Welcome prof Gech my favourite person. I thank you very much for your wonderful and update news. It's good to hear your great geopolitics analysis. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
I agree in almost what you say. But a I differ in language issues.I will be honest with you. Local language is useless. The world speaks English French and Arabic. If we want our children to be successful speak English
ከኢትዮጲያ ጋር የቆሞ መጨረሻ ላይ አያፍርም!
ኢትዮጵያይ ታፍራና ተፈርታ ለዘላለም ትኑር
ጌትነት፥አንበሳ ኢትዮጵያዊ----ያንተ አይነት ውድ ሠዎች ሁሌም ጥቂት ናቸው።
ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት እውነት ለመናገር በዚህ ዘመን እንደ አንተ ያለ ምሁር በዚህ ልክ ስለ ውዲቷ አገራችን ሲል በአደባባይ ጥብቅና ቆሞ ሲታገል ማየቴ እጅግ ያኮራኛል። ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያለ ልጅ ስላላት እድለኛ ነች
ፕሮፌሰር ! አንተን ሣዳምጥ ለሀገሬ ያለኝ ተስፋ ይለመልማል ።
ጌትዬ እንደምንአለህ ሰላምላንትይሁን የኔጀግና ያልካቸውሁሉ እየተፈጸሙናቸው እውነት ተናጋሪእውነትየሆንክልጅ ተባረክ እድሜናጤናይስጥህ
ፕሮ ትችላለህ በርታ ሀቅ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እናም እውነት መናገር እዳታቆም።
መቼም ቢሆን እግዚአብሔር ሰው አለው። አንደ አንተ ማለቴ ነው። ተባረክ።
ትክክለኛ ምሁር ነህ ጌትነት! በርታ፡፡
ፕሮፈሰር ጌትነት እናመሰግናለን❤❤❤
በአዲስ መልክ ቦታ ቀይረህስለመጣህ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክለኛ እና አስተማማኝ መረጃ በማቅረብህ አድናቅህ ነኝ
Wel come back Getent I like and I love you so much because you are pure ethiopia
Yes ! ❤❤❤❤❤😊
Wonderful news.
ፕሮፌሰር እውነት ምርጥ studio ዉስጥ ነው ያለከው ይመችህ
Tebarek hagerwodad nek❤❤❤❤❤
ሠላም ወዳጀ ኢትዮጵያ ዛሬም ደምቃ
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
በርታልን ወንድሜ
Welcome prof Gech my favourite person. I thank you very much for your wonderful and update news. It's good to hear your great geopolitics analysis. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ረዳት ፕሮፈሰር ጌትነት አንማው ውድ ልጄ በአገሬ በእምዬ ኢትዮጵያ ላይ ባለኸው ሁኔታ አገላለፅህ ደስ ይላል በርታ በርታ you are our flag for ethiopia continue we are love you !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰላም ሰላም
በርታ ወንድም አለም
የምታነሳው ሀሳቦች በጣም ደስ ይላል ለሀገር ጠቃሚ ነውና በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን
ወደሜ ታባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ አምሮብሀል ሲያምርብህ ደስ ይለኛል
Keep up the good work !!!! We are with you
ቤቱ በጣም ያስተጋባል ፣ድምፅህ ያርቃልና ማይኩን ቀረብ አድርገዉ
Profcer God bless you always
Hello 👋
True for ethiopia legacy🎉🎉🎉🎉
በርታ በየጊዜው ለምትሰጠን ትክክለኛ ማስረጃ እናመሰግንሃለን
አባቴ ቁም ነገር የተሞላ መረጃ እያገኘሁ ስለሆነ ለምን ዛፍ ስር ሆነህ አትናገርም እከተልሃለሁ!በርታ ድል ለእናት ሀገሬ❤
Thanks to PM Abiy and PP, access to the sea is now brought to the sight of the world!
መልካም ዝግጅት። ከለንደን።
❤❤❤❤❤
❤❤ሰላም ጌትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
Thanks!
አመሰግናለሁ።
ዋው ፕሮፌሰር እንኳንም ከዛ ጨለማ ስቲዲዬ ወጣህ ግርማ ሞገስህ ከእውቀትህ ጋ ጎልቶ መታየት ጀመረ ያምራል
ጥሩ ትንታኔ ነው በርታ።
እውቀት ሲደመር መረጃ ሲካፈል የሀገር ፍቅር ይሆናል ጋት
በኦሮሚያ ክልል የተነሱ ሃሳቦች የምጠብቅ ነው በጎኑ አጨብጭበው ምኞት ብዙ ስለሆነ ፊለጎታቻዉ ግን አይሳካም
ስለ ሱማሊያ ገር የለው ሠላም በተሳካ መንገድ እንዴምጣነቃቅ እምነት አለኝ
ተሺታ ከሞቃዲሾ ሱማሊያ
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን፡ደህና፡መጣህልን፡፡
በብዙ ነገር ነው የምትመቸኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በርታ
Well come GAT
በጣም ጎበዝ አስታዋሽ ነህ ያለፍነውን አስከፊ መንገዶች ጥሩ አድርገህ በአጭር ደቂቃ ስትገልፀው በእውነት ውስጤ ይገረም ነበር ይሄን ቪድዮ ለታሪክ አስቀምጠዋለሁ ኢትዮጵያ በእርግጥም ትሻገራለች ቢያንስ ከአስር አመት በኃላ እንደመተዛዘቢያ አወጣዋለሁ ይሄንኑ ቪድዮ.
