Incredible rendition of an already beautiful song by the late great Menelik W. Young man, you’re paying great respect to the great ones who were the trailblazers of modern music Ethiopia Tilahun, Alemayehu and Mohammed… Bravo!!!!
Very well done. We saw you guys playing this at upscale the other night and you never cease to amaze us. Great band and great artist. Such a class act!!
Wow , hey look I will come back and say a few words about this set of jaming " Menew teleyeshigne meskerem seiyteba " . After 34 years later for ME - You are showing me that my parents how they enjoyed this iconic lyrics was enjoyable back then at the time and still !!! I was paunk then so youngster at the time but listening this particular song along with the love of my parents. let me tell ya all , it was super beautiful and memorable still now. I wish if it comes back that good old days back again !!! Thank you Henok's practice band for giving a chance for this music to survive. And we the people are wacthing you from Vancover BC !!!!🌍🇪🇹🤗🇨🇦
አቦ በጣም ይችላል እኮ። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ነብስ እየዘሩ ካሉት ውስጥ አንዱ ነው። ሌሎቹ ዳዊት ፅጌ ፣ መሳይ ተፈራ ፣ ማስተዋል እያዩ 👌👌👌👌
መሳይ ዘመድህ መሆን አለበት😂
😂😂😂 የእውነት ግጥሞቹን በጣም ስማቸው ወንድሜ
ዘማሽቃበጥ😂
Why doesn't Heni's team make one single album from these young, talented artists! It will be an interesting combination! Did you imagine that?🤔
MASTEWAL NUMBER.....1 NO QUESTION
አዲስዬ የቆዩ ሙዚቃዎችን እንደ ስምህ አዲስ እያረካቸው ስለምትመጣ በጣም ነው ደስ የሚለው። እኔ የዚህ ጀነሬሽን ወጣት ነኝ የድሮ ሙዚቃ ግን ከነፍሴ ነው ምወደው። ምነው ተለየሽኝ 🥹💔
I never heard of this song in my whole life.......VERY NICE SONG
ተወዳጁ ፈገግተኛው ጊታሪስቱ ሄኖክ ቀና ብሎ የማያየው ገራገሩ ሳክስፎኒስቱ አክሊሉ በቲቪ መስኮት በልጅነት እድሜያችን ስናያችሁ ድምቀታችን የደስታችን ምንጭ ነበራችሁ❤።
አቤት የሙዚቃ ለዛ እዚህ ቤት ሄኒ እናመሰግናለን በዚህ ጥራት ስለምትመግበን ሙዚቃ የኪቦርድ አብሮ መታመም የቤዙ አብሮ ማልቀስ የሳክስፖን በቃ ሁሉም ነገር አዲሶ ወንድም ትልቅ ክብር አባ we love you❤ኢትዮጲያን ህዝብ በአልበምህ እና በራስህ እንደምታስገርም አምናለሁ እንጠብቃለን 👌👌👌🙏🙏
የድምፁ አወጣጥ ሲያምር። በእውነት ክፉ አይንካህ! ካሰብክበት ያድርስህ። ትልቅ እንደሆንክ ኑር።
ዋው በዚህ አመት ሀሪፍ ሀሪፍ ስራዎች እየወጡ ነው ከጊልዶ ጫጫታ ተገላገል 😅 እናመሰግናለን ትችላለህ ከምር ❤❤❤❤❤
😪😪😪
እየዘፈነ ሳይሆን የሆዱን የሚያወራ እኮ ነው የሚመስለው ወይ መታደል🎉🎉🎉
ባለቤቶቹ ግርማ ነጋሽ እና ባህታ ገ/ሕይወት በሕይወት አሉ እንሱንም ጋብዙልን ኦርጅናሉን መስማት ስለምንፈልግ
እናመሰግናለን ከነሱም ጋር ለመስራት ከፍተኛ ጥረት እያደረግን ነው
የግርማ ነጋሽ ዘፈኖች የግርማ ነጋሽ እንደሆኑ ቢቀሩ እንዴት ደስ ባለኝ!@@HenocksPracticeRoom
@@HenocksPracticeRoom ye pls they before its too late , we want to see them too .. henok. kirma negash promise pls
በድምጽህ ውብ ሠረገላነት ወደ ክፋትና ጦርነት ወደሌለበት ዓለም አንሳፈፍከን እኮ ጃል !! መልካሙ ሁሉ ከፊትህ ነው በርታ ወንድሜ ❤❤
አንደበትህ ይባረክ! በእውነት! እንዴት የተዋበ ያማረ ለዛና ውበት ነው?!!!! ዘመኔን ሙሉ ሳደምጠው እኖራለሁ!!
