በጣም ያስወፈረኝን አስወጥቼ ተገላገልኩ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 80

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 2 месяца назад +9

    ይገርማል እኔን ደግሞ በጣምነበር ያከሳኝ ሳስወው የዲሮ ሰውነቴ ተመለሰልኝ ለሁትአመት ያክል ፔራድ አላየሁም አውጥቸ ተገላገልኩት

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 2 месяца назад +5

    አይዞሽ አብሬ ተሳቀኩኝ እንካን አስወጣሽው አይዞሽ ሰውነትሽ ይመለሳል

  • @hannamengistu5599
    @hannamengistu5599 Месяц назад +2

    ልክ ነሽ እኔም ያንችን ህይወት አልፌዋለው ፋይናሊ እኔም የዛሬ 2 ወር ገደማ አውጥቼ ተገላገልኩት ጦሴን ብዬ በዛ ላይ በተቻለ አቅም በኔቸር መጠቀም ነው

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh Месяц назад +1

    የኔውድልጁ አገሩንበጣምይወዳል

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 месяца назад +3

    የኔ ጣፋጭ የልጆች ፍቅር ያመላልሰኛል እዚህ ቤት

  • @Betitube-e4n
    @Betitube-e4n Месяц назад +1

    Thanks beautiful❤🙏

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Месяц назад +1

    የኔቆጆእናምሰግናለን

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Месяц назад

    Thank you for sharing your experience 🙏🙏

  • @elsaaddis977
    @elsaaddis977 Месяц назад

    Please christi give me a brief information about that patch thing the doctor inform you about

    • @ChrstinShow
      @ChrstinShow  Месяц назад

      While I don’t have much information at the moment more than what she mentioned, I plan to create a video on the topic once I gather more details.

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 2 месяца назад +13

    ምነው ቢቀርስ ለወንዶቹ ነበር ማስቀበር እሽ አይሉም ነበር እኛ እኮ ውይ 😢

  • @makkii1015
    @makkii1015 Месяц назад

    😢በጣም ደስ ይላል እውነቱን ይቅር

  • @የእናቷልጅ
    @የእናቷልጅ 2 месяца назад +1

    እኔም እዲሁ ነበር ካወጣሁት ብሁላ ግን ልጅነቴን አገኘሁቴ❤❤❤

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 2 месяца назад +10

    ብዙ በዚህ ነገር ላይ ማለት አልፈልግም እግዚአብሔር ካልፈቀደ በቀር ልጅ አታገኚም ምንም ነገር ባትጠቀሚ ጥሩ ይመስለኛል እህቴ ሉፕ ነበር የምትጠቀመው patch,pills የሚቀበረው side effect አላቸው ክርስቲያን ሆነሽ ከእግዚአብሔር ገር መጣላት ነው የኔ ውድ አንቺ ከምትችይው በላይ እግዚአብሄር አይሰጥሽም አንዳንድ ሰው ምንም ሳይጠቀም አንድ ልጅ ብቻ ይሰጠዋል ምንም አትጠቀሚ መድሃኒያለም የሰጠሽን ተቀበዪ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Месяц назад

      Please ለማንም ምክር አትስጪ ለራስሺም የሚመክርሽ ፈልጊ.

  • @N33Natty
    @N33Natty 2 месяца назад +8

    ግንኮ ውፍረት ያምረብሻል ኪረስቲን።

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 2 месяца назад +3

      Are men yaregelatal kitnetuwa new miyamrebat

  • @EdomYeshegerua
    @EdomYeshegerua 2 месяца назад

    Chiristi betam new wifret yemiyamribsh

  • @Queenyeking
    @Queenyeking 2 месяца назад +1

    Tnx🤩👍

  • @tekotatari
    @tekotatari 2 месяца назад +4

    My dad is a doctor and when I get married, the first advice he gave me was do not take any birth control...why don't you guys use another method?? ካንሰር ያመጣል እየተባለ ነው። ባልሽ ከወደደሽ አንቺን ነው ማስቀደም ያለበት! Do your home work guys your children need you!!

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 месяца назад +1

      What method is better?

