#7/5/17_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 127

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 2 часа назад +10

    አቤቱ እማይቸግርህ አምላክ አተ ልቦና ስጠን 😢😢😢😢

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك Час назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢መስቀሉ ይነሳልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam Час назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 2 часа назад +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለቀጣይ አመት መስቀሉ ተነስቶ ምመኑ ካለመሳቀቅ በቤቱ እንደ ሚይቆም እምነት አለኝ ልኡል ለምታቀርብልን ጥሩ ነገሮች እናመሰግናለን

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 Час назад +1

    እባካችሁ ሰይሰክራብ አርጉ

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 2 часа назад +5

    ላይክ ሼር ኮመንት ግዴታችን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 4 часа назад +24

    በእውነት እጅግ ያሳዝናል እንዴት መስቀል ይረገጣል መስቀሉ ይነሳ ህዝቡ ግን እንዴት ሄደ ስንት ቤተክርስቲያን እያለ እግዚአብሔር ይፈርዳል ልብስ ጫማ አንገዛም እያልን መስቀል ለማስረገጥ ከልብስ ደሞ የተለያዬ ነገር ይደረግብናል እያዬን እየገዛን ጭራሽ ቤተክርስቲያን ውስጥ አይሆንም

  • @SelamawitTsegaye-f1n
    @SelamawitTsegaye-f1n 4 часа назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaAyalew-t5z
    @MartaAyalew-t5z Час назад +4

    በርታ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም

  • @GirmaKebede-h3h
    @GirmaKebede-h3h Час назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሠን ከዕድሣቱ ጅማሮ ተነሥቶ በየጊዜው የደረሠበት ደረጃ እየተገመገመ ሲቀጥል በመሬት ላይ ስላለው መስቀል የቤተክህነቱ ባለሙያዎች ለምን እንዲነሣ አላደረጉም ፣።

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 часа назад +8

    በእውነት እኚህ አባት የሚናገሩት ያስፈራል እግዚአብሔር መአቱን ያርቃል ምህረቱን ያቅርብልን🙏🙏🙏

    • @ghenetbelay5080
      @ghenetbelay5080 47 минут назад

      Yes Amen Amen Amen 🙏🏻 😢😢😢😢😢😢

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 2 часа назад +4

    እንኳን ኣብሮ ኣደረስን🙏🙏🙏

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 2 часа назад +1

    መስቀሉን የረገጠ ማንም ይሁን ዋጋ ይከፍልበታል

  • @tsionarsma06
    @tsionarsma06 Час назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AYU-mc4hv
    @AYU-mc4hv 35 минут назад +1

    amen enkuwan abro aderesen

  • @MazaMaza-w5p
    @MazaMaza-w5p 2 часа назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @Tizebt
    @Tizebt Час назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአቤር ልቦና ይስጣቸው

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 2 часа назад +1

    Amen❤❤

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 2 часа назад +3

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @adanechtsigu4233
    @adanechtsigu4233 Час назад +1

    Amen Amen

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Час назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወጎኖቼ ህንጸቱ 2 አመት የወሰደ ከሆነ ለምን ባለቀ ጊዜ መናገር አሰፈለገ አይታይም ነበር ወይሰ ሌላ ጉዳይ አለው ሰዎች በተናገሩት ማጓጓር ሰራችን ሁኖዋል እግዚአብሔር አምላከ ልቦና ይሰጠን አሜን

  • @samrwet-pp5fk
    @samrwet-pp5fk 2 часа назад +2

    የምታገለግልበትን እድሜ ጤና ያብዛልክ ያሳዝናል የሌላዉ አገር እንዳይመጣ

  • @Girmamulugeta-c7m
    @Girmamulugeta-c7m 2 часа назад +2

    መስቀል ሃይላችን ነው
    ሃይላችን መስቀል ነው
    የሚያፅናን መስቀል ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው

  • @Etalme
    @Etalme 2 часа назад +1

    🙏🙏🙏

  • @MuluyeAbuhay-u8c
    @MuluyeAbuhay-u8c 4 часа назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 2 часа назад +2

    እግአብሔርተመሰገን❤❤❤❤ሰላም❤ሰላም❤ሰላም❤

  • @MuluEmbat-q8f
    @MuluEmbat-q8f 2 часа назад +1

    Amen Amen enkan abR adrsenn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Direbamare
    @Direbamare 35 минут назад +1

