🛑 የፕሮፌሰሩ ቀውስ እና ጦስ ሴራ ወይስ ስራ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 13

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +1

    ቤንጃችን እና ብስሬ ግሩም ድንቅ ውይይት ነዉ በእዉነቱ ፤ የሀገራችን የትምህርት ስርአትን ግብአተ ፍፃሜዉን ነዉ የነገሩን እነ ብርሀኑ ። ሁሉንም ሀሳብ በስፋት ገልፃችሁታል ወንድሜ ። አድማጭ ተመልካቾች የሰጡትንም ሀሳብ ማስተላለፉ ይበል የሚያስብል ነዉ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад

      ግን እኮ የኛ ሀገር ትምህርት ግብዐተ ወ ፍፃሜዉ የተከናወነዉ የእንግሊዝን ካርኩለም የማስተማሪያ ዘዬ አምጥተን ተግባራዊ ካደረግነዉ ወዲህ ጀምሮ ይመስለኛል ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад

      አዎን ልክ ነዉ በዚሁ የትምህርት ስርዐት በርካታ ምሁሮችን ሀገራችን ቀርፃለች ግና ግን ሀገርኛዉ ወይም ኢትዮጵዊው ካርኩለም ኦርጅናሉ ከወዴት አለ ? ለምንስ እሱን ባህላዊ አድርጎ የእንግሊዙን ዘመናዊ ትምህርት ይሉታል ? ከሁለቱም ጥሩዉን ወስዶ ሀገርኛ ማድረግ ይቻል ነበር ።

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Год назад +2

    ቢኒ በጣም ነው የምናመሰግነው።ጥሩ ውይይት ነበር በተለይ ጓደኛህ ብስራት ሲሰጥ የነበረው አስተያየት በሳልና ጨዋነት የተመላበት ነበር አመስግንልን።ግን ቤጆ እርስ ጉዳዮ ላይ ከብስራት ጋር ደግማችሁ ብትመጡበትና ብትወያዮበት ጥሩ ይመስለኛል!!!

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Год назад +1

    ጥሩ ውይይት ነው በርቱ ግን በሚሳዝንን ሁኔታ ሀገራችን የማትወጣበት ማጥ ውስጥ ገብታለች ይሄ ምስቅልቅል በእግዚአብሔር ተአምር ምህረት ካልሆነበ በስተቀር አይስተካከልም በእውነት ያሳፍራል ነገሩ ሁላ 😢😢😢😢😢

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Год назад +1

    በትክክል ሆን ተብሎ ነው ምክንያቱም አሁን ስለ ቀይ ባህርን የተወራ ነው እናም ወጣቱን ለምን እያዘጋጁት እንደሆነ ግልፅ ነው

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Год назад

    Wendemacjoch nachu ende? temesaselalachu

  • @ElfneshMohamed
    @ElfneshMohamed Год назад

    Mentak new betam ymeslhal ❤❤❤❤

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 Год назад

    ሰላም ለይክ እያደረጋቹ