?? ቤት ገዢ መንግስት ግልፅ አይደለም እያለ ነው/;
የሚገረም ሃሳብ ነው 🙏
በዚህ ሂሳብ እመለስበታለሁ
True
18 ሚ በላይ ውድ ነው
Don't buy any houses in Addis ababa guys because there too much political crisis
አሁን ላይ ቤት የሚገዛ ስው አብዳል መንግስት መግለጫ አውጠቶል ከከስፋልት 30 ሜትር ድርስ ፈራሽ ነው ሲቀጠል አዳሜ ከባንክ ተብደሩ የስራ መከፈል ይልቻል ይወረሳል ቤት ገዥውች ተረጋጉ !
ይለአን አቡክ ከዛብ😡😡😡😡
ተበዳ 👉👉👉 30 ሚሊዮን
ዘረኛ ደደብ የሞተውማ ምንም እንሆንም ትግራይን እነውድም ብላችህ ከተነሳህ በሃላ የ business ነገር አፈር ከድሜ በልቷል ገነ በዚሁ ከቀጠለ ሀገሪቱ በእርግጠኝነት ……. ይሆነል
Why do not you go to the point instead of singing? 30 millions is not a joke
ዘረኛ ደደብ የሞተውማ ምንም እንሆንም ትግራይን እነውድም ብላችህ ከተነሳህ በሃላ የ business ነገር አፈር ከድሜ በልቷል ገነ በዚሁ ከቀጠለ ሀገሪቱ በእርግጠኝነት ……. ይሆነል