🛑 የ ፍቅርሲዝም አሳዛኝ መጨረሻ እና አዲስ የመጣው የሌቦች ዘዴ ተጠንቀቁ- EBSTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2023
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 199

  • @benjatube2
    @benjatube2  8 месяцев назад +6

    ጋሻ ሰአትን ለማዘዝ
    instagram.com/gasha__g_e_e_z_watch_official?igshid=NmwyNDFnYXd0MHdv
    አዲሱን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ruclips.net/video/2tHH0yLguwA/видео.htmlsi=qXaapsjfUrv_mR7H

    • @tayemimi1639
      @tayemimi1639 8 месяцев назад

      ሰላም ሰአት ለማዘዘ ፍልጌ ነበር

    • @helenaddise4565
      @helenaddise4565 8 месяцев назад

      ለሴት አለወይ please

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 8 месяцев назад +34

    የኔ ባለቤት ፀጉር ሰሪ ነው ትውውቃችን high school ጀምሮ ነው ተጋብተን ወልደን በትዳር 21 ዓመት ሆነን ልጅቷ ያለቻቸውን ስራዎች አይሰራም ለሴቶቹ ብንተው ባይ ነው ከቀለም ቁርጥ እና ፓይስትራ ውጪ ያሉትን ጭንቅላታቸውን even massage አድርገን ሲሉ ሴቶቹን ጠርቶ አድርጊያት ይላል እናም የኔን ባለቤት አይወክልም የኔ ባል ወንድ ነው ጥሩ ባል ጥሩ አባት ነው ሌላው ምን ይሰማችዃል ላልከው ምንም ባልዋን የምታምን ደስተኛ የሆንኩ ሴት ነኝ የቀን ውሎአችንን ከልጆቻችን ጋር ሆነን የምናወራ ነን

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 8 месяцев назад +1

      Des sel fatari zemenachun ybark ❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 8 месяцев назад +3

      እድለኛዋ ሴት ብዬሻለው ይባርክልሽ❤

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 8 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ

    • @belayneshaltaye9838
      @belayneshaltaye9838 8 месяцев назад +1

      God Blessed your life again and again!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 8 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቴ

  • @Hornland
    @Hornland 8 месяцев назад +7

    ነፍስ ይማር ለእህታችን
    በስልክ ቁጥሩ ክትትል አደርጎ አጭበርባሪዎቹን መያዝ ይቻላል።

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 8 месяцев назад +2

    እኔ ደሞ ኩሽና ባይገቡ ሽኩርት ከትፎ ሽሮ እቃውስጥ ገብቶ ሽሮ ምናምን ባይስራ ደስ ይለኛል እባካችሁ ወዶች የኛን ስራ ለኛ የወድ ስራ የወድን ለናተ እኔ ባሌን ባገባው ፊቱን የታጠበበትን ውአ እኳን እዲደፋ አልፍልልግም ኮራ ዘና እዲል ነው እምፈልገው ደሞ ተጫጩ አሉ አዳሜ

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 8 месяцев назад +3

    የሌቦቹ ነገር ነገር የኔም ጎደኛ ገጥሞታል

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 8 месяцев назад +1

    ኧረ ጫት እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ባህል ነው ሲባል ኧረ እንደዚህ ብሎ ነገር የለም ሱስ እንጂ ባሀል የትም ቦታ አይደለም እንዴ የምን ባህል ኧረ እረፉ

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 8 месяцев назад +1

    ደምሳሽ የምር ልጅ ግን አውቆ ነው እንጅ የተናገርው ነገር ልክ ነው እውነት ነው የመንግስትን ስራተኛ ዝም ያለውን ደፉሮ ተናግራል ሀቅ ነዉ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዝህ መናገር ድፉረት ነው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 8 месяцев назад +8

    ለእህታችን ነፍስ ይማር ስታሳዝን ምናለ ራሷን ባታጠፋ😢

  • @user-si5yc3nn1k
    @user-si5yc3nn1k 8 месяцев назад +1

    የፍቅርሲዝም አምላክ ቤቴ ሲፈርስ ከስራዬም ስታገድ ወዴት ነህ

  • @Naniya254
    @Naniya254 8 месяцев назад +5

    ፍቅርሲዝም ዛሬ ገና ነፍስ ያለው ነገር አወራ 😊

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 8 месяцев назад +2

    ባለስልጣን ነን በዮቹ ሁሉም ቃሚዎች ስለሆኑ በምንም ተአምር አያስቆሙትም ባህል ሳይሆን ሱስ ስለሆነ የባለስልጣኖች መበጨጫ ሰልሆነ ጫትን ለማጥፋት የሚደረግ አዋጂ በዝረራ ነው የሚወድቀው

  • @balager21
    @balager21 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን 🥰🙏🙏🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 8 месяцев назад

    ቤንጃዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @abrhamteshale3630
    @abrhamteshale3630 8 месяцев назад

    Sijemir ke fikirsism yemayishalu silehonu enji enesu min agebachew sile emnetu
    Teninetun kehone yeteteraterut ensus doctor nachew yemiwesinut?

