ይች የምታዋት ልጅ ጀዳ ጎዳናላይ ወድቃ ትገኚ አለች የምታቆት ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩን እራሶን አታውቅም ቤተሰቦን ሰሞንም አትናገርም ሸር አድርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 129

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 7 часов назад +8

    እባካችሁ 1 መረጃ ልስጣችሁ እህቶቻችን አድኑ አዲስ አበባ የ ኤጀንሲ ባለቤት ትግሬ ነው ከትግሬው ጋ ሳውዲ ያለው ቢሮ የምሰራው ሱዳን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከ ገጠራማ አካባቢ የሚመጡ ልጆችን በብዛት ሳውዲ ልከው ከ ዓመት በላይ ለቤተሰብ እንዳይደውሉ ተድርገው የ 2000 ሰራተኛ ደሞዝ ከ ዓመት በላይ ወስደዋል በሚድያ ተናግራችሁ ሰራተኛ ና አሰሪ ኤጀንሲ ሄዳችሁ ከ ተናገራችሁ ( ቤተሰብ ሄዶ ከተናገረ እርምጃ ይወስዳሉ ጎበዝ ናቸው እኔም በዝህ መንገድ የ እህቴን ገንዘብ አስለቅቃልሁ እባካችሁ ድምፅ ሁናቸው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 часа назад +3

    የኔ እናትዬ ዝምታዋ ብዙ ነገር ይናገራል😢

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 16 часов назад +19

    ስልክ ካለት ተቀበሏትና ሴፍ ያረገችው ሰው ላይ ደውሉ አላህ ይዲረስልሽ የኔ እህት

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 10 часов назад +8

    የኔ እህት ወይ ስደት አላህይድረስልሽ ቤተሠብ ይሄን አያይ ሁሉም ልጁን ልኮ ብር ማግኘት ብቻ ህልማቸዉ😢😢😢😢😢😢

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 14 часов назад +13

    ራሷን የሳተች አደችም ግን ማናገር አልፈለገችም ችግሯን

  • @MekabintBABA
    @MekabintBABA 8 часов назад +4

    የኔ ሚሥኪን እህት ሸዋ እሰኪ እቤትሸ ዉሠጃት

  • @ኡምሀሙዲዩቱብ
    @ኡምሀሙዲዩቱብ 15 часов назад +5

    አላህ ካለችበት ጪንቅ ያውጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ኩል ሙስሊም

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 14 часов назад +6

    በአላህ ለምን እቤትሺ አልወሰድሻትም😢አይ የኛ ነገር

  • @zdzd-r7g
    @zdzd-r7g 4 часа назад

    ስትታይ ደህናናት አእምሮዋን አልሳተችም ለምንድን ነው መናገር የማትፈልገው ታዳ

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 10 часов назад +3

    አይ ወገኔ አንዱን በሀር ይበላዋል አንዱን አሞራ እንደው ምን ይሻል አላህ ካለችበት ጭንቀት ያውጣት ውዝግብግብ ብላለች 😢😢😢

  • @maekel6789
    @maekel6789 14 часов назад +3

    አይ ስደት መከራ😢😭💔 ችግሩ እደዚህ ወድቀው ሲገኙ አስተዋቸው ከተወሰዱ ቡሀላ ባለጌ ይሆናሉ ያጎቴ ልጅ ወድቃ አንድ ልጅ አስቶ ቢያስገባት እቤቱ ሰው የለለቀን 12ሺ ሪያል ብር ሰርቃው በር ሰብራ ጠፋች የስራዋን ፈጣሪ ይስጣትና😭😢

  • @gdgd4489
    @gdgd4489 15 часов назад +6

    አረበአላህ ሰው ጥሩና እቤት ውሰዷት😢😢😢😢

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 11 часов назад +3

    ልጅቱ አምሮ ችግር ያለባት አትመስልም ግን❤❤❤

  • @EakramKasaw
    @EakramKasaw 5 часов назад

    ያአላህህህህህ ፈርጃህን ቅርብ አርገው ለኢትዮጵያ ዜጋ ሰቃዩ በዛ ሱብሀን አላህህህ😢😢😢😢😢

  • @ስላምለሃገሪ
    @ስላምለሃገሪ 15 часов назад +2

    አይ የኛ መጨረሺያ 😢😢😢😢😢ሚስኪንየ የኔከርታታ አላህይዲርስልሺ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 11 часов назад +1

