Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

"የልጃችን ህመም የፈጣሪ ቁጣ አይደለም" አባዱላ ገመዳ እና ዲቦራ አባዱላ ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2020
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 548

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 года назад +243

    ህፃን ዲቦራ ሆይ ! የጎደለሽን ሁሉ የሚሞላ ፤ ሣቅና ደስታሽ እንዳይጎድል የሚጠብቅልሽን ተንከባካቢ ሰው መቼም አያሳጣሽ።
    አቶ አባዱላ ፤ ለክብር እና ስምዎ ሣይሰቀቁ የቤትዎን ገመና ለሌሎች መማሪያ እንዲሆን ወደ አደባባይ ስላመጡት ሊመሰገኑ ይገባል።
    ባለፈው ዘመን በአገራችን ላይ ላጠፉት ጥፋት ግን ሁሌም እንዳዘንኩብዎት ነው።

    • @rodasktube2209
      @rodasktube2209 3 года назад +6

      የዲቦራ ፋውንዴሽን አባል እንዴት መሆን ይቻላል

    • @egezharyadibabe6307
      @egezharyadibabe6307 3 года назад

      @@rodasktube2209 csqwc svo77

    • @alexyimmer1335
      @alexyimmer1335 3 года назад +2

      አንተ የሰራሀው ወንጀል ና ግፍ ገና በልጅ ልጃችሁ ......ግን እግዜር ሁላችንንም ይቅር እንዲለን ወንጀል መስራት አቁሙ🐖!!!

    • @natin3962
      @natin3962 3 года назад +6

      @@alexyimmer1335 Dedebe neger neh mayegenage neger

    • @seblet148
      @seblet148 3 года назад +3

      @@alexyimmer1335 yematereba nege tewat ye afehen fere tebelaleh

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 года назад +101

    የኔ ቆንጆ ዲቦራየ እንወድሽ አለን ደግሞ ቆንጅየ ነች ከምር እግዚአብሔር አይሳሳትም እሱ በወደደ በመረጠው ፈጥሯታል ጤናዋን ይስጣት

  • @makiaali2701
    @makiaali2701 3 года назад +221

    እኔ እደዚች የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ልጆች ቤት ነው ምሰራው ሁለት ናቸው በጣም ነው ምወዳቸው ሀገር ስገባ እደዚ አይነት ልጆች ያሉበት ድርጅት መስራት እፈልጋለው በተምህርት ሳይሆን በልምድ ነው ባህሪያቸውን ያወኩት

    • @mdgd1894
      @mdgd1894 3 года назад +3

      Hurry up use time please?

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 года назад +5

      Egzabher hasabishin yasakalish

    • @senayetedema5412
      @senayetedema5412 3 года назад +6

      ተባረኪ

    • @ethiopianzarii
      @ethiopianzarii 3 года назад

      yemigermew enem yemsraw ensu gar new betam new yemwdachew lek endanchi new yemasbw

    • @hibrekelemat4
      @hibrekelemat4 3 года назад +4

      ጎበዝ

  • @danielharg
    @danielharg 3 года назад +81

    ቀልል ባለ አማረኛ የህመሙን ምንነት እንዲህ የሚያስረዱ ሀኪሞች ያሉ አይመስለኝም ነበር ምስጋና ይገባሽል

  • @semirateha4696
    @semirateha4696 3 года назад +100

    በጣም የማደንቀው አባት ነው ለልጁ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ የዚህ ችግር ላለባቸው እፅናት አሰበው ይህን ድርጅት መክፈታቸውን አደንቃለሁ ምክንያቱም የራሳቸው ልጅ ብቻ ቢያሰቡ የትም አገር ማሰተማርም ሆነ መንከባከብ ይችሉ ነበር ፈጣሪ ያሰብላቸው

    • @ethiopia2559
      @ethiopia2559 3 года назад +3

      You have so positive mind Semira

    • @addisgeze59
      @addisgeze59 3 года назад

      Leza newa yeza Hulu Ethipiawi bemehonuwa .............
      .

