ማነዉ? መዝሙረ ሶፊያ ሺባባዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 668

  • @dagi4585
    @dagi4585 9 месяцев назад +123

    ሶፊ ያንች ትክክለኛ ቦታሽ ዝማሬ ነው። የደከመውን ማበርታት ተስፋ ለቆረጠው ተስፋ ማሳየት። ተባረኪ ሶፊ።

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 месяцев назад +72

    አቤት የእግዚያብሔር ፀጋ አችን ያቆመ ለጥርሳቼው ንክሻ አሳልፎ ያልሰጠሺ ጌታ ይባረክ

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 9 месяцев назад +56

    ሶፊ ታውቂያለሽ ግን ጌታ ያገኘኝ ባንቺ መዝሙር ነው ታሪኬ የጀመረው ከመስቀሉ ስር ነው በሚለው ጸጋ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @alazuget
    @alazuget 9 месяцев назад +64

    ሶፊ በርቺ በብዙ ተግዳሮቶች ውስጥ እያለፍሽ በእሳት እንደተፈተነ ወርቅ እያንፀባረቅሽ ያለሽ ብርቱ ሴት ነሽ፡፡

    • @eevankoti
      @eevankoti 9 месяцев назад

      ruclips.net/video/FRcc2dnQRek/видео.html

  • @Dior768
    @Dior768 9 месяцев назад +125

    ❤❤❤ ሶፊ ቦታሽ ክብርሽ ከፍታሽ ፀጋሽ ይሔ ነው❤❤❤ ተባረኪ

    • @mamushmedia7009
      @mamushmedia7009 9 месяцев назад +3

      የእናንተ ቤት ክብር መገላለጥ መጨፈር ነው? ነጠላለብሳ ወንጌል መስማቷ አበሳጨሀህ😂

    • @tsion797
      @tsion797 9 месяцев назад

      ​@@mamushmedia7009አይ 44ጣኦት ማምለክዋ ነው እኛጋ የሚመለከው የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 9 месяцев назад +1

      አሀ የሙዚቃ ክሊፕ ነዉ እንዴ

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 9 месяцев назад +14

      ​@@mamushmedia7009
      ነጠላ መልበስ ነው ወንጌል ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው
      ኢየሱስ ይወድሃል
      - እምነት ብቻ
      - ፀጋ ብቻ
      - መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ
      - ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ሌላው ተረት ተረት ነው

    • @mamushmedia7009
      @mamushmedia7009 9 месяцев назад

      @@bethelmerzuk2917 ኢየሱስ ኢየሱስ ያለ ሁሉ መንግስተ ሰመያትን አይወርስም።ኢየሱስንማ እነ አዩ ጩፋም በቀንሺ ገዜ ይጠሩታል።ከናይጄሪያ ጠንቋይ ቤት የሚያስጮህ ነገር እያመጡ በኢየሱስ ስም እየነገዳችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተትምህርቶችን ተረተረት ብትል ማን ይሰመሀል?እኔ በበኩሌ አልሰማህም

  • @sasusasu8723
    @sasusasu8723 9 месяцев назад +9

    በእየሱስ ስም መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ተባረኪ

  • @Dior768
    @Dior768 9 месяцев назад +47

    ❤❤❤ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ጉልበት የሚሆን አቅም ያለው መልዕክት ነው❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ።