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ Месяц назад

      @@sitrazee13እግርን ግጥም 😂😂

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Месяц назад

      @@ሰላም-ቸ1ጠ 😂😂😂😂

  • @salem-sx3gv
    @salem-sx3gv Месяц назад

    ባእድ ነገር ሰውነት ውስጥ ተቀምጦ መች ሰላም ይሰጣል

  • @sinasina2074
    @sinasina2074 Месяц назад

    የምር አምርእብሻል 🥰🥰🥰🥰

  • @helenercan5516
    @helenercan5516 2 месяца назад +2

    የትኛው አሪፍ እንደሆነ ንገሪን

    • @edenafeworki8964
      @edenafeworki8964 2 месяца назад

      አረ ስለ እግዚአብሔር እህቴ የትኛውም የወሊድ መቆጣጠሪያ ጥሩ አደለም

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Месяц назад +1

    ያአላህ እኔ በጣም ፈራሁ ስደት ስመጣ ያረኩት ቆይቶብኛል በጣም ያመኛል ራስ ምታት
    መወፈር እቅልፍ ማጣት
    ኢንሻ አላህ እንዲህ ቀላል ከሆነ አስወጣለሁ

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u Месяц назад

      አስዎቺዉ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Месяц назад

      እኔበጣምነውያከሳኝ😢😢😢😢ስደትነኝ

    • @RanaBhs
      @RanaBhs Месяц назад

      እኔም እንዳቺ ነበረኩ

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 2 месяца назад

    እንዳው እኔም መቀነስ እፈልጋለሁ ትንሽ ግን አሁን ላይ ጨምሬ አለሁ የአሏህ አሏህ ይርዳኝ እንድቀንስ ዱአ አድርጉልኝ

  • @liduabebe7669
    @liduabebe7669 2 месяца назад

    Tnx betam ❤

  • @سارة-ح5ب
    @سارة-ح5ب 2 месяца назад

    አመሠግናለሁ ለዛ እደዚህ ቅጪጪ ያደረገኝ እሡ ነዉ አድቀን አስፈተልከዋለሁ ወይ❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Месяц назад

    እኔደግሞ የገመትኩት 3 ልጂ እየመጣነው የወፈረችው እያልኩነበር🎉🎉🎉

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 2 месяца назад

    አርፉን ስትጀምር ንገሪኝ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው ውድ 🎉🎉🎉🎉

  • @DhhgDhhhu
    @DhhgDhhhu Месяц назад

    አምላኬ እዴት ይሆን የሚወጣልኝ 😢😭

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif Месяц назад

    እኔም በጣም እየወፈርኩ ነዉ ግን እመጣም ቤት ነኝ ገጠር ማስወጣት አልቻልኩም😢😢😢

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 2 месяца назад +3

    በጣም ነው እምያስትላኝ እንደው ግድ ስልሆነ ነው እንጂ .............

    • @HazebKassaye
      @HazebKassaye 2 месяца назад +2

      ያንቺ ብቻ ግዴታ አይደለም የሱ ጭምር ነው መነጋገር የሚባል ነገር አለ በሰለጠነ ዘመን ማነው የሴት ብቻ ያርገው 🥹🥹🥹

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranatha391
    @maranatha391 2 месяца назад +2

    Setamerii

  • @AsadoS-l1g
    @AsadoS-l1g 2 месяца назад

    ቆጂት❤❤❤❤

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 Месяц назад

    ውይ እህ አይሴትመሆን

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 2 месяца назад

    Very informative!!

  • @AsadoS-l1g
    @AsadoS-l1g 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 2 месяца назад

    ቢቀርስ ወየው😢

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 2 месяца назад

    ፍቅሮቼ❤❤

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 2 месяца назад +1

    የማቅለሽለሹን ነገር እ ኔም አውቀዋለው እኔን ቆጣየን ነው ያስቀርው

  • @elfeneshgudisa
    @elfeneshgudisa 2 месяца назад

    Your shoes link please ❤❤❤❤❤

    • @ChrstinShow
      @ChrstinShow  2 месяца назад

      I got them from a local store. Maybe try an image search if any online stores sell them.

