ዐቢይ በጎንደርና ጥበቃቸው፣ የጄኔራሉ ዛቻና “የተገደሉት አዛዥ”፣ የዳንኤል ክብረት “ከፋዮች”፣ 80 ቢሊየን ለግድቡ፣ “ቀማኛ መንግስት” የፓርላማ አባሉ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 292

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 2 часа назад +30

    ፍትህ ለትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው ይመለሱ ENOUGH IS ENOUGH❤

  • @KizWerk
    @KizWerk 2 часа назад +49

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው የኢትዮ ፎረም ዜና❤❤❤

    • @nakacheweneyew1681
      @nakacheweneyew1681 52 минуты назад +1

      መግለጫ ሳይሆን ዜና ነው

    • @KizWerk
      @KizWerk 34 минуты назад

      @nakacheweneyew1681 እሽ
      አመሰግናለው

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y 2 часа назад +29

    አማራ ክልል ሰላም ነው ለማለት እንዲህ መጋጋጥ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 часа назад +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያስቃል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Час назад +4

      ይሄ እንጭጭ ብሽሽቅ ነው የያዘው ህዝብ እንዴት እነደጠላው አዉቆ መደበቅ ነበረበት።

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 Час назад +1

      @abuhaile6517 ሰውዬው ከነጅሪው እፍረት የሚባል ነገር የለም ምክንያቱም ዘመኑ የማስመሰል እሱም ፎርጅድ ገዥ ስለሆነ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Letish190
    @Letish190 2 часа назад +13

    You deserve millions, billions for everything you have done for our people and thank you for the voice for those are silent of their voices. Thank you, እናመስግናለን , ያቕንየልና in return E.F

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 часа назад +24

    ማነዉ እዴኔ ያየሰዉ እና በቃሉ አለመራሁ በጉጉት የሚጠብቅ❤ ድል ለፋኖ

  • @GhKl-f6d
    @GhKl-f6d 2 часа назад +45

    የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አንድ እድሆን ሥሩ

  • @MakiM-wc1xi
    @MakiM-wc1xi 2 часа назад +9

    በዚህ ሰሀት ጎንደር መግባቱ እውነት ፋኖ አለ እንዴ ያስብላል

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 2 часа назад +10

    ኧረ አጨብጫቢ ገረድ አማራዎች እፈሩ።

  • @Amanetubes
    @Amanetubes 2 часа назад +7

    እኛም በጣም እናመሰግናለን !!
    ስለፈጣን እና ፍትሀዊ ግልፅ ሚዲያ ስለሆናችሁ
    🙏🙏🙏✋

  • @SisayDinku-y4g
    @SisayDinku-y4g 19 минут назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @YebrahTesfay
    @YebrahTesfay 2 часа назад +5

    ኣይ ጎንደር እንደውሻ መጮህ ለኣብይ እንዲህ ከተዘመረለት በዓሉ ግርማ በኦሮማይ ያለው 100% ሓቅ ነው።

  • @abdunur6120
    @abdunur6120 2 часа назад +14

    ኣይዟቹ ገና 100M ትደርሳላቹ ወዳጆቼ

  • @Haileab-Ats.G
    @Haileab-Ats.G 2 часа назад +10

    ይገባሃል‼️
    @ያየሰው ሽመልስ!!

  • @getachewhaftu6445
    @getachewhaftu6445 Час назад +2

    ኢትዮ ፎረም እንኳን ለዚህ አበቃን ለሌላ ቻናል 1ሚሊየን ደርሴ እንዴት ኢትዮ ፎረም እንዴት አይሞላም ብየ ቅስቀሳ አድርጌ መሙላቱ ደስስስስስ ብሎኛል

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 4 минуты назад

    ያንስባቹኋል ለናተ ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AG-py4xd
    @AG-py4xd 4 минуты назад

    Thank you Ethio -Forum 🎉🎉🎉🎉
    You deserve more
    Congratulations ❤❤❤

  • @SemhalMekonen
    @SemhalMekonen Час назад +2

    Congratulations
    You deserve even more.And I am proud to be one of the millions.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 часа назад +4

