ስላም ንአስመራ / ስላም ንኤርትራ ስላም ንአዲስ አበባ / ስላም ንኢትዮጵያ፤ ምስጋና ከአስመራ ሳይሆን፣ ምስጋና ለ-ዘፋኙ ከ-አስመራ ያደ ልጅ አሁን ጀርመን ሃገር የ-ሚኖር ለ-ዘፋኙ ያመስግናል። ደስ የሚል ሙዚቃ "ትዝታ" today 9. October 2024 at the evening time almost now is night but still I am hearing and repeating the song. Thank you!
uffff .. betame tezeta weste ketetegne .. night club yete new yemchawetewe .. be akale bayewe.. yemaneme meklja honene nber .. esti ande andya enkwane yemyarka musika ensema .. agule fernej weyet tekur amerika enehune eyalh bahilachene eyetefa new .. well done !
z betaam arif argeh new yeserahew gin yezefenu meteriya gelel bel tizita new yemibalew yihe demo loweru bota lay lemin betizita sayhon gelel bel tizita new yemilew madi. just ende hasab yahil enji mirt performance new
ምን ይባላል እንግዲህ ትዝታ እግርህ ስር ወደቀች ሰገደችልህ እኛም አመሰገንን ዘርዬ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
እውነት ይህን የተሰበረ ልብ, በሀሳብ, ትካዜ, የደነዘዘ የወዳደቀ, አጠቃላይ ሁለ እተናዊ ሁኔታን, ብርሀን ወደሆነ መንገድ ሚመልስ!!!!!!! እውነት, ነፍሳችሁ ለዘላለም ትኑር!!!!!
ድምፅ ብሎ ዝም ከአለም አንደኛ ተመስጬ ያዳመጥኩት የትዝታ ሙዚቃ ነው በርታ ወንድሜ!!!
እሺ በጣም አመሰግናለሁ❤
አንተ,ደሞ,ደስ,የምትለኝ,ሙዚቀኞ,እድሜና,ጤና,ይስጥህ
አንተ ሰው! ምን ያህል ችሎታ እንዳለኽ የቀድሞው ትውልድ በይበልጥ ያቃል። ዲጂታል ዓለም ባልነበረበት ዘመን ያመለጡንን' ምርጥ ዘፋኞች ድምጽ ትክት' አድርገኽ እንከን ሳይኖረው የምታሰማን ድምጽ ልዩ ነው! የአባይ በለጠን፣ የመሀሙድን ወዘተ ስትጫወት በትዝታ' ወደ ዘመን ትወስደናለኽ። ምን ይባላል? ረዥም ዕድሜ ይስጥኽ።
thank you
❤@@emisho
እናመሰግናለን ይመቻችሁ❤
በጣም ገረመኝ ደግሜ ደጋግሜ ሰማው ዘርሽ እጅግ ከምለው በላይ ምርጥ ስራ ነው መንገድ ላይ ሆኘ የስራ ባልደረቦቸን እንደማላወቅህ ሰው ሆኜ አሰማዋችሁኝ አስር ጊዜ አሰደገሙኝ በጣም ወደውታል ከዛ እየገቡ እንድያዩና ሳብስክራብ እንድያደርጉ አሰደረኩኝ እንድህ የሙዝቃ ደረጃ የነበረውንና ለላ ጀምሮ ከፍ ብሎ ስስራ ደስ ይላል ብራቦ ዴሚሴ ኮምባ ልጅ ዘርሁን ጎባይ ዴሬሳ
ምርጥ 🎙️🎤🔉🔊🎧ድምፅ, ምርጥ🎸🎷🎹🎺🥁🎸 የሙዚቃ ቅንብር, ምርጥ ዜማ🎼🎵🎶 ባጭር አማርኛ ል❤️ብ የሚገባ ፍቅር❤ሙዚቃ ዘሪሁን ል❤ባዊ ምስጋና ከ ኤርትራ🇪🇷አስመራ
ስላም ንአስመራ / ስላም ንኤርትራ ስላም ንአዲስ አበባ / ስላም ንኢትዮጵያ፤
ምስጋና ከአስመራ ሳይሆን፣ ምስጋና ለ-ዘፋኙ ከ-አስመራ ያደ ልጅ አሁን ጀርመን ሃገር የ-ሚኖር ለ-ዘፋኙ ያመስግናል።
ደስ የሚል ሙዚቃ "ትዝታ" today 9. October 2024 at the evening time almost now is night but still I am hearing and repeating the song. Thank you!