    እግዚአብሔር እስከ ሀጢአትአችን ሰለተሸከመን ነዉ እኛ ስንወጣ ሰንገባ በራሳችን የምንቀሳቀስ ሰለሚመስለን ነወ። አንዴ ቆም ብለን እናስብ ያለ ክርስቶስ እኛ ምንም ነን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 часа назад +2

    እንኳን አደረሳቹሁ ለአጋስተ ስላሴ አመታዊ ክብር በዓል የአብረሃምን ቤት የጎበኙ የኛንም የመሰለጓደኞቻችን ጓዳቸውን ይጎብኙልን አሜን አሜን ማራናታ የቅድስት ድንግል ልጅ ማረን ይቅር በለን ቤትህን አፅዳ🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd 2 часа назад +1

    እረ መለመን አያስፈልግህም ❤❤❤❤❤❤

  • @Godolyasyedglmaryamlji
    @Godolyasyedglmaryamlji 4 часа назад +4

    😥😥ቃል የለኝም እግዚ አብሄር ቤቱን ይጠብቅ🙏

  • @TefaraAbeba
    @TefaraAbeba 3 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu 3 часа назад +1

    Amen,amen,amen,adrsan,adrshw,🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Direbamare
    @Direbamare 17 минут назад +1

    ክርስቶስ ለእኛ ዋጋውን ከፍተሌልናን እኛ ምን አደረግን መሰቀሉን አዋረድን ተዋረድን ዝቅ አደረግን መሰቀል መዳኛ ነዉ እንጂ ክብር ነዉ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @Senaiyt-q5f
    @Senaiyt-q5f Час назад +1

    Ukaan Abero Adersan 🎉🎉🎉🎉

  • @BirhaneHailegebrel
    @BirhaneHailegebrel 3 часа назад +2

    ስለምታቀርብልን ነገር እውነታ ስላለው እናመሰግናለን

  • @lemlemguidia183
    @lemlemguidia183 39 минут назад +1

    ሲሰራ ያሰተዋለዉ የለም እንበል !!!ዛሬ ግን ጠያቂና አስተዋይ ተገኘ አባቶች ለልጆቻቸው ጆሮ ሰተዉ መሰማት ይኖርባቸዋል ከትላንት ሰተታቸዉ መማር አለባቸዉ የክርሰቶሰ እንፃ እኮ የሰዉ ልጅ ነዉ በሕንፃ ቤ/ክ የሚገለገልበትም ሰዉ ነዉ አባቶች ጆሮ ሰጠዉ መሰማት ይኖርባቸዋል ዋጋ ያሰፈልጋቸዋል

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 4 часа назад +2

    Amen 🙏
    Amen 🙏
    Amen 🙏

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 4 часа назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 2 часа назад +1

    በዛሬው እለት በቅዱስ ስላሴ ካቴድራን ቤተክርስቴን በቅድስ የጌታችን መድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን መስቀል በእግር መርገጥ የአባቶቻችን ዝምታና መስቀሉን እረግጦ መስቀል መሸላለም እጅግ ልብ ይሰብራል ያሳዝናል የወደፊቱ ያሳስበናል ። አባቶቻችን እኛንስ አትስሙን ፦ ዛሬ አሁን ከርስቶስ ቢከሰት ቢጠይቃችው ምን ይሆን መልሳችው ። ፈጣሪ ይቅር ይበለን በእምነታችን አፅናን ወደ ፈተናም አታስገባን ።

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 3 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን እሱ ፈጣሪ ሁሉን ቻይ አምላክ ነህና አተ መፍትሔውን ስጠን❤❤❤❤❤

  • @ruthadama3039
    @ruthadama3039 2 часа назад +2

    Enkuwan abro aderesen

  • @EyerusalemAlemayehu-qm8ns
    @EyerusalemAlemayehu-qm8ns 3 часа назад +1

    አሜን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 4 часа назад +2

    እንኳንም አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 19 минут назад +1

    አይዞህ ወንድማችን

  • @NassarNassar-p4b
    @NassarNassar-p4b 4 часа назад +2

    Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlamMesfl-fi4pc
    @AlamMesfl-fi4pc Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danmar8071
    @danmar8071 2 часа назад +1