    የአብይ ደንገጡሮች የአማራ ባለስልጣን ነው ነገ የታባህ እንደምትሄድ እናያለን በክፍለጦ ታጅቦ መሄድ ስኬት አይደለም

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 часа назад +2

    እንዲ አይነት ሚዲያ ያብዛልን 🙏

  • @KedirHusen-s5d
    @KedirHusen-s5d Час назад +1

    ከዚህም በላይ ይገባቹሃል ምርጦች ናቹህ❤❤❤❤

  • @zpower1457
    @zpower1457 2 часа назад +5

    የጎንደር ወጣቶች አፍረንባችኋል።

    • @ephremgetachw1270
      @ephremgetachw1270 Час назад

      Endatafer hulum betebeb nw meserat yalebet ye amhara lej zem belo aymotem ...tegelachun tergum yalew nw

    • @zpower1457
      @zpower1457 Час назад

      @ephremgetachw1270 ፦ እኔ ያልኩት ተሰልፈው ሲያጨበጭቡለት የነበሩትን ብቻ ነው። ለማንኛውም በስሜት ስለሆነ ይቅርታ።

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 2 часа назад +4

    ቢያንሳችሁ እንጂ አይባዛባችሁም።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l Час назад +1

    ዶ/ር ደሳለኝ ጀግና ኢ/ጵያና የአማራ ልጅ ነው

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 2 часа назад +5

    Welcome and congratulations 🎊 ❤❤❤

  • @weldekirosmiruts9887
    @weldekirosmiruts9887 Час назад +1

    ውዶች 1000000 ሚሊየን ተከታይ እምነት የጣለባችሁ መታደል ነው።

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 2 часа назад +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶች ለመለመኛ እና የሀገር ሐብት መዝረፊያ እና ከሀገር ማሸሻ እንጅ ለሀገር እና ህዝብ ጥቅም እንዳልሆነ የህዳሴው ግድብ አይነተኛ ማሳያ ነው

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 2 часа назад +11

    እልልልል ኧረ ከሚሊዮንም በላይ ይገባቹኃል ❤❤ ❤❤

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 21 минуту назад

    1 million subscribers ❤❤congratulations 🎉🎉

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu 2 часа назад +2

    አሏህ እድሜ ይስጠን እንጂ ሁሉንም ነገር እናየዋለን ፣ ፎካሪም ይሁን የተፎከረባቸው ፣ ራሳቸውን አግዝፎው ሌላውን ያቃለለ ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር አንድባንድ ማን ምን እንደሚሆን ኢንሻዓሏህ አናየዋለን !!

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 часа назад +5

    ጎንደርና ካባ ብልጽግና ያረከሰው ካባ ለአሽቃባጮች ልብስ ለኢትዮጵያዊያን የክብር እንግዳ የሚለገሰው የክብር ልብስ ነበር እይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @markosbirhane1160
    @markosbirhane1160 Час назад +2

    Congratulate ethio forum 🎉 for 1M subscribers

  • @Tamagn-d1n
    @Tamagn-d1n 2 часа назад +2

    ምስጋና ይገባቻዃል ፈጣሪ ይጥብቃችሁ

  • @STAMA123
    @STAMA123 2 часа назад +3

    ኢትዮ ፎረሞች የናንተን ድምፅ.ሳልሰማ መዋል አልችልም ሱሴ ናቹ እግዛቤር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u Час назад +1

    ኢትዮ ፎረሞች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እናንተን እውነተኛ የህዝብ ድምፅ እንደመሆናችሁ መጠን አንድ ሚሊዮን ለእናንተ ያንሳል ከዚሁ በላይ ማድረስ አለብን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 2 часа назад +2

    Congratulations Ethio Froum! 🎊 ✨️🎊✨️🎉✨️🎉✨️🎊✨️🎉

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 2 часа назад +5

    አብይ አህመድ አሊ ""እንዳተ ቀዳዳ """ታይቶም አይታወቅም!!!!!😂😂😂😂😂😂

  • @GideyHadush-ty7mt
    @GideyHadush-ty7mt 11 минут назад

    Congratulation 1 milion subscribers 🎉🎉🎉

  • @melkieabawa7512
    @melkieabawa7512 2 часа назад +1

    You guys deserve more than a million subscribers ❤

  • @Dericeric-g7q
    @Dericeric-g7q 2 часа назад +3

    ከሃገር የማይወጣ ብርቅዬ እንስሳ መሃይም PM

  • @ashenafime
    @ashenafime 9 минут назад +1

    የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️

  • @antenehazmeraw
    @antenehazmeraw 2 часа назад +3

    Thank you vioce for voiceless

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 19 минут назад

    ያንሳል ገና ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ይገባችሃል::