ዘሪሁን ለኔ ወርቃማውን ዘመን ከአሁኑ ዘመነ መሀከል ላይሆኖ እያስታረቀ በዘመኑ
ጫጫታ የደረቀ ጆሯችንን የሚያለሰልሰ ምርጥ የሙዚቃ ፈርጥ ነው የሚገባውን ቦታ ባለማግኘቱ ይቆጨኛል
thank you
woooow ዘርሽ አንደኛ ሙዘቃ ነው በጣም ደስ ይላል ማዲንጎን አስታውሶኛል. ተዋናዮቹም በጣም ታምራላቹ እዮሲ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው። ዘርሽ በጣም እናመሰግናለን!
Similarly the Best
ይህንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እኔ ምርጥ ነው ያልኩት ሰው ምርጥ ነው ። በርታ ትዝታ ሙዚቃ በቁጥጥርህ ስር ነው። 👌
እኔ ብዙ ትዝታ ሙዚቃ በተለያዩ አርቲስቶች ሰምቸዋለሁ ግን.. አዎ...ግን.. እንዲህ የተሟላ ትዝታ ቅኝት የሰማሁት አሁን በዘሪሁን ደምሴ ነው ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፍልግም ምክንያቱም በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ወደ 30 ግዜ ሰምቸዋለሁ 🎤🔉🎶🎼🎧👏👏ዋው ብቻነው ማለት የምችለው :: ዘሪሁን ይህ ትዝታ ለምንወደው ድምፃዊ ማድንጎ አፈወርቂ መታሰቢያ መሆኑ የላቀ ምስጋናዬ ይደረስህ :: ዘሪሁን ይህን ያክል ተሰጦ ኖሮህ ለምን የራስህ አልበም አትሰራም?? እድሜና ጤና ያስትህ ወንድሜ ::
Wow የምር ሌላ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የሠማሁት ለኔ 1 ኛ ነው tanek you
thank you
ዘርዬ የኔ ጓደኛ ሁሉም አይነት ቅኝት ላንተ ነው የተሰራሁ የኔ አንደኛ እግዚአብሄር የከፍታው ማማ ላይ ያስቀምጥህ ወንድሜ
thank you
ሁሉ ነገሩ አንደኛ የሆነ ስራ ነው በርቱ!
the music mlodey and your voice wonderful nice music ,, we thankyou musian zerihun demisse ,,, konjo zaema ,, konjo zaefaen ,,.
በጣም ቆንጆ ነው።ወደ ኋላዬ መለስከኝ ።
ድንቅ ሥራ ነው:: በሌሎችም ሥራዎችህ አድናቂህ ነኝ:: በርታ!
ድንቅ ድምፃዊ : ድንቅ ሙዚቃ::
በርታ ወንድሜ🎉🎉🎉
ዋውውውውው ቃል የለኝም ብቻ ግን በርቱ Eyu
ዜድ በጣም አንደኛ ነው ትዝታው👍
ኤሚሾ ቲዩብ ይህን ምርጥ ሰው ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን በርቱ
ድንቅ ምንም ያልጎደለው ።ምርጥ ነው።
thank you
በአፍላ ወጣትነቱ ዘመን ምናለ ሙዚቃን ቢጫወት ድንቅ ብቃት በእውነት የሚገርም ነው።
ዘርሽ በርታልን በራስክ ስራዎች እንጠብቃለን ❤❤
የት,አገር,ነው,የምትዘፍነው,አሜሪካን,ያለሀው,እስቲ,እዚህ,ላይ,ፃፍልን,የምትዘፍንበትን,ቦታ,ሙዚቃህና,ድምፅህ,ቆንጆ,ስለሆነ,መጥተን,እንድንዝናና,አደራ,,,,የናፈቀኝን,አዱገነት,ቀሰቀስክብን,ይመችህ,ኑርልን,የማይጠገብ,ድምፅና,ሙዚቃ
ኢትዮጵያ አአ መነን ስፍር ነዉ
ትዝታ የትላንት ላይብረሪ ነዉ ።
ዜድዬ በርታ በርታ
እጅግ ድንቅ ድምጻዊ ነህ። ብዙዎቹን ስራዎችህን አውቃቸዋለሁ። ሁሌም አደንቅሀለሁ። የምርጦች ምርጥ ነህ።
thank you
Wow 😮 , you deserves to remix this masterpiece . b/c you're from the group of golden voice the same as madingo.
ዘሪሁን ስሙ የድምፅ የቅላፄውን ያህል ያልወጣ ትልቅ በጣም ትልቅ ድምፃዊ ነው እውነት ለመናገር ዘሪሁንን የሚያህል የተለያዩ ዘፈኖችን የሚጫወት ያማረ ድምፅ ያለው የለምብዙ አልታወቀም በቃ ይህ ነውዘሪሁንምርጥ እጅግ ምርጥ ዘፉኝ ነው
thank you
በእውነት ከማዲንጎ ድምፃ የማይተናነስ ነው !🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️👍🏽
thank you
በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህየኔ አባት ድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ ከነብዩ እና ከዩሀንስ❤❤❤
thank you
ዘሪሁን ደምሴ ድምፅክን ስሰማው እንዴት እንደሚያረካኝ!!
