ቤክን ሳላማክር ልጄን ልልከው ትኬት ገዛሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 74

  • @ChrstinShow
    @ChrstinShow  Год назад +7

    Chrstin lilay በ Instagram
    Instagram the chrstin show3 ላይ
    Facebook ላይ chrstin show
    Tiktok ላይ thechrstinshow3
    ቤተሰብ እንሁን

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም Год назад +7

    የምር ባል ብሎ ዝም ነው ያአላህ ሃሀሁላችንም እዲ አይነት ባል ይስጠን ኡፍፍ ሂወት ደከመኝ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ኦረ ተየ ይህን የመሰለ ባል አተጫወችበት ምረጥ ባል ነው ልጀሸ ደሞ ፈቅር ነው 💋❤❤❤

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Год назад +18

    እህቴ ክርስትያን ከሆንሽ ኣንገትሽ ላይ ማህተብ እሰሪ የኛ የተዋህዶ ልጆች መለያችን ማህተባችን ነው ውበታችን ማህተባችን መመክያችን መስቀላችን ማህተባችን ስለሆነ ነው ➕💐

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 Год назад

      Ewnet new ✝️✝️✝️❤❤❤

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 Год назад

      አውነት ነው አኔም ሁሌም አላለው አሚሰማ ግን የለም ያሳዝናል😪

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Год назад

      የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ተባረኪ

    • @persistence.3322
      @persistence.3322 Год назад

      ወሬተኛ ማማህተ ክርስትና ህወት እንጂ ክር አይደለም 😊

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 Год назад

      @@persistence.3322 ምን ማለት ነው ?

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 Год назад +6

    አትጥፍ ማሮች እዳይረብሺሺ አድ ጨምረሺ ዉለጂ ብቻዉን ስለሆነ ነዉ

  • @فاطمهفطومه-ظ6ت
    @فاطمهفطومه-ظ6ت Год назад +2

    መሸአላበጣም እድለኛነሽ በጣምትግስተኛነው

  • @betslot9715
    @betslot9715 Год назад +3

    ስወዳቹሁ ኮ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም ይከብዳል ግን እናት ቃል ያንሳታል በርቺ በተለይ የሚረዳሽ ባል ሰቶሻል እደገና ልጁ ማር ነዉ ሲጠራሽ አንጀቴን ነዉ የሚበላዉ እግዛብሔር ያሳድግላቹ

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +19

    ቤተሰብ !!!! 👏 ዛሬ መድሀኒአለም ነው ሰላማችሁን መልካሙን ሁሉ ይቸራቹ

  • @semabasemah5529
    @semabasemah5529 Год назад

    awenat inata eko tahalayalach sinasaratach fikrachuu Egzabere balachubat botaa yetabekachu weddd ❤️

  • @EthioMelkamfria4
    @EthioMelkamfria4 Год назад +4

    des stlu gn lemndn new mateb yematasru?

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Год назад +6

    ልጁም ሲያድግ እንዳባቱ ፍቅር ነዉ የሚሆንላት ለሚስቱ ዉለዱ ደጋግሙ እህኔ አብረው ይደጉ

  • @najahkawsar2552
    @najahkawsar2552 Год назад

    Wallahi ene kelibe new yemiwedish ergit yalsh lij nesh🥰🥰🥰

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Год назад +4

    ማየት ፈልጌ ድምፃቹ ይረብሻል አስተካክሉት

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад

    የኔ ማርርር ልጆች ሲያጠፉ በጣም ነው የሚያዝናኒኝ💓💓💓💓

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Год назад +2

    በጣምምም ተጠንቀቁ ልጃችሁን የሆነ ነገር እንዳወድቅበት እሳት ምናም ጠብቁ ሁለት አመት ስክር ነው የሚልሉት ልጆች በተለይ ወንዶች

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Год назад

    የኔውድች ሁለተታችውም ምርጥናችው ሚሰኪን ግራገባውኮ ምን መወሰን እንዳለበት ግራገባው❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Год назад

    ምርጦች በጭራሽ ወደ ኢቲዮጲያ ለማየት ካልሆነ በጭራሽ መላክ የለባቹም ባይሆን አሁን 2 አመት ከሞላወሰ ዳይፐር አስረሽ ማዋያ አሰገቢው አቺም ሁለተኛውን አሁኑኑ ድገመመና አድላይ አሰድገሽ አቺም እነሱ ወደትምህት ቤት ሲሄዱ አቺም ነፃ ሆነሽ የምትፈለጊውን መስራትም ሆነ መማር ትችያለሽ ሁለት ሲሆኑ ደሞ እርስ በራሳቸውም ስለሚጫወቱ ዋጋ መክፈል ካልቀረ ደግመሽ አድላይ ተወጪ በተረፈ እ/ር ያሳድግላቹ የተረጋጋቹ ባለትዳሮች ናቹ❤❤❤❤

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад +2

    ልጅ ባሜሪካ ማሳደግ ከባድ ነዉ ከቤት ስለማይወጡ አይዞሽ የናትነት ወጉነዉ እኔ መከራዬን አይቼ ልጄ አሁን ስድስት አመት ሆኖት ተረጋግቷል በልጅነቱ ግን ያለም ረባሽ ነበር እኔ የምመክርሽ አንድ ልጅ ቶሎ ዉለጅ ቆይተሽ ከምትወልጅ አሁን አብረሽ ጨርሺ ሁለት አመት ከሞላዉ ዳይፐር አስትተሽ መዋያ አስገቢዉ ኢትዬፒያ መላክ የሚባል ነገር ግን በጭራሽ አታስቢዉ ሌላ ባህሪ ይዞብሽ ነዉ የሚመጣዉ ለመመለስ ደሞ የባሰ ነዉ የሚሆንብሽ