    መንከረፈፍ አያድነንም ይልቁን ነቃ ብሎ አምላካችንን ደስ የሚያሰኙ ስራዎችን መስራት እንጂ ትእቢትና ድፍረት አያድነንም ይልቁንም የሚያዝንልንን አምላከ ቅዱሳን በክፋታችን ምክንያት እንዳይቇጣ እና ቅጣት እንዳይመጣብን ከክፋት ብንርቅ መልካም ነው አለበለዚያ ካሊፎርኒያን ያየ. ......... በእሳት አይጫወትም።

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 2 часа назад +1

    Meskeli yenesa kemeretu laye

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 3 часа назад +2

    ሰላም ሰላም እንኳን አድርሰን አድርሳችህ አሜን ።❤🎉🎉🎉❤

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj 4 часа назад +2

    እንኩዋን አደረሰህ አደረሰን ሉዑሌ መልካም በአል!!!!!

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt Час назад +1

    ወይኔ በሰመአብ እንዴ እሰካሁን አላነሱቱም የእውነት በጣም አፈርኩ 😢እዝኦኦኦኦ

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 2 часа назад +2

    መስቀሉን ከመሬት አንሱልን

  • @hiwotshay
    @hiwotshay 4 часа назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 3 часа назад +1

    እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ እያየን ነው የተገዳደሩትን የጃቸውን እንዳገኙ ግን ለሃጥ የመጣ ለፃድቅ መትረፍ ነው ሚያሳዝን

  • @asiaasia8075
    @asiaasia8075 2 часа назад +1

    ምን ጉድ ነው

  • @Coco-u5t
    @Coco-u5t 2 часа назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Abeba-q3s
    @Abeba-q3s 4 часа назад +1

    አሜንን

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 2 часа назад +1

    የሚገርመው በምእመናን ገንዘብ ምእመናንን የሚያሳቅቅ ስራ መሰራቱ እጅግ ዪገርማል አቤቱ ማረን

  • @biruckhaileworku2352
    @biruckhaileworku2352 Час назад +1

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

    ¹⁸ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
    እንግዲህ ልብ እንበል ቃሉን አምነን እንደቃሉ እንኑር ምክንያቱም!!!!
    "እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
    - ቆላስይስ 1፥19-20

  • @Direbamare
    @Direbamare 32 минуты назад +1

    አባቶች ስለእግዚአብሔር ጥሩ ነገር ሰሩ ትልቅ 1ክርስቶሰ ነወ።

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 4 часа назад +2

    ልዑል እንኳን እደረስ❤❤❤

  • @Abeba-q3s
    @Abeba-q3s 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ElsaTadesa
    @ElsaTadesa 4 часа назад +2

    ማረን ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AwadajEn
    @AwadajEn 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TAlqhtan
    @TAlqhtan 3 часа назад +1

    ⛪🕯️🕯️🕯️👆👆👆🤲🤲🙏🙏🤔🤔

  • @danfanoethio
    @danfanoethio 2 часа назад +1

    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ስታወራ አባቶች አትበል ። #ኦርቶዶክሳዊያን እረኞች አባቶች የሉነም ምክንያቱም እግዚአብሔር ላዘዛቸው አላማ 👉 #በጎቻቸውን ለመጠበቅ ሳይሆን እራሳቸውን ፣ ስጋቸውንና ሆዳቸውን ነው አስቀድመው ነው እየሰሩ ያሉት ስለዚህ #ምዕመኑን_እና_ቤተክርስቲያኗን አሳልፈው ለሳይጣን ስለሸጡነ ምንም አባት (እረኛ )የለንም !😭😱😡🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 3 часа назад +1

    መስቀሉን አሱልን መአት አታጡብን እባካችሁ እባካችሁ

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 2 часа назад +1

    አይጥ ሞቷን ስትሻ ሄዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ አቶ በረከት ያለምንም ፍርሀት በመስቀሉ ላይ ሲመላለስበት ተመልክተናዋል ሰከን በል ይሄ የይቱብ መሸቀያ አይደለም መስቀል ሀይማኖታችን ነው አረፍ።

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 3 часа назад +1

    Hmmmmmmm

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 2 часа назад +2

    ato Daniel kibret gedamochun yasdefer gize ena yekefelalu yalu gize zim mebalu whodamochin abazitoal yezane bikeber hule baleterebeshin neber

  • @lalaab7013
    @lalaab7013 3 часа назад +1

    የተቀረው ቤተክርስቲያን መሬቱ መስቀል ይኑረው አይኑረው በምን እንወቅ??????????????????