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x 11 минут назад

    አይ ኢትዮጵያ እነዚህ መሀይሞች እየመሯት መቼም የትም አትደርስም😢😢😢

  • @DaniLove-dg7qn
    @DaniLove-dg7qn 2 часа назад +3

    ጉዞ ወደ 2.000.000🎉🎉ይቀጥላል❤❤❤❤

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 34 минуты назад +2

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 2 часа назад +3

    #ትግራይ 💛❤️😥😢🙏

  • @vexoriginalyt
    @vexoriginalyt 2 часа назад +5

    በእውነት የቆመ ለእውነት የቆመ we love you Ethioforum

    • @Ethio491
      @Ethio491 2 часа назад

      Atashkabetu it was wayanae form nabare

    • @vexoriginalyt
      @vexoriginalyt Час назад

      @Ethio491 we love wayane my g

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 часа назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳንም ደስ አላቹ ለናንተ ይሄም ሲያንሳቹ ነው ገና ይጨምራል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ትክክለኛውን እውነትንም ስለሆናቹ ለናንተ ሲያንሳቹ ነው❤❤❤❤

  • @user-95674
    @user-95674 2 часа назад +3

    እንኳንም,ደስአላቺሁ,ያንሳቺኸል,የምትሉ👍
    የህዝብድምፅ,ናቺሁ❤❤❤❤❤

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 26 минут назад

    Thank you for your Lovily respond in this girup and I have to say thank you ok

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 часа назад +2

    ዳኔል እኮ ከቆሞቱ በታች ከሞቱትም በታች ነው

  • @ASD2024-m5j
    @ASD2024-m5j 33 минуты назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በርቱ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 часа назад

    Bonjour bonjour ethio forum family merci merci merci ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 2 часа назад +4

    ድል ለፋኖዬ❤❤❤

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 Час назад +1

    EthioForum❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 35 минут назад +1

    I’m proud to be one of the 1M members

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 часа назад +1

    አፓርታይዶች ና ጥቁር ፋሽሽቱ የአማራን ሕዝብ የፓለቲካ መነገጃ በማድረግ ቢያሥመሥሉም እኛም ፍልሚያችን በድል የታጀበነው ።በአየር ሀይል የታጀበው ለምንድነው???

  • @kingjhon2126
    @kingjhon2126 28 минут назад

    Congra Ethio Forum 1M & Counting……

  • @nigistiyaze
    @nigistiyaze Час назад

    Congratulations Ethio forum thanks brothers

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 Минуту назад

    እኔ ግን ጎንደሬ ነኝ የሚል አሁንም እኮ ደም እንዳየ ከብት ይርገፈገፍ ይሆናል🤔🤔🤔🤔😎😎

  • @ayenewgetaye
    @ayenewgetaye Час назад +1

    congratulation. 1M subscriber

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 2 часа назад +1

    ምነው ወንድ የለም የሚደፋው በጎንደር አይ ትግራይ ቢመጣ እሱም አያስባትም እንጂ

  • @ZmanWonda
    @ZmanWonda Час назад

    እባካችሁ በሳተላይት ኑ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 часа назад +5

    #አማራ ምድር የጠላት መቀበሪያ ነው።#አብይም አንድ ቀን መቀበሪያው ይሆናል።#አማራ💪💪💪🇪🇹

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 Час назад

    Congratulation !!
    This is your effort !!

  • @ephremgetachw1270
    @ephremgetachw1270 2 часа назад

    Yemechershachu nw Gonder🎉

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Час назад

    ድል ላማራ ፋኖ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 2 часа назад +1

    አይ ጎንደር በቃ መዝሙር አወጡለትኮ ሞጣ አብይ ቢሔድ መዝሙር ያወጣሉ ና ና ና አብይ...እያሉ ብሎ ነበር😂😂😂😂

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 2 часа назад

    🎉🎉🎉🎉welcome back Ethioforum

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 часа назад +2

    ጎንደር የቅማንት ሀገር እንዴት ነሽ

  • @Z-oneandonly
    @Z-oneandonly 2 часа назад

    Congratulations Ethio-Form for 1 million subscribers

  • @twdrskss
    @twdrskss Час назад

    አፅም እየረገጡ ምግባት በጣም ያማል😏😏

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 часа назад +2

    የጎንደር እሰካዶ ወሸባ ያሰቃል

  • @HomaaHinbeku-ov5ug
    @HomaaHinbeku-ov5ug 51 минуту назад +1

    ወይ ሃገሬ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 часа назад +5

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 часа назад +1

      የምን ቲዲኤፍ ነው ወገን ውጊያ አጠፋችሁ እንጂ ምን ጠቀማችሁ? ቱልቱላ መንፋት ይደብራል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @b.6015
      @b.6015 28 минут назад