እባክህ ብዙ . . . ዝፈን!!!
ብሰማህ የማትሰለቸኝ ሰው!!
የማዲዬን. ሙዚቃ. በሰማሁ. ቁጥር. ህይወት. ያስጠላኛል. የእውነት. እንዴት. እደምወደው. ፈጣሪ ብቻ ነው. ያሚያውቅልኝ. ዘርዬ. በደብ. ተጫውተኸዋል😢❤
ቆንጆ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን ዘርሽ
thank you
ያለህበት,በጠቅላላው,ከነእቃዎቹ,እዚህ,ኒውዮርክ,የሰባዎቹና,የሰማንያዎቹ,ሙዚቀኞች,የሚዘፍኑበት,ይሄን,ይመሥላል,አብረውህም,ያሉት,ሁለቱ,አለባበሳቸው,ልክ,እንደ,ሰማንያዎቹ,በጣም,እናመሠግናለን,ያገራችን,ልጆች,ኑሩልን,ታዝናኑናላችሁ,ተባረኩልን,ሁላችሁም,
አንዳንዴ ጥበብ ታናድዳለች እንደዚህ የሚያቆራቁር እያለ ሌላው በማይረባ ነገር ስም ያገኛል ዝና ይበዛላታል አለም እንዲ ነሽ ዘርየ እረጅም እድሜ ጤና
That is the sad part
በጣም ገራሚ ድምፅ በናትህ ካሴቴ ሥራ።።።።
የሚነዝር ድምፅ ነው ቃል የለኝም በራስህ ስራ እንድትመጣ ምኞቴ ነው
እንደችሎታህ ለምንድነው የጋን ውስጥ መብራት የሆንከው? ምርጥ ጉሮሮ አለህ በዚያ ላይ አዚያዚያምህ አንደኛ ነው!!በጣጣም ትችላለህ ።👍👍👍👍👍
የሚገርም ድምጽ በርታ ማዲጎ አፍወርቅ አልሞተም
እዉነት ለመናገር አንተ ድንቅ ድምፃዊነክ ትችላለክ የሚገርመኝ ነገር ቴዲ አፍሮ ላንተ ግጥም እና ዜማ ለምን እደማይሰጥክ ይገርመኛል የማይነጥፍ አቅማ ነዉ ያለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ዘሪሁን
E5
kesu yeteshal selehum endia
በጣም ነው የምወደው ዘርሽዬን
thank you
መልኬ አንተ ብልህ ይቀለኛል እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ዘፈንህን ከመውደዴ የተነሳ ልጆቼን የአባቴ ወንድም ነው ብያቸው እነሱም he is a our mam uncle እያሉ ለጋደኞቻቸው በኩራት ይናገራሉ እኔም ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል እንደሚሉ የአውነት ዘመዴ ነው የሚመስለኝ እወድሃለሁ my uncle ❤️
መወለድ ቋንቋ ነው ብሮ ልክ ነህ
ለልጆችሽ ውሸት ማስለመድሽን በኩራት ስትናገሪ እንደ ዜጋ አሳሰበኝ🤔
@@zebidartube አይዞህ አያሳስብህ ዘመዶቼን ጨርሼ በልጆቼ ስለ ቀረሁ ልጆቼም ቢያንስ እናታችን ቤተሰብ አላት እያሉ ነው ይገርምሀል ለምን አናመጣውም ይሉኛል ዘመዴ ነው ብል አይግረምህ አንተም በአኢትዮጽያውነትህ ወንድሜ ነህ ባትቀበለውም ።
❤❤❤❤❤ Excellent work unbelievable!!! Thanks a million!!!❤
thank you
በርታ ወንድሜ ጥሩ ስራ ዘርሽ
Category : Best of the Best Tizita song delivery.
Wow...Zerihun's talent is over the Top. Your voice is Simply Magic!
Ohhh I like this guy he has incredible voice he is very talented GBU ❤❤️❤️
በጣም የሚገርም ስራ ነው ❤❤
thank you
Good job Zerihun. You played it good. You are gradually mastering Tizita lyrics. Keep it up. Thumbs up!
Wonderful Ethiopian music !!!
Thank you !!!