አንደኛ ብለንሀል ወንድም በርታታታ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤
ከማለት ሌላ ምንይባላል፣
የተዳፈነን ፍቅርና ልብ ሲያማልል።
አቦ ተባረኩ❤
ኢዲስ ለገሰ በጣም የማደንቀው ዘፋኝ ነው ጥሩ ተጫውቶታል ነገር ግን ባለቤቶቹ ግርማ ነጋሽ እና ባህታ ገ/ሕይወት በሕይወት አሉ እንሱንም ጋብዙልን ኦርጅናሉን መስማት ስለምንፈልግ
እናመሰግናለን ...
ይሄ ዘፈን ለኔ ነው ጊዜ ይቀየራል ሁሉም ያልፋል እያልኳት ትታኝ ለሄደችው
ዋውውው መልካም ጥምረት እና የሶል ፍሰት ነበር ...
ይዞኝ ጭል.......ጥ
በጣም በጣም አሪፍ ነበር
ደጋግመን የምንሰማው ነገር ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ::
Feels like, I am being reintroduced to the song. Very calming and beautiful.
Ene henock, abegazu, micky jano etc baynorus bezih gize
ዋው ፤ አቦ አሪፍ ናችሁ ሁላችሁም። የኮሎኔል ለማ ደምሰው ልጅ ድምጹ አሪፍ ፤ የፒያኖ ችሎታው world class ልክ እንደ አባቱ
ትቺላለህ አዲ የኔ ዘምን ጀግና ነህ
ወዳጄ የወርቃማው ዘመን ዘፈን መምረጥህ አሳምረህም መጫወትህ ያስመሰግንሃል 🤗 🎼🤣 💚💛❤️ 🎷🎻🥁 🎸🎺
ዋው 😢 ስሜቴን ነዉ የገለፀለኝ #1 ትችላለህ
Meaningful words, sang so beautifully!!! Sadig 💕💕💕
Beautiful arrangement and vocal amazing.
What a lovely song 🎵, it truly brought me back to my past memories and childhood.
Addis legese your so perfect I can't say anything more just like you I hope we gonna listen more
Wonderful Musicians and singer......
such a beautiful arrangement
ሳክስፎን የሚጫወተው ልጅ በቲቪ ሳየው በጣም ነበር የምወደው ቆንጆ ነበር በጣም ተቀየረ ❤❤
እድሜ
@@danidhabesha እንዴ ኸረ ገና ነው ብቻ እወደው ነበረ😂
@@etanimhaile6475tey enje!
Awo Gobez nefi new 😂
@@ElectronPcRepair ሀበሻን ማድነቅ ችግር ነው ጉንፋን ይያዝክ ሌላ ምንም አልልክ😀
አዲስዬ አብሮ አደጌ ❤እድሜና ጤና ይስጥህ 💝ትችላለህ ሁሌም 👌
በሀሳቤ አገሬ እገባለሁ፣ ዘመንን ወደኋላ እያየሁ🥲 thank you
በጣም እናመሰግናለን ፡፡ እንዲህ ነው ሙዚቃን በሚስደምም ሁኔታ መጫወት
Nice music and wonderful performance
ከኔ ልትርቅ የጀመርከው ጉዞ
መች ተገላገለ ልቤ አንተን አርግዞ😢
What a an amazing work of master piece ,my heart was travelling between sadness and joy at the same time.