    አይ ስደት አይ ሳኡዲ የዘንድሮው ስራ ማጣት የብዙ ሠው ጭንቀት ነው አላህ ይድረስልን

  • @FaghimaFaymthima
    @FaghimaFaymthima 8 часов назад +1

    😭😭😭እማቃት መሠለኝ ያረቢ ውስጤ ከረበሸ

    • @zdfamilytube267
      @zdfamilytube267 8 часов назад

      እኔም ውስጤ ደነገጠ ኡፍፍ

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 10 часов назад +1

    እግዚአብሔር ጦናውን ይመልስላት አይ ስደት ትርፉ ይህ ነው

  • @محمد-ز8ط8س
    @محمد-ز8ط8س 16 часов назад +3

    እቤት ውሠዷት በአላህ እሽ ካለቻችሁ የሚያቃት ሠውእሥከሚገኝ ስታሣዝን የኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @FaghimaFaymthima
    @FaghimaFaymthima 9 часов назад +2

    ኸረ እማቃትመሰለኝ ወይኔ😢😢😢😢አድስ አልሆነቺብኝም

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 часов назад

    አላህየ ይድረስልሽ የኔ ውድ እህት አይ የኛ መጨረሻ 😢😢😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Час назад

    እኔን 😥😥😥😥😥

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 8 часов назад +1

    😢😢😢😢ላ ሀውል ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ አሏህ ይፈርጃት ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Pnice-ep1ix
    @Pnice-ep1ix 16 часов назад +4

    ማውራት ታልቻለች ወረቀት ስጫት ትጣፍልሽ ሸዋየ እህህህ ስታሳዝን😢😢😢😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 15 часов назад

      መናገርኮ ትችላለች አልናገር አለች እንጅ ብሉ ስትል አልሰማሻትም ያረቢ አፍያ ያድርጋት

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma 9 часов назад +1

    ፈጣሪ ይርዳት

  • @ToybaAyalew-jr6kf
    @ToybaAyalew-jr6kf 16 часов назад

    ያረብ አላህ ይርዳሽ የኔከርታታ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ውድ የስደት እህቴቸ

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew 10 часов назад

    😢😢😢😢 እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት ስታሳዝን በእግዚአብሔር

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 8 часов назад +2

    ምን ሁና ይሆን በአላህ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ማንነቷን ለማወቅ ቀላል ነው እስልኳ ውስት መቼም ቁትሮች አሉ አይደል ካርድ ሞልታችሁ በኣሷ ስልክ ወደጓደኞቿ መደወል ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ ቀላል ነው

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 16 часов назад +5

    🙋🙋እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ቅመሞች ጭንቀትና ሀሳብ አታብዙ ❤ ደሞ ስታምር😢አይ ወገን በየ ቦታውን እየወደቅን ቀረን

  • @Sara-zc4rw
    @Sara-zc4rw 7 часов назад

    እህቴ አላህ ካለሽብት ጭንቅ ያዉጣሽ አሠብኩት በራሤ ላይ አድርጌ ኡፍፍፍ በሠዉ ላይ ቀላል ነዉ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 6 часов назад

    ያአላህ አይ ስደት😢😢

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 13 часов назад +1

    አላህ ይድረሰላት ግን ሰልኮን አሰታችሁ ለምን እውሰጡ ባለው ቁጥር ደውላችሁ አነግሩላትም😢

  • @የናትዋልጅወሎየዋ
    @የናትዋልጅወሎየዋ 5 часов назад

    የኔናት😢😢

  • @KasinaS-tx6nm
    @KasinaS-tx6nm 29 минут назад

    ስልክ ካላት ለምን ስልክ ቁ አልተቀበላችሗትም የቤተሰብ የተደወለበትን ማየት ነበረባችሁ

  • @sikosilo8940
    @sikosilo8940 7 часов назад

    የኔ ሚስኪን ያረብ አላህ ይድረስላት😢😢

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ከቪዲዮወው መጨረሻ ስልኳ ላይ ሲደወል ቁጥሩን ለምን አልቀረጥሺውም እና አች ስልክ ላይ ሰጂለሺ አልደወልሺበትም።

  • @احمدعلي-ض6ز7ع
    @احمدعلي-ض6ز7ع 10 часов назад

    እርበአላህያጎቴንልጁ ትመሥላለይ አድሥየመጣይነበርይ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 15 часов назад +1

    አላህ ጨቀቱን አሳላትያረብ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 6 часов назад