  • @desalegngaga4991
    @desalegngaga4991 9 месяцев назад +25

    ለአምላክሽ ስታገላግል ያምርብሻል ተባረክ👏👏
    ፖለቲካ አይጠቀምም 😢

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt 9 месяцев назад +27

    አሜን እግዚአብሔር አለ!!!! ሶፊያ አንቺ የጌታን ነገር ብቻ ስሪ እርሱ ነገርሽን ይሰራል።

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 9 месяцев назад +4

    ሃሃሃይ ሶፊ ድንቅ ዝማሬ ነፍስን ደስ የሚያሰኙ ውብ ግጥሞች የልብን ድካም ያርቃል ዜማው ስክክን ያለ ውስጥን ያረጋጋል ኡፍፍፍ ይህን አታካች አለም የሚያስረሳ ውብ ዝማሬ ኩልልልል ያለ ድምፅ👍 ግን ሶፊዬ ከመዝሙሩ እረጋታ ጋር የሚስማማ አካልሽን ያላጋለጠ አለባበስ ብትለብሺ የበለጠ ግሩም ነበር። የሚገርመው የፍጥረታትን ስም መውጫ መግቢያ ስርዓታቸውንና የሰጣቸውን ወቅት ታምነውለት ሲጠብቁና ሲመላለሱ ነገር ግን በአምሳሉ ፈጥሮን ስለኛ መውደቅ ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ እራሱን ከፍሎ እኛን አድኖ አሁንም የህጉ አፍራሽ መሆናችን ያሳዝናል።

  • @TewabechBegashaw
    @TewabechBegashaw 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት ይህ ነው ።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 9 месяцев назад +2

    ይሄ ነው የባቴ ልጅ ህዝበ አግዚአብሔርን ወደ መንፈሱ ማስጠጋት ያንቺ ስራ። ተባረኪ!!!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 9 месяцев назад +30

    አንተን ምን አይነት ቃል ይገልፅህ ይሆን የኔ ጌታ😢❤በጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ምህረት ይብዛልሽ ሶፊዬ ❤ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ !!እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 9 месяцев назад +31

    ገና አሁን መዝሙር መዝሙር የሚሸት ዘመርሽ እርጋታው በጣም ደስ ይላል ብዙ ወከባ አለመኖሩ ወድጀዋለው ❤🎉በርቺ እህት

    • @tsegaaje3572
      @tsegaaje3572 9 месяцев назад +4

      Sijemer sofi hulem mezmurocha indezi nachewu. Wakeba demo ayibalim geta bebizu melkam yimelekal . Gin aredadihin astekakil bro.

  • @yaredbelwe2679
    @yaredbelwe2679 9 месяцев назад +2

    ተፅናንተናል ተባርከናል የጌታ ህልዉናዉን ተሰምቶናል በዚህ ድንቅ መዝሙርሽ “ እግዚአብሔር አለ “
    ሶፊ 💕 ጌታ አብዝቶ እንዲህ ድንቃ ድንቅ መዝሙሮችን ከላይ ከሠማይ ሠማያት ከአምልኮዉ ከመለአክቶቹ መንደር ብዙ እንደዚህ ድንቅ መዝሙሮችን የማይጠገቡ ዘምሪልን ።
    እንወድሻለን ሶፊ ድንቅ #የተቀባሽ የእግዚአብሔር ሴት
    From #Anointed Great Prince 👑 Michael Arega

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 9 месяцев назад +15

    💚💛❤ ድንቅ መዝሙር ! ይሄው ነው የአንቺ ዕድል ፈንታ! ዘምሪለት አምልኪው ክርስቶስ ኢየሱስን!
    "የጥፋት ቃልን አግዚአብሔር ይሰበስባል_ ሁሉም በመቅደሱ ምስጋና ይላል" እንዲል ቃሉ_ የክፋት አንደበት ሁሉ ትዘጋለች !

  • @aviya5907
    @aviya5907 9 месяцев назад +9

    ሶፊ የሚያምርብሽ ይሄ ነው ተባረኪ። የምናወራለት አለ እያወራንለት የማንሰለቸው አለ ዘመናችን ሁሉ ብንሰጠው የማይበቃው ገደብ የሌለው አለ እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን ።

  • @bekizoya5382
    @bekizoya5382 9 месяцев назад +2

    ሶፊ በጣም ነው ምወድሽ ባንች ዝማሬዎች በጣም ተባርከናል ።እንደዝህ ነው የምያምርብሽ ከአጉል ፖለትከኞች ራቅ ።እነሱ በውስጥሽ ያለውን የእግዚአብሔር ጸጋ ልጥሉ ይወዳሉና።እባክሽን ሶፊ አንች ጌታን ብቻ አገልግይ ብዙዎች እኮ ባንች ዝማሬ ወደጌታ መቶዋሉ።

