የሰርግ፣ ልደት ዲኮር ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Decor Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
HTML-код
- Опубликовано: 21 июл 2024
- 00:00 Intro
00:42 Sosi Decor 0911186144 / 0911613583
09:12 Glee Decor 0912716227 / 0977121246
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የሰርግ፣ ልደት ዲኮር ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Decor Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!! Развлечения
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የዲኮር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ Sosi Decor 0911186144 / 0911613583 (ቦሌ መድሃኒያለም ብርሃኔ አደሬ ሞል)
☎ Glee Decor 0912716227 / 0977121246 (TikTok @glee_decor_et )
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
😂😂😂😂
የቤቢ ሻውር ምናምን ምን አስባለኝ ሲውለድ ስትወለድ 80/40 አስጠምቀዋለው ችግር የለም
የቤት ኪራይን ጨምሮ ሁሉም ወጪ ታስቦ ነውኮ ዋጋ የሚወጣው። ይሄ ምን ኣዲስ ነገር ኣለው. Otherwise it would be charity not business
Thanks Saronye
Well done ❤️ ❤Good job 👏 keep it up 👏 👍 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰላም ❤
በዚሁ program ሚዘጋጅበት ቦታ ወይም ወይም የሆቴል ዋጋ ብትሰሪልን
ጎሆመን በጤና ዋጋው ለእንደ እኔ አሂነት ምስኪም አዮሆንም ካአየውት በቂ ነው ሆይ😮😊
በዚሁ program ሚዘጋጅበት ቦታ ወይም የሆቴል ዋጋ ብትሰሪልን ብዙ ሰው እሱን ማወቅ ይፈልጋል
Yes please 🙏🏽, for kids birthday party also
እስኪ ስለ ሸቀጥ ሱቅ ስሪልን
ምነዉ የዲኮር ዋጋዉ ተከመረ በሰላም ነዉ
ወይእኔ የቤት ኪራያችሁንም ጭምር ነው እንደ😅😅😅😅
የኔ እህት ዩቱብሽን የምንያልሽ እኛ በመዳም ቅመም ነን እና በአግማችን አሰይን ሁልጊዜ ከሸገር ከተማ አትወጭም እንዴ አንድ ሚሊዮንክክክክክ
ለዲኮር ብቻ ይሄ ሁሉም ከወጣ ለሌሎች ነገሮች እንዴት ነው
ወይ ጉድ ምግብን ጭምር ነዉ ወይስ ዲኮር ብቻ አረ በጣም ተወደል
ዝግጅቱ ካለቀ ቡሀላ ተመላሽ ነው ወይስ ለሌላም ሰው ያገለግላል😓
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
አራ wigawu እየ mawoqimi. Ayasifeligimi ሆ
የሰርጉን ስንት እንደገመትኩ ልገራችሁ 😂😂80 ሺ 😂😂😂😂እሱ 500 ሺ ሲል እራሴን ልስት ነበር
በሰፈር መሰረግነው የምን ዲኮርነው እንዴ በዳስ የባህርዛፍ ቅጠልና. ቀጤማ ጣል አድርገን በቂ ነው😂😂😂
@@saaara7869እውነት ነው በጣም ደስ የሚለው ባህል ነው ይሄም ደስ ቢልም ማን እንደ ባህል ላለው መልካም እድል ብለናል ክክክ
እኔ ራሱ አዞረኝ እኮ
😂😂😂😂
😂😂😂😂🙆🤭
It is too expensive.
እጅግ በጣም ውድ ነው በአበባ ፋንታ balloon ብትጠቀሙ ይረክስ ነበር
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ባይገባስ
እረወዳ ክክክክ ድኮርቢቀርስ ይህ ሁሉብር ምን አስባችሁነው
500ሺ እስከ አንድ ሚሊዮን 😳😳😳🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔 ምን አስባችሁ ነው ግን ኦሯሯ
ጉድ ነዉ😱
😂😂😂
ሆሆሆሆ😂😂😂😂