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j 3 года назад +1

      በህዝብ ገዘብ ነው የሰሩት ቢሆንም እናመሰግንሃለን ከራሳችን ወሰዱ ለኛው ሰጡን !!

    • @geneteteshome1372
      @geneteteshome1372 3 года назад

      Batkekile

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 года назад +1

      @@user-nw8lc2br8j በህዝብስ ቢሆን ስንት ለራሱ የበላ ሞልታል

  • @da8387
    @da8387 3 года назад +127

    ዲቦራዮ ምንም የማይሳነውን ልዑል እግዚኣብሄር ልጅነትሽን ኣይቶ ምህረቱን ይስጥሽ ኣሜን🙏🙏🙏

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 3 года назад +24

    ክብር አባ ዱላ በማንኛውም ጊዜ መልካም ነገር አድርጎ ማለፍ ለራስ እንጂ ለሰው አይደለም

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 года назад

      በአላህ፡ስራ፡አትግቡ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 3 года назад +75

    አባትየዉን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ ሠዎች ልጆቻቸዉን ይደብቃሉ በተለይ ታዋቂ ከሆኑ

  • @emu1070
    @emu1070 3 года назад +37

    ቅዱስ እግዚአብሔር ትምህርቱን ይላክልሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 3 года назад +52

    እዚህ ያልሆነ የምፅፋ አባዱላ በፓለቲካ ላይመቸን ይችላል ግን እዚጋ ከሱጋ አይደለም ፀቡ ከፈጣሪነው እና ይተቂላህ አላህን ፍሩ

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 3 года назад +2

      we know God Egziabher we don't know arab alah

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 3 года назад +2

      @@serenityshalom7387 you know that's y u r responding you just don't want hear
      It's All about language
      Allah's in Arabic, God's in English, Egzabihar 's in Amharic It's All about language. Be positive!!

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 3 года назад

      @@dontjudgeme7968 it's not alah isn't God or Egziabher it's different ideology anyways read search bro

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 года назад

      አበሻ ቢማርም ያው ደነዝ ነው ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ይላል እግዚአብሄር እንዴት ህጻናትን ይቆጣል

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk 3 года назад +11

    በጣም ምርጥ ዶክተር ሳላደንቅሺ አላልፊም ግልፅ በሆነ ስው ሊገባው በሚችለው እረጋብለሺ ማስረዳትሺ ደስ ብሎኛል አናመስግናለን፡፡

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y 3 года назад +60

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ፌቅር ድንግል ማሪያም ትዳብስሽ ቅዱስ ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ የቀየረው አምላክ ያንችንም ታሪክ ይቀይርልሽ🙏 💔🙏

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k 3 года назад +7

    አባዱላ አባት ናቸው። አባት ሁሉ አንድ አይነት አይደለም ብየ ነው። እርስዎ እውነተኛ አባት ነዎት። ዲቦራየ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉም ነገር ያሳድግሽ። አባዱላና ባለቤታቸውን የጀመሩትን ትልቅ ስራ እንዲፈፅሙ እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላቸው ዘንድ ፀሎቴ ነው።

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r 3 года назад +28

    ወይኔ ኮመንት የምፅፉትን አወቁ🙄ምነው ፈጣሪ ነን አላችሁ አባትየው ባለስልጣን ከሆነ ከልጂቱ በሽታ ጋር ምን አገናኘው ሆሆሆሆ ድቦራዬ❤አላህ አፊያ ያርግሽ ለቤተሰቦችሽ ኑሪላቸው

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u 3 года назад +5

    የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ
    ሁሉ ልጅ የእግዛብሔር ስጦታ ነው።
    አባ ዱላ አድናቂህ ነኝ።ያንተን ጠንካራና አዋቂነትህን ነው ያስተማርከን👍👍። እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች እንደሚማሩ

  • @mimifikre9957
    @mimifikre9957 3 года назад +60

    In Europe they are going to school they are going to work ...government don't let them to sit at home they do day today activities like normal people and they are smartest people I like them ❤❤❤

