💫ሙሺ ያልተጠበቀ ደስታ 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@seifuonebs‬

Комментарии • 1 тыс.

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ 3 месяца назад +238

    Hab orthodox በጣምታምራላቹ

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 3 месяца назад +254

    የቡርኬን እናት እንዴት እንደምወዳት❤

    • @KedjiaAdem-u5i
      @KedjiaAdem-u5i 3 месяца назад +1

      እኔም እወዳታለሁ🌹🌹🌹❤

  • @bekitube16
    @bekitube16 3 месяца назад +386

    በርታልን ወንድማችን 🥰🥰

    • @عليعلي-و4ع9ض
      @عليعلي-و4ع9ض 3 месяца назад

      ቤካዩ ባሌ ❤❤😂😂

    • @PariteSaid
      @PariteSaid 3 месяца назад

      ኡኡኡኡ​@@عليعلي-و4ع9ض

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla 3 месяца назад

      ቤኪ😂😂😂

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 3 месяца назад +1

      ቤኪ

    • @الحمدلله-ق7ف4ن
      @الحمدلله-ق7ف4ن 3 месяца назад +2

      ቤካየ የብሩኬን እህት ስምረትን አጣልኝ ስወድህ ወንድሜ ማሚ ሽ አመት ያኑርሽ❤❤

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 3 месяца назад +191

    የቡራዬን ፋሚሊ እደኔ እሚወድ እስኪ👍❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 месяца назад +79

    የኔ እናት እንዴት ደስ እንደሚሉ የብሩክ እናት ከቻልክ ሀይሚንም አስተዋቅቃት በጣም ጥሩ ልጅ ናት ሀይሚ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 3 месяца назад

      ኣረ ተማልካች አደብ አርጉ ምን ተብሎ ነው ሃይሚ የምስተዋውቃት አረ ስርኣት

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 месяца назад +161

    እናት ለዘላለምትኑር ❤እናታቹ የምቶዱ ላይክ ግጩኝ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад

      ሞታብኛለች ግን ሁሌም እወዳታለሁ😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 3 месяца назад

      አይዞሽየኔውድነፍስይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 3 месяца назад

      እናቴሁሉነገሬእረጅምእድሜከጤናጋርይስጥልኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @YjoffHiud
      @YjoffHiud 3 месяца назад

      @@Helenabebe-fu5sl የኔ እናት እኛም ወደዛዉነን አይዞሽ

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 3 месяца назад +89

    ለናታችሁ ያላችሁ ክብር ስወደው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 месяца назад +68

    ማነው እደኔ ይኸን ቤተሠብ እሚወድ የኔ ምርጦች ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤

  • @fhussen
    @fhussen 3 месяца назад +118

    የሀብን እናት የሚወድ 👍

  • @6ygh-c2l
    @6ygh-c2l 3 месяца назад +41

    የቡራዬ እናት ስታምር ሺይ አመት ኑሩ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 3 месяца назад +46

    እኔም እናቴን እንደዚህ እቅፍ አድርጊ የምስምበት ቀን ነው የናፈቀኝ የእምዬ ደስታ እንደዚህ ማየት ትልቅ መታደል እረጅም እድሜን ጤና ይስጥልህ ወድሜ በርታ ወንድማችን ቶሎቶሎ ልቀን ቫዲዮ 50ሺእንድትገባ ጎበዝ 50ሺ እናስገባው

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 3 месяца назад

      አንድ ቀን አብሽሩ ኢጠብቅ አናችነን አንቀርም ተሰደን

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 3 месяца назад +82

    እናት አለም ናፍቃኝ አለች 🥺 እናት ያላችሁ ሁሉ እድሜ ይስጥልን

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 месяца назад +36

    ከዚህ ቤት የናት ፍቅር አለ ኑሩልኝ ሸጎቸዋ❤❤❤❤❤ማሚየ እድሜሽ ይርዘም የብራየ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 месяца назад +13

    ጥሩ እናት ያሳደገችው ቤተሰብ ፍቅር በፍቅር ነው መልካማሞች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. ማዘርየ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدالهاجري-ت8ص
    @محمدالهاجري-ت8ص 3 месяца назад +18

    ማሻአላህ ሚሥቱ ታምራለች ሁለት ቆጆወች የልጆች እናትና አባት ያርጋችሁ❤❤❤❤

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ 3 месяца назад +23

    የቡራ ቤተሠቦች በጣም ነው የምወዳቸው እንደኔ የሚወዳቸው😊😊😊😊😊

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 3 месяца назад +21

    ዋው እዝቤት የናት ፍቅር 👍👍ማዘር እረጅም እድሚ ይስጠወት🥰🥰❤❤❤❤ቡርኬም ሀይሚን ያስተዋውቃት የምትሉ👍

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 3 месяца назад +14

    ያኔ እናት ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥሽ ደስ ስትሉ

  • @ሪች-BH
    @ሪች-BH 3 месяца назад +21

    የቤተሰባችሁ ፍቅር ደስ ሲል ስነምግባራችሁ እርጋታችሁ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 3 месяца назад +20