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 9 месяцев назад +19

    እግዚአብሔር ያስቀመጠሽ ቦታ ይሄ ነው ሁሉም በቦታው ያምራል ♥️♥️♥️♥️ ተባረኪ ሶፍዬ 🙏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 9 месяцев назад +24

    ሶፊያ ይሄ ነው ያንቺ ፀጋ በቃ ሌላውን እርግፍ አድርገሽ ሁልጊዜ ለጌታ ዘምሪለት ተባረኪ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 9 месяцев назад +8

    ሶፊ ተባረኪ በጣም ነው የወደድኩት ይህን መዝሙር::🙏🏽💕👍🏽👏🏽✊🏽

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 9 месяцев назад +17

    በረጅሙ እፎይይይ.... ብሎ ለመተንፈስ የሚረዳ /የሚያግዝ መዝሙር ::
    ውብ ስፍራ ! ረጋ የሚያደርግ ... ተባረኪ በብዙ እህቴ ሶፊዬ ::

  • @kassayegebino3874
    @kassayegebino3874 9 месяцев назад +3

    እንዴት ያለ ፍቅር ነው ነፍስን የሚያሰጠው 😢😢😢😢😢
    ዕድሜዬን በሙሉ ብዘምረው የማይሰለቸኝ ዝማሬ።
    🙏🙏🙏❤

  • @fishentertains
    @fishentertains 9 месяцев назад +16

    አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 9 месяцев назад +12

    ሶፊዬ ዋው ይቺናት የእኛ በረከት ቦታሽ ይህ ነው ደስብሎኛል

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 9 месяцев назад +1

    የማይሰለቹ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በሚገባ የሚገልጹ መዝሙሮችን በመዘር የምትታወቅ ድንቅ ዘማሪ ናት ሶፊ።

  • @AdissuMatiyas-wl4fl
    @AdissuMatiyas-wl4fl 9 месяцев назад +2

    ሶፊ ዘመንሽ በማዜም በቤቱ ይጠቅለል ድንቅ ዝማሬ

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 9 месяцев назад +1

    የተወደድሽ የጌታ እየሱስ ወንጌል አርበኛ ሶፊ ስላቺ እግዚአብሔር አመሰግናለው ።በመዝሙሮችስ ተባርከንበታል ተፅናንተንበል እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @BeshewaMamo-jz7hn
    @BeshewaMamo-jz7hn 9 месяцев назад +2

    እሰይ ስታምሪ የአንቺ የአገልግሎት ስፍራ ዝማሬ ነው

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 9 месяцев назад +8

    እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ቤተስቦችሽ ይባረኩ!! አውነትን በፍቅር የምትገልጪው እጅግ ልቤን ይነክኛል ለዘላለም ተባርክሽ ቅሪልኝ!!

  • @sebalene1614
    @sebalene1614 9 месяцев назад +1

    ሶፊ ልጀ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን የፈጠረ ለዝማሬ አገልግሎት የመረጠሽ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን። ሶፊ የኔ ቆንጆ ልጅ የእኔ ደርባባ የእኔ ዘረ መልካም እወድሻለሁ ዘመንሽ ጌታን እንዳገለገልሽ ይጠቅለል። ኮቴ ኮቴሽን እየተከተለ የሚዋጋሽ በእየሱስ ስም ይወጋ ሥራው ይፍረስ በእየሱስ ደም ሸፈንኩሽ ተባረኪ።

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 9 месяцев назад +1

    ዋውውውው የእግዚአብሔር፣ሴት፣አገልጋይ፣ሶፊያ፡ሽባባው፡በሁሉም፡መዝሙሮችሽ፣ተባርከናል፣ተፅናንተናል፣ሐዘን፣ዕንባችን፡ታዳብሷል፡፡እግዚአብሔር፡ይባርክሽ፡፡