በጣም ጎበዝ ልጅ እኮ ነህ
ዋው የድሮውን በእድሳት መልክ በጣም ነው ደስ የሚለው
ኑሪያ! Hope Dakota Fanning hears this masterpiece.
ትችላላቹ እናመሠግናለን 🙏🙏
ምንዎድህ ነን ሄኒ❤after ol u r the reason for all this
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን!!!!!
አዲሴ አንደኛ ያምራል ልብ ይገዛል አቀራረቡ
አቦ በጣም ይችላል እኮ። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ነብስ እየዘሩ ካሉት ውስጥ አንዱ ነህ።አዲስ
Musicians of a different Class!
Thank you guys 🙏 amazing sound , arrangement and voice ..Thanks Henok legend
Advise!!! You are so talented, good job, keep up outshining you are a real star 🌟
Cover song of Gash Girma Negash. Addis you nailed it.
አቤት ድምፅ ተራቀቀበት እኮ።👌👌👌🥰🥰🥰
የመጨረሻ
አዲስ እንደስሙ አዲስ ነው ድንቅ ጉሮሮ ድንቅ ባንድ ተባረኩ።
ልዩ ናችሁ በእውነት ሙዚቀኞቹ በጣም ተደናቂዎች ናችሁ አዲስም ጀግና ነህ ጎበዝ !!
Awwww, what a masterpiece Henock. And that Tenor Sax, uffff. Dope!
EPIC, Timeless, Cross generational and pure treasure with no equals. Thank you!
የሚገርም ችሎታ!!!!!!
እናመሰግናለን ሄኖክ ከባንዱ አባላት ጋ👏👏👏👏👏
Just discovered this የመንፈስ resort, THANK YOU!
ያገራችን celebrities ምንአለ እንደ ሔኖክ ትህትና ቢላበሱ?!
And this masterpiece is just mesmerizing!
Good job I m happy to see this in my timeline 🎉🎉🎉
Uffffff its wonderful singer ,big respect to
girma negash
I really love your videos dear Heni...love and respect brother 🙏
Incredible rendition of an already beautiful song by the late great Menelik W. Young man, you’re paying great respect to the great ones who were the trailblazers of modern music Ethiopia Tilahun, Alemayehu and Mohammed… Bravo!!!!
This is Girma Negash's song and he is alive. Please do some fact check before writing such comments
Heni 10q.
እንዲህ ጥም ቆራጮችን ጋብዝልን።
ባንዱ#1
እፁብ ድንቅ ችሎታ አዲስዬ እናመሰግናለን 🙏
Very well done. We saw you guys playing this at upscale the other night and you never cease to amaze us. Great band and great artist. Such a class act!!
የሙዚቃ ተጫዋቾች አጅግ እናመሰግናለን ።
Wow በጣም የሚያምር ድምፆ።
እስኪ ሞቅ ያለ ድጋፍ 👏👏👏👏👏
ሄኒ መልካም ምኞቴን እድገልፅ ይፈቀድልኝ,አዲስን ይዘክ international መድረክ ላይ ስትቀርብ እንዲሁ በዓኔ ህሊናዬ ታየኝ የአዲስን ፓቴንሻል እንዴት መጠቀም እንዳለብክ በደንብ ስለገባክ ሌላው በመቀጠል ከልጅነቴ ጀምሮ እያየውክ ስላደኩ እጅግ ወድካለው አደንቅካለው የቤዝ(የሙዚቃ) ፍቅር የገባብኝ ባንተ የሸራተን stage አጨዋወት ነበር ኢትዬጲያ ስመለስ ማግኝት ምፈልገው አንተን ነው ክፍ አይንካክ ወንድሜ አዲስ ደሞ በጣም ትልቅ ተስፋ ይጣልብካል በርታ በደንብ professional ሁን
I love his voice. He is one of my favorite current singers from Ethiopia.
