APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የህብረት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን።
እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው።
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA
watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideo
ተሻገር ወደአየልህ
ከሚታየው ነገር ጀርባ ከሚናወጠው
አለ ብዙ መልካም ነገር እግዚአብሔር ያየው
አለ ድል አለ
አለ ምርኮ አለ
አለ ሰላም አለ
እግዚአብሔር ያየው መልካም ነገር አለ
ዛሬ የምታያቸውን ለዘለዓለም ላታያቸው
አንዴ በቅዱስነቱ ላይተውህ በራሱ የማለው
የተናገረህ የታመነው ጌታ
ቀን አይከለክለው አይገደው ሁኔታ
ይልቅ ፊትህ ያለውን ማዕበሉን ትተህ
ተሻገር በመንፈስ ወደታየልህ
አይንህን አንሳና እይ ተመልከት
እንደ አሸዋ እንደከዋክብት
ዘርህን ሊያበዛው ባንተ ውስጥ ያለው
በዚህ ከተማ ብዙ ህዝብ አለው
ቀና በል ወደ አምላክህ ተሻገር ወዳየልህ
ጠጋ በል ከእግሩቹ ስር በእውነት ተስፋ ፍፃሜ አለህ (x2)
ለጊዜው የሚሆነውን የሚታየውን ተውና
የአምላክህ አይኖች አሻግረው ያዩትን ተመልከትና
እርሱን ተከተለው ሀሰት አያውቅም
ከአፉ ያወጣውን ቃል አይለውጥም
እኔ ጋሻህ ብሎ ብቻህን ሲጠራህ
ባንተ ብዙ ዕቅድ አለው ብዙ ስራ
አይንህን አንሳና እይ ተመልከት..........
ማስተዋል የማያውቀው ጥበብ ያልደረሰበትን
የእግዚአብሔር እውቀት መርምሮ ያየውን ብቻ ተመልከት
የእስራኤል ቅዱስ በመሃከልህ ነው
አትፍራ አትደንግጥ ክንዱ ከአንተ ጋር ነው
ወደኃላ አትበል ማራውን አይተህ
ተሻገር በኤሊም ብዙ ምንጭ አለህ
መፈራታቸውን ከቶ አትፍራ
ይሆኑልሃል ልክ እንደእንጀራ
ሂድ ምድሪቱን በዝብዝ ውረሰው
እግዚአብሔር አለ ካንተ ጋራ ነው
ቀና በል ወደ አምላክህ ተሻገር ወዳየልህ
ጠጋ በል ከእግሩቹ ስር በእውነት ተስፋ ፍፃሜ አለህ
Apostolic Songsሀ
" የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ። ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ"።መዝ.29:-1
amen❤❤🙏🙏
Amen🎉🎉🎉❤ 1:00
Amen
Amen amen tebarekuu😢😢❤❤❤🙏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን❤❤
ተባረኪልን እህት ዲቦራ🙏🙏
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Amen Aman
አሜን አሜን ሃሌሉያ😭🙏🙏
Amen amen amen😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመነራበከአመን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏አሜን☝🙇🌹💗💓👏👏
Amen Amen Amen Amen Amen 👏
Ameeeen tbaraki Abaye
Amen ❤❤
አሜን😊
አሜን አሜን 😢😢😢😢❤❤❤❤
አሜን እየሱስ ይንገስ ይክበር
አሜን❤❤
God bless you my sister
Amen Amen 🙏🙏🙏🙇🙇🥺🥺🥺😭😭geta eyesus yibarikachu
Amen blessed God
Amennn❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😢
Ammmmeeeeeennn አንዱ አምላክ ኢየሱስ ኤልሻዳይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የበረከት
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎን አለ ድል ለሚጠብቁት✍🙏🙏🙏
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
Fine
Amennnnn😢😢🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉yamir ibzer
Blessings with lovely ❤❤❤❤❤❤❤ 0:00
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Amen tebarek
አሜን !!!
አለ አዎ አለ
አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢🙇♀️🙇♀️
አሜን ተባረኩ🙏🙏🙏
Ameenee yene geta
ተባረኩልን።
Ale ale .........awo
Amennnn geta yesus ybarki
Amen amen❤❤❤
አሜን ተባረኩ🙏🙏
Ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ተባረኩ🙏🙏
Amen Amen🙌🙌🙏🙏
አሜን ተባረኩልን
አሜን አሜን😢😢
አሜን ተባረኩ🙏🙏🙏
ameeeen 😭😭😭❤❤🙏🙏🙏
አሜን ተባረኩልን
አሜን ተባረኩልን
አሜን ተባረኩልን
አሜን አሜን😥🙇👆🙌🙏❤❤
አሜን ተባረኪ🙏🙏
Awon alew amen!!
አሜን ተባረኩልን
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
Amen Amen Amen 💖💖💖💖💖💖😍🦋💕😍🦋💕😍🦋💕😍🦋💕
ተባረኩልን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeen
አሜን፡አሜን❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen
አሜን ተባረኩልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
Amen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Amenn
🙏🏼. Amen. Hallelujah 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🏾🤲🏾
ተባረኩልን።
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
😂😂😂😂😂😂😂Hallelujah
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥያቀ አለኝ?
መጠየቅ ትችላለህ!
Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Amen 🙌🙌🙌
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን
❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen
አሜን ተባረኪ እህታችን🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤
Ameeen❤❤