  • @57assefa
    @57assefa 9 месяцев назад +1

    እህቴ ሶፍያ እንዲህ ነው የሚያምርብሽና ጌታም የሚከብርበት ዘመንሽ ይባረክ። ሁሉን አዋቂው ጌታ እየሱስ እንዲህ ባልሆነ/በሆነ የምንለውንና የምናልፍበትን ነገር አይዘነጋውም … በርቺ ለሁሉ መልስ አለው።

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 9 месяцев назад +1

    ተባረኪ ሶፊዬ ዘመንሽ ይጠበቅ በእግዚአብሔር ፀጋ አሜን

  • @peace2all51
    @peace2all51 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር. እውነተኛ የተፈጥሮ ቦታ ሄደሽ ቢሆን በጣም የበለጠ ከመዝሙርሽ ጋር ይሄድ ነበር ግን አሁንም እጅግ በጣም ቆንጆ ነው. ተባረኪ

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 9 месяцев назад +19

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም።ሶፊ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።

    • @eevankoti
      @eevankoti 9 месяцев назад

      ruclips.net/video/FRcc2dnQRek/видео.html

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 9 месяцев назад +1

    እሜን እሜን ሶፍዬ ብርክ በይ የኔ እንቁ የእግዚአብሔርን መኖር የሚጠሪጠር ከጠላታችን ከዳቢሎስ ይልቅ የባሰ ነው ፍጥረት እንደዘረዘርሽው የሚታየው የማይታየውን ይገልፃል ጌታ የልቦናችንን እይኖች ካላበራ የውጭው እይናችን ብዙም እንደማያይ ተገልፆል በርቺ እህትዬ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 9 месяцев назад +2

    አሜን እግዚአብሔር አለ! ተባርኪ ሶፊ የተባረክሽ
    እግዚአብሔር በውስጥሽ ያስቀመጠው ፀጋ ትልቅ ነው በዚህ በተሰጠሽ በብዙ መገለጥ ይሁንልሽ ። ብዙ ሚባረክ የሚፅፅናና ወደጌታ ሚመለስ ሰው አለና ፀጋዉ ያስፈልገናልና መገለጥሽ ይቀጥል ሌላውን ሁሉ ተይው አይጠቅምሽም አይጠቅመንም ። ባንቺ መዝሙር ብዙ መልካም ነገር የሆነለት ብዙ ነው ዘምሪለት ለዚህ ጌታሽ

  • @DawitAbraha-e7b
    @DawitAbraha-e7b 9 месяцев назад +3

    ልብን የሚያፀና መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ሶፊዬ ተባረኪ ከዚህ ጸጋሽ አትጉደይ የብዙዎች መጽናኛ የሚሆኑትን ዝማሬዎችሽን ሁሌም ትውልድ ይባርካሉ ይሄ ነው ቦታሽ ያለቦታሽ አትገኚ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MikiyasErad
    @MikiyasErad 5 месяцев назад

    እ/ር ስለ ድንቅ ሥራዉ የተመሰገነ ይሁን።

  • @thevoiceofprayer123
    @thevoiceofprayer123 9 месяцев назад +4

    እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ! በእውነት ሶፊዬ ተባረኪ ፤ ሁሌም መዝሙሮችሽ ሰማይን የሚከፍት ፣ ደስታ እና ሰላም የሚሰብክ ፣ ብርሃን ያለበት ነው ። ረጅም ዘመን ከእግዚአብሔር ፀጋ ጋር ይብዛልሽ ።

  • @AdonayYemane-d8m
    @AdonayYemane-d8m 6 месяцев назад

    10q sofi,endegna sle medan zemri.You are a treasure to Ethiopian and Eritrean church.

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 9 месяцев назад +1

    ሶፍዬ በእውነት ጌታየ ከዚህ በላይ የከፍታ ቦታ እንደሚሰጥሽ አምናለሁ ፡፡ አንች እኮ የአገር ሃብት ነሽ ቪዲዮውን የሰራሽበት ቦታ ከመዝሙሩ በላይ ባይሆንም የምድሪቱን የወደፊት ጉብኝት የሚገልጽ ነው ብዬ አምናለሁና ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @tirhasworede7872
    @tirhasworede7872 9 месяцев назад +1

    ሶፊዬ በዚሁ ቀጥይ ጌታ ይርዳሽ የኔ ውድ ከዚህ ከፍታ አትውረጅ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardoshabatamu6754
    @nardoshabatamu6754 2 месяца назад

    when I heard your first Album it was almost 5: 00 in the morning, Sister Sofe you are a blessing to all. we love you more than you know. more we sing together. ALE !!!!