The yang girl the first 0ne she is beautiful ❤
ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅህም አንደኛ ነህ🙏🙏🙏
thank you
በአውን ሰዓት ብዙ ሰው ትዝታ የሚዘፍን የለም እንዳንተ ዓይነት ወደር የሌለው ድምፅ ደግሞ ትዝታ ሲጫወት በሰመመን ከመጓዝ በስተቀር ሌላ ምን አለ። በርታ ቀጥልበት።
thank you
Amazing performance ❤❤❤❤
ዘፈን ተመስጬ ስሰማ ለመጀመርያ ግዜ ዋው ድምፅ❤
thank you
እባክህ እባክህ ሙዚቃዎችህን ሰብስበህ አሳትማቸው። ያንተን ሙዚቃ ስሰማ የረሳሁትን በማስታወስ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም።
ምርጥ አንደኛ!!!
thank you
የት ተደብቀው ነበር? እስከዛሬ ለዛ በሌለው ሙዚቃ ስንደነቁር። ተባረክ በርከትከት እድርገህ አዚምልን
thank you
I really like it too !!! well done by Zerihun
thank you
በጣም ነው ድምጽህን የምወደው በጣም❤❤❤❤
Dear Zeri you know how to beat the rythem
Fantastic Job
Waw leyu chilota new yalek .
Madim nebsun beatsedegent yanurk
thank you
ትችላለህ !
uffff .. betame tezeta weste ketetegne .. night club yete new yemchawetewe .. be akale bayewe.. yemaneme meklja honene nber .. esti ande andya enkwane yemyarka musika ensema .. agule fernej weyet tekur amerika enehune eyalh bahilachene eyetefa new .. well done !
thank you
ምርጥነው ድምፅህ ማድየ ንነብሥ ይማር
thank you
Wow so wonderful presentation
You're still an amazing vocalist and singer
Replaced madingo and mehamid king of Tizta
Sounds exactly like the owner, bro. You're amazing 👏 💖
Betam ye.ewedeh betam demtseh bez z yehone gerum yehone kemanem yemibelt demts aleh
በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው ዘርሽ
O my God bless A bet bizmer ❤❤❤
ጀግና ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ቃል የለኝም ጎበዝ !!!!!
ዘርዬ ድንቅ አድርገህ ተጫውተህዋል መደነቅ ይገባሀል 😍👌👍👍👍😢. ማዲንጎዬ የኔ ውድ ስወድህ አይ ሞት ክፉ ሳንጠግብህ ወስደብን ኡፍ እኔማ ድምፅህን ገና ስስማ እንባዬ ይቀድመኛል ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
ኑጉሡ ኑጉሡ ኑጉሡ ።ካሣ ተሠማ ተመለሠ።
thank you
እወድሀለሁ የሸሜ ዊዲንግ ፖላነር ወንድም ( ኤሮፒክስ)
z betaam arif argeh new yeserahew gin yezefenu meteriya gelel bel tizita new yemibalew yihe demo loweru bota lay lemin betizita sayhon gelel bel tizita new yemilew madi. just ende hasab yahil enji mirt performance new
Zeriye ❤i have no words to Appreciate you just stay blessed
Madingo Afewrk would have been proud!!
Excellent performance .keep in 7:19 touch
thank you
Yemigerm chlota new temesetkugn eko❤
ድምፅ ከተክለ ቁመናና ውበት ጋር አፈር ገባ ሲያሳዝን ነፍስህ በገነት ትረፍ !!!!
*** ዘሪሁን አሪፍ አድማጭ የተለየ የድምፅ ከለር ያለው የመልካም ስብእና ባለቤት ለማዜም ልዩ ተሰጥኦ የተላበሰ ( ትዝታን ) በዚህ ልክ ሰርቶት ማቅረቡ በጣም ደስ ይላል ። በሌላ አዲስ ሃሳብ አዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን ። መልካሙን ሁሉ እመኝለሁ ። ***
thank you
ሙዚቃዉ ትንሽ ጉሮሮ ላይ ማብሰል እሽት ማድረግ ይፈልጋል,እና የዜማ ቃላት እጥፋት በተረፈ አንተ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነህ የቀድሞ ስመረምር የሰውን የተጫወትከው የመሃሙድን,......
Great work❤
amaizing musician
ማዲ 😢😢ነብስህን ይማረው ዘርሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚገርም ስራ ነው ትዝታን ከነመልኳ
ዋው❤❤❤❤❤❤
በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ነገር በሰው ህይወት ስላለ ::
ማዲንጎን አሰመሰሎ የሚዘፍን የለም እያልኩ ነበር በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ ዘሪሁን
thank you
ዋው በጣም አሪፍ ነው ብርቱ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው
You are king
thank you
ዘርዬ የኔአንድኛ tecllhe
zerye dink sira kene dimtsik andegna bertaa...gin yerasihin eski be album deriblin keziii berdamma gizze
ዋዉ በጣም የሚገርም ሰራ ነዉ🤔🤔👍👍👍😍😍
ነፍስህን ይማር ጌታ ማዲ🙏
thank you
Negerochi kebadi endemehonachewu betamm kelal nachewu ............
❤great job big 💔 brother ❤❤❤❤❤
Big thanks