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 года назад +1

      ልክ ነሽ ግን የራሳቸው ስፔሻል ትምህርትቤት ነው የሚሄዱት

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b 3 года назад +18

    ዲቦራዬ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይመጣል አባ ዱላ የምር ሳለደንቅክ አላልፍም ህዝቡ እንዲማር ስላደረክ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 3 года назад +17

    አሏህ ሙሉ ጤንነትን ይስጣት እኔ አለሁበት ቤትም አንድ ልጅ አለ ወላሂ ፍቅራቸው ጨዋታቸው ደስ ሲሉ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 3 года назад +5

    ዶ/ር በጣም በጥሩ አገላለፅ እና በቀላል አማርኛ እስረድተሻል እግዚአብሔር እውቀትሽን ከዚህ በላይ ያድርግልሽ ዲቦራም በጣም ደስተኛ ልጅ ስለሆነች አባትና እናትዋ እግዚአብሔርን ማመስገን አለባቸው ስለሁሉም እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን

  • @liduwolde1354
    @liduwolde1354 3 года назад +13

    አባዲላ በጣም እናመሰግናለን ፋውንዴሽኑን ስለመሰረቱ እንዲሁም ደግሞ ምክንያት ሆነው እውቀት እንድንጨብጥ ስላረጉን

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 3 года назад +29

    She might be more happier than most people, it’s natural. As Mr Abadula said if the family accept them,the community will... thank you Mr Abadula for raising lovely Deborah..

  • @user-hp5bh3fh7w
    @user-hp5bh3fh7w 3 года назад +53

    ዶክተሮን ሣላደቅአላልፍም አገላለፆ ከጥሩ ሥነምግባርጋር እረጋብላሥታወራደሥትላለች ድቦራየ ፈጣሪይማርሽ

    • @meseretkifle4136
      @meseretkifle4136 3 года назад +1

      በሽታ አይደለም እኮ!

    • @user-hp5bh3fh7w
      @user-hp5bh3fh7w 3 года назад

      @@meseretkifle4136 ምድነው አሥረጅኝ ካወቅሽው በናትሽ

    • @irisnoub9
      @irisnoub9 3 года назад

      @@meseretkifle4136 ትክክል ተባረኪ በሽታ አይደለም።

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 3 года назад +4

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ አባ ዱላ ሳትሳቀቅ ለክብርህ ለማህበረሰቡ ትምህርት ስላቀረብቅ ምስጋና ይገባሀል

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 года назад +8

    ጀግና አባት የራስህ ክብር ሳይገድብህ ሚዲያ በመውጣትህ ክብር ይገባሃል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +38

    ዲቦራዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @mesfinkebede2822
    @mesfinkebede2822 Год назад +9

    ይሄ ሰው እንዲህ የግሩም ሀሳብ ባለቤት መሆኑን አላውቅም ነበር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸር እግዚአብሔር

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Год назад +2

      ለጁን አገኘ እኮ በሚዲያ ይሄ ሰውየ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 3 года назад +7

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይማልስልሽ እድግ በይ

  • @yaminyaminey606
    @yaminyaminey606 3 года назад +4

    ምስጋና ለ EBS እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ለማየት እና ለመስማት ያበቃን . I have a healthy & happy 11 years boy with DS & his in 6 graders even though his behind but he know what other kids knows . All they need is love & extra support please keep up the good work 🙏

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ዳ/ር በጣም በቀላሉ ገልፀውታል እኔም ባካፍላችሁ በጣም ደስ ይለኛል ለአቶ አባ ዱላ እናመሰግናለን
    እኔም እንዲሁ አገሬ ውስጥ ለደነዚህ አይነት ልጆች አስተባብሬ ት/ቤት ሰርቻለሁ
    ስለነዚህ ልጆች ብዙ ልምድ አለኝ
    እነዚህ ልጆች ለኔ ወፎች ብያቸዋለሁ
    እኔም ስላለኝ እግዜርን አመሰግናለሁ