  • @sintayehutagesse5769
    @sintayehutagesse5769 9 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ
    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @dawithabte7471
    @dawithabte7471 9 месяцев назад +2

    እውነትም እግዚአብሔር አለ መንፈስህ የሚነካ መዝሙር በረከታችን ነሽ ሶፊ ። እህቴ ተባረኪ።

  • @SamuelLedamo
    @SamuelLedamo 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሶፍ እንድህ አይነት ድንቅ ፀጋ ተሰተውሽ እያለ በማይሆኑ ወከባዎች ውስጥ ስትገብ በጣም እበሳጭ እና እሳደብ ነበር ጌታ ይቅር ይለኝ ዘንድ እለምናለሁ ሶፍ አንች ግን ለላ ነገር ተይውና በፀጋ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተመላለሽ ። ጌታ ይባርክሽ

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 9 месяцев назад +2

    Wowo Amezing Song God Bless Yuo Singer Sofia💯❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 9 месяцев назад +2

    በእውነትም ካቺጋር አለ❤❤you are wonderful singer don't give up keep going

  • @user-tgiye
    @user-tgiye 8 месяцев назад +1

    ሥታምር ❤❤❤ sofy I am Orthodox,❤❤ፀጋው ይብዛልሽ,
    your voice ጂጂዬን ያስታዉሳል, ምን አለ እሷ በመዝሙር እንኩአን ድምጥሷ ብንሰማ ❤

  • @HassetViews
    @HassetViews 9 месяцев назад +3

    Amen ይህንን ዜማ ለክብሩ ከሰማያት የሰጠሽ እግዚአብሄር አለ ተባረኪልኝ ከዚህም ቀደም ዜማ አይቀዳም ከጓዳ ብለሽ እንደዘመርሽው እንደዛው ነው እዉነቱ❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 9 месяцев назад +7

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አለ በዙፋኑ ላይ !!!
    ክብር ለዘላለም ለሉዓላዊነቱ 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇😇
    ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሸ😇😇😇❤️😐

    • @eevankoti
      @eevankoti 9 месяцев назад

      ruclips.net/video/FRcc2dnQRek/видео.html

  • @tesfayedebrework
    @tesfayedebrework 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሄርን በፍቅር ገለጥሽው፣ ድንቅ የክብር መዝሙር ። ተባረኪ

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 9 месяцев назад +4

    አሜን አለ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በብዙ ተባረኪ ሶፊዬ እህቴ እኛን በዝማሬ እንደባረክሽን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @asmaredemissie9333
    @asmaredemissie9333 9 месяцев назад +1

    Tebarik ❤❤❤አለ አግዚአብሔር አልለ አሜን

  • @Prophet_MesfinAbera
    @Prophet_MesfinAbera 9 месяцев назад

    የአንችን ዝማሬዎች በማዳመጥ ወደ ጌታ ለመምጣተም ይሁን ለአገልግሎት በአንች ላይ እ/ር ያስቀመጠው ፀጋ ታላቅ ነውና ተባረክልኝ!
    “የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።”
    ምሳሌ 4፥18
    እንደቃሉ በነገር ሁሉ ጨምር !!!

