ስለኛ ለጠየቃችሁን ጥያቄዋች ምላሽ ....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 128

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 года назад +41

    በ youtube ሰርታችሁ ብር ብታገኙስ ምን ችግር አለው ሁሉም እየስራ አይደል እንዴ እንደውም ቶሎ ቶሎ ጥሩ ነገር እየሰራችሁ ገንዘብም ስሩበት ሀበሻ ምቀኛ ስለሆነ ነው በ youtube ብቻ ሚኖር አለ አይደል በርቱ የእናንተ ፕራንክ ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 года назад +11

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ትዳራችሁን ይባርከው ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ

  • @olananigatu720
    @olananigatu720 2 года назад +11

    የኔ የምን ጊዜም አንደኛ ቤተሰብ 🔥
    አረ የራፋ ፍቅሩ ይለያል 😍
    ለነገሩ በማን ይዉጣ 😁
    የሁለት ዓመት ልጅ አይመስልም 💎
    አብራችሁ እድሜ ጥገቡ 🥰
    ደስ የሚል ጊዜ ነበር 😊

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 2 года назад

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ያየሃችሁ ግን ደጋግሜ አያየሃቹህ ነው በጣም ነው የምታምሩት ዘመናችሁ በደሰታና በሳቅ ይለቅ ።ወድጃችሃለሁ

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +2

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ታሪካችሁን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን እወዳችኋለሁ በርቱልኝ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ ልጃችሁ ይደግላችሁ በጣም ያምራል ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan Год назад

    ጌታ ሆይ እንዴት ነው ደስ የምትሉት🥰🥰 የናንተ ፍቅር መሆን ልጃችሁ ላይ በጣም ይታያል እየተደሰታችሁ ኑሩ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад

    ለወጣቾች አራያ የምትሆኑ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰውን እህ ካሉት ብዙ ያወራል ያመናችሁበትንና የወደዳችሁት በቻናላችሁ የማቅረብ መት አላችሁ ፈረንጅ ለሚከፋለው ሚሊየን ብር ብታገኙ ማን ምን አገባው አንዳንድ ሰዎች አወራርሽን አለባበስሽን አበላልሽን ስራሽን ሁሉን ነገር እኝአ ካልመረጥን የሚሉ አሉ እና በርቱ ይመቻችሁ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Год назад

    ትህደረ ከእግዚአብሔር ነዉ 🙏🙏🙏💚❤️💪

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 года назад +10

    አማርኛህ በጣም ነው ደስ የሚለው ልጃችሁም በጣም ያምራል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @aberashgutu569
    @aberashgutu569 2 года назад +5

    ቤታችሁ ደሞ ሲያምር የኔ ጎበዞች

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    የሰው ልጅ ሚተዋወቅበት አጋጣሚ ይገርማል ልጅቶ በጣም ነው ምወዳት የኔ ልእልት❤ልጃችሁን ሳሙልኝ😍 አይለያችሁ ባልሽም እረጋ እያለ ነው አማረኛው ደስ ይላል😂😘😘

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад

    ወይ አጋጣሚ ጌታ ሲፈቅድ እንዲህም ያገናኛል።ወደ አሜሪካ ግን እንዴት መጣችሁ? ማን ቀድሞ መጣ? ቂም መያዝ አልወድም ያለችው እና ቶሎ እረሳዋለሁ ስትል ሁላችሁንም ያላገባችሁ እንዲህ አይነት ሚስት ይስጣችሁ ትዳር ላይ ቂመኛ ሴት መጥፎ ናት።ግልጸኝነት ደግሞ ዋናው ነው ትዳር ላይ ድብቅ ከሆናችሁ አደጋ ነው።ሰው አናበዛም ያልሻት፣ቤስት ጓደኛየ እሱ ነው ያልሻት ሁሉ ልጁ እድለኛ ነው የብዙወች ትዳር የፈረሰው በሰወች ጣልቃ ገብነት ነው።

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад +2

    በጣምነው የምታምሩት ደግሞ በጣም በጣም ነው የምወዳችው ልጃችሁን አላሕ ያሳድግላችው ❤️❤️❤️❤️

  • @saronhaile8096
    @saronhaile8096 2 года назад +1

    በመጀመሪያ በጣም ነው የምወዳችሁ እና የት እንደማቅሽ ግራ ገብቶኝ ለልጆቼ እየነገርኳቸው ነበርና ታይላንድ ስትይ ትዝ አለኝ በጣም የምትወደጅ ልጅ ነሽ ጨዋ በእውነት አፍሰሀል

  • @mulukentakele8451
    @mulukentakele8451 2 года назад

    betam nw metemechugn,Fetari fikr ena selam yestachu...😍😍😍

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 года назад +4

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጃችሁ የተባረከ ልጅ ያድርግልን እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ የልጁ አማርኛ የገጠሪቱ ኢትዮጵያ እንደተወለደ ብቻ ነው የሚያመለክተው ምን ያሥገርማል?

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 года назад +11

    የኔ ማር በተለይ ልጃቹ ስወደዉ አባዬ እማዬ ሲል እድግ በል አላህ ያሳድግክ 💋💋💋💝💝💝💝እናተ ዉድድድ 😘😘😘የመዳም ቅመሞች እኛም አባዬ እማዬ ለመባል ያብቃን ያረብ😘😘😘😘

  • @GANITUBE318
    @GANITUBE318 2 года назад +7

    ልጃችሁም በጣም ያምራል ፈጣሪ ያሳድግላቹሁ😍😍😍

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 года назад +11

    ቤተሰብ አላቹ !!! መቼም አይለያቹ ከምቀኛ ይሰውራቹ ልጃቹሁን ይባርክላቹ የልጅ ልጅ ያሳያቹ !!! ሀይማኖታችሁን ጠበቅ 👏👏👏በተረፈ ምችት ድልት ይበላቹ !!!

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 года назад +3

    የኔዉዶች.የፍቅር.አምላክ.ፍቅሩን.ያብዛላችሁ.ልጃችሁን.ያስድግላችሁፈጣሪ.

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ

    አማራኛ ደስ ይላል ጤና ፍቅር ሰላም ሁሉም ነገር ብዝት ብዝት ይበልላችሁ💚💛💔

  • @hailemelaku2873
    @hailemelaku2873 2 года назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ከማዲጎ ልጅ ጋር የተመሳሰለችብኝ

  • @פטפטמרקב
    @פטפטמרקב 2 года назад +2

    በጣም ታምራላቹህ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላቹህ ቤቢየን ያሳድግላቹህ

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 года назад

    በጣም ነው የምታምሩት ነው በተላይ ልጃችሁ ሲያምረኝ መሳም ነበር የኔ ማር😍😍

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 2 года назад +1

    ስሩ በደንብ አግኙ። የሚሰራ ደመወዝ ያስፈልገዋል። የምትወጂውን ሰርተሽ ማትረፍ ምን ችግር አለው። በዚያ ላይ ከልብ የሚሰራ ነገር መጥቀሙ አይቀርም እኛም እኮ ፕራንኩ ያዝናናል።

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 года назад

    Baritu labatacbu adis nagen emabizuheni tidarachun tiarikilachu ❤❤

  • @betibetifeyisa9585
    @betibetifeyisa9585 2 года назад

    Wowwww Dasii elali bertu yene wudoche wade henete ager memetet ye morkoketi new ne geneyelen

  • @elsafantya686
    @elsafantya686 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @fiyorimelse474
    @fiyorimelse474 2 года назад

    የኔ ዉዶች ተባረኩ ምርጥ ጥዶች ናቹ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 2 года назад

    በርትታችሁ ስሩ ምርጥ ጥዶች ናችሁ ይቱብ የማይረባውን ሁላ እከፈለ አደል እና ስሩ የኛ ሰው በጥቁር ዲጋ ይቀናል በርቱ

  • @nardos-mq8kt
    @nardos-mq8kt 2 года назад

    ትዳራችሁ ይባረክ

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 года назад

    Yane qonjoo lije🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lindalindamulugeta5679
    @lindalindamulugeta5679 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @sintayhukassahun
    @sintayhukassahun 2 года назад

    Endet nachehu selamachehu yebeza betam new yemewedachehu. Este baechona visa enedet endehedsh prosess betenegerun

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 года назад

    ዋው ደስ የሚል ጥያቄና መልስ

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 2 года назад +3

    በጥም የዋህ ነው እድለኛ ነሽ በውነት

  • @ttdave7158
    @ttdave7158 2 года назад

    ስወዳችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @selameg3079
    @selameg3079 2 года назад +1

    Oh sweet boy 😘

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 года назад

    Aww you are sweet couple😍fetari beselam betena yanurachihu

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ በጯውን ትራስ የት ነው የገዛኸው እባክሽ ንገሪኝ

  • @werkzewdu5188
    @werkzewdu5188 2 года назад

    ውይ እንዴት እንደምታምሩ ስወዳቹሁ

  • @RodyAbyሲኒያዊት
    @RodyAbyሲኒያዊት 2 года назад +1

    ስታምሩ ውዶችየ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ:: ስለቢዝነሱ ማውራት እፈልግ ነበር እዴት ላግኛችሁ pls

  • @tsegerdabelay9694
    @tsegerdabelay9694 2 года назад

    Wey hule sayachu Kemer new metaskenugn…❤️❤️fetari erezm edme ke tena gar yestachu

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 2 года назад

    😍የኔ ውዶች ውይ እንዴት እንደወደድኳችሁ በተለይ ያለቀሽበት ቪዲዮ ልቤ ውስጥ ገብተሽ ጉዝጉዝ ብለሻል🤗በነገራችላይ የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ ደስ ትያለሽ ባለቤትሽም ልክ እንዳቺይ ነው ልጃችሁ ደሞ ውይይ ፍቅር ነው እየሳማችሁ አስቀናን እኮ😅😘 ትዳራችሁ ይባረክ🙏እኔ የምልሽ ባለቤትሽ ወንድም የለውም ዳሪልኝ lol🙈😂😂