  • @tinfumuche5263
    @tinfumuche5263 3 года назад +6

    ክቡር አቶ አባዱላ ገመዳ ፤ ለክብር እና ለዝና ሳይጨነቁ ስለህጻን ዲቦራ አባዱላ በእሁድ ኢቢስ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ተሞክሮቸውን ስላቀረቡ እና ዳውን ሲንድሮም ያለባቸውን ልጆቻቸውን በቤታቸው አሥረው ላስቀመጡ ወላጆች እንዲማሩ ብሎም ግንዛቤው እንዲኖራቸው ስላደረጉ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @liaaye3126
    @liaaye3126 3 года назад +11

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በተአምራቱ ይጎብኝሽ😘

  • @starta4678
    @starta4678 3 года назад +4

    Looking at Debora, My heart is broken. God bless her.Thank you Abadula for bringing her out for people to have understanding.

  • @asfawkebede1735
    @asfawkebede1735 3 года назад +3

    Aba Dulla very strong man! I really respect you. You have given a big lesson for million families.

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +1

    ዲቦራዬ እድግ ብለሽ ሀገርሽን እንድትጠቅሚ አምላክ በኪነጥበቡ ይርዳሽ ማሬ

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 3 года назад +3

    ልጅስ ክፉ አይንካዉ የወሀን የደረሰበት ያዉቀዋል አይዞ የኔ ጎበዝ ዲባራ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ይጎብኝሽ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +4

    ስንቱ በየቤቱ ልጁን ደብቆ ላስቀመጠ ትልቅ ምሳሌ ናችሁ የተከበሩ አባ ዱላ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ምሳሌ በርቱ ። ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ለእንደነዚህ ያሉ ልጆች ትኩረት ቢሰጥ ደስ ይለኛል ለምሳሌ ፣ Speech and language therapy ! Occupational therapy በጣም ወሳኝ ነው ምክንያሉም የሚስተካከሉ ስለሆነ በምኖርበት ሀገር በዩንቨርስቲ ደረጃ ተመርቀው ማንኛውንም ስራ ሰርተው ይኖራሉ ዲቦራዬ የኔ ማር በጭፈራ አልተቻልሽም ጎበዝ የኔ ጣፋጭ ። ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይጋርድሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ እወድሻለሁ ❤😘 Down syndrome is not diseases !

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 3 года назад +2

    The most loving people are people with special need. I work with them and everyday I find joy on them. Thank you for bringing this to public where majority believes it as curse. Thank you for loving and raising her.

  • @hanangugesa1453
    @hanangugesa1453 3 года назад +14

    ሀኬሞች ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ እየደጋገማችሁ ብታስተምሩ ጥሩ ነው

  • @seblesime7127
    @seblesime7127 3 года назад +3

    ጌታ ይባርኮት አባ ዱላ ዲቦራዬ እግዚአብሔር ያሣድግሽ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 года назад +9

    የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርግልሽ እድግ በይ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 года назад +1

    ባገራችን ብዙም የማይታይና ያልተለመደ ስለሆነ "ዳወንሲምፕተም "እንደዚህ እይነት ነገር ሲከስት እግዚኦ ይባላል ግን በውጭው አለም አይገለሉም እንደማንኛውም ልጅ እድገው እራሳቸውን ችለው ኑሩእቸውን ይኖራሉ !! ህብረትስቡም እያገላቸውም ደስተኞች ናቸው !! ህፃን ዴቦራም ብዙ ታሪክ ትስራለች ወደፊት ብዙ ተመልካች የሌለው እቅም የሌለውን በዴቦራ ፉውንዴሽን በነፃነት ይረዳል !! ምክንያት እለው እግዚአብሔር እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ🙏🏾 ❤️ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት በፀጋ መቀበል ነው 🙏🏾