  • @sewalekindie2795
    @sewalekindie2795 9 месяцев назад

    ተባረኪ ሶፊ አሪፍ መዝሙር ነው።

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 9 месяцев назад +3

    Glory to G O D.. .. Amazing song. . Keep go up, you are n your calling..you are blessed for US. ❤❤❤

  • @ShewaneshShewa
    @ShewaneshShewa 8 месяцев назад

    ሶፊ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ባታቂኝም በጠም ነው የምወድሽ የየሱሰ ጀግና ተባረኪ

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 8 месяцев назад

    ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤ አሜንንንንን እግዚአብሔር አለ ከኔ ጋር አለ❤❤❤❤ ስሚ ዪባረክ ❤❤❤❤ ተባረኪ ፀጋዉን ያብዛልሺ ❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 9 месяцев назад

    በእግዚአብሔር ሃሳብ ላይ የሚነሳውን የክፋውን ሃሳብ በጌታ በእየሱስ ስም እናፈራሳለን።

  • @debebegebre9085
    @debebegebre9085 9 месяцев назад +4

    እግዝአብሔር አለ አሜን። አንቺ ጽኑ ሴት ተባረኪ

  • @AbAb-sb2vp
    @AbAb-sb2vp 9 месяцев назад +11

    ሶፊ በረከታችን ነሽ ለምልሚ ሰሞኑን ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ እየበረታሁ እየተነቃቃሁ ነበር አሁን ድጋሚ እግዚአብሔር አለ ልንል ነው ለበረከት ሁኚ😍😍😍

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 9 месяцев назад +1

    Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful song! God bless you!

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx 9 месяцев назад +1

    Sofiyeee you are our blessing keep Glorifying our GOD with this beautiful voice of yours. Keep shining.

  • @meskeremhaile7770
    @meskeremhaile7770 9 месяцев назад +6

    ይህ ነው የሚያምርብሽ በፅጋሽ መገለጡን ቀጥይበት ተባረኪ የተባረክሽ እህት

  • @WetatuOrma
    @WetatuOrma 9 месяцев назад +1

    መታደል ማለት እንዴ አንቺነው ተባረክ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 9 месяцев назад +1

    ሶፊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ፀጋ ይብዙልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯☑️☑️☑️

  • @yonasteklu7755
    @yonasteklu7755 9 месяцев назад +1

    Great song Sofi.

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 9 месяцев назад +3

    ጌታ ይባርክሽ በዝማሬሽ የእግዚአብሄርን መኖር ልዕልና የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እየዘመርሽው ስለሆነ ብርክ በይ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 9 месяцев назад +1

    ተባረኪልን እህታችን። የበለጠ ዘምሪ ።

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር አለ 😢😢😢❤❤❤

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 8 месяцев назад

    ሶፊ በቃ ሁሌም እንዲህ ረጋ ያለውን ዘምሪ የወከባውንና ሙዚቃ የበዛበትን አትዘምሪ ይህ የእ/ር ህልውና እንዳለ የሚያረጋግጥ መዝሙር ነው ተባረኪ

  • @boxedbychazy420
    @boxedbychazy420 9 месяцев назад +1

    Sofi yehea newe des yemilew tebareki.ajenda yezew cheleman
    Lemiyagelglu melse bemstet gize atatfi ehete.betseteshi tsega gesgishe ehetea.stay blessed!!!!!!

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 9 месяцев назад +3

    ሶፊዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
    ባንቺ ዝማሬዌች ብዙ ተፅናንተናል ብርትተናል ለዝማሬ የተቀባ ድምፅ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም እኔም ቤተሰቤም እንወድሻለን💐🙏💐🙏

    • @eevankoti
      @eevankoti 9 месяцев назад

      ruclips.net/video/FRcc2dnQRek/видео.html

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 9 месяцев назад +1

    ጌታ ፀጋዉን ደርቦ ደራርቦ ይጨምርብሽ! አህት ሶፍያ! የሁአለኛዉ ከ ፊተኛው ይበልጣል እስከ መጨረሻዉ ለታገሰ 👍👍👍

  • @ketemazegeye6345
    @ketemazegeye6345 9 месяцев назад +3

    Very nice song. God bless

  • @tube-wr1mw
    @tube-wr1mw 9 месяцев назад +5

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኪ

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 9 месяцев назад

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለስሙ ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት❤❤❤❤

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 9 месяцев назад

    ሃሌሉያ እግዚአብሔር አለ ተባረኪ ሶፊ

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 9 месяцев назад +1

    ሶፊዬ ጸጋውን ያብዛልሽ ታውቅያለሽ ሶፊዬ አንቺን እያዩ ስትበረች እየበረቱ የሚጓዙ ቡዙ ነፍሳት አሉ ሁሌም በሕይወትሽ ኢየሱስ እንዲ ይታይ በጌታ ፍቅር በጣምነው እምወድሽ የጌታ ጸጋ ከአንቺጋር ይሁን

  • @ruthadere7314
    @ruthadere7314 9 месяцев назад +3

    What a blessed Song ! Be for blessing!

