ላመልክህ እወዳለው | lamelkeh Ewedalew Protestant Worship Song | የአምልኮ መዝሙሮች 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 7

  • @mebaselassiemekonnen1008
    @mebaselassiemekonnen1008 5 месяцев назад

    በሰማይ ያለኸው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ የሌለህ ያህዌ ሁሌ መልካም ነህ።

  • @bedemuyetegegnekennawu1340
    @bedemuyetegegnekennawu1340 Год назад +5

    ፦ ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ
    ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉህ አንተ መልካም ነህ
    ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል
    ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x)
    ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል
    ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x)
    እግዚአብሔር መልካም ነው ብዬ ዘምሬያለሁ
    እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ብዬ ዘምሬያለሁ
    መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን (2x)
    አዝ፦ ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ
    ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉህ አንተ መልካም ነህ
    ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል
    ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x)
    ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል
    ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x)
    እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ብዬ ዘምሪአያለሁ
    እግዚአብሔር ሰጪ ነው ብዬ ዘምሪያለሁ
    መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን (2x)
    ስለዚህ አንተን አመልካለሁ
    በፊትህ መሆን እወዳለሁ (2x)
    ጉጉቴ ፍላጐቴ ሁሉ
    አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ (2x)
    አሁንም አንተን አመልካለሁ
    በፊትህ መሆን እወዳለሁ (2x)
    ጉጉቴ ፍላጐቴ ሁሉ
    አንተ ነህ ዘመኔን በሙሉ (2x)
    አቤቱ በድንኳኔ ውስጥ አምልኮም ዕልልታም ሞልቷል
    አምላክ ሆይ አንተ ክብር ይገባሃል (2x)
    አቤቱ በድንኳኔ ውስጥ አምልኮም ዕልልታም ሞልቷል
    አምላክ ሆይ አንተ ክብር ይገባሃል (2x)
    እግዚአብሔር አንተ ክብር ይገባሃል
    እግዚአብሔር አንተ ክብር ይገባሃል
    ክብር ይገባሃል (4x)
    እጹብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጹብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጹብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጹብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጽብ ድንቅ ነህ (4x)
    ላመልክህ ነው እኔ ምፈልገው
    ፍላጐቴም የተገለጠ ነው
    ፍላጐቴም የተገለጠ ነው
    እንዳመልክህ ምታረገኝ
    አንተ እኮ ነህ ምትረዳኝ
    አንተ እኮ ነህ ምትረዳኝ
    ስለዚህ አንተን አመልካለሁ
    በፊትህ መሆን እወዳለሁ (2x)
    ጉጉቴ ፍላጐቴ ሁሉ
    አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ (2x)
    አቤት ውበትህ አቤት ቁንጅናህ
    አቤት ማማርህ አቤት ማጌጥህ (የእኤ ጌታ)
    አቤት ውበትህ አቤት ምማርህ
    አቤት ቁንጅናህ አቤት ማጌጥህ
    እጽብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጽብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጽብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጽብ ድንቅ (3x) ነህ
    እጽብ ድንቅ ነህ (4x)
    ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይበልጣል (2x)
    ልብን ደስ ያሰኛል ነፍስንም ያረካል
    ፍቅርህ ከወይኝ ጠጅ ይበልጣል
    ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው (2x)
    ኢየሱሴ ሲሉት አንጀት የሚያርሰው
    ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው
    አቤት ውበትህ አቤት ምማርህ
    አቤት ቁንጅናህ አቤት ማጌጥህ
    አንተ መልካም ነህ (2x)
    አንተ ፈዋሽ ነህ (2x)
    አንተ ጻድቅ ነህ (2x)
    ተዋጊ ነህ (2x)
    እርሱ መልካም ነው (4x)

  • @eyasumarkoswoldesemayat4835
    @eyasumarkoswoldesemayat4835 2 года назад +2

    Thanks to God.

  • @betesayidannigussie1813
    @betesayidannigussie1813 3 года назад +1

    Endemelaw!!!!!!!!!!!!!

  • @MhreteabGetu
    @MhreteabGetu 7 месяцев назад

    ላመልክህ እወዳለው❤❤

  • @hanaethiotube9860
    @hanaethiotube9860 3 года назад +2

    ላመልክ እወደዋለሁ

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 3 года назад +1

    ዋው ድንቅ የአምልኮ መዝሙር ነው ተባረኩ