  • @nardos-mq8kt
    @nardos-mq8kt 2 года назад

    ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ 😍😍😍😍

  • @asratshewa3610
    @asratshewa3610 2 года назад

    ወዴ አሜርካ መሚጣት ፌለኩት ግን ምን ታግዙናላችሁ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 года назад

    አማርኛው ደስ ይላል

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 года назад

    ፈጣሪሊያጣምራቹ ስለፈለገ ምክንያትፈልጎ ፈጣሪ አድላይ አገናኛቹ

  • @samueleshetu
    @samueleshetu 2 года назад

    በጣም ደሰ የምትሉ ፋሚሊ ናቹ እግዛብሂር ትዳራችሁን ይባርካላቹ, በጣም ነው የምወዳቹ

  • @hani5276
    @hani5276 2 года назад +2

    ልጃችሁን ድንግል ትጠብቅላችሁ ❤❤

  • @etsubdenketsubdenk3223
    @etsubdenketsubdenk3223 2 года назад

    Nice family😘

  • @divora4941
    @divora4941 2 года назад

    i love this kid so much ❤️ 💗 may God bless all of your family I love your video s somach.

  • @gadisageleta4220
    @gadisageleta4220 2 года назад

    ምን ቋንቋ ነበር የሚናገርው ምልሱ አልተመለስም ????

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 года назад +1

    ሰዉዳችሁ😍😍😍

  • @jerialem7295
    @jerialem7295 2 года назад

    Tebarku 💑💑😚

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 2 года назад

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ በጣም ደስ ምትሉ

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 года назад +1

    ትዳራቹ,ይባርክላቹ,,ደስ,ስትሉ

  • @Ritam432
    @Ritam432 2 года назад

    እኛም አዋዋ ኑርልን።😂😂😂💕💕💕😘😘😘

  • @efimaki4447
    @efimaki4447 2 года назад +3

    ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ 🙏

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Год назад

    ልጅ ይመቸኛል

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 года назад +2

    ድምፅ ጨምሩ ውብ ናችሁ long life

  • @amalal3376
    @amalal3376 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላቹ ተባርኩ

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 2 года назад

    ተባረኩ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 года назад

    ደስይላል አፉ ደስይላል ንግግሩ

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 2 года назад

    Yene konjoch Salamachu bizetibal 🌹🌹💚💚♥️♥️♥️♥️💕💕💕❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🐅🐅🐅💋💋💋💋💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚😍😍😍😍

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 года назад

    Masha Allah ደስ ሰትሉ lijachun አላህ yasadigilachu😘

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 года назад

    የት ሐገር ነው የምትኖሩት??

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 года назад

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ

  • @selameg3079
    @selameg3079 2 года назад

    You guys so beautiful 😍

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 года назад +1

    When Rafael calls you mamiye I said weye yene buchela edig belelgn

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Год назад

    ❤❤❤

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 года назад

    Lovely. ❤

  • @የኪዳነምሕረትልጅነኝ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @እረህማእረህማአሰን
    @እረህማእረህማአሰን 2 года назад

    አባትየሲልደስይላልአላህያሳዲገዉየኔማር

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 года назад

    ስታምሩ አይለያቹ

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 года назад

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል ታምራላችሁ

  • @natan7741
    @natan7741 2 года назад

    Weyni yeleji seme edege bele

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እርጋታችሁ ይማርካል

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 года назад

    በርቱ ይቶብ ሰርታችሁ ብር ብታገኙ ምን ችግር አለው ሰውን አትሳደቡ አታባሉ በርቱ ብሩም ይመጣል በሂደት የምቀኛ ወሬ አትስሙ

  • @hanaworku550
    @hanaworku550 2 года назад

    Baby yet waldachute??

  • @سعيدعلي-ذ6م
    @سعيدعلي-ذ6م 2 года назад

    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
    💛 መልካም እድል 💛
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ ለ ልጅ

  • @lifeofmitem37
    @lifeofmitem37 2 года назад

    Betam nw yemiwodachu best family nechu des tilalechu

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ

    ስወዳቹ፣ፍቅሩን ፣ያብዛላቹ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 года назад

    you guys are cute together

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 года назад

    wey Betam new yemtamrut

  • @sintayehuabebe6275
    @sintayehuabebe6275 2 года назад

    Abern temernal a sefershi yete new

  • @Shelengtube
    @Shelengtube 2 года назад

    abo des setelu i wish a long and blessed life to you guys love you.

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 года назад

    የኔ ተናፋቂዎች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @yeabsiratamiru4045
    @yeabsiratamiru4045 2 года назад +2

    Yeresahut neger lijachunm yasadglachu

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 года назад

    We love you guys

  • @hananidris6175
    @hananidris6175 2 года назад

    Des telalachu allah yetbekachu

  • @tezetaalebachew5868
    @tezetaalebachew5868 2 года назад

    Ufffffff እዴት እደምወዳችሁ

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 2 года назад

    🥰😘😍

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs 2 года назад

    ቶሎ ቶሎ ኑሁ እንጂ

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 2 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 года назад

    እኔሥ ሥወዳችሁ እርሜና ጤናይሥጣችሁ

  • @mihreterkolo983
    @mihreterkolo983 2 года назад

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @naomi262
    @naomi262 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