    😢😢😢ህመምምምብቻ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 часов назад

    የኔ ዉድ 😢😢 አይይይ

  • @maryem9100
    @maryem9100 7 часов назад

    ያአላህ ስታሳዝንጨየኔ ከርታታ አላህ ይድረስላት

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 10 часов назад +2

    አንሱና ወደቤት አስጠጓት

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 21 минуту назад

    ሰሟ ምን ይሰራል እየታየች አይደል

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c Час назад

    የአሏህ አይ ስደት

  • @UmarAlkeyr
    @UmarAlkeyr 8 часов назад

    الله يفرج عنها

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 15 часов назад

    አላአላህየ ከጭንቅ ያውጣት አይ ስደት

  • @የኮሬብ1234
    @የኮሬብ1234 10 часов назад

    አይይይ ሰደት የኔ እናት😢

  • @نغمهطيبه-ب1ن
    @نغمهطيبه-ب1ن 14 часов назад

    የእኔእናትአላህካለችበትጭቀትያውጣትያረብ

  • @narditube4378
    @narditube4378 16 часов назад

    ኡፍፍፍ የኔ እናት

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 11 часов назад

    እንጂራ አምጡላት የትሻለ ልትበላ ትችላለች የስነ ልቦና ጫና ደርሶባች ይሆናል በአስሪዎች

  • @samsa1249
    @samsa1249 14 часов назад

    ያገልቢ ኣላህ ይፈርጃት

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 12 часов назад

    መጨርሻዋንአሳውቂንሸዋ😢😢😢😢፡፡የኛመጨርሻ

  • @adamia3883
    @adamia3883 13 часов назад

    Egzabher kanchi ga yehun ehete 😍🙏

  • @EeEe-j7v
    @EeEe-j7v 14 часов назад +1

    ለምን ሥልኩን አሥታችሁ አታናገሩም ምንአልባት ቤተሠቧ ሊሆን ይችላል የኔሚሥኪን

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 6 часов назад

    እረሷንየሳተችአደለችም ግንምንሆናነዉያአላህ

  • @agashsys7623
    @agashsys7623 5 часов назад

    እራሷን ታቃለች

  • @ያረብና
    @ያረብና 6 часов назад

    አናሳዝንሺም ትላለችሁእንደ እሶእንተ አታሳዝናችሁም እሚሩዋን ስታ

  • @احمدعلي-ض6ز7ع
    @احمدعلي-ض6ز7ع 10 часов назад

    እሥኪቁጥር ላኩው ሸዋየ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 15 часов назад

    ወይይኔ😭😭

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    😢😢😢
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @umumuAzYoutube
    @umumuAzYoutube 14 часов назад

    አላህይርዳሽ

  • @ሀዩኒTUBE-q3j
    @ሀዩኒTUBE-q3j 11 часов назад

    ሸው ስሟ ማን ነው ለአይኔ አዲስ አደለችም

  • @hayuye
    @hayuye 14 часов назад

    አላህ ከጭቀት ያውጣት ያረብ

  • @Aziza-f3q7f
    @Aziza-f3q7f 16 часов назад

    አይ የኔዉድ ግራ ገብቷታል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 16 часов назад +2

    መናገር አልፈለገችም እጅ አላመማትም

  • @MekeyaMohammed
    @MekeyaMohammed 7 часов назад

    አይ ስደት ምን ይሻለናል ህዝባችን ተከራተተ

  • @Ksa-t7e
    @Ksa-t7e 8 часов назад

    አፍፍፍ አይሰደት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 часов назад

    ከምትንተርኩዋት ውስዱዋት ኢትዬ በመሆኑዋ ብቻ ቆማችሁ አትጨቅጭቁዋት

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic 12 часов назад +2

    እኔ እራሱ ትልቅ ጭንቀት ንዴት ዉስጥነኝ😭😭😭😭😭😭😭

    • @MARYMA-u4o
      @MARYMA-u4o 11 часов назад

      ምነውማሬአብሽሪያልፋል ወላሂ እማያልፍእየመሠለን ነው

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic 11 часов назад

      @MARYMA-u4o ህገወጥ ነኝ ሴትዮየ 3ወር የሰራሁበትን ብሬን ይዛብኝ ደሞኮ 3ዶር ብቸየን ነበር የፈጋሁትምግብና ፅዳት😭😭

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 10 часов назад

      ​@@tube-yk9icእኔም የ8 ወር ይዘውብኛል ዛሬ ነገ እንሰጥሻለን እያሉኝ እስካሁን አለሁ እና አብሽሪ እኔም እንዳችው ህገወጥ ነኝ በሁለት ሺ ነው የምሰራው ብቻ ከባድ ነው ሰባት አመቴ እዚህ ቤት እስካሁን እንዴዚህ አቆይተውብኝ አያውቁም

    • @MARYMA-u4o
      @MARYMA-u4o 9 часов назад

      @tube-yk9ic የኔእህ አብሽሪ ሁሉነገረ ለኸይረነው ራስሽንአታጨናንቂ ትታመሚለሽ በሰውሀገረ ደአአረጊ ከሠጠችሽ እሠይ ካልሰጠችሽ ነገበአላህፊት ትቀበያታለሽ ራስሽንጠብቂ ማማየ ይጃዛያዥና ስራቀይሪ እማግዝሽካለአብሽሪ