  • @bt6062
    @bt6062 3 часа назад +2

    Zendro ende america mekseft endaymetabn kidusan kamlakachin yastarkun

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 часа назад +5

    መስቀሉን መሬት ላይ አንጥፈው እያስረገጡ ግድግዳውን ቢያሳምሩ ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር ቀን አለው ዝም አይልም ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @የራማ8617
    @የራማ8617 Час назад

    እኔ በስልኬ ሰውየው መስቀል እየረገጠ ሲረማመድ በጣም ነው የሰቀጡጠኝ። እጅግ ከባድ ነገር እንዳይመጣብን ወደ ፈጣሪ እንፀልይ። ከአባቶች የማይጠበቅ ነገር ነው እያደረጉብን ያለው። በቃ እውነተኛ አባት ይህች ቅድስት ቤተክርስትያን ትጣ በጣም ያሳዝናል።

  • @abiyotkebede3583
    @abiyotkebede3583 3 часа назад +1

    መስቀል መርገጥ ያስተማረችህ ቤተክርስቲያን የትኛዋ ትሆን ነገ ጉዳችሁ ይወጣል ዛሬ ፈንጩበት ነገ ምእመናኑን ከመንግስት ጋር ስታጋጩት የነበራችሁ እናን ለስጣን ብላችሁ መሆኑ አሁን ገብቶናል ነገ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ የናንተን መስቀል አንሳለምም ለአንድ አፍታ ኮረናን አስቡ
    ቤተክርስቲያን ባዶዋን ነበረች የሰው ያለህ ብላችሁ ነበር በናንተ ዘመን ቤተ ብዙ ነገሯን አጥታለች የናንተ ጥቅም ካልጎደለ ምመናኑ የራሱ ጉዳይ የሚሉ ጰጳሳት ተፈጥራችኃል እግ ይቅር ይበላችሁ

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 4 часа назад +1

    Sabirose Azihachwe new Egzihabehir firedun yiset

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 3 часа назад +1

    መስቀል አንረግጥም !!መስቀሉ ይነሳ

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 46 минут назад

    ሰላም ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአጋይስ አለም ቅድስት ስላሴ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን በእውነቱ በጣም የሚያሳዝን ነው ከግምት ውስጥ መግባት አለበት መስቀሉ ይነሳ

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 3 часа назад +1

    እኔ የሚመስለው ዛሬ የሔደዉ የረገጡ ሑሉ ለእኔ ዮሑዳ ናቸዉ አረ እንዴዕንዴት ሰዉ ነታቸዉ ታዘዘ የአሜሪካና አርቲስት የተናገረውን አልደግመዉም ሲሳለቁ ቆይተው በ48ሰዓት ዉስጥ እሳት እንደ ዝናብ እየወረደባቸዉ ነዉ እኛስ ምን ይመጣብን ይሖን ይሖን አቤቱ ይቅር ይበላችሁ የረገጣችሑት

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 4 часа назад +1

    በዚህ አይነት አባቶች መስቀሉን ዘቅዝቀው መያዛቸው ማሳለማቸው አይቀርም ምክንያቱም እንዲረገጥ ያልተከላከሉ ዘቅዝቀው አለመያዛቸው እርግጠኛ መሆን አይከብደንም ስላሙን አምጣልን ቸሩ መድአንያለም❤❤❤

    • @HelenGoshe
      @HelenGoshe 4 часа назад +1

      ኧረ ተው ከነሡ አትበልጡም ጎበዝ ❤ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ልዑል

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 часа назад +1

      ​@@HelenGosheተው እንጅ ይህኮ ከነሱ መብለጥ ሳይሆን እነሱ ሲያጠፉ ህዝቡ ጥፋታቸው መጠየቅ መብት አለው መስቀልን ያክል መሬት ተነጥፎ ሲረገጥ ዝም ይባል እንዴ

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 2 часа назад

      ​@@HelenGosheእና ታድያ ልብስ ጫማ እያያችሁ ግዙ መስቀል እንዳያረግጡን ልብሱም አይን ፒራሚድ እባብ ዘንዶ የተዘቀዘቀ መስቀል እንዳይኖረው የምንል ክርስቲያን እንዴት ከመናቃን እኩል ዝም በሉ መስቀል እርግጡ ይባላል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መስቀል አንረግጥም አባቶች መኖክሳት ዲያቆናት ክርስቲያን አይታረድ ዝም አንበል እንቃወም እንጸልይ እንተባበር

