Mengizem media ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ-"መካር የሌለው ንጉስ ..." እንዳይሆኑ በአቶ ያሬድ ኃ/ማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025
  • НаукаНаука

Комментарии • 28

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 15 дней назад +3

    ርዕዮትዬ የእኔ ጀግና ድምፅሽ መንፈስን የሚያረሰርስ ልዪ ተሰጦ አለዉ አቶ ኃ/ማርያም እዉነትም የመንፈስ ኃይል ያለዎት እና ጠንካራ ሰዉ ለመሆነወት ይህ ጽሑፍ በቂ ነዉ ግን እርሰዎን የምጠይቀዉ መፍትሔዉ ምንድነዉ፣ምንስ ይሁን ግን ለማንኛዉመ ለእርሰዎም ለዕርዮትየም አድናቆት አለኝ ምሰጋናዬም ይድረሳችሁ መልካም ቀን

  • @andud9200
    @andud9200 14 дней назад

    አቶ ያሬድ ድንቅ መልዕክት ነዉ

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 14 дней назад

    Thank you Ato Yared.

  • @sebsbie_m9787
    @sebsbie_m9787 15 дней назад +6

    ሚሰማ እና ሚያዝን ልቦና የለውም በትዕቢት የተሞላ ነው. አወዳደቁም የከፋ ነው: ሀገራችንን ሳይጠፋ መንቀል ተገቢ ነው...😮

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 14 дней назад

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆኖ ተደጋግፎ እኩልነት የሰፈነበት ሀገር መመስረት ግዴታው ነውና
    አንድ ላይ ተባበሩ።
    ሰውየው ሀገሪቱን ለአረቦች ከሸጠ ቆይቶአል
    ማኔጅ እያደረገላቸው ነውና
    ሲሰለቸው ቻው ብሎ ዱባይ ይገባል።

  • @EskedarMelese-wh1lx
    @EskedarMelese-wh1lx 15 дней назад +2

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርላቹ ክቡር የሰባዊ መብት ተማጋች ያሬድ ሐይለማሪያም እና ክብርት አንጋፋ ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ፃሐፊውም መሬት ላይ የነበረውን FACT ቁልጭ አድርጎ ያቀረበ ነው። አንቺ ደግሞ አቀራረብሽ እጅግ ጣፋጭ ነው።ስለዚህ አብይ እና ግብረ አበሮቹን በLOCAL ( በአገር ውስጥ ) ሆነ በ INTERBATIONAL ( በአለም አቀፍ ) የፍርድ አደባባይ አቅርቦ የማስፈረድ ንቅናቃ በግልም ሆነ በነጠላ መጀመር ምርጫ ሳይሆን ግድ ነው ። ፈጣሪ ሁላችንም በዚህ መሠረት እንድንመላለስ ለሁላችንም ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 15 дней назад

      በአጴ ኋ/ሥና ደርግ ዘመነ መንግሥት የፈፀማችሁት ኢሰብአዊ ወንጀሎችም የተረሱ እንዳይመስላችሁ። አውቃችሁም ተገቢውን ፍርዳችሁን ጠብቁ ! !
      በሌሎች ጣት ስትቀስሩ የራሳችሁንም አትርሱ ነው የሚላችሁ ።😢

    • @EskedarMelese-wh1lx
      @EskedarMelese-wh1lx 15 дней назад

      @bayissadidi9394 የት ነበራቹ ቅጣታቸውን ሲቀበሉ ማበድ ፈልጋቹ ከሆነ ለምን ዝም ብላቹ አታብዱም?

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 15 дней назад +5

    ሰውየው?!ጀሮ ጠገብ መሀይም ነው ማዳመጥ ሳይሆን ማላመጥ!?የሚቀናው!!