  • @iui44i22
    @iui44i22 Год назад +1

    ለምን መስቀል አታረግም ማማየ🙌💛💚💚💚🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹👏❤

  • @mesiashu9440
    @mesiashu9440 Год назад +2

    በጣም ጨዋ ቤተሰብ ነዉ ያሳደገህ

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Год назад +2

    የኔ ውዶች ሳይከፍችሁ ኑሩ

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 Год назад

    Wowwwwwww sitimachu ko ❤️❤️❤️ Mariko machu ❤️❤️❤️💋💋👌

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Год назад

    ጠፋችሁ. በሰላም ነዉ

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 Год назад +1

    ይቅርታ ግን ማህትብ ከሱ አንገትሸ ላይ ብታሰሪበት እንዴት ያምረ ነበር በተረፈ አሪፍ ባል አለሸ የምረ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Год назад

    ምስኪን ባል አለሽ ተጫውችበት አይ ክርስቲያን ቤቢየ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ግን ያለው ፍቅር ላንቸም ለልጂም ደስ ይላል

  • @فاطمهحسين-ن9ذ
    @فاطمهحسين-ن9ذ Год назад +4

    ክርስትያን ኮሆንሽ ማእተብ እሰሪ እህታችን

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs Год назад +1

    ስወዳችሁ ተናፍቃቸውሀል የኔ ቅማሞች

  • @melatmelat7697
    @melatmelat7697 Год назад +2

    Yemiwdachuuuuu♥♥♥♥

  • @aberashgutu569
    @aberashgutu569 Год назад

    Tigstu endew baleish chrstye 😍

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +1

    መቼ ነው ሴቷ ልጅ የምትመጣው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ብለናል

  • @bettytube7981
    @bettytube7981 Год назад

    Rafuye yene cake demo meto nanewa yeleshale eko ene erasu erafuye yenafekegale enkuan enanete getan benatachu ande kene mulu rafuye bechawen vlog yesera
    Ena demo You’re husband such a nice guy god bless your marriage

  • @tsiontadesse5364
    @tsiontadesse5364 Год назад +2

    ቤተክርስቲያን ሰንበት አስገቢው ጥሩ ና መጥፎውን እንዲያውቅ

  • @galtgray3908
    @galtgray3908 Год назад +1

    ወይኔ ድምፁ ይረብሻል በስመኣም

  • @buzaman
    @buzaman Год назад

    Wdoche endenachu dehinanachu teftachuwal

  • @alfamohammed3560
    @alfamohammed3560 Год назад

    Atixfuuu endezi

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Год назад +3

    አረ እየጠፍቹ ነው አትጥፉ ማሮቼ 🥰🥰🥰

  • @umreem6436
    @umreem6436 Год назад +1

    የኔውዶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tigeytigste9395
    @tigeytigste9395 Год назад

    ለምን ጠፋችሁ

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад +1

    ተናፍቃቹሀል ያለ ሜካብ እዴት እደምታምሪ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад

    😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Год назад

    የተባረከ ባል ነው ያለሽ

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Год назад +1

    እመነትሸ ምንደነው??????

    • @kibuyutube3236
      @kibuyutube3236 Год назад

      Uuuuu iminatina bheruni mayitayakibati agari yeti lhidi

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    ልጅ ሳያስቸግር አያድግም በሃላ ይተዋል ተቆጡት ቴሌቱን ቆልፍልት ሀሉን መንካት ማወቅ ይፈልጋል ልጅ በርቱ

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 Год назад

    ልጅ በዛ ለይ መጀመር ልጀ ወይይይ😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤

  • @buzaman
    @buzaman Год назад

    Rafu endenew

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад

    Mirex batesab🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Thedawgboss
    @Thedawgboss Год назад

    አንገትሽ ላይ መስቀል አርጌ ፕሊስ ኦርቶድክስ ከሆንሽ ነው

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 Год назад

    Wowowowowowo abati wodddddddd🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤😭😭😭😭👍👍👍👍

  • @blendesta2744
    @blendesta2744 Год назад +1

    ስለ ቤተክርስቲያን video ስሪ🙏🙏🙏

  • @anshatube
    @anshatube Год назад

    እኩን በስላም መጣቻሁ

  • @nabtynabty8240
    @nabtynabty8240 Год назад

    Bexem newe yesznhi unable mare

  • @seada8117
    @seada8117 Год назад

    እንኳን ዴናመጣችሁ❤

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Год назад

    Er demitu mednw 🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @tainatamema9541
    @tainatamema9541 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @aberashgutu569
    @aberashgutu569 Год назад

    🥰🥰😍

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Год назад

    መነው ማህተብ ብታስሪ

  • @Martha-kb4ye
    @Martha-kb4ye Год назад

    💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘♥️♥️♥️♥️yes

  • @aberashgutu569
    @aberashgutu569 Год назад

    First one

  • @nabtynabty8240
    @nabtynabty8240 Год назад

    Yang maroche

  • @dualworldhd2631
    @dualworldhd2631 Год назад +1

    lyrics link ruclips.net/video/0LgWFiGqyx8/видео.html
    Directing 100%
    Lyrics 99.9%
    Melody 97.7%
    Vocal 99.5%
    video quality 99.6%
    mixing and arrangement 99.7%
    Cherogrqp......
    color grading and correction 99.8%
    choirs 99.4%
    Editing 99.6%
    Team sprit 100%

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 Год назад +1

    ❤❤❤