ብዙ ሚስጥር የተተረጎመበት ትምህርት! (ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ማቴ 8:1) Megabi Hadis Neqatibeb መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 115

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  3 года назад +35

    ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
      መምሕር ዮርዶኖስ መነው ጠፈብን ሰላም ነው ጤንነቱ እንዴት ነውአልተመቸውይሆነን

    • @mimigetu888
      @mimigetu888 3 года назад

      Eshi share enadaregala. Egzyabuer yasetalan. Yamgaremachau egn eko madagnacenen masemat anewadem. Egzyabuer yason manegad yameran

    • @ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ
      @ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን 💞💞💞✝️✝️✝️💞💞💞

    • @werkekabaw3585
      @werkekabaw3585 3 года назад

      @@ኤልሶቤት እውነት ነው ጠፍተዋል

    • @werkekabaw3585
      @werkekabaw3585 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ወላዲተአምላክ ፀጋውን ታብዛለወት አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው የቅዱሣን አምላክ ይክብር ይመሥገን ቃለህወት ያሠማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትያሰማልን
    እናመሰግናለን ትክክል

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад

    ትምህርቱ ሲጣፍጥ❤ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 года назад +12

    በጣም ድንቅ ት/ት ነው ለመምህራቸን ቃልህ ወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад +3

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 3 года назад +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን🤲🤲🔔🔔⛪⛪🙏🙏

  • @hfgyty2455
    @hfgyty2455 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 3 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ይፍጠርልን።
    አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    አሜን በመህምራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ሉእል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay7211 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፡ መንግስቱን ያውርስልን🙏🏽

  • @kalkidanbayukkalkidanbayuk440
    @kalkidanbayukkalkidanbayuk440 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ልብን ሰብሮ የሚገባ ትምህርት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
      ቀጣዮችን ክፍል ለማግኝት
      1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ ruclips.net/video/s_qxfHvsdOQ/видео.html
      2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች ruclips.net/video/m0WuIxjGhas/видео.html
      3. 7ቱ የሞት አይነቶች ruclips.net/video/xQPpIqRh6aY/видео.html
      4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! ruclips.net/video/8EJg0UJbShg/видео.html
      5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
      ruclips.net/video/FaK_PgTX3kk/видео.html
      6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
      ruclips.net/video/BfJ1b_CG9o8/видео.html
      7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
      ruclips.net/video/wt1MCniy5N8/видео.html
      8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
      ruclips.net/video/L_FVXLaxyYU/видео.html
      9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
      ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
      ruclips.net/video/2EPekR1rU0U/видео.html

  • @aklibakli6058
    @aklibakli6058 3 года назад +1

    Amen

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 года назад +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን ቃለበረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

    • @bnnhjalleged4141
      @bnnhjalleged4141 3 года назад

      ቃለሂወትያሠማልንአባታችንእረጅምእድሜከጤናጋርይሰጥልን።👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @የክርስቶስባሪያነኝ
    @የክርስቶስባሪያነኝ 3 года назад +2

    ግሩም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልሁት መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 3 года назад +2

    አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +22

    ቃለሕይወትን ያሰማልን
    አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 года назад +2

    Ameen Ameen Ameen abtachen kale hiyoten yasemalen tesfa mengeste semayat yawersilin 💒✝️❤🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 года назад

    አሜን እንዲህ ነው መምህር ወንጌልን ያለስስት የሚያስተምር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ሌሎችንም የመምህሩን ትምህርት ቻናሉ ላይ ያገኛሉ።

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን(፫)

  • @Aa-hy7sm
    @Aa-hy7sm 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን የአብረሀም ይሳቅ የያቆብ አምላክ ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @hanahana9537
    @hanahana9537 3 года назад +2

    ቃላ ህይወትን ይስማልን በእድሜ በጤና ይቆይልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያስማልን
    ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ابوهاويالمشيخي-ه5ه
    @ابوهاويالمشيخي-ه5ه 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏🥀🥀🥀

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ
    @ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @comceil5329
    @comceil5329 3 года назад +2

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይርዳን😢

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 3 года назад +2

    በመምህራችን አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ።

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube1992 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ገ6ጀ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @amentube2516
    @amentube2516 2 года назад

    Egzabhair yedma zamanhene yebarkelhe!

  • @henok5560
    @henok5560 2 года назад

    Kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 года назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @kokomare2308
    @kokomare2308 2 года назад

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያብዛልን ለመምህር በእውነት የህይወት ምግብ ነው ትምህርቶችህ በሙሉ ተባረክ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      Share በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።

  • @sew6752
    @sew6752 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 2 года назад

    አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይሄንን ትምህርት ጥርት ባለ ቀረፃ የአስተላለፉችሁልንም እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад +1