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 8 месяцев назад +1

    ስለውብት ሳሎን ያነሳችሁ ግሩም ምልከታ ነው በተለይ እረጅሙን ስአታቸውን ከሴቶች ጋር እየዋሉ አነጋገራቸውም አበላላቸውም ሁሉም ነገራቸውም ሴታሴት ነው የሚመስት እንደውም ከረፈደ ነው የነቃሽባቸው

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 8 месяцев назад

    Bengay abte ergata huem grm yelgal bro💖👍 adnakh

  • @aleble4752
    @aleble4752 8 месяцев назад +3

    ጫት ባህል የሆነበት አካባቢ አለ ማለትህ ልክ አደለም ባህል ሊሆን አይችልም መቅረት ነው ያለበት ባጠቃላይ ለጫት አትከራከር

    • @seadutumer2565
      @seadutumer2565 8 месяцев назад

      Ale wede Harer akababi bahil new

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 8 месяцев назад

    Wellcome back, Benja I like 👍 your videos ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp6oy2be6o
    @user-wp6oy2be6o 8 месяцев назад +1

    cherash serame alew fikersizem emibalew

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 8 месяцев назад

    ሰላም ቢኒ ትላንት አልተመቸኝም ነበር ዛሬ ነው ያየሁት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @abebekassa4690
    @abebekassa4690 8 месяцев назад

    የማን ምስክርና አስተማሪ መሆንህን አየን ባንተ ምክንያት እውነተኛ ክርስቲያንን አልናገርም ልብ ይስጥህ

  • @aman_movie
    @aman_movie 8 месяцев назад

    Tkkl nesh ye set tsegur bet baysera tru new

  • @kakush03
    @kakush03 8 месяцев назад

    በፍቅር ምጠብቀው program . Keep it up

  • @tesfayehailu2
    @tesfayehailu2 8 месяцев назад

    Aye Fekersezim sejemer and addis haymanot meserach sera men yadergeletal?

  • @batebety4455
    @batebety4455 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ፊፊዬ ከስራ ታገተ በጣም ነው ያሳዘነኚ

  • @Konjo197
    @Konjo197 8 месяцев назад

    Hule comment indareku new benja tuben isti Gasha seatin ante demo shelimeng 😊

  • @mulumg6853
    @mulumg6853 8 месяцев назад

    Benja yerasehin were kenesew ena wed video mabrariya anfelegm

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 8 месяцев назад

    Bnja ❤ enwichibeniko alisemanachewim ayisemam

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 8 месяцев назад

    Fikirsism asazenegne 🙏🙏🥰🥰☝️☝️☝️

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 8 месяцев назад

    welcome bro❤❤❤

  • @abdulkerim6336
    @abdulkerim6336 8 месяцев назад

    benja nice

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 8 месяцев назад +1

    አይዞህ እውነቱን ነው ትክክል ነው የተናገረው በየቀበሌው የተሰገሰጉ የቀን ጅቦችን ስለሚያጋልጣቸው ነው ያገዱት በጣም ያሳዝናል

  • @beletetube_
    @beletetube_ 8 месяцев назад

    Selam benja like

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 8 месяцев назад

    Medere balega beale edehe ayenete lekeso yetem yeleme hagera edhe behlehene edarekesu yeteykalu befetare

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 месяцев назад +1

    ዳኒ ሰምተአል 😂😂😂 የሌቦቹን ጉዳይ ጥንቃቄ ባንዘናጋ እይወቷን ላጣችዉ ነፍስ ይማር

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 8 месяцев назад

    ያሳዝናል ነፍስ ይማር 😢😢

  • @israelgirma8166
    @israelgirma8166 8 месяцев назад

    selam selam selam

  • @sofikib9796
    @sofikib9796 8 месяцев назад +3

    ቤንጃ ትለያህ❤❤❤❤

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ 8 месяцев назад

    Like madireg Asitawesikegni mecheresha lay

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 8 месяцев назад +1

    Nefesuan be atsedegent yanurew😢😢

  • @shashurezene9072
    @shashurezene9072 8 месяцев назад

    Entrance yeneka yelewum bereka. ADFRIS Yegziher fikad yibeltal.