      😄😄😄😄😜😜😜 ምን ይጠበስ ቲዲ ኤፍ

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 2 часа назад

    ይገባችኁል እንኳ. ደስ ያላችሁ አንድ ሚሊዩን ገባችሁ

  • @dereseabinet1429
    @dereseabinet1429 37 минут назад

    ምን አልባት የመጨረሻው ጉብኝት።።!!!

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 часа назад +1

    ለምን የንጉሱ ቴዎድሮስ ልደት በተከበረበት እለት አልሔደም ነበር ይህ አረመኔ እውነተኛ ከሆነ? እሱ በገነባት ጎንደር እኮ ነው እንደ አብይና የፓሰተር ሚስት ከሆነችው ሚስቴ ከሚላት ጋር ጎንደር የገባው። ማፈሪያ የሆነ።

  • @AliAbdo-bj2mm
    @AliAbdo-bj2mm 2 часа назад +1

    Viva ethi from

  • @Enkuselassie
    @Enkuselassie 2 часа назад +1

    Hulem sehatu eskiders echekulalhu bertu 100,000,000tedrsalachuh

  • @berekettesfay9823
    @berekettesfay9823 2 часа назад +2

    ❤ TDF ❤

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 2 часа назад +1

    20 000 000 ንም ለኢ ፎረም ያንስበታል።

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 2 часа назад

    ለኡዉነት የቆመ ሚድያ💪👈👌

  • @berhanumolla6349
    @berhanumolla6349 29 минут назад

    ፋኖ ግን ጎንደር ውስጥ ያለው በዩቲብና በፌስ ቡክ ብቻ ነው።

  • @TemuYenatulij-sv1ds
    @TemuYenatulij-sv1ds 36 минут назад

    ሰሜኑን አድ ለማረግ በደብ ስሩ።

  • @Kibur-ch7gh
    @Kibur-ch7gh Час назад

    Congra 🎉🎉

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe Час назад

    ለዘለአለም አትጨርሰው የራስሕን ገቢታጣለሕ እንጂ ለኢትዮጲያሕዝብ ይሔሁሉ ስቃይየመጣበት በሕዳሴ ግድብ ምክኒያት የተዘረፈው ገንዘባችን ምክንያት ነው

  • @seidahmed8123
    @seidahmed8123 46 минут назад

    የጥምቀት ዋዜማ ቅዳሜ እንጂ፣ ዛሬ አይደለም።

  • @blenasme7621
    @blenasme7621 18 минут назад

    Fair media Ethio Forum ❤❤

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 2 часа назад

    Gonder sheb reb eyalech walech, hezbum hurowesheba zefenelachew😢😢😢

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 4 минуты назад

    እኛ እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረሞች የጋዜጠኝነት ዉሀ ልኮች!

  • @ethio8774
    @ethio8774 31 минуту назад

    ይሄን ካባ እሚባል ነገር እነ ይሄን እንጭጭ ነው ማየት ያስጠላኝ።
    አይ ጎንደር ለዚህ ገዳይ!! 🤔
    😔😔😏

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 2 часа назад +1

    💛❤🙏

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 39 минут назад

    ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 8 минут назад +1

    እኔ የምለዉ ግን👉ጎንደርና ሕዝቧ አጨብጫቢነትና ምጣፍ ጎታችነት ዉስጣችን ነዉ አሉሳ😂😂😂

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 2 часа назад +1

    እንዲህ ያላግጥብን ይሄ ጥንብ

  • @smd7650
    @smd7650 2 часа назад

    ይገባችኋል 🙏👌

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Час назад +1

    አብይን። አታቅረበት ያመናል

  • @AbebuKebdu
    @AbebuKebdu Час назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lalisakebede7324
    @lalisakebede7324 2 часа назад +2

    Congratulations!