"ጥበብ ትንሿ ልጄንም ጠርታታለች"/አርቲስት ዳዊት አባተ(ታሬ)/የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 277

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 Год назад +111

    ወይ ይሄን አርቲስት ስወደው ሳደቀው ስለጋበዛቹት ደስ ብሎኛል

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Год назад +53

    የዋህ መሆኑ ፊትህ እራሱ ይናገራል ከአንተ አይወሰድብህ ኑርል

  • @FatimaFatima-wc2tg
    @FatimaFatima-wc2tg Год назад +48

    እንወድሀለን እድሜና ጤናን ሰጥቶ ያኑርህ የኔ ኩሩ

  • @samerass4680
    @samerass4680 Год назад +2

    ስወድህ ዳዊትየ እረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @redetredet5580
    @redetredet5580 Год назад +17

    ዛሬ ገራሚ ሰው አቀረባችሁ ዳዊት አባተ ሰወድህ የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Год назад +18

    አለም ሰገድን አቅርቡልን
    ወንድማችን ዳዊት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Год назад +13

    በጣም ጎበዝ ደስ የሚል ልጅ ነው አብሶ በሀይማኖቱ ሲዘምር ሳየው በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @wswd5859
    @wswd5859 Год назад +6

    እንዴት እንደምወድህ ዳዊት እየ ባለ መሀተቡ ውበትህ ወንዳ ወንድነትህ የዋህነትህ ይነበባለ ስውነትህ ላይ ውድድድ ❤😍😍😍

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +4

    ተባረክ አዲሳባ የተለየ ነው ሁሉም አካባቢ ፍቅራችን መተባበራችን ጨዋታችን እረ ስንቱ ብቻ የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 Год назад +6

    አረ ኤቤኤሶች ምናለ አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን ብትጋብዙልን፡፡ ከሚድያ ጠፋ ስላለች ምናለ ብናስታውሳት፡፡ በዳና ድራማ፡ እና በተለያየ ምርጥ ፊልሞች የሰራች ምርጥ ተዋናይት እኮ ነች፡፡ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ፡፡

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Год назад +2

      ፍፁም ማለት አስክሬኑ ላይም የሰራች ነች አ ዳናላይ ደግሞ የቤዚ እህት ሆና?

    • @yohannesdessalegn6503
      @yohannesdessalegn6503 Год назад

      @@hiwetbehayilu5678 ትክክል ነሽ፡፡

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Год назад +19

    የምወደው አርቲስት እድሜ ከጢና ጋ የስጥህ

  • @user-up1ds3ou8e
    @user-up1ds3ou8e Год назад +13

    የስፈሬ ካስ ሜዳ ልጅ ሙሉ ጤና ክነቤተስቦችክ ይስጥክ

  • @user-ux7rb7vs2o
    @user-ux7rb7vs2o Год назад +6

    ውይ ደስ ሲል ግራማመጎስ እረጅም እድሜ ይስጥህ ዳውቴ አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም ያሳድግልህ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад +4

    ይህን አርቲስት ስወደው ልታይ ልታይ የማይል እርግት ያለ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад +13

    ዴዊቴ ውድልጅ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u Год назад +26

    ኢቢኤሶች እስኪ ሄለን በድሉን አቅርቡልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤👏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +8

    ዴቭ አላዳንኩሽም ምንም አልረሳውም ደስ ስትል ጨዋ 👍❤🙏

    • @hawolatglta2608
      @hawolatglta2608 Год назад

      16 አመት ልጅ እያለሁ እዚህ እሰውየ ቤት ተቀጥሬ እሰራ ነበር ይገርማል

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Год назад

      @@hawolatglta2608 ውይ እግዚአብሔር ነገርን ለወጠ ተመስገን እህቴ 🙏

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Год назад +3

    በጣም የማደንቀው ጎበዝ አርቲስት ግን ብዙ ያልተነገረለት ሰው ነው ዴቭ

  • @mesmeshanan952
    @mesmeshanan952 Год назад +1

    አርቲስት ዳይትነ ስለጋበዛችሁት ደስ ብሎኛል አከብረዋለዉ

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 Год назад +4

    እናመሰግናለን እባካችሁ እታፈራሁን አደይ ላይ ዝናሽ ሆና የምትሰራውን አቅርቡልን እጅግ በጣም የምናደቅናት አርቲስት ነች በሁሉም ፊልሞቻ ትችላለች