ምንድን ነው ሚባለው እሽ አሁን , ብቻ እናመሰግናለን 🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
henock betam new yemamesegenew! gen bezihu endew beneka ejachehu alef alef eyalachehu jazzz betasdemetun des yelegnal!
Thank you for the feedback. Yes we will play some jazz for you stay tuned
Wow , hey look I will come back and say a few words about this set of jaming " Menew teleyeshigne meskerem seiyteba " . After 34 years later for ME - You are showing me that my parents how they enjoyed this iconic lyrics was enjoyable back then at the time and still !!! I was paunk then so youngster at the time but listening this particular song along with the love of my parents. let me tell ya all , it was super beautiful and memorable still now. I wish if it comes back that good old days back again !!! Thank you Henok's practice band for giving a chance for this music to survive. And we the people are wacthing you from Vancover BC !!!!🌍🇪🇹🤗🇨🇦
Thank you for sharing your heartfelt memories and connection to the song. It's wonderful to see how music can create lasting bonds.
Betam yemigerm bkat new hulachuhm❤best
ያ ሰላም!! ልዩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ❤
አቦ ይመችህ ነፍሴ ወደሆነ ቦታ ተነጠቀች❤❤❤❤❤
፨ ወይኔ couple ብሆን ተመኘው አዲስን ያጫወቱት ባለ መሳሪያዎች በልካችሁ የተሰፋባችሁ ህይወት ህይወት የሚሸት ንድፍ የከበደኝ ማለቁ ነው ሰላም ለሰዉ ልጅ።
ሔኖኬ በጣም ትችላለህ ❤🙏
Wow 👌 👏
Ouufff Addisyyee ♥️♥️👌🏾
It’s so amazing song Talented person❤❤❤
ኒውስ ፊድ ማለት እናንተ ስትለቁ የሚደርሰኝ ነው…ሃሃሃ…ማይ! ❤
🤣🤣🤣
Kaltoch yelegnm addis min lebel... sayidersebign negeru gin sesemaw sewnetet yewerisegnal sesemaki ...music bante ayent sizefen endezi ...gashe bisemaw erasu yamesegenihal... kiberilgn bezu enetebikal wendime bertalin ❤❤❤❤
My great uncle jhony saxophonist....hope one day I will play with you...base guitarist the best
የኔ ዘመን ጀግና አዲሳችን የሙዚቃ ለዛ🎉🎉 wow🎉🎉🎉
ወዝ ለዛ ያለው ልጅ🎉🎉🎉❤❤❤
Ufffff yehy leji Eko yechelale beka❤❤❤❤
Henok Temesgen Thank You !
Addis ትችላለህ !!!
አቦ ትችላለህ 10 ከ10
Henock ✌️ትችላለህ እኮ big up
For me this music is different. Because I lost my husband last day off August 😢always make me cry 😢😢😢. Miss you so much my dear husband
በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤❤
አዲስ ምን ጉድ ነው ባደምጠው ባደምጠው ምንም አይጠገብም የኃልዮሽ ወደ ኃላ ብዙ ዓመት ጎተትከኝ ከእንባ ጋር አዲስ አስለቀስከኝ እኮ በትዝታ ወሰድከኝ
❤❤❤❤❤ተዋህዶ ነበር።።።።😊
what a great vocalist ,what a great instrumentalists ...
henock betam enamesegnalen lezi podcast
bzu entebkalen
Yemechehe brother,,Just beautiful!!!
Thanks so much 🙏 💓 this is exactly music 🎶
ይሄ ቤትኮ በልህቀቱ እያደር ያስደምመናል
ድምፅህ ሰላም አለው❤
Betam Gobez lij neh....
Much respect for all the crew!
ma favorite musician big up & keep shining ❤
አቦ ይመችህ ተመችቶኛል
Another level 🔥🔥