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 12 часов назад

    የማቃት መስለችኝ የወግድ ልጅ ትሆንደ😢

  • @አአልሃምዱሊላህያረEብ
    @አአልሃምዱሊላህያረEብ 15 часов назад

    አይ😢😢😢😢😢

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 11 часов назад

    የደቡብ ልጄ ብትሆን ነው ወደ አማራ ክልል ብትሆን እስካሂን ሰው ያገኘት ነበር

  • @Lamia1-t4n
    @Lamia1-t4n 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @JamueKh
    @JamueKh 11 часов назад

    ለምን ስልኳ ሲደወል አስተው አያወሩም እነሱ ቋንቋ ካልቻሉ የሚችል ፈልገው ያውሩ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 8 часов назад

    ያርብ

  • @uLULHussen
    @uLULHussen 11 часов назад

    ዎላራሲ አሁን እኔም

  • @የኮሬብ1234
    @የኮሬብ1234 10 часов назад

    ግን የታመመች አመሰለኝም ግን የቸግራት ነገረ አለ አይይይ ሰደት

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 8 часов назад

      😢😢😢😢😢😢አዎ

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 13 часов назад

    ቤተሰብ አልተገኘም እስከ አሁን

  • @umumuAzYoutube
    @umumuAzYoutube 14 часов назад

    የኔህት

  • @kabetube
    @kabetube 16 часов назад

    አይየኔሚስኪን

  • @SaraEndris-o8y
    @SaraEndris-o8y 14 часов назад +1

    ተመታሰታወቀተአታነሷትመ ኦዴ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 11 часов назад

    ስራ እንደምታገኘ ይቻላል ብሉ

  • @heratube4749
    @heratube4749 10 часов назад

    Lijitewa Atamemechime Betesebochiwa Tegenyitewale Gen Mine Edehoneche Lemanime Menager Alifelegechime Shukeren Shewaye Anchi Meliqeqesh Bezu Cheger Aqaleshale

  • @LaylaMassarani
    @LaylaMassarani 13 часов назад

    😢😢😢😢😢

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 16 часов назад

    የኔ ከርታታ😢

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 15 часов назад

    ሚስኪን ስታዛዝን

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 14 часов назад

    😢😢😢😢

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 8 часов назад

    💔💔❤💔🖤🖤🖤

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 8 часов назад

    እደት ሹርጧ አልያዛትም ቀልደኛ አድስ አበባ ቀርፀሽ ሳውድ ትያለሽ ማይመስል 🤔🙄

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 8 часов назад

      የህጻን ድምጸ አይሰማሸም አረበኛ እያወሩ

    • @RehimaKedir-u6k
      @RehimaKedir-u6k 7 часов назад

      አይ ሀበሻ ያለተንኮል ሌላ አታውቁም አይደል

    • @JjjJ-ul2sm
      @JjjJ-ul2sm 31 минуту назад

      ምንማለት ካላያትእሳሼርጣ

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 16 часов назад

    እቤት ለምን አወስዷትም

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 14 часов назад

    ጤነኛ አትመስልም ግን

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 15 часов назад

    ሲጀመር ዩቱብ ላይ ከምለጥፏት ወደ ቲክቶክ ውሰዷት እዛ ብዙሰው ስላለ😢😢😢 ደግሞ እቤታችሁስ ብትወስዷትስ

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ  15 часов назад +3

      ቲክቶክ ተለቃለች ዩቱብ ሰለሚከፈለኚ ተናደድሺ😅😅😅😅 መጀመሪያ ሰሚው ያሮርሮጥሺና ነገረኛ

    • @jemyimet404
      @jemyimet404 13 часов назад

      😂😂😂😂😂ያሳቅሽኝ አችነሽ አሲድበያት

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 12 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj 10 часов назад

      እኮ ድሮስ ልትሸቀይ ነውጂ ያርቢ እስቱርነ ያሰታር​@@ሸዋየገጠሬዋ

    • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
      @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 36 минут назад

      @@ሸዋየገጠሬዋ ኧረ ወላሂ አልቀናም 😏😏😏😏ለምኑነው የምቀናው በህመምተኛ ስለሸቀልሽባት ደግም የህመምን ጉዳይኮ አችም ታውቂዋለሽ ተተከፈለሽ ለሷ ስጫት😡😡 መቸስራፈታሁና የማዳምጥ እስከመጨረሻው

  • @እሙእማን
    @እሙእማን 6 часов назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @oumezikra3506
    @oumezikra3506 12 часов назад

    😢😢😢

  • @zenabcane4605
    @zenabcane4605 11 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @dhgfbbffujvchk9122
    @dhgfbbffujvchk9122 8 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 11 часов назад

    😢😢😢

  • @hayat227
    @hayat227 9 часов назад

    😢😢😢

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 5 часов назад

    😢😢😢😢