"ተጋለጥን" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tegaletin New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 62

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 7 месяцев назад +5

    እውነተኛ ታሪክ ነው ❤❤❤❤በርቱ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 месяцев назад +4

    በጣም ንው ደስስስስስ የምትሉት ንፍሶቼ🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 7 месяцев назад +16

    ሲያምሩ እኮ እሱ ባለው ዛሬ ወንድ ወንድ ሽቷል😅😅😅 ዘራፍ አለ እኮ

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 7 месяцев назад

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад

      ቀላልክክክክክክ

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 4 месяца назад

      😀😃😀 አዎን ማንም ቢሆን በሚስቱ ሲመጡበት አይወድም

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 7 месяцев назад +6

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ ።እናመሰግናለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 месяцев назад +4

    ጥቁሯ ልጅ ❤❤ ስትችልበት አበጀሽንና ያየሽን ሁሉ ትበልጣለች

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 4 месяца назад

      አተጓድን ነው ? እኔ በጣም ነው ደስ የምተለኝ

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 7 месяцев назад +4

    በጣም አሪፍ በጣም መሳጭ አሁንስ ሀገሬ ናፈቀችኝ ገጠሩን ባላውቀውም ገጠር ገብቶ መኖር አጏጏኝ:: ይህ ሁሉ በናንተ ነው:: 💚💛❤️ ፍቅሮች ናችሁ ይመቻቾሁ::

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 7 месяцев назад +4

    አይ እሱባለዉ ውድ ወጣህ 😂😂😂😂😂❤❤

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 7 месяцев назад +16

    ሲሳይ ነው ጥፈተኛ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @TizetaShuna
    @TizetaShuna 7 месяцев назад +7

    ያዬሽን አታጥፋብን በተረፈ እንወዳችዋለን🎉❤

  • @hayahaya-si5wb
    @hayahaya-si5wb 7 месяцев назад +5

    የገሬ ፅጉር ሲያምር

    • @-ly8jj
      @-ly8jj 7 месяцев назад +1

      ፀጉሩን ምንአሳየሽ😂😂😂

    • @hayahaya-si5wb
      @hayahaya-si5wb 7 месяцев назад +2

      ክክክክ ሌላውን ካልኩማ ሌላ ነገር ታስባላችሁ ብዬ ነው🙊🤔😁

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад

      በተለይ ጥቁሯ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад

      ​@hayahaክክክክክክya-si5wb

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 7 месяцев назад +2

    ዋውውውውውው በርቱ አማራዬዬ❤❤

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 7 месяцев назад +1

    ወርቅ ወርቅ ወርቅ የሆነ ፊልም ነው - ዘመን ሲያልፍ እነዚህ ጥቃቅን ስራችሁ ሁሉ እንደገና የሚታዩ መዝገቦች ናቸው - በርቱ፣ ብልግናና ቩልጋር አነጋገሮችን አስወግዱ ።

  • @realtruth3571
    @realtruth3571 7 месяцев назад +3

    ምርጥ የጎጃም ባህል፡ የባለበትየን ናፍቆት አመጣችሁብኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 месяцев назад +4

    ትወናቸውኮ አንደኛ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 7 месяцев назад +2

    ሲሳይ እኔ አገባዋለሁሚስቴ ነው ሰደባአደይእሱባለውየስራህንእስጢ😂😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 7 месяцев назад +2

    በርቱልኝ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @FikertiWedu
    @FikertiWedu 6 месяцев назад +1

    አየ እሱባለ ዛሬ ወንድ ወንድ ሸቷል ተመስጌን😂😂

  • @AmanGedefaw
    @AmanGedefaw 6 месяцев назад

    እሡባለዉ በሚስትና በሀገር ቀልድየለም ወዳወድበጣምተመቸኝ😍😍😍😍😍😍

  • @alamadan717
    @alamadan717 7 месяцев назад +1

    ዋውውው ልዩ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 7 месяцев назад +13

    ያየሽ የት ሄደች ።የድራማ ድምቀት ስለሆነች አስገቧት

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 7 месяцев назад +1

      Wow 👍 👍 👌 👌 👌 👉

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 7 месяцев назад

      Alemes Yetheda newe

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 7 месяцев назад

    እንደዚህ ይቅር የሚያባብል ይብዛልን

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 7 месяцев назад

    እራ ጉሊቻ ሆኜ ልጠብቅህ ምን በወጣኝ ብሎ ነገር የለም::

  • @debrsina
    @debrsina 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 5 месяцев назад

    እሡባለዉ ዘራፍ አለ እርግጥም በሚሥ መሞት❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 7 месяцев назад +1

    እረሱባለው ጀገነ ዛሪስ😂😂😂

  • @AaSdd-f5d
    @AaSdd-f5d 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ

    ሴቶቹ ጎበዝ ናቸው

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 7 месяцев назад

    ኸረ እባካችሁ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኑ በፈጠራችሁ አምላክ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 7 месяцев назад

    ተገረመው ፍቅር ይዞኛል ስወደው😂😂😂❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 7 месяцев назад

      እ😂😂😂😂

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 7 месяцев назад

      @@SalamSalamah እውነት ሳየው ደስ ይለኛል😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 7 месяцев назад

    Hatappn

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉በርቱ

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 месяца назад

    ክክክክ ሴቶቹ ሲያዳምጡ ነበርድ ሲጣሉ ሩጠው የመጡት ሀሀሀሀ

  • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
    @ሑሉምሲያልፍዋዛ 7 месяцев назад +1

    እሱባለው ቶስቷሳ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 7 месяцев назад +1

    የሴት የጤሰ እንግዳ የለው ከተደባዳቢ አፈጀሸኝ

    • @teddikebedet9230
      @teddikebedet9230 7 месяцев назад

      በቃ በእርቅ ሰም ሳም አድርገካል

  • @ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ

    እሱ ባለው ዛሬ ወድ ወድ ሆኗል ዱላ ሰነዘረ 😅😅😊

  • @mdminhaz7579
    @mdminhaz7579 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 7 месяцев назад

    ቅመሞ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን በመካት እመለሳለሁ 💞🙏💞🎉🎉🎉🎉

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 7 месяцев назад

    እሱ ባለው ወድ ወጣው

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 7 месяцев назад

    እመቤት ት ት

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 6 месяцев назад

    ለሳብስክራይቭ የምትስሩት ቀልድ ይደብራል

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 7 месяцев назад

    🌎😁🏝👞🍏

  • @laylaalmemari6459
    @laylaalmemari6459 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelKebede-id5pl
    @samuelKebede-id5pl 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