  • @fitsamietatabraha8971
    @fitsamietatabraha8971 9 месяцев назад +1

    Sofi beunet beunet kezi belay tedesiche atawkim betam yediro mezmurish ena hulentinashin ena yehe mezmur le Egziabiher kef yaderege sisema emba be emba new yehenkugn. Ebakish endiaberetash ewedihalehugn. Kezi le Egziabiher kef yemiyarig hiwet atwchi balehbet ketiyi. Enseliyalesh . Betam new des yalegn. Egziabiher Amlakachin kef yemiyarig tesfa yekorete sew endiyabereta yetezemere mezmur sile tegegne Egziabiher abzito yibarikish. Tsesnaniche beunet. Ye mihret Amlak new esu. Ayzosh berti Geta digame mezmur yistish. Amen. Akebrishalehugn. Tebareki

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi 9 месяцев назад

    ጌታ ይባርክሽ አዎ እግዚአብሔር ከኔ ጋር አለ ❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 9 месяцев назад

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንንን፣ሃሌሌሌሌሉሉያያ ኢየሱስ ጌታነው፣የክብር ልብስ የለበሰ 🤚🤚🙏🙏📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🤲🤲🤲🔥❤❤

  • @kerenkeren7806
    @kerenkeren7806 9 месяцев назад

    ያንቺ ዝማሬ'ኮ ቀጥታ ከመንፈስ ቁዱስ የሚያገኛኝ ነው ! ከዚ በላይ ፀጋው ይሽጥሽ!

  • @estermeku3050
    @estermeku3050 9 месяцев назад +2

    Yenekonjo tebareki so beautiful soul you are praise God for this grace

  • @DerejeDesalegn-f4v
    @DerejeDesalegn-f4v 9 месяцев назад +2

    አንቺ ድንቅ ሴት ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @FasikawBini
    @FasikawBini 9 месяцев назад +1

    The best Amharic music .thanks sofi

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn 8 месяцев назад

    ላንች የተሰጠሽ ፀጋ ዝማሬ ነው ሶፊቲ እህቴ ቲክ ቶክ ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጊዜ አታባክኝ ተባረኪልኝ

  • @lewiabera7
    @lewiabera7 9 месяцев назад +1

    This is astonishing and amazing, Sophie❤❤
    This is your right place in your singing beauty 🔥🔥🔥🔥
    ይህ አስገራሚ ነውሶፊዬ
    ይሄ ትክክለኛ ስፍራሽ ነው በዝማሬ ውበትሽ

  • @jemberu100
    @jemberu100 9 месяцев назад +3

    ሶፍko ተባረክ

  • @elsamammo1662
    @elsamammo1662 9 месяцев назад

    ሶፊ ተባረኪ ሰውልጆች አያዬ የተሰወረባቸውን ነው ያሳየሻቸው በዝማሬሽ በእርሱ ደስ የለናል ተባረኪልኝ

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 9 месяцев назад +1

    Amen 🙏 ale semu tebarek tbareki Sofi.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 9 месяцев назад

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,yene Geata ale,,,,, tebarekeligni ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 7 месяцев назад

    ዘመንሽ ይባረክ ። ❤❤❤

  • @pastorzemarishewayedamte7843
    @pastorzemarishewayedamte7843 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን
    ብሩክነሽ:በ ጌ ታ ና: በ ኃ ይ ሉ ች ሎ ት
    በርች!!

  • @urjimoroda5894
    @urjimoroda5894 9 месяцев назад +2

    Simple and beautiful, be blessed

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya 9 месяцев назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ ሰፊየ ስወድሽ❤❤