🔴😂ዘማሪዉ በለተ ቀና አረፈ 21 የዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን። ነፍስ ይማር ‼

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 май 2024
  • ሰዉ ለሰዉ ቢፋቀር ምነዉ የዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን። ነፍስ ይማር ‼ 🥹ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
    ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
    የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
    • 🔴ያዳነኝን አዉቀዋለሁ የሙተልኝ እየ...
    • 🔴ያዳነኝን አዉቀዋለሁ የሙተልኝ እየ...
    • 🔴ያዳነኝን አዉቀዋለሁ የሙተልኝ እየ...
    ነፍስ ይማር ‼
    #Eotctv
    #Eotcmk
    #mahiberekidusan
    #Kendilmedia
    #Etartmedia
    #Zemaritsisterhiwotofficia
    #Kedametsegaofflcial
    #Kedametsegayohanis
    #Deaconzemarikedametsegayohanis
    #seyfuonebs #subscribe #seyibbnaija
    #ዲያቆን_ይገረም_ፀጋዬ
    #ዘማሪ_ዲያቆን_ይገረም_ፀጋዬ
    #habesha
    #photography
    #abesale
    #zemar_nebyi samoel
    #gzi_media

Комментарии • 26

  • @user-fn5zk3un3b
    @user-fn5zk3un3b Месяц назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MuluMegersa
    @MuluMegersa Месяц назад +1

    አይ ህይወት እንድ ነች ማች አሥትውለን ።ፈጠር ነፍስን በ ገነት የኑር

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 11 дней назад +1

    ነፍስ ይማር🙏🏾

  • @HelenLema-pm5mr
    @HelenLema-pm5mr Месяц назад +2

    ዪጌ 😢ነብስክን ዪማረው

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Месяц назад +2

    እናትዬ!!!😭
    ነፍሰህን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማት::

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ruclips.net/video/2nWuFx2dcZM/видео.htmlsi=3U_7Lju8iXFTG3M9

  • @tgutube
    @tgutube  2 месяца назад +4

    ሕይወት በቃ እንዲህ ነች ይችን ዓለም መቸ እና እንዴት እንደምንሰናበታት አናውቅም ሁሉም በቅጽበት
    ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

  • @Nebsu-hb6bt
    @Nebsu-hb6bt Месяц назад +3

    😢😢😢

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht Месяц назад +4

    ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ruclips.net/video/2nWuFx2dcZM/видео.htmlsi=3U_7Lju8iXFTG3M9

  • @HaymanotEshetu-tk8lm
    @HaymanotEshetu-tk8lm 2 месяца назад +4

    Zmare melaektin yasemalin be edeme betsega ytebklin tsegawum yabzalih rejim edme ke tena gar yadllin

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ruclips.net/video/2nWuFx2dcZM/видео.htmlsi=3U_7Lju8iXFTG3M9

  • @tgutube
    @tgutube  2 месяца назад +4

    ይገረም ወንድማችን በሞትህ ልታስገርመን ወደድህን? ፥ በዝማሬዎችህ፥ በድምጽህ የተገረምነው አይበቃም ነበርን? በትሕትናህ፥ በሰው ወዳድነትህ የተገረምነው ይበቃን ነበር እኮ! ይጌ ሰርግህን፣ ደስታህን ስንጠብቅ ሙሽርነትህ ለካ ለሌላ ነበርና በሐዘን ተዋጥን!!!
    ለአጭር ጊዜ በሕይወት ውስጥ ገብተው ፍሬ አፍርተው በቶሎ የሚከስሙ፥ ለዓመታት የሚሆን ስንቅ ሰጥተው የሚጠፉ ሰዎች ሞት ተስፋን ያጨልማል፥ ነገን አያስመኝም፥ ሕይወትን ያመ'ራል የይጌም እንዲሁ ነው።
    ብቻ ሁሌም አዲሱ ሞት፥ ሁሌም እንግዳው ሞት ለሠርጉ እየጠበቅነው የነበረውን ይጌን ወሰደብን፥ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ብለን ከመናገር ውጭ ምን አቅም ሊኖረን?!!!
    ዳዊት እንደሻው

  • @michaelg1550
    @michaelg1550 Месяц назад +3

    Rest in peace

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tgutube
      @tgutube  Месяц назад

      ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
      ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
      የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
      ነፍስ ይማር ‼

  • @tgutube
    @tgutube  Месяц назад +2

    ruclips.net/video/2nWuFx2dcZM/видео.htmlsi=3U_7Lju8iXFTG3M9

  • @ChrstianErmiyas-er2kv
    @ChrstianErmiyas-er2kv Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