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j 8 месяцев назад

    Wand naw yehenen harerge lay yesdaqena ba mencha naw angetun meqanatesulat

  • @user-NH722
    @user-NH722 8 месяцев назад

    Mejemeriyam chatn maskom endemaychal yitawekal. Mengist Genzeb kechat endet magignet endemichl enawkal.

  • @HayatHayat-fz6rq
    @HayatHayat-fz6rq 8 месяцев назад

    እኔም በፀጉሩ እስማማለው እኛ በሀይማኖታችንም ስለማይፈቀድ የግድ ወንድ ፀጉር ሰሪ ካለ አልሰራም እና የወንድ አዋላጅ ባይኖር ባይ ነኝ እኔ በምኖርበት ሀገር ሁሉም አዋላጆች ሴት ናቸው እናም ይህ ነገር ምቾት ይሰጠኛል

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 8 месяцев назад

    Benjayeeeeeee 🖐🖐🖐🖐

  • @user-si5yc3nn1k
    @user-si5yc3nn1k 8 месяцев назад +1

    የፍርሲዝም አምላክ ወዴት ሔደህ ነዉ
    ቤቴም ፈርሶ ስራዬም ታግዶ

  • @onelove4324
    @onelove4324 8 месяцев назад +1

    ውይ መሬት የተኛው ፓስተር ፊቱ ጭርት በጭርት ሆነ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 8 месяцев назад

    Leksow enem agatemogn amet amet yaders beyalehu.......boyfriende wey bale tsegur bet baysera lit bayaboka absit baytel buna bayafela des yelegnal

  • @AylaBeregene-hl7fc
    @AylaBeregene-hl7fc 8 месяцев назад

    Awo Gini Desi Ayilimi ene alodimii 😮😮

  • @rahelyaekob5663
    @rahelyaekob5663 8 месяцев назад

    Fikirsizim nebiy aydelehem tseleyibet yasayehal. Zimbelehi ehu atibel

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 8 месяцев назад +2

    አቤት የአገልጋይ ነን ባዮች ስሜታዊነትና ዘረኝነት ፖለቲከኞችን አስከነዳ እኮ

  • @user-ut6rr9dv8c
    @user-ut6rr9dv8c 8 месяцев назад

    Sew eyaleke new keman gar yihon abiyachu wedefit yemishagerew 😢

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j 8 месяцев назад

    Yenur dantaw bale ayhun enje

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 8 месяцев назад

    ትክክል ነው ያልከው በፍት ይደብር ነበር አሁን አሁን ግን ለየት ብሎዋል

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 8 месяцев назад

    ቤንጃ ምናልባት በፖለቲካው ጉዳይ አስተያየት ለመስጠት ለመታቀብ ካላህ ካልሆነ ፍቅርስ ዝም የተናገረው ቁምነገር ከባድ ነው ምን ዓይነት ደረጃ ላይ እንደደረስን አሳይቶናል

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi 8 месяцев назад

    Do you mean there is no efficient registration of sim card owners

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j 8 месяцев назад

    Egnam uf belanhalabo

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 8 месяцев назад

    ከአለ ምንአለ እርግጥ ደሃበበዛበት ይከብድአል ለተቸገር ቢውል መልካም ነው ግን መብታቸው ነው ከአለ ምንአለበት ይህንን ያወጡትን በበለጠ ለደሃውም አርገው ይሆናል ብዙም አናካብደው እኔ ቢኖርአላደርገውም የደሃልጅ በመሆኔና የዘመዶቼ እንባ ሰለሚያጠፍኝ ካለ እባካቹህ ያርጉት ተዋቸው

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 8 месяцев назад

    8:50 ጫታ ቢቀርጡሩነብር
    ፩የጫታመሪት እህል አያበቅልም በአካቢቢው ላለውሰብል መርዝነው
    ፪ጫታን መቁጣጠርያለብን እኛ ወጣቱችነን
    በተለየ በተስቦቻችንንማስተማር አለብን
    ጫት የሚቅም ወንድምእና እህት ካሏችሁ በተቻላችሁ መጠን እንዳቋሞጥረት አዲርጉ
    የምርነው ይምላችሁ ይህየኔ ውጤት አጊቸበትአለሁ
    የጫት መሪት ያላችሁ ደግሞ ጫቱንቁረጡት እና ሊላስብል አምርቱ
    መሪቱእስኪለስልስድረስ አታክልት ትክሎ ዋጋውያውነው