      አሜን። ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት።
      ከዚህ ቀጥሎ የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
      1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ ruclips.net/video/s_qxfHvsdOQ/видео.html
      2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች ruclips.net/video/m0WuIxjGhas/видео.html
      3. 7ቱ የሞት አይነቶች ruclips.net/video/xQPpIqRh6aY/видео.html
      4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! ruclips.net/video/8EJg0UJbShg/видео.html
      5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
      ruclips.net/video/FaK_PgTX3kk/видео.html
      6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
      ruclips.net/video/BfJ1b_CG9o8/видео.html
      7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
      ruclips.net/video/wt1MCniy5N8/видео.html
      8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
      ruclips.net/video/L_FVXLaxyYU/видео.html
      9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
      ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
      ruclips.net/video/2EPekR1rU0U/видео.html
      10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1ruclips.net/video/M5xWMBGjQgoh/видео.htmlttps://ruclips.net/video/DmKY1YhtXyk/видео.html
      11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 ruclips.net/video/DmKY1YhtXyk/видео.html
      12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1
      ruclips.net/video/Wvig0MJUOfQ/видео.html
      13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2
      ruclips.net/video/xpzAdfNiPok/видео.html
      14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 ruclips.net/video/VuhviZHAf1Y/видео.html
      15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2
      ruclips.net/video/8Xn4DoB-_2I/видео.html
      16. ምሕረትና መሥዋዕት
      ruclips.net/video/ywjfc0Zt_I4/видео.html
      17. ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ 9:23-26 ትርጓሜ ruclips.net/video/fVe2OFgErlY/видео.html
      18. እግዚአብሔር በገነት ያስቀመጣቸው 3ቱ ነገሮች!ruclips.net/video/w1T9zoKtXSs/видео.html
      19. መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞቹን ግን ጥቂቶች ናቸው። ማቴ 9:32-38 ትርጓሜ ክፍል 1
      ruclips.net/video/wLzPtAmEYoQ/видео.html

    • @betyabera9644
      @betyabera9644 2 года назад

      @@MasyasTube እሽ እናደርጋለን እናመሰግናለን በርቱ

  • @tsehaytsehay6891
    @tsehaytsehay6891 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 года назад

    አሜንቃለህይወትያሠማልንመንግስተሰማይያውርሰልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ።

  • @serkalemassfaw6481
    @serkalemassfaw6481 3 года назад +1

    Qale hiwot yasemaln edmena tena ystiln

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ።

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን !

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @meseretneguusee9453
    @meseretneguusee9453 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 3 года назад +1

    እድሜይስጥልን፣ሌሎችእድደረስሸረ፣አረኩእስኪ፣በድግልማረያምስም፣ሌሎችምይስሙ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🍀💐❤

  • @asss4503
    @asss4503 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @genet6181
    @genet6181 3 года назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад +1

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

    • @genet6181
      @genet6181 3 года назад

      @@MasyasTube ውዶቼ የሳቸውን ስብከት እዴት ማግኝት እችላለው

  • @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ

    በውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አሜን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @hanaa588
    @hanaa588 3 года назад +2

    በእውነት አጥት የሚያለመልሜ ትምህርት ነው ቶሎ በማለቁ ከፍቶኛል

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад +1

      ተከታታይ ትምህርት ነው ይቀጥላል። ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው ። በእውነቱ ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን ይቆየን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @hanaa588
    @hanaa588 3 года назад +2

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 3 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የቃሉ ባለቤት የእስራኤል አምላክ ያድልልን እኔንም የቃሉ የጊዜው ባለቤት ለፍርድ እዳይሆንብኝ መምህራችንያስብኝ ወለተ ኢየሱስ አደራ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    ቃለህወት ያሰማልን👏👏👏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ

    🟢🟡🔴 ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አንድ ተግሳፅ ግን አለኝ። በተደጋጋሚ ተፈጥሮ ተፈጥሮ እንዲ አድርጋ የሚል ቃል ስትጠቀም ሰማውህ። እኛ አትሮኖሱ ጋር ከቆመ ሰው መስማት የምንፈልገው "የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አያችሁ!!?? " እያለ የእጁን ስራ የሚያከብርልንን ሰው እንጂ, ሳይንስ ሆን ብሎ የእግአብሔርን ስራ ለመሸፈን ተፈጥሮ እንዲ አድርጋ ተፈጥሮ እራሷን ስትጠብቅ..........እያለ የሚሰብከውን አትድገሙብን። ስይንስን እየተቃወምኩኝ እንዳልሆነ ይሰመርልኝ። ሙግቴ በዘመናዊ ትምህርት ስርአት ውስጥ ሆን ተብሎ ልጆች እያለን የተነገረንን ተፈጥሮ ተፈጥሮ የሚለውን ተንኮል አዋቂ ስንሆን መንቃትና መተው ይጠበቅብናል። ቅድስት ቤተክርስቲያን ያልዳሰሰችው እውቀት እንደሌለ እንሰማለን , ስለዚ ከዛ እየጨለፍክ አስተምረን አበቃሁ። የሚበረታታውን እናበረታታለን የሚነቀፈውን እንነቅፋለን።

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 года назад

    Qal hiywet yasmalen memeher bedma betena yetbkelen

  • @ghidegerkiel5733
    @ghidegerkiel5733 3 года назад +1

    Amen Amen Amen qale hiwet yesmealna Egzabher amlak xegaeu yebzehalkum memhrachin

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @warkeyoutube2148
    @warkeyoutube2148 3 года назад +1

    🤲🤲🔔🔔⛪⛪🙏🙏

  • @tewdebtatu4679
    @tewdebtatu4679 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!
    መምህር አንድ ሀሳብ አለኝ ይኸውም የትምህርቱ ርዕስና ክፍል በአግባቡ ቢገለፅልን ለመከታተል መልካም ነው።

  • @elizabethyonas1324
    @elizabethyonas1324 2 года назад

    ትምርት አሰተምሮትህ ድንቅ ነው:: ነገር ግን ቅር የሚለኝ ነገር አለ በጣም በጣም! ሰውን ግራ የሚያጋባ (እንግሊዘኛ ወይም የተለየ ቋንቋ)ባይገለፅ ልብ ካላችሁት እኮ ጥልቅ ትምህርት ነው ሰውን የሚለውጥ ነው አስቡበት በግእዝ አንብቦ አንግሊዘኛ ቀላቅሎ መተርጎም ለኛ ይከብደናል።
    አድናቂዎቻችሁ ነን ካጠፋን ይቅርታ እንጠይቃለን።

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  3 года назад

      ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን