የሐዋርያት ሥራ ኦዲዮ Amharic Audio Bible Acts የሐዋርያት ሥራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024
  • Amharic Audio Bible Acts
    የሐዋርያት ሥራ
    ይህ አገልግሎት ማስታወቂያ አይለጠፍበትም። ለመርዳት የምትፈልጉ፤
    / zelalemmengistu በመሄድ የምትችሉትን ወርሃዊ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።

Комментарии • 271

  • @bezawitekubay1722
    @bezawitekubay1722 Месяц назад +2

    በጣም እናመሠግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜንወንድምዘሌ ተባረክ በብዙ ።

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሁን ይበረክ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 4 года назад +21

    አባቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃለ ሂወትን ያሠማልን ስተኛ ሁሌም እሰማሀለው የምተኛው እንቅልፍ በቅዢት ነጻ የሆነ የተረጋጋ እንቅልፍ ነው ሰምቼ አልጠግብም በርታ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 года назад +3

    ብሩክ፣ነህ፣ያንተ ፣የሆነዉ፣ሁሉ፣ይባረክ

  • @hanaweba4436
    @hanaweba4436 4 года назад +8

    የእግዚአብሔርን ቃል አንብቦ ለሌላ ለማድረስ መነሳት መታደል ነዉ ዘርህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ።

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @11223h_v
    @11223h_v 4 года назад +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ

  • @mesertberhanu1354
    @mesertberhanu1354 4 года назад +4

    ተመሥገን አምላኬ ቃልሕን ሠማሑ ከፍ ከፋ በል

  • @abebamengstu75
    @abebamengstu75 8 лет назад +16

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክ አሜንንንንንን.!!

  • @yemariam
    @yemariam 2 года назад +4

    አሜን 💚💛❤️

  • @SalamSalam-ph9un
    @SalamSalam-ph9un 6 лет назад +5

    አሚን አሚን አሚን አሚን ሀሌሉያ አሚን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሚን ወድማችን ለዘላለም ተባረክልን አሚን

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የሚገርም አገልግሎት ነው!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 лет назад +1

    ወንድሜፐሆይ ቃልህ ሂይወትህ ይሰማልን ጌታ እጅግ የባርክህ !!እግዛአብሄር የጨምርለህ በእወነትፐነው የምልህፐሥራ እየሠራሁኝ በጥሞና ሳዳምጠው ከሥራው ጋራ እኩል የጨረስኩት ተባረክልኝ።ሌላው መጸሐፍ የሳተምሃቸው አሉ አነሱን መግዛትአፈልጋለሁኝ የሚያወቅ ከለጠ አድራሻውን በትሰጡኝ ወንድሜ አዲሳባ ሰላለኝ እለከዋለሁኝ።

  • @BatsiTaye-nb5ci
    @BatsiTaye-nb5ci Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @wlilia1802
    @wlilia1802 6 лет назад +7

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @endemude3845
    @endemude3845 5 лет назад +3

    Kale heywet yasemalen.

  • @eumgssan1260
    @eumgssan1260 4 года назад

    Enamesegnalew kale hiwet yasemalen amennn amennn amennn

  • @play-wv8zj
    @play-wv8zj 3 года назад

    ተባረክ ወድሜ በጣም ተጠቅሚለው ።

  • @senaitbekele843
    @senaitbekele843 3 года назад +10

    ወንድሜ ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ የብዙዎች አስተማሪ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏💗💗❤

  • @elsachala3640
    @elsachala3640 Год назад

    ጌታ በጣም አብዝቶ ይባርክህ ልዪ መረዳት ቃሉን ባሉበት ቦታ ሆኖ መስማት መማር ይብዛልህ

  • @geneshwalayta9558
    @geneshwalayta9558 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @haymanotteshome7259
    @haymanotteshome7259 8 лет назад +60

    ተባረክልን ቀለል ባለ መንገድ አዘጋጅተህ የ እግዚያብሄርን መንገድ እንድንከተል እንድንማር ስላደረከን እናመሰግናለን

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 года назад +8

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ መግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 6 лет назад +4

    ዘላለምመንግስቱአንተንለመጀመሬያያየሁትስለሀሰተኞች
    ነብያቶችበሰጠኧው፣ትምሕርት፣ነው፣ላይ፣ያልቻልኩትንነገሮችበቃሉ፣መሠረትያብራራህልኝ፣በተከታታይምየምትስጣቸው
    የጥልቅ፣ትምሕርቶች፣ተባርኬበታለሁ፣እግዚአብሔር፣አብዝቶይባርክህ።

    • @sarahmeme2845
      @sarahmeme2845 4 года назад

      Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.🙏🙏🙏🙏Amen.📖📖

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 Год назад

    ታላቅ የወንጌል አገልግሎት ነው ወንድሜ ለዘለዓለም ተባረክ

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 4 года назад +2

    amen amen amen kal hewate yasemalen.