አማርኛ ብሄራዊ ቋንቋ መሆን ይገባዋል ብዙ ኢትዮጵያዊያን ስለሚናገሩት፣ኦሮሚኛም የፌዴራል የስራ ቋንቋ መሆኑ የግድ ነው ሌሎችም ቋንቋዎች ጨምሮ።ግን ኦሮምኛ ቋንቋ ወይም ሌሎች የሳባን ፊደል ቢጠቀሙ አብዛኛው ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ሊያውቁት ይችላሉ።
ፕሮ አለህልኝ ሰላም ብያለሁ።👋
ማሻአላሕ ብያለሁ የኔ አስተያየት አንተ ብቅ እውቀት ስላለሕ የትም ቦታ ብትሆንም ዋናው የምልእክትህ ፍሬ አዘል መሆን እንጂ ጉልቻ ቢቀያይር ወጥ አጣፍጦ አያውቅምና አንተ ጎበዝ ስለሆንክ የትም ቦታ ብትሆን ተደማጭነት ያለሕ ኢትዮጵያዊ ነሕና በርታ ነው የምልሕ አላሕ ይርዳሕ
ጀግና በርታ! በምስል የታገዘ ዘገባ ለማድርግ ሞክር !!
We should never entertain the idea that challenges the sovereignty and unity of Ethiopia,
ትክክል። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ ሳያምኑ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሳተፍ ራሱ በዓለም ላይ የሌለ ነው። በሉዓላዊነት ላይ ቀይ መስመር የሌለው ሀገር የለም። ኢትዮጵያ ግን የጠላት አደንዳ መፈንጫ ነው የሆነችው ።
እጅግ በጣም የሚገርመው ነገር እንደዚህ ተግባብተው ተረዳድተው ተማምነው በጋራ ወደተፈለገበት የእድገት እርከን ደረጃ ለመድረስ ባንድጊዜ መድረስ እየተቻለ ፣ ለምንድ ነው ጦርነት እየተደሠ እሳት እየለኳኰሱ እንዳይጠፋ እያደረጉ ለእውድቀት እና እልቂት በርሩ ወለል አርገው መክፈት ።ስ
👍👍👍👍👍👏👏👏👏
ሠላም
እናመሰግናለን፣መረጃ ቀድመህ ሰጥተህ ወደ ዝርዝር ጉዳይ ብትገባ ጥሩ አይመስልህም ጌትሽ
🎉🎉🎉🎉
በዚህ አጋጣሚ ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለውጭ ባንዳ ኢትዮጵያውያን የመጨረሻ የይቅርታ መልእክት/ጥሪ ቢያቀርቡ ጥሩ ነበር ፡፡
U are back bro
ልክ ነዉ ልክ አይደለም የሚባል ሀሳብና ጥያቄ የለም።በጉዳዩ ላይ ዉይይት ሲደረግን ምክንያታዊ በሆነ አግባብ ተወያይቶ ዉሳኔ ላይ መድረስ ነዉ ቁምነገሩ
Dec 23/12/2024New
What about naval base
በኮሚሽኑ ጉዳይ የሰጠሀዉ አስተያየት እኔም በጣም አምንበታለሁ። ምክንያቱ የእርቅ ኮምሽኑ ዋና ተግባር ያሉት ለልዩነት መጠራጠር መነሻ የሆኑትን ማናቸዉም አጀንዳዎችን ነቅሶ በማዉጠት በጋራ መፍትሄ ላይ እንድደረስ ነዉ። ነገር ፅንፈኞቹ ግን እርቅ ከተፈጠረ ገበያቸዉ ሰለምዘጋ ህዝቡን ጥርጣሬ ዉስጥ በመክተት ለማደናቀፍ ነዉ።
በራሱ በብሄራዊ ምክክሩ ኮሚሸን አመሠራረት ላይ ጥያቄ ለሚያነሱት በሌላ ሀገራት ካለው ተሞክሮ አንፃር እንዴት ይታያል?
ትግራይ ላይ ግን የምክክር ኮሚሽን ለምን አይካሄድም እስካሁን ምንም መረጃ የለም ?
ድሬዳዋ ፌደራል ክልል ነው ይላል ህገመንግስቱ
አዲሱ ሶፋ ለ ዕንግዳም ነው ? ወይስ ለብቻህ በል !?
I agree in almost what you say. But a I differ in language issues.I will be honest with you. Local language is useless. The world speaks English French and Arabic. If we want our children to be successful speak English
አንዱን ሐሳብ ሳትጨርስ ወደሌላ መሻገርህ ጥሩ አይደለም።አስተካክል።ምሣሌ በገልማ አባገዳ ሥለተደረገው ሥብሰባ አልጨረሥክም።
ዛሬ ተሳስተሀል ። በሀገር ሉዐላዊነት ጉዳይ ቀይ መስመር የሌለው ሀገር የለም። እኔ እንዲያውም ኢትዮጵያን እየጠሉ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እንዲሳተፉ የሚፈቀድባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ትመስለኛለች። ኢትዮጵያን እዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ የከተታትም በኢትዮጵያ የማያምኑ ሰዎች የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዲያምሱ መፈቀዱ ነው። ኢትዮጵያን ላፍርስ ብሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ የሚገርም የባንዳ አመለካከት ነው። ከአንተ ይሄንን አልጠበኩም !!
Banda fanon banda soleerde semiche joreyen tereterkut,! Kewedet ñeh hal?
ጋት ሚዲያ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