    ውይ የልጅን ፍቅረኛ እንዲህ መቀበል መውደድድ ደስስ ሲሉ ይኔ እናት❤ሃይሚ ትንሿ እያየሽ ሁለተኛ እናት ነው እምታገኝው❤

  • @Siwedisheneralwenat
    @Siwedisheneralwenat 3 месяца назад +17

    የኔ እናት እድመን ጠናን ይስጥሽ ፈጣር ደስ የምል ቀን❤❤❤❤❤ እና ብራ ና ሃይም ሁለተኛ ምስ እናቱ እንደዚህ ቦሎ መያት እንፈልጋለን ወዴሜ❤❤❤❤❤❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 3 месяца назад +22

    እናት በዚች ምድርላይ ሽአመት ትኑር❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +92

    መነው እዳኔ እናቱ ያነፋቃቹ 😢😢ያስራህን ስዳት😢

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 месяца назад

      እኔ😢😔

    • @Aminat725
      @Aminat725 3 месяца назад

      እም ወላ የሥራወን ሥዴት

    • @newid5082
      @newid5082 3 месяца назад

      እኔም እያመመብኚነዉ😢

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 месяца назад

      እኔ😢

    • @ZainatZainat-n4t
      @ZainatZainat-n4t 3 месяца назад

      እኔ❤❤❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 3 месяца назад +14

    ውይ የሀትሽና & የብሩኬ እናት ስወድዎት ደስ ማለታችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርዎት ❤❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 месяца назад +17

    የተጋባችሁ ነበር የመሠለኝ❤❤❤❤መልካም የፍቅር ዘመን❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 3 месяца назад +28

    ከሀይሚጋ አስተዋውቃት ሚስትህን ለፖራክ ከሀይሚዬጋ ዋው❤❤

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 3 месяца назад +15

    ቡቡ እና ቡችዬ ታምራላችሁ ሚስትህ ደግሞ ፈታ ያለች ናት ስታምር❤❤❤

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 3 месяца назад +38

    የልጃ ሚሰት የምትወድ እናት በጣም ናት ደስ የሚትለኝ ታምራላቹ ቤተስብ ❤❤

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 3 месяца назад +16

    የብሩኬ እናት እኖዳችዋለን እኛ የሀይሚ እና የቡራ ቤተሰቦች እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ❤❤❤

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 3 месяца назад +5

    ቡራን አስጨንቅልን ቀጣይ ከቅመማ ጋር ማዙዬ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የዲ መልካማ እግዜር የባዮችደሽ አለም ያተይሽ አሜንንን ኬር የሁን የሁን የሁን

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 3 месяца назад +11

    የብራ እናት ነፍ አመት ኑሪላቼዉ🎉🎉❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 месяца назад +9

    መሜና. እረጂም እድሜ ተመኘሁ. ደስ ሲሉ ከቤተ ክርስቲያን መጡ

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 3 месяца назад +14

    ምርጥእናትእድሜከጤናጋርብርክከሀይሚጋርአስተዋውቋቸው

  • @ገጠሬዋነኝከወግዲ
    @ገጠሬዋነኝከወግዲ 3 месяца назад +12

    ጎበዝ አማቷጋ ስትሄድ ልብስቲኩን ጠርጋነው ማሻአላህ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 месяца назад

      ጎበዝናት🎉🎉

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra 3 месяца назад +22

    ማነው ይሄን ቤተሰብ እደኔ የሚወድ በላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 3 месяца назад +15

    የቡረዬ እነት የኔ ውብ ረዥም እድሜ ከጤነ የኔ ውቦች አይለየቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy 3 месяца назад +15

    ማነዉ ይሄን በተሰብ የምወድ❤❤❤

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 3 месяца назад +13

    የኔ እናት ሰወዳት 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 3 месяца назад +16

    ሚስትህ ታምራለች የቡሩኬ ወንድም❤️😍

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 3 месяца назад +7

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ስታምሩ ሀይሚንም አስተዋቅልን❤❤❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 месяца назад +6

    ብችዬ እኳን በሰላመጣሺ ያምራል ፊሪዙ ታምርያለሺ ስታምሩ ማዘር ርካደስላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 3 месяца назад +8

    የኔ ጎበዝ የመጀመሪያው አይመስል ስታምሪ ፈቅራቹሁን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 месяца назад +5

    ማሽአላህየሀብቲፍቅረኛማዘርየእኮንመጣችሁስታምሮ❤❤🎉

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 3 месяца назад +1

    ለእናትች እረጅም እድሜ እደኔ ስደተኞች አላህ ያሰብነውን አሳክተን እድህ እቅፍ አድርገን ቤተሰብን የምንስምበትን ቀን ቅርብ ያርግልን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 месяца назад +3