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 2 часа назад

      በእውነት ክፋሰው ለክፋ ቀን ይሆናል ደጋግ አባታችንን ያብዛልን በእነርሱ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 4 часа назад +2

    ግን አባቶች በሰላም ነው ምነ ነካቸው 😢😢😢

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 4 часа назад +1

    እንኳን አውራ አደረሰንበጣም ያሳዝናል

  • @danfanoethio
    @danfanoethio 2 часа назад

    እነዚህ አባቶች ለማነው የሚኖሩት ⁉️ ሚስት የላቸው ፤ ልጅ የላቸው እና ለማን ነው ለህይወታቸው የሚሳሱት ⁉️ በጣም አሳፋሪዎች ናቸው !😡😡😡😱😭

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 16 минут назад

    ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ መውጣት አለበት እንኳን መስቀል ረግጠን በአንገታችን እስር ነው አልሆነልንም መስቀሉ ከምረገጥ እኔ 7ግ70 ልረገጥ ለዝህ ግዜ መስጠት አያስፈልግም።😢😢😢😢😢😢😢

  • @bt6062
    @bt6062 3 часа назад +2

    ke abatoch milash enfelgaln

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 часа назад +1

    ጳጳሱ ረገጡት ኮ።መአት ሊያወርዱብን ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 часа назад +1

    ገና ታቦቱ ሳይገባ ወሬውን ከየት አገኘኸው እስቲ ወሬውን ትተህ ሂድና መስቀሉን በአበባ እጥር አድርጋችሁ አንረግጥም ብላችሁ ማሳየት

  • @Yitulala
    @Yitulala 3 часа назад +1

    እንቻለው ቅስፈቱን

  • @yhguyt
    @yhguyt 17 минут назад

    እኔ ግን የሚገርመኝ ስለ መስቀሉ አንድኳ ግድ የሚለው አባት የለም ታቦት ለማስገባት ምን አጣደፋቸው መስቀሉን እየረገጡ ነውዴ በመስቀል የሚባርኩት አረ ይማረን የእስራኤል ቅዱስ

  • @natibelcha7912
    @natibelcha7912 2 часа назад

    ይቅር ይበለኝና ሳዊሮስ _____

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 часа назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስለ መስቀሉ እንካን ምንም አልልም ምክንያቱም ካይው ጊዜ ጀምሮ እየጮህን ነው በይሚዲያው ክብር መስቀሉን ብለን ማንም አልሰማንም😢😢😢😢😢😢ብርክዬ አለ እኔ ብርክዬ ይት ደህ ብዬ ነበር

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 4 часа назад +1

    አረ ፅሁፎቻቹ አርሙ የስላሴ እናትኮ ኣስምሰላችሁዋት ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 2 часа назад +1

    ስለምታቀርብልን ነገር እውነታ ስላለው እናመሰግናለን

  • @alem7972
    @alem7972 2 часа назад

    ቆይ ግን አባቶች ምን ስራ ቢሰሩ ምን ያህል ቢከፈላቸው ነው መስቀል መርገጥ እስከ ማስረገጥ የደረሱት የሚረገጥ መስቀል ለመስራት ነው እድሳቱ

  • @AddisTolosa-j2j
    @AddisTolosa-j2j 26 минут назад

    እግዚሐብኤር መዛበችቻ አይደለም በአሜሪካ እንማር

  • @emebeti-f1c21
    @emebeti-f1c21 4 часа назад

    አትፍረዱ መድሐኔአለም በቸርነቱ ችግሩን ይፍታው በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @ZenebuMengiste
    @ZenebuMengiste 3 часа назад

    ይህ ታስቦበት የተሠራ በመሆኑ
    እስከዛሬ ቢደበቅም ከአሁን ደሞ
    ክብሩን አጋለጠ
    ወጪ ወቶ እንደረሠራ
    አሁንም ግዜ ሳይሰጠዉ
    ህዝቡ ስለሚተባበር
    መስተካከልአለበት
    ቀልድ አደለም
    ዘግናኝ ነው
    ለዚህ ነው ፈጣሪ
    ይቅር አልል ያለን

  • @eyerusalemminda1889
    @eyerusalemminda1889 32 минуты назад

    Bereket yemitibal wisha lehodhi yaderg balege silase yesirahin yisituhi hodam demo iza gebahi mesikell regitehi? Chigaram balege yesirahin yisituhi silasewoch.irikashi.