  • @danieljigjiga
    @danieljigjiga 8 месяцев назад

    Banja yemtfelgew migib fith lemamtat ..alem tshkerekeralech bleh triwn tazorewaleh 😅😅

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 8 месяцев назад +1

    በሁሉም አጣቅሶ መብላት ነዋ የምን ሼም በተለይ ከፋይ ከሆንኩ😂😂😂

  • @user-fn6jf5em3j
    @user-fn6jf5em3j 8 месяцев назад

    ante hodam paster

  • @abrhamteshale3630
    @abrhamteshale3630 8 месяцев назад

    Kami mikir bet biatsedikew neber yemigermegn!!!
    Yichi enquan poletica tikusat maskeyesha nech.
    Enji wenjelegna poletukegna ena leba yebezaw bechat new

  • @tigis5540
    @tigis5540 8 месяцев назад +1

    Abiy Ethiopian yizo wedefit 😂😂😂😂alkerebetim ahiya

  • @user-fn6jf5em3j
    @user-fn6jf5em3j 8 месяцев назад

    gena behiwot kemenor ttagedaleh tebk muach

  • @user-tj6of9fw4f
    @user-tj6of9fw4f 8 месяцев назад

    Abselat twsedke

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 8 месяцев назад

    Nebi Gebi is 100% true abt his excellency our PM Dr.Abiy Ahmed Ali

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 8 месяцев назад

      ያቦጊዳ ሽፍታ ጠ/ ሚ 😅 ነብይ ስትሉ አታፍሩም ለአብይ እሱነው የሚጠነቁልለት 😅

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 8 месяцев назад

      @@beletetigist9830 Proud to be an Ethiopian with the great leader Dr.Abiy Ahmed Ali.👏👏👏

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 8 месяцев назад

    ሰላም ቤንጃ

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg 8 месяцев назад

    Hizb tewekayoch kami nachew ende🤔

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 8 месяцев назад

    ENDE BINI MIN AMARACH ALE?! YAW KESEW FIT MEBLATEH GID NEW....

  • @hiwiw2427
    @hiwiw2427 8 месяцев назад

    ተካፍለህ መብላት ነዋ።ምን ጀዝባ ነው። በል ቁረጠው ይሄን😂😂😂😂

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 8 месяцев назад

    Chate mekam mekelkelu teru newe chat mekam behalachin newe lemilut degemo Lek endesete lege megereze ena entel mekorete gogii beal mekeret alebet

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 8 месяцев назад

    ቻይና ሔዶ እኮ በሻይቅጠል መልክ ሊመጣ ይችላል ጫትን እንጠንቀቅ የምንጠቀመውን የታሸገ ነገር ከምን እንደተሰራ እናንንብብ ወይ እናስነብብ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 8 месяцев назад

    ቤንጃዬ ሰላም ሰላም የጫቱ ጉዳይ እኛ ሀረርጌ አካባቢ ይከብዳል ለምን የአብዛኛው ህብረተሰብ መተዳደሪያ ነው ሁለተኛው ስልክ አለኝ ቻርጅ ብሎ የሰራው ልጅ አንደኛ 😂😂😂😂😂ግን አለ

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +1

    ፍቅርሲዝም በእምነት ስም መጣ አሁን እውቅናው ሲበዛ? ወደፖለቲካው? ጠጋ እያለ ነው::

  • @user-vm1tx2gm5m
    @user-vm1tx2gm5m 8 месяцев назад

    ❤❤❤ ❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 8 месяцев назад +1

    ሰላም ቤንጃየ ወንድሜ የሚገርመው ፍልፍሉ የሚባል ኮሜዲ እኔ አይኑን ማየት ነበር የሚያስጠላኝ አንዲት ልጅ ጋ ነበር የሚሰራው ሁለቱንም በጣም ነበር የምጠላቸው ስሙንም አሁን ነው ያወኩት አሁን ግን በጣም ነው የተሻሻለው ከልጅቷ መለየቱ ይመስለኛል ያጎበዘው ከዎንዶች ጋር ሲውል እውቀት አገኘ

    • @abiyeeyesus6960
      @abiyeeyesus6960 8 месяцев назад +2

      Set nesh anchi min malet nw kewendoch gar siwl malet? Kenanich aynet gar kewal ......

