Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሰላም ፡ እንከን ፡ የሌለውአምላኬ ፡ ሁሌም ፡ የሚይስበውግሩም ፡ ነው ፡ ታማኝነቱለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነው ፡ አቤቱ (፪x)ሃይልም ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የእኔብለህ ፡ እንዳልከኝ ፡ ደጉ ፡ መድኔእኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ክብርህን ፡ አየሁእኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ማዳንህን፡ አየሁአዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህአሃሃሃ ፡ የመልካምነትህን ፡ ብዛትአሃሃሃ ፡ የበጐነትህን ፡ ዳርአሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ ተናግሮ ፡ አበቃአሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ አቆመ ፡ ከመቁጠርአሃሃሃ ፡ ትላንትም ፡ መልካም ፡ ዛሬም ፡ መልካምአሃሃሃ ፡ ለዘለዓለም ፡ መልካም ፡ ነህአሀሃህ ፡ አንተን ፡ ወዶ ፡ ክቡር ፡ ጌታአሃሃሃ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላስተያይህአዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ
የሰላም ፡ እንከን ፡ የሌለው
አምላኬ ፡ ሁሌም ፡ የሚይስበው
ግሩም ፡ ነው ፡ ታማኝነቱ
ለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነው ፡ አቤቱ (፪x)
ሃይልም ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የእኔ
ብለህ ፡ እንዳልከኝ ፡ ደጉ ፡ መድኔ
እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ክብርህን ፡ አየሁ
እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ማዳንህን፡ አየሁ
አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ
አሃሃሃ ፡ የመልካምነትህን ፡ ብዛት
አሃሃሃ ፡ የበጐነትህን ፡ ዳር
አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ ተናግሮ ፡ አበቃ
አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ አቆመ ፡ ከመቁጠር
አሃሃሃ ፡ ትላንትም ፡ መልካም ፡ ዛሬም ፡ መልካም
አሃሃሃ ፡ ለዘለዓለም ፡ መልካም ፡ ነህ
አሀሃህ ፡ አንተን ፡ ወዶ ፡ ክቡር ፡ ጌታ
አሃሃሃ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላስተያይህ
አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