  • @mert7585
    @mert7585 2 месяца назад

    Copper IUD is the best it's non hormonal

  • @GhgRyt-zw9ql
    @GhgRyt-zw9ql 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mathiasgebreegziabher5431
    @mathiasgebreegziabher5431 Месяц назад

    pills more better and safer than other contraceptive methods if it is necessary

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 месяца назад

    😍😍😍😍

  • @NolobxBATMAN
    @NolobxBATMAN 2 месяца назад

    ኔክስፕላኖን በጣም በጣም መጥፎ ነው እኔ በሱ ያልሆንኩት የለም ዲፕረሽን ራስ ምታት እቃ መርሳት መናደድ መጮህ ብለድ ክሎት ሁሉ ሊያሲዘኝ ሲል ነው መጨረሻ ያስወጣሁት ግን እኔን እንኳን ሊያወፍረኝ አከሳኝ ጭራሽ ውፍረቱ እንደየሰው ነው

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 месяца назад

    እኔ እራሱ ካሰቀበርኩ 7 አመት ሊሞላኝ ነው አረብ አገር ነው ያለውት ስገባ አሰወጣዋለው

    • @madeenamadeena7413
      @madeenamadeena7413 Месяц назад

      ምቆይ ከሆነ ያለሽበት አሷጪ ህመሙ ከባዲ ነው

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur 2 месяца назад +1

    ሆርሞናል የሆነ ያው ነው IUD የተሻለ ይመሽለኛል

  • @edenafeworki8964
    @edenafeworki8964 2 месяца назад +2

    የተዋህዶ ልጆች ምንም አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ አትጠቀሙ ቅድስት ሥላሴ ላይ እንደ ማመፀ ነው ::
    እግዚአብሔር ይፈጠር ካለ መድኃኒቱን አልፋ ይፈጠራል ስለዚህ ተጠንቀቁ ከእግዚአብሔር ጋር ተጋጭተን በሳይንሱም ብትሄዱ ለጤናትን በጣም ብዙ ውስብስብ ችግሮችን ይዞ ነው የሚመጣው ::
    የወሊድ መቆጣጠሪ መሆን ያለበት ፀሎት ነው እግዚአብሔር አምላክ የማንችለውን እንዳይሰጠን አጥብቀን መፀለይ ነው ደሞ እግዚአብሔር ይሰማል ያደርጋልም

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌም ከብዙ ሰው ጋር እምከራከርበት ጉዳይ ነው ❤

  • @BiruktawiteZewde-mh9mt
    @BiruktawiteZewde-mh9mt 2 месяца назад

    ስያስፈራ ስያወጡ

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur 2 месяца назад

    lud is best

  • @varawintawinta3726
    @varawintawinta3726 2 месяца назад

    Ewdsalhu

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 2 месяца назад +1

    አርፋቹ አተኙም😂😂😂

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 месяца назад

    ምንም አይመጣም እኔም እንዳንቺነበር

  • @sosnasosna6843
    @sosnasosna6843 2 месяца назад

    እመቤቴ ትርዳሽ ካውን በዋላ እስፕርት ስሪ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب Месяц назад +1

    እንኳንም አስወጣሽው ሰውነት ያዶፈድፍል ያወፍራል ያቅለሸልሻል ፔሬድ ያዛበል በጣም ስቃይ ነው

  • @najats5513
    @najats5513 Месяц назад

    In my opinion, you shouldn't have the kids there when you do this kind of thing. I hope they don't go home and cut each other to perform what they see. Nothing against your kids, but kids at this age like to do what they see.

    • @ChrstinShow
      @ChrstinShow  Месяц назад

      I appreciate your concern about my kids witnessing the process; however, they have a strong fear of sharp objects, blood, and medical settings in general. Given this, we’re confident they won’t be comfortable participating or even attempting to engage with it at all.

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there 2 месяца назад

    እኔም እንዲህ አድርጎኝ ነበር ካስወጣው በኃላ ግን የማይመቸኝ ነገር ጥሩ ቢሆንም ውፍረቴ ግን ቶሎ አልቀነሰም

  • @mulu216
    @mulu216 2 месяца назад +1

    ኧረእዳታስገቢሁለተኛ ጅልነው ሰውነት ይገላን

  • @terezatafesse8191
    @terezatafesse8191 2 месяца назад

    This is very private why share on midea ?

    • @ChrstinShow
      @ChrstinShow  2 месяца назад +14

      I don't see a problem with sharing and letting others learn from it.

    • @biruktawitgirma9176
      @biruktawitgirma9176 2 месяца назад +4

      ​@ChrstinShow yes it's very helpful

    • @Ekram-v7o
      @Ekram-v7o Месяц назад +2

      It helps more people you did good thanks for sharing

  • @morinagabedaso5849
    @morinagabedaso5849 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