  • @user-uv2ws4db8r
    @user-uv2ws4db8r 3 года назад +15

    ማማዬ እግዛብሄር ይድረስልሽ ወደፀበል ቦታ ውሠዳት ትድናለች

    • @user-qg4vz5od1t
      @user-qg4vz5od1t 3 года назад +1

      ፀበል ደሞ ምንድነው ሆ ከመች ጀምሮነው ሁሃ ሰውን የምየድነው የፈጠረት እረሱ የድነት እጅ

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 3 года назад

      @@user-qg4vz5od1t ምናገባሽ እናንተስ ጥቁር ድንጋይ ትዞሩ የለ ያድናል ብላቹ የመሀመድ ብችላ🤑

  • @omarkamel9608
    @omarkamel9608 3 года назад +7

    እዉነት ነዉ አግብተዉ መዉለድ ይችላሉ ሶሻል ላይፍ በቀላሉ መኖር ይችላሉ መድሎ ካልተደረገባቸዉ እደማንኛዉኝ ሰዉ ይኖራሉ እኔ በተግባር ስላየዉ ነዉ

  • @fetiyaamde8205
    @fetiyaamde8205 Год назад +2

    አላህ ፍጥሮቹን የፈለገውን አንደፈለገ አድርጎ መፍጠር ይችላል ይህ የሱ ችሎታ ነው ጌታዬ ጥራት ይገባህ

  • @meazahailu4908
    @meazahailu4908 3 года назад +3

    I am really appreciate her father bring her out on public and l hope people learn from this and she so beautiful 😍 with talent God bless you yene konjo.

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Год назад +1

    አቶ አባዱላ ገመዳ የሚደነቁ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይባርከዎ

  • @mimifikre9957
    @mimifikre9957 3 года назад +7

    Diboye yene konjo God bless you yene mar ❤❤❤ Ato Abadula big respect!!!

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 3 года назад +5

    ኢትዮጵያ እኮ ይሁን ሰዉ ሌላ ገፅ ይዞ ከትውልድ የ እግዚአብሔር ቁጣ ነዉ የሚባባለዉ ባህል አድርገውት ቀሩ እግዚአብሔር መች ጨካኝ አምላክ ነዉ በህፃናት ላይ ፋርድ የሚሰጥ እሱ እደ ሰዉ አደለም ማምይ ጌታ ያሳደግሽ

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 3 года назад +29

    አምድሊላ ማለት ነው በየቤታችን ያለውን ችግር አላህ ያንሳልን ያረብ

  • @addisadiy1409
    @addisadiy1409 3 года назад +2

    እቶ አባድላ በጣም ነው የማደንቆት ብዙ ሰዎች ልጆቻቸውን ይደብቃሉ እርሶ ግን ለክብሮት ሳይጨነቁ ይህንን ስላደረጉ አመሰግኖታለው ይህንን ያየ ወላጅ ልጁን እይደብቅምዲቦራዬ ታሪክን የሚቀይር ጌታታሪክሽን ይቀይራል ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 3 года назад +4

    ልዑል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ!!

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 3 года назад +5

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዲህ አይነት መላክ የሆኑ ልጆች ስለስጠን እኔም ልጅ አለኝ ሰሞ ም ሲና ትባላለች 11 አመት ልጅ ናት የስደት ልጀ ናት ይህ ጌታ የስጠኝ ልቤን አይቶ ነው የስጠኝ ልጆች የጌታ ስጦታ ናቸው ተባረኩ ተባረኩ

    • @irisnoub9
      @irisnoub9 3 года назад

      ኣሜን ልጆችሽ በሰላም አድገዉ የሁም የልጅ ልጅ ያሳቅፍሽ ልዑል እግዚኣብሔር።

  • @meskiethiopawt479
    @meskiethiopawt479 3 года назад +3

    መፅሐፍን አንብቤው በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ነው ጥሩ የቤተሠብ ፍቅር ያለበት ቤተሠብ ጭምር በሆስፒታል ውስጥ የናቷ ስቃይ ባጠቃላይ አሳዛኝ የሒወት ታሪክ ነው ያለፋቹት

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 3 года назад +13

    አላህ ያሽርሽ የኔ ቆንጆ

  • @weletekidanaschale874
    @weletekidanaschale874 3 года назад +23

    እመቤቴ ማሪያም ከነልጇ ትጎብኝሽ እናቴ እግዚአብሔር ይማርላችሁ እውነት ፀበል ውሰዷት በእርግጠኝነት ትድናለች እንዴውም እንኳንም አንድ ሰባትና ሁለት ሰባት በአንድ ቀን ፀበል ስትገባ ነው ደንግጦ ለቋት የሚሄድ እባካችሁ ፀበል ውሰዷት

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 3 года назад

      ትክክል

    • @bettydemssie5567
      @bettydemssie5567 3 года назад +4

      ምኑ ነው የሚለቃት?