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 14 дней назад

    We must inhale,hear evaluate do on the ground in those well prepared,well deeply written ,articulated works ,addressed message formal letter in solid words,this is solid energy we must read act inherently in accordinglybwritten, cohorently correlated harmoniously addressed to us we must read
    Nature
    the profound great inherent person

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 15 дней назад +1

    ከርዮት ዓለሙ በቀር ሠውዬውን ጠርጥሬው ነበር የሚልን ሰው በግሌ እታዘበው አለሁ።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 11 дней назад

    ያሬድ ዶክተር አቢይን ለመምክር አቅም አለው? ትልቅ ለመሆን ሁሌ ዳይሬክተር. ነኝ ብሎ የሚጀምር ሰው ነው ።

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 15 дней назад +1

    He is not going to listen anyone till he falls miserably.

  • @Danielbekele-f4x
    @Danielbekele-f4x 14 дней назад

    ከአዉድ ጋር በመጣረስ የተሞላ የተንሻፈፈ ደብዳቤ።
    በመጀመሪያ ከራስዎ ጋር ይታረቁ ።

  • @belaywolde1014
    @belaywolde1014 15 дней назад +3

    አሁንም ትመክራለህ? ነገሩ ከምክር እልይለፈም?

    • @zenatekeba6042
      @zenatekeba6042 14 дней назад

      አንተ ስትደንዝ ምን ይደረግ ታዲያ

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 11 дней назад

    አቶ ያሬድ አልኩ ባይ ተመፃዳቂ ! ነጋ ጠባ በብዙሃን መገናኛዎች ደርሶ ሲራቀቅና ሲቀባጥር መዋሉ አንሶት ነው ወይ ፣ ዛሬ ለጠ/ሚትሩ ግልፅ ደብዳብ ጻፍኩ ብሎ ፋኖያዊ ጥሩንባ የሚነፋው ?
    የነፍጤኛ ኢንቶ ፈንቶ ምን ጊዜም ተጥቦ ጭቃ ነው ።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 15 дней назад

    ቡራዩ ሳይሆን ለገጣፎ ነዉ።

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 13 дней назад +1

    BE FIRHAT QOFEN YETEKORAMETUT SHUMAMINT BETELEYIM GENERALOCHU BE MAFERIANETACHEW QETILEWAL!!! AHUN INE FIELD MARSHAL BIRHANU JULA INA ABEBAW TADESSEN MIN TLACHIHUALACHIHU!? SIJEMER MIRKOGNA ZARE DR.ABIY AHMED ALIN FERTEW AGERIN YEMIGODA DIRGIT AQENEBABARI HONEWAL!!! SHAME!!!

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 13 дней назад

    AHUN LE GIZEW YE DR.ABIY AHMED ALI TINKARE ALEMAFERACHEW NEW!!! AHUN WEDEB BEMIL TENESTEW LE EGYPT INA LE TURKEY YEFETERUT OPPORTUNITY TILIQ SIHITET MEHONU AYGEBACHEWM. IWQETACHEW YEFETNO DERASH YIDRES YIDRES SILEHONE AKABABIWIN LE QEWS DARGEWITAL!!!

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 15 дней назад

    የሚሰራውን የማያውቅ ቅዠታም መሪ!!!!

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 15 дней назад

    ርእዮት በግልጽ ወጥታ ሰውዬው መሪዬን ማን ነው የሚነካው ብሎ ክሰንዳፋና ከሡሉልታ ገበሬው ነቅሎ ሊመጣ ነበር ብሎ ሲናገር ይህ ሰውዬ ውሸታም ነው ብላ በማስረጃ ስታቀርብ እንዴት እንደተናደድሁባት እኔና እ/ር ነንየምናውቀው።በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ እጠይቅሽ አለሁ።

  • @Ava-u1o6w
    @Ava-u1o6w 15 дней назад

    Do not compare yourself with Abiy Ahmed remember what pro Mesfin said about him

    • @neftalem73
      @neftalem73 15 дней назад

      So you mean pro mesfin was rigt.
      He was proven wrong in practice.