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 4 года назад +2

    Tebarek

  • @kathylor6213
    @kathylor6213 Год назад

    Geta yebarkih wendime ,be sera mikniyat manbeb befelgim alchalkum neber ende agatami hono eyesemaw mesrat michilbetin sera new meseraw ena yhe audio betam tekmognal tebarekilgn

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 лет назад +19

    መዳን በእየሱሰ ብቻ ነወ
    አሜን አሜን ትክክክል ወወዎ

  • @gravitymobile9123
    @gravitymobile9123 4 года назад +5

    ,ቃል ህይወት ይሰማ መንግሥቱ የወረሳላን

  • @officialsingerashenafigult6157
    @officialsingerashenafigult6157 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘልዬ ተባረክ

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 4 года назад +2

    ጌታ ያብዛልክ ተባረክ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 6 лет назад +1

    Amen Amen Halleluja tebareke

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 6 лет назад +1

    Amen tebareke

  • @elimnoha
    @elimnoha 4 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ!

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 6 лет назад +2

    Amenn

  • @ethiopiawolde4884
    @ethiopiawolde4884 5 лет назад +9

    Thanks you, so much God bless you ,for ever

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 Год назад

    ስራዬን እየሰራው በairpod አዳምጣለሁ ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን አባዝቶ ይባርክዉ ❤❤❤

  • @መታገስመልካምነው
    @መታገስመልካምነው 4 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinergat4873
    @mesfinergat4873 4 года назад +1

    Amen Amen Amen....

  • @liyaabebelliyaabebr3908
    @liyaabebelliyaabebr3908 7 лет назад +23

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @سميرهع-غ5م
    @سميرهع-غ5م 3 года назад

    amen.amen.amen.kal Hewett yesmeana,wenidmye

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 лет назад +3

    አሜን ፫ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @bekureteshome3056
    @bekureteshome3056 2 года назад

    God bless me, also god bless you. Thanks zelalem

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያስማልን

  • @saradina9446
    @saradina9446 4 года назад +2

    geta yebarekak Amen amen 😍😍😘😘

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +2

    👏👏🤚👏🤚👏📿🌈
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @tegsttegst1695
    @tegsttegst1695 6 лет назад +3

    Amen Amen🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤

  • @ozilman2885
    @ozilman2885 4 года назад +2

    ተባረክልኝ

  • @halendasta1827
    @halendasta1827 7 лет назад +9

    Tebarek geta bbzu ybarkk

  • @Afroshume
    @Afroshume Год назад

    Thanks sir for good bible message we need more prayer especially for Denver Colorado Ethiopian devil god great

  • @mayamhammd1172
    @mayamhammd1172 2 года назад

    Amen Amen Amen kaleheywet yasemalen wendemachen

  • @bitaniymichael5967
    @bitaniymichael5967 5 лет назад +1

    fetari keri zemenehen yebark

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @tsaganashimusatafa3357
    @tsaganashimusatafa3357 2 года назад

    AmeeeeeeeeN AmeeeeeeeeN AmeeeeeeeeN 📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤

  • @makago3117
    @makago3117 Год назад

    አሜን

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 4 года назад +1

    ቃለህይወትያሰማልንወድሜ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    አሜን ንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tendaytube1621
    @tendaytube1621 4 года назад +5

    ነፍስን የሚያለመልም ቃል ያሰማልን!!!!