  • @subscribers489
    @subscribers489 Год назад +13

    ውይኔ የምር በጣም የምውዶው አርትስት 💟✌️✌️

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Год назад +4

    ቅዳሜ ከሰአቶቺ ምርጥ ሰው ጋብዛቺሆል ዳዊት ስወደው የኡነት የባቡል ከይር አባሳደር ነህ አላውቅም ነበር ግን ሁለየ አይህ ነበር😍😘❤🙏

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዳዊት አባተ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Год назад +1

    ይሄ አርቲስት በጣም ነው ዬምወድው ብዙ ትዝታውች ናቸው ሚመጡብኚ ፊልሞችን ሳይ 👍👍

  • @tsionebre6973
    @tsionebre6973 Год назад +1

    በጣም ነው ምወደው ወንድሜ ይመስለኛል እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰብጋር እድሜ ከጤና እስጣቹ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +6

    ዳውቴ ምርጥ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Год назад +2

    ኳስ ሜዳ የትውልድ ሰፈሬ ምርጥ ሰዎችን ያፈራች ኳስሜዳዎች እወዳቸዋለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @betibetty7604
    @betibetty7604 Год назад +2

    በጣም የምወደው አክተር

  • @aapp8779
    @aapp8779 Год назад +5

    ይህንአርቲስትሳይ. አላዳንኩሽም. ፊልምንነው. የሜስታውሰኝ. Amazing. Move. አላዳንኩሽም. ስስት. ቁጥር 1. Wow

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +50

    ebs እባካችሁ እንደዚህ ነብስ ያለው ኢትዮጵያዊ ከለር ወግ ያለው ሰው አቅርቡልን ባለፈው ሳምንት በጣም አጥፍታችኋል
    ኮሜንትም አንብባችኋል መቸም የማነንም ራቁታም ሞልቃቃ ምንም ከነሱ ትምህርት ራዕይ ሊሆንልን የማይችል ሰው አታቅርቡልን እባካችሁ በሄርመን ይብቃ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +2

      በትክክል መቃራ ነች

    • @lueal30
      @lueal30 Год назад +2

      Menkaranetua edale huno ene yegeremegn mn serta edakerebot new erakut photo menesatuan new yawerut

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +1

      @@lueal30 እውነት እኔራሱ ምላይ እደሰራች አላቅም

    • @user-vh3qn9qj8y
      @user-vh3qn9qj8y Год назад +1

      ትክክል የኔ ቅመም

    • @secret-jb5bc
      @secret-jb5bc Год назад +1

      ድንቅ ኮሜንት

  • @ritamelese7901
    @ritamelese7901 Год назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ከነ ቤተሰብ ማዓረይ ዳዊተይ
    በጣም ነው የምወድህ ሁልዬ አድናቆትዬ ልገልትስልህ አፈልግ ነበርኩኝ 😍🥰🥰🥰
    ትክክለኛ አርቲስት ረጋ ያለ በቃ አዛ አዛ አትገባመ wawaw 👌👌

  • @marthahenos289
    @marthahenos289 Год назад +1

    በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት የሰፈሬ ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Год назад +1

    ውይ ዳዊት አባተ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ሲተውን በተለይ አላዳንኩሽም 👌

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Год назад +1

    የማደቅ የምወድ ዳዊት ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥ

  • @user-bk5lm8ku7e
    @user-bk5lm8ku7e Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በተለይ እኔ በጣም አድንቀው አለሁ

  • @alam5953
    @alam5953 Год назад +2

    እዩኝ እዩኝ የማይል ምርጥ አርቲስት ዴቫ❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад +2

    እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብክ እግዚአብሔር ያድልክ የምንወድክ ዳዊትዬ😍❤🙏

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j Год назад +1

    ሀይ ዳዊት ስላየውህ ደስ ብሎኛል የሚካኤልን አጥር ያሰሩት አጂ ቱሬ ናቸው ይስተካከል

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +11

    ማስተር አብነት ይቅረብልን ምትሉ ላይክ

  • @user-hl5xk9yl5v
    @user-hl5xk9yl5v Год назад +1

    በጣም የምወደው አርቲስት አድናቂህ ነኝ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +2

    ወንድም ዳዊት ምርጥ ሰው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +1

    ebs እናመሰግናለን!!!!!ዳዊት የምወደው ተዋናይ!!!በርታ መልካምነት ለራስ ነው!!!!!

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Год назад +1

    የምወደውና የማከብርው አርቲሥት ምርጥ ሰው😘😍ዳዊቴ የኔመልካም ሠው።

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Год назад +2

    ዋውው እንኳን ደህና መጣ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጥህ
    EBS ሁልጊዜም ተመራጭ የሚወደድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ከመላው የፕሮግራሙ አዘጋጆች ጋር ምርጥ ሰዎች ናቹ እንወዳቹሃለን

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Год назад +2

    እግዛብሔር ይመስገን ከዛ ስፊር አወጣኝ ፊጣሪ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Год назад +2

    ዳዊት እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ልጆችሕንም አላሕ እቁም ነገር ያድርስልሕ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Год назад +1

    እንኳን በደህና መጣህ እኔ የምወድህ ወይም የማውቅልህ ብዙ ስራዎችህን አይቻለሁ ወድጃቸዋለሁ ግን ወላፈን በጣም ነው የምወደው❤❤

  • @sebli5024
    @sebli5024 Год назад +6

    ስወድህ ምርጥ አርቲስት 😘😘😘

  • @kgkg9156
    @kgkg9156 Год назад +9

    ዳዊት ምርጥ አርቲስት 👏ዕፀገነት ይህንን የተውሶ ፀጉር አስሬ ምትነካኪው የራስሽ ቢሆን ኖሮ እንጃ ከቻልሽ መነካካትሽን ቀንሽ ይደብራል

    • @hooahooa6181
      @hooahooa6181 Год назад +4

      መኖር እና አለመኖሩን ያረጋገጠች መሰለኝ ይወድቃል ብለ ሰግታይሆናል

    • @user-hu9yc2br2h
      @user-hu9yc2br2h Год назад

      @@hooahooa6181 kkkkkk

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b Год назад

      ክክክክክክክ

    • @yabatwa
      @yabatwa Год назад +1

      ​@@hooahooa6181 ክፉ🤣🤣

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Год назад

      ​@@hooahooa6181 ክክክክ የትመታ ኮመት

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Год назад +5

    ቃል ባጣም ይህቺ ቃል ባትመጥንህም ዴቫዬ የምርጦች ምርጥ በጣም እምወድህ እማደንቅህ እማከብርህ ነህና እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልህ የእናቴ ልጅ 💐😍😘👏👏👏💪🙏

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Год назад +1

    ዳውይትን በጣም ምርጥ አርቲስት እሚውድ እንድኔ# በላይክ።።።።።።

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Год назад +4

    ሥወድህ ዴብዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ እስከቤተሠቦችህ ክፉ አይንካህ

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Год назад +3

    ምርጥ አርቲስት ዳዊት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад +2

    ዴቭዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ትዳርህን ይባርክልህ

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +4

    አርቲስት ዳዊት ሲስቅ ጥርሱ ገዳይ ነው አቦ ይመችህ,ፈገግታህ ያምራል

  • @BehayluGino-cd2dd
    @BehayluGino-cd2dd Год назад +1

    በጣም ነው ምወድህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +1

    ደቭየ ስወድህ አድናቂህ ነኝ
    በክቡር ሰው ለየት ብለህ መተሀል እየተደመምኩ ነው ምርጥ ፖሊስ ሆነህ

  • @user-hh8vt7ld9f
    @user-hh8vt7ld9f Год назад +2

    ወላፈን ድራማ ላይ በጣም ነው ምወደው ይሄ ልጅ 🥰🥰🥰

  • @sunset9000
    @sunset9000 Год назад +2

    አማትቦ ጠጣ ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @samridani559
    @samridani559 Год назад +1

    ሁፋ የኔ ምርጥ ሰፈራችንን ግልፅ ነው ያደረከው ሚካኤል ቤተክርስቲያን ስጠራ ልቤ ነው የመታው እኔም ናፍቆኛል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Год назад +2

    ዳዊት አባተ ምርጥ ሰው ውድድድ🥰🥰

  • @toybitmohammed3135
    @toybitmohammed3135 Год назад +2

    እምወደዉ አርቲስት

  • @seada5485
    @seada5485 Год назад +2

    ዉይ ደስሲል ፈታያለሰዉ እዲሜናጤናይስጥህ ልጆቺህን አላህያሳዲግልህ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Год назад +1

    በጣም የምወደው ሰው ሀይማኖታዊነቱ ትዳሩን አክባሪነቱ

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o Год назад +7

    ባቡልኸይርን ስላስታወስክ አላህያስታውስህ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Год назад

      በጣም ፈጣሪ ይስጠው ስንረዳዳ ሙስሊም ክርስትያን አንልም ይሄ ለነብሳችን ነውና

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +1

    በጣም የምወደው አርቲስት

  • @hayutube3193
    @hayutube3193 Год назад +2

    ዋው በጣም የምወደው ሰው ስለጋበዛችሁት በጣም ደስብሎኛል

  • @rahelgirum