ማነው በፍቅሩ ያልተለወጠ በዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ የተዘመሩ የተለያዩ የአውደ ምህረት ላይ ዝማሬዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 57

  • @girumkelemework6643
    @girumkelemework6643 11 месяцев назад +2

    በህይወቴ ባገኘው እጅግ ደስ የሚለኝ ሰው❤

  • @ዘማሪዲያቆንዳግምሰሎሞን

    እውነት ነው ማነው በፍቅሩ ያልተለወጠ የምወደው መዝሙር በጣም በምወደው ዘማሪ ሞትን ዘለፈው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንተንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሳሚዬ🙏🙏🙏

  • @MetsetBirehan
    @MetsetBirehan 6 дней назад

    እንዴት እንደምወድህ ማን በነገረህ❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kedemilegnbemngedeembete4614
    @kedemilegnbemngedeembete4614 2 года назад +11

    ዘማሪ ገብረዮሃንስ እጅግ በጣም የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ ማርያምን ሁሎም ግርም የሚለኝ ነገር አግንቼ አክብሮቴን ና ጥያቄን ብጠይቅ ደስ ይለኛል : መዝሙሮች (ቤተ ቅኔ የዩቲብ ቻናል ላይ ያለዉ ሙሉ ካሴት እና ሁሉም መዝሙሮች) ግጥማቸው ዜማዎቹ ያንተ ፈጣሪ ያደላህ ድምጽህ ቪዲዮ ብቻ በቃላት ለመግለጽ ይከብደኛል ውብ አርጎ ከፈጣሪ ቀጥሎ የሰራው ማን ነው ? በእውነት ሁላችሁም እግዚአብሔር . ይስጥልኝ .እድሜ እና ከጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም በቀሚሷ ክልል አርጋ ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ ትጠብቅልኝ። አሜን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን መዝማሮቹ ቢሰሙ የማይጠገብ ድንቅ ዝማሬዎች የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ወንድማቾን

  • @themane9894
    @themane9894 Год назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥል የገ/የሃንስ ዝማሬ ደስ ነው የሚለኝ እሱን ሳላዳምጥ አልውልም

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +6

    የእግዚአብሔር ፀጋውን የበዛላት አጥንት የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት መድኃኔዓለም ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት

  • @sabakidane1930
    @sabakidane1930 6 месяцев назад +1

    ማርያም ትአብይ እምኩሉ ፍጥረት

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад +1

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    እልልልልልልልል

  • @babys7570
    @babys7570 2 года назад +3

    ማርያም ተአብይ አምኩሉ ፍጥረት አያዋአያ አሳት መለኮት!!አዳነን በደሙ
    ምስጋና ይሁን ለስሙ አልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬዎች ፍጻሜህን ያሳምረው አምላክ!!!

  • @amiranaeimi2202
    @amiranaeimi2202 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 4 месяца назад +1

    👏👏👏💖💖💖✝️✝️✝️🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @zadsuyum8522
    @zadsuyum8522 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛላህ 👏👏👏👏👏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሄኖክወርቅነህ
    @ሄኖክወርቅነህ 2 года назад +2

    ጥዑም ዝማሬ ! ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን እናመሰግናለን! በርታ !

  • @semebantealem6282
    @semebantealem6282 2 года назад +1

    G/yohannes betam ewedehalew zemare meleakten yasemalen

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል 🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @MetsetBirehan
    @MetsetBirehan 6 дней назад

    የንጉስ ልጅ ነኝ ያውም የተክልዬ

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Год назад +1

    እግዜኤብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏💙💙💙

  • @ruhama824
    @ruhama824 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 2 года назад +2

    አዳነን ገዛን በደሙ
    ምስጋና ይሁን ለስሙ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በአዲስ ሥራህ በተስፋ በደስታ በጉጉት እንጠብቅሃለን ክበርልን የተዋህዶ አርበኛ መሆን መመረጥ መታደል ነው በቤቱ ያኑርልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እኔም እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ እላለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እቁ ወደማችን ዝማሬወችህ በሰማቸዉ ጭራሽ አይጠገብም የአገልግሎት ዘመንህ ይረዘም ሰብከተ ሁሉ ነዉ መዝርህ እና በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች ለኔ 1ኛ ምጨየ ነህ ደግሞ አውደምህረት ላይ አትጥፋ ዘማሪ ሳምሶን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይረዘም የእኛ እቁ

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 2 года назад +1

    Amen ElllllllllEllllllllll Elllllll Zimara Melaeketen Yasemalen

  • @mekedemola-cj9rv
    @mekedemola-cj9rv Год назад +1

    Kalehiwet yasemaln

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @edenzewge9975
    @edenzewge9975 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን በጣም ጠፋ አረ ቶሎ ቶሎ መዝሙር አውጣ በማርያም ❤❤❤

  • @samikibrom9670
    @samikibrom9670 Год назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው መዝሙርህ ምሰማው ተባረክ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 года назад +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤😘😘😘😘😘😘👌👌👌💒💒💒💚❤👏👏👏👏👏Elelelelelel Elelelelelel

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልል

  • @tigeasttigeast9362
    @tigeasttigeast9362 2 года назад +1

    Elllllllllllllllll Amen Amen Amen

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ♥♥ግን የተዋህዶይ ልጆች የነን በስመአብ ሰብስክራይብ አደርጉ አይከፈልበትም እናበርታታቸው ዛሬውችን ♥♥♥

  • @desnetmesfin5149
    @desnetmesfin5149 2 года назад +1

    Thank you

  • @Hagertube-w2e
    @Hagertube-w2e Год назад

    Zimrea melayikt yasemaln

  • @hrjr9298
    @hrjr9298 Год назад

    Yamtan Marha Gabra Machi Naw Anes Ellla Elllllla

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад +2

    Elllllllellllllellllll aaname elllllllellllllellllll

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @hrjr9298
    @hrjr9298 Год назад

    zamre malktan yasmlna swdha

  • @betetewahedo23
    @betetewahedo23 2 года назад

    የተዋሕዶ ልጆች እመ ኵሉ ቲዮብን ሰብሥክራይብ አድርጉ 🔴ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነው

  • @MetsetBirehan
    @MetsetBirehan 6 дней назад

    እንዴት እንደምወድህ ማን በነገረህ❤❤❤

  • @semebantealem6282
    @semebantealem6282 2 года назад +2

    G/yohannes betam ewedehalew zemare meleakten yasemalen

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lenaferid2304
    @lenaferid2304 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Год назад +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እልልልልልልል
    እልልልልልል እልልልልልልልልልልል