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i 3 года назад +1

      Weletekidan እህቴ ይሄ ተፈጥሮ ስለሆነ በጸበል አይድንም ሀሳብሽ ገብቶኛል ግን በቃ ይሄ የተፈጥሮ ሁኔታ ነው እንጂ እግዚያብሄር ይህን አይደለም የሞተም ያስነሳል ለሱ ምን ይሳነዋል በዛላይ ሰውየው ፔንጤ ነው ለዛ አይደል ኦርቶዶክሱን ሚጨፈጭፉት ያሉት።

    • @biraabdissa5005
      @biraabdissa5005 3 года назад

      @@danielhaile1550 Mitawerawn eyawek awra

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 3 года назад +3

    They are just a blessing.God never make a mistake we all are here for a reason!

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 3 года назад +2

    Wow I am proud of you guys I have a son the same situation he born in America Maryland I know he is diagnoses but he is very healthy almost normal thanks god I am happy . So don’t worry she will be okay just pray

  • @onaspnet
    @onaspnet 3 года назад +1

    LOVE is what we all need. Thank you, Abba Dula.

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 3 года назад

    ዋው አኪም ማለት ደኩተር ማለት ይች ናት የኔ ማር እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እና ሳቅና ደስታ ጤንነትሸን ይመለስለሽ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጥህ የአንተ አይነት መው ቢጋጥማቸው አደባባይ አያወጡም

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 3 года назад +5

    ዲቦራዬ እግዝሐቤር አባት ምህረቱን ያምጣልሽ

  • @degsew5889
    @degsew5889 3 года назад +3

    I am so proud of Deborah and Abba dulla for Their courage to shine spot light on these very important health issues. Down syndrome is not a disease, certainly is not curses, children with Down syndrome are very special and beautiful.Difference is not a disease,

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 3 года назад +3

    እመብርሃን በሔድሽበት ሁሉ ትከተልሽ 🙏

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 3 года назад +1

    Professor ሂሩት ኩራታችን ዘወን ሽ ይባረክ ለአገራችን እንዳንች አይነቶችን አብዝቶ ይስጠን 💖

  • @user-xh1xl1if8p
    @user-xh1xl1if8p 3 года назад +3

    የኔ ቆጆ ጌታ አያልቅበትም ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 года назад

    ዲቦራ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም :ዳውን ሲንድሮም ያለቸው ልጆችን እንክብካቤ ያሰፍልጋል: ለወላጆች ሀይሎን ብርታቱን ይሰጣችሁ እግዚአብሔር።

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 года назад +4

    Ilmaa abbaa gada waaqnii jiraaa qomokoo abba fuulaa❤️💚❤️😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 года назад +1

    የኔ እናት እመቤቴ ትዳብስሽ አባትሽም ጀግና ነው

  • @emuemu8863
    @emuemu8863 3 года назад +9

    የኔ ማር ምንም የጎደለሽ ነገር የለም የጥበብ ባለቤት መድሃንያለም ክርስቶስ ነው አሁንም ጥበቡንና ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад

    ጥሩ ስጦታ ናት እግዚአብሔር የሰጠንን በረከት መቀበል ነው በደስታ እግዚአብሔር ያሳድጋት

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 3 года назад +2

    እንዴውም በስራቸው በጣም ጎበዝና ስራቸውን አክባሪ ናቸው እንዲህ አይነት በሽታ ያለባቸው

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 года назад +13

    የሐኪሟ መግለጫ ይበቃል፡፡ የፈጣሪ ቁጣ እንደሆነ የሚያሰብ ሰው መኖሩን አልሰማሁም

    • @amsalemekonenn1155
      @amsalemekonenn1155 3 года назад

      Ere betam bizu sew ale be beteseb hatiyat new yehone bilew yemiyasibu hilu alu

  • @aatybh9546
    @aatybh9546 3 года назад +3

    ክብርና ምሰጋና ለአቶ አባ ዱላ እንዲሁም ልጆቻቸውን በጥሩ ሁኔታ ለሚይዞ ቤተሰቦች

  • @jadmahfouz4799
    @jadmahfouz4799 3 года назад +10

    የኔ ቆንጆ 😥❤️

  • @yacobandebrhan6359
    @yacobandebrhan6359 3 года назад +1

    May God bless you and your family Abdulla, and I will 🙏 for your beloved daughter deborah!
    Blessings

  • @eded195
    @eded195 3 года назад +2

    Abadulla wat an amazing dad🙏🏾 diboye egziyabher yeredashal telk derja tedereshalesh🙏🏾🙏🏾😍🥰

  • @meseretkifle4136
    @meseretkifle4136 3 года назад

    ህገ መንግስታችን ሁሉም ልጆች የመማር መብት አላቸው ቢልም, ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ሚቀበሉ ትምህርት ቤቶች በጣት ሚቆጠሩ ናቸው። በዛ ላይ የሚጠይቁትን ለመክፈል አቅም ይገዳደራል ህጉ እንዲያካትት መሰራቱ መልካም ነው, አካተን ማስተማራችን ደግሞ ለነዚህ ልጆች ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው። እነዚህን መላእክቶች ከህብረተሰቡ ጋር ሚግባቡበትን ክህሎት ለመስጠት ደግሞ የሰለጠነ ኃይል ያስፈልጋል ትምህርት ቤቶቹን ተቀበሉ ብቻ ብንል ልጆቹ አይጠቀሙም።
    ebs ,Deborah's foundation, ዶ/ር ሰላምይሁን ክብረት ያድልልን ።
    የህብረተሰብን ንቃተ ኅሊና መጨመር ማለት እንዲህ ነው,እዚህ እንኳ በቃ እግዜር ሲፈጥራት እንደዚህ ነው"በሽታ አይደለም" እየተባለ እግዜር ይማርሽ የሚል መብዛቱ ገና ብዙ ማንቃት እንዳለብን ይሰማኛል።

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +4

    እሂን ሰው ስወደው ይማርሽ ዲቦዬ💓💓🙏

  • @user-uv2ws4db8r
    @user-uv2ws4db8r 3 года назад +3

    ሁላችን ልቦና ይስጠን ነገን ማን ያውቃል

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 года назад

      ስምሽ ይማርካል። እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 года назад +5

    ፈጣሪ አፍያሽን ይስጥሽ ዲቦራ👍👍👍👍👍

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 3 года назад

    የምትደነቅ አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ሰውች ትምህርት ነው

  • @GM-vc9ie
    @GM-vc9ie 3 года назад

    አባ ድላ እናመሠግናለን ። ለሌሎች ሠዎች ምሣሌ ሁነው መቅረበዎ። ለወደፊት በየቤታችን ይህ ችግር በፈጠር እንድንዘጋጅ ረድተውናል። አኔ ደግሜ አመሠግናለሁ ።

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 2 года назад

    በጣም ጥሩ አባት እውነት ጀግና ነው አስተሳሰቡ ሊደነቅ ይገባል

  • @chevy79979
    @chevy79979 3 года назад +2

    bravo mr abadula,big respect to show to the public what happen to deborah and thousends of kids who have this kind of condition,i hope every one of us to fully support the foundation and families having this kind of kids,but dont forget this kind of kids have smart and gifted from god ,lets support them,by knowldge,money,moral, and personal assist every week atleast for 1 or 2 days,,may god support families and this kids

  • @tafachandargie2473
    @tafachandargie2473 2 года назад

    Children born with down syndrome are very lovely and pure hearted to love every one and needs care and support to met thier life mileston like other children. we have many childrens with down syndrem in our country but have no center to treat & reach on them except Dibora foundation which is @ infant stage ¬ enogh so I want to extend my gratitude and appreciation to Abba Dulla and his family to start this center @our country for the first time it will highly benefit many childrens who born differently like down syndrome in Ethiopia.keep it up and we all needs to support this foundation especially government to extend its service at regional city too.