  • @haimanotteferra5572
    @haimanotteferra5572 4 года назад +2

    አግዚአብሔር. ይ ባ ርክዎት

  • @meronwmedhin2857
    @meronwmedhin2857 4 года назад +3

    ጌታ ይባርክ እሚገርም ነው

  • @haftube5855
    @haftube5855 5 лет назад +3

    ተባረክ! አብዝቶ ይባርክህ

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 Год назад

    በእውነት እግዛአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @Afroshume
    @Afroshume Год назад

    The best bible message ever god bless good people and pray for even devil bible say that thanks so much

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 года назад +1

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta🙏♥️

  • @sofiyasofiya5353
    @sofiyasofiya5353 8 лет назад +7

    kal hewot yasemalen tebarek Amen

    • @mebtuabebe8428
      @mebtuabebe8428 3 года назад

      የሚነበበው የሐዋርያት ሥራ ቃለ ሕይወት ነዉ እህቴ።

  • @liyasahle2379
    @liyasahle2379 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salam.feteneabboud3171
    @salam.feteneabboud3171 6 лет назад +2

    Geta.egezeyabere.abezeto.yebareke. Amen Amen Amen 🙏

  • @elsaasefa6045
    @elsaasefa6045 8 лет назад +12

    tebareku

    • @daseta5030
      @daseta5030 3 года назад

      Amenameeeeeeenn ameenamen Aamenamen ameenamen Aamenamen 🥰🥰🥰😘😘
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @jesusislordrozina9974
    @jesusislordrozina9974 4 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እና🙏

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @TarekegnUliso-e7y
    @TarekegnUliso-e7y Год назад

    Thank for
    Sharing God bless you

  • @Noor-wn9pc
    @Noor-wn9pc 4 года назад

    ቃልህእወነትነወአሜን

  • @SalamSalam-ph9un
    @SalamSalam-ph9un 6 лет назад +4

    አሚን አሚን ሀሌሉያ

  • @godlove3206
    @godlove3206 4 года назад +4

    Bless you more this is my life the words of God I love it more grace to you brother this is the best gift you can give to human ❤️❤️❤️❤️💯💯💯

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 года назад +1

    ተባረክ

  • @ruftaberhe2998
    @ruftaberhe2998 5 лет назад +1

    Tebarek zemenhn Geta ybark

  • @kiyatessama8684
    @kiyatessama8684 4 года назад +1

    Amen kalah hiwtin yasmane 🤲

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 5 лет назад +1

    Amen qale hewotene yasamalen

  • @Merkatogebya
    @Merkatogebya 5 лет назад +1

    kale hiwot yasemalin, eskemechereshaw yatsnalin,tesfa mengiste semayatn yawursilin

  • @edanyeareshma399
    @edanyeareshma399 5 лет назад +1

    Amen Tebarik
    Kal hywote yashmsline

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Egziabeher Ymesgn kalun bzih melku ymgben antem tbark Abzeto Ybarkh

  • @rahelwolde-zt3mr
    @rahelwolde-zt3mr 2 месяца назад

    ተባረኩ

  • @fekert.shebillfekert.shebi7107
    @fekert.shebillfekert.shebi7107 6 лет назад +2

    ተባረክ፣የባረከህ፣እግዛቤሄር፣ይባረክ፣፣

  • @youjadcellyoujadcell8462
    @youjadcellyoujadcell8462 4 года назад +13

    ወንድም ዘሌ ግሩም በሆነ ድምፅና እርጋታ እና በጥራት ስላቀረብክልን እግ/ር በነገር ሁሉ ይባርክህ።

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 6 лет назад +2

    Wendm zelalem yehywetih zemen geta lezelalem ybarke.Amen.

  • @eyesusgatanewueysusyadinal9283
    @eyesusgatanewueysusyadinal9283 7 лет назад +5

    Zemenh ybark twuldih ybark

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 5 лет назад +1

    Ameeeee. ቃል አሰመልን ቃል ሕይወት ነው
    ወንድመችን እነመሰግናሌን

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 6 лет назад +1

    አሜንንንንን

  • @Cr7edit-q6g
    @Cr7edit-q6g 6 лет назад +5

    God bless you brother

  • @saminagetachew1694
    @saminagetachew1694 6 лет назад +1

    amen amen amen

  • @rahelgebre9028
    @rahelgebre9028 4 года назад +1

    Geta eyesus abzito yibarekh leteweld yemitelalef yehiwet kal new tsega yibzaleh

  • @nanijesus4357
    @nanijesus4357 5 лет назад +5

    God bless you!

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 года назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kidanehailu8410
    @kidanehailu8410 7 лет назад +15

    May GOD richly bless you !!!

  • @abiyottesfaye6548
    @abiyottesfaye6548 6 лет назад +2

    አሚን አሚን አሚን