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi 8 месяцев назад

    Fikrsisim!!!!! Ygebahal get time to talk to yourself and back to your humanity and be human. Mazebarek akum ande st neberku and India neberku akart.

  • @user-md5mt2jm8d
    @user-md5mt2jm8d 8 месяцев назад

    Mejemerya Hulunme wete mix madreg 🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @user-tj6of9fw4f
    @user-tj6of9fw4f 8 месяцев назад

    Absealat twsedke

  • @fikeryebeltal9068
    @fikeryebeltal9068 8 месяцев назад

    Gubo eyestu endikimu new ,mech atanew

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 8 месяцев назад

    እምነት የግል ነው ስትል እና ትውልድ ሁሉ እኮ ሊበርዝ ነው ዝም ከተባለ በጬ ነው ደጋረጉት አሁን አፋፍሶ ወደፀበል

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w 8 месяцев назад

    ሞትና ሠርግ አንድ ነው ሲባል የሠሙ ለሞትም እንደሠርግ መደረጉ ነው?? ሞትና ሠርግ አንድ ነው የተባለው ሠርግ የመጨረሻ ደስታ ሲሆን ሞት ደግሞ የመጨረሻ አሳዛኝ ነው ማለት ነው

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 8 месяцев назад +1

    Fekereszem Next demo Keamanuale demo ytestewen debedabe yzo yekerbale

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 8 месяцев назад

    በጣም ነው የሚገርመው ግን እነርሱ ከአስተላለፉ የሚመጣእ እኮ የባንክ ሪሲት ነው እንጂ እኮ ቴክስት ብቻ አይደለም

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 4 месяца назад

    እርግት ይልክ ደስ ስትል

  • @Messabule
    @Messabule 8 месяцев назад

    ይነግሣላ

  • @meremaymuse2354
    @meremaymuse2354 8 месяцев назад

    ጨአት ትቶ ይአህይ ስጋ ቡካላክሉት ጥሩ ነዉ

  • @kidistfiseha3645
    @kidistfiseha3645 8 месяцев назад +1

    ጫትማ መቅረት ያለበት ጉዳይ ነዉ የእውነት ትውልድን እያጠፋ ያለ ነገር ነዉ ምንም ክርክር አያስፈልገውም

  • @linadani6276
    @linadani6276 8 месяцев назад

    እዉነትሽን ነዉ ወንድ ሴት ፀጉር ቤት ላይ ይሸክከኛል

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 8 месяцев назад +1

    ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መርቅነው ነው የሚገቡት

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 8 месяцев назад

    ወንድ የሴት ጸጉር ቤት በጣም ነው የሚደብረው በተቃራኒው ሴትም የወንድ ጸጉር መስራት የለባትም ብዙ መነካካት ያለበት ስለሆነ

  • @Helu460
    @Helu460 8 месяцев назад +1

    ፍቅርሲዝም ግን ስራው ምንድነው? ደሞዝ የሚከፍለው ማነው?

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 8 месяцев назад

    ነብዩ ልክኖት ግን እርሶ ለማድረሥ ቅርብ ኖት ተንብይባቸዋ

  • @user-rq1bb1vo6d
    @user-rq1bb1vo6d 8 месяцев назад

    ሙዋች እማ ሞቱ ሲጠበቅ ነበር

  • @heyriamaar4615
    @heyriamaar4615 13 дней назад

    anbbachuhtal lemimelkwe new Yemilew fkr sizm mann new yemiamelkewu

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 4 месяца назад

    አቤት እዉቀትትት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku7586 8 месяцев назад

    ሆስፒታል ገብታ ተረፈች ተብሏል ያልተጣራ ወሬ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 8 месяцев назад

    OK ይሄ የረቀቀ የባንክ ስርቆት እዚህ አሜሪካ ነበር ፈጥኖ ወደሀገር ቤት ገባ ምንአለ ጤነኛ የሆነውን ነገር ፈጥነው ቢለማመዱ ሀበሻ የመጨረሻውን ዉዳቂ ነገሮች ሁሉ ለምን ትወዳላችሁ።።።

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 8 месяцев назад

    እኔ ደግሞ ከኋላ እየቦ.. እንደሆነ ነው የማውቀው