  • @habtamuwoldie1221
    @habtamuwoldie1221 Год назад

    Deborah is a blessing !!!! Not only for her family, for all ETHIOPIAN kids . My beautiful Angel ❤❤❤❤❤❤❤we love you . Because of you we know your dad your family and your doctor. We will expect more and more blessings and miracles from you by God's grace dear!!! I am so proud of Deborah , j.r Abba dulla gamda and he;s family mostly bika. he is father of our mostly for military
    i miss you

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад +28

    አላህ አፍሽ ን ይስጥሽ አላህም ይጠብቀን

  • @ismaelahmed4511
    @ismaelahmed4511 Год назад

    እባካችሁ ሉላየ ስለጠፉችኝ የኢቢኤስ ጋዜጠኛዋ አፋልጉኝ ወሮታ ከፋይ ነኝ

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r Месяц назад

    ብዙ ሕጻናትን በማሕበረሰብ ተጽኖና ቤተሰብም ቤት ውስጥ ዘግቶ ነጻነታቸውን አጥተው እድሜያቸውን የሚገፉ የሰው ልጆችን ነጻ ለማውጣት እየተጋ ያለ ተቋም ምስጋና ይገባቹሐል

  • @melisamelish914
    @melisamelish914 3 года назад +3

    ማማዬ አምላክ አይሳነወ አችን ሙሉ እደ ሚያደርግ ተሰፋ እናደርጋለን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 года назад +6

    ህብረተሰባችንን ግንዛቤ ለማስጨበጥሽ ይህንን ፕሮግራም በመስራታችሁ አደንቃለሁ ። አቶ አባዱላ ምሳሌ ሆነው በመቅረቦት ሳላመሰግን አላልፍም ።

  • @helenasore75
    @helenasore75 3 года назад

    Thank you for this information. It makes me happy you are touching on this subject.

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 3 года назад

    ዲቦራዬ ማሬ እደጊልኝ እግዚአብሔር ይችላል አሪፍ ዝግጅት ነው ያስተምራል አይ አገላለጽ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 3 года назад +1

    የኔ ቆጆ ደስተኛ ሁኝ ደስታሽ ይብዛ ዲቦ

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 года назад

    አባዱላ strategick ስልታዊ አቀማመጥ ነው የተዘመጡት ወደዚህም ወደዛም እያዩ ነበር የተቀመጡት ለማንኛዉም ቀልዱን ትቼ አይዞን አባ ዱላ ጌታ አለ ልጆትን ጌታ ይማራት

  • @rabitube3865
    @rabitube3865 3 года назад

    ጋዜጠኛይቱ ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ጠይቀሻል ዶክተሯም ጥሩ ማብራራት ትችላለች አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @aal9634
    @aal9634 3 года назад +1

    የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ አለሁ ይበላችሁ ይማርሽ

  • @ziggylovegrove7628
    @ziggylovegrove7628 3 года назад +1

    Deborah is beautiful! She's so lovely! She's Loved by God and her family! Thank you for sharing this message I learnt a lot. Deborah is a blessing to many others who are born with a need for special care. I say this because her family and her are the founders of Deborah Foundation and are helping others! God bless you.💝

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማራት ሁሉ ይቻለዋል

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 года назад

    Debora you are a great kid your bright future will come true to save others your fellow kids. God continue blessing you.

  • @wubalemgebre3965
    @wubalemgebre3965 3 года назад +5

    ዲቦራ ፋውንዴሽን የት ነው ቦታው ?እኔም የ4አመት ልጅ የአይምሮ ውስንነት ስለአለበት አ.አ ከሆነ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆንልኝ እፈልጋለሁ ።ተባበሩኝ።