    እኳን ደና መጣች የቡራየ የወድም ሚሰት ከእነቡራና ከሀይሚ ጋር አምጣልን ሀብ❤❤❤ወይኔ እዴት ደሰ እደሚሉ ፍቅራቸዉ የምራት እና የአማቺ የቡራየ እናት በጣም ነዉ እምወዳት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥኦት

  • @GfsghghGfbjcv
    @GfsghghGfbjcv 3 месяца назад +10

    ማሚየ በድጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Aነኝየእናቷክዋክብት
    @Aነኝየእናቷክዋክብት 3 месяца назад +6

    እናት አለም ሽ አመት ትኑር❤❤❤🎉🎉ብሩኬም ከቻልክ ሀይሚንም አስታዋውቃት❤❤❤❤❤🎉❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 месяца назад +5

    ዋው!ረዥም እ ድድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚዬ ሀብና ሚስትህ በጣም ፈታ ያለች ናት ደስ ትላላቹ ጌታ በ ፍቅር ያኑራቹ ❤️😘😘😘

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh 3 месяца назад +11

    እናት ለዘላለም ትኑር እንኳንደናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemSdme
    @MeryemSdme 3 месяца назад +1

    ሀብትየ ቆጆእናትአለችህፈገግታዋብቻደሥየምትልእረጅምእድሜይሥጥልህ❤️ተከባከባት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq 3 месяца назад +5

    እነታቹን እድሜነ ጤነ ይስጠት ዉድ ማታክያ የለለት እነትነች

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 3 месяца назад +27

    ዛሬ አልፎልኝ ጦትም አሁንም የመጀመሪያነኝ😂😂😂እወዳቹሀለሁ😂

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 месяца назад +18

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲😥🥰

    • @EkarmEkram-r5k
      @EkarmEkram-r5k 3 месяца назад +2

      አሚን

    • @SarahS-hd9tk
      @SarahS-hd9tk 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @زمزمالشمري-ه8ي
      @زمزمالشمري-ه8ي 3 месяца назад +1

      Amin wude❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад +1

      አሜን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 месяца назад +5

    የቡሩኬ እናት ስወዳት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 3 месяца назад +4

    ስታምሩ አይለያችሁ የቡራን እናት በጣም ነው የምወዳት እረጅምና እድሜ ይስላችሁ❤❤❤❤❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣላችሁ❤ የኔዋ እናት አለሜ ናፍቆቴ ናፍቀሽኛል❤❤❤❤

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 3 месяца назад +1

    እናት ትኑር የማር ውላለ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 месяца назад +4

    🎉በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ማሚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይላችሁ በርታ ጉዞ ወደ 50Kብለናል

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 месяца назад +2

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን ይስጥልን❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 3 месяца назад +4

    ወይዬ ስታምሩ❤❤❤አይለያችሁ በፍቅር ኑሩልን ❤❤ ደግሞ ደስ ስትል የኔ ቱፈሐ🥰❤❤

  • @ድምቀቶች
    @ድምቀቶች 3 месяца назад +13

    ቆጅየዋ እኮንደህናመጣሽ ልእልቶ🎉

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 месяца назад +7

    ሰለማቹ ይብዛ ይሁን እንኳን መጣች በሰላም❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 месяца назад +19

    እናት ዘላለም ትኑር እንኳን ደና መጣቹ ❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታቹ እናንተንም በፍቅር ያኑራቹ❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 3 месяца назад +6

    የቡራየ እናት ሥወዳት❤❤❤🎉 እድሜ ጤና ይሥሽ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 месяца назад +1

    የቡሩኬ እናት ሰወዳት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ 🙏❤❤❤

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 3 месяца назад +3

    እናነት,,ለዘላለም,,ትኑረደሥትላላችሁ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @ethiopialove8512
    @ethiopialove8512 3 месяца назад +2

    እንኩዋን ደህና መጣሽ ናና
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ለእማየ
    ሃብ ተዮብ በአንተ ቻናል አቅርበክ ብሩኬን ጠይቅልን እውነቱን ለአንተ እንደማይደብቅ ትላንት ፕራንክ አድርጋው ሃይሜ በጣም ተናዶ ከፍቶት ቤካ ባይመጣ ሊያለቅስነበር
    ትላንት በተናገረውብዙ ዎችተናደውበታል ማች ልብስ
    የለበሰኩት ተመልካችን አክብሬነው
    በማለቱ
    የሆነ ቻናል ቃል አጥሮታል ሲያወራ ሰለሃይሜ
    ፍቅር እንዳለበት ያስታውቃል
    ሃይሜ ለእሱ በረከቱናት ድመቀቱ ናት እሷ ከመጣች አይደል ቻናሉ ያደገው

  • @zadargosha
    @zadargosha 3 месяца назад +9

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 3 месяца назад +2

    የቡራየ ወንድም እርግት ያለ ጨዋ ልክ እንደ እናቱ ማዘራቹሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NajetaNajeta
    @NajetaNajeta 3 месяца назад +8

    እስቦርት መስራት አለብሽ የምትሉ❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 месяца назад +7

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤❤

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 3 месяца назад +6

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 месяца назад +3

    የኔ እናት ሰወደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q 3 месяца назад +6

    des setelu, Egzyabher yebarkachu, be feker yanurachu❤❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 3 месяца назад

    በጣም የምታምሩት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰በርታ ወንድማችን 👍

  • @newmobile227
    @newmobile227 3 месяца назад +3

    አሪፍ ነች ትንሽ ቦርጭ ትቀንስ እስፖርት

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 3 месяца назад

    በርታልን ወንድሜ እና ይህን እወዳታለሁ ጋደ ንጹህ በጣም ታምራለች እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 3 месяца назад +5

    እንኳንደህናመጣችሁስታምሩፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 3 месяца назад +1

    እማየ ፈጣሪ እረጂም እድሜናጤና ይስጥላቹሁ ❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 месяца назад +3

    ለእናታችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ.
    በርታ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 3 месяца назад +2

    Mamaye❤❤ Allah rajem idimena Tena yestachu❤2gn Mom ga sitege Kames libash❤ wadishalew

  • @sameeramohammed-h4h
    @sameeramohammed-h4h 3 месяца назад +3

    ፈጣሪፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ለናታችሁም እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እድሜና ጤናውን ይስጣወት ማሚየ የልጅ ልጀዎትን ለማየት ያብቃዎት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 3 месяца назад +8

    የቡራ ፋሚሊውች ስውዳችሁ❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 3 месяца назад +2

    ማን እደእናት እናት ለዘላለም ትኑር እናም አድ ምለው ነገር ፍቅረኛህ ወይም የወደፊት ሚስትህ ከሆነች ለማዘር ኑ ትበል ፍቅራቹ ይጨምርላቹ እናታቹ ለዘላለም ትኖርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ConfusedFallingLeaves-kw1no
    @ConfusedFallingLeaves-kw1no 3 месяца назад +8

    ውፍረት ቀንሽ እህቴ ቆንጆነሽ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 месяца назад +3

    ሀብቴና ቡራ ለእናታቺሁ ያላቺሁ ክብር 🙏🙏❤️❤️🥰🥰

  • @rrr5704
    @rrr5704 3 месяца назад +7

    እናትለዘላለም ትኑረ ደሥትላላችሁ ❤❤👍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 месяца назад +2

    ሠላማችሁ ብዝት ይበል ወንድማችን ማዘርየ ሁሊም ደስ ይበለውት❤❤❤🎉

  • @Tgist.momo1
    @Tgist.momo1 3 месяца назад +3

    ቆንጅዬ እና ንግስትናት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @hiUae-ni7rk
    @hiUae-ni7rk 3 месяца назад

    በጣም ታምራላችሁ❤❤ማሚዬ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የቡራዬ እናት❤❤❤

  • @NajetaNajeta
    @NajetaNajeta 3 месяца назад +7

    የባልሽን እናት አንቺ አትበይ አንቱ በይ የምትሉ❤❤❤

    • @FoziMyወሎ
      @FoziMyወሎ 3 месяца назад

      ፍቅር በልብእጂ ባፍአደለም እናትሺን አቱትያታለሺ ጥያቄላች

    • @ABIGBAera
      @ABIGBAera 3 месяца назад

      ፍቅር ነዉ ችግር የለዉም

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 3 месяца назад +5

    ሰታምረ የኔ ደብሸ ❤😊

  • @lamlamየማርያምልጅ
    @lamlamየማርያምልጅ 3 месяца назад +1

    የኔ አናቴ ሰወደሽ አናቴትንየምተመስሊኝ አችንሳይ አናቴ በጣም ትናፍቀኝ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋💋💋

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 3 месяца назад +3

    እስፖርት ትስራ የምትሉ ገና ታአሁኑ እደዚህ ሆና የት ልትደርስ ነው

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 3 месяца назад

    ማወረን እድሜ ይስጣቸው እናተም ፎቅራቸኡ ይብዛላቹኡ❤❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ረጂም እድመና ጤና ይስጣላችሁ❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 3 месяца назад +1

    ቆጅየ ልጅ ናት ስታምሩ አይለያችሁ 🥰❤️

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 месяца назад +5

    #ፍቅራችሁን #ዘላቂ ያድርግላችሁ ለምልሞ ፉሬ ያፍራ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ማሚየ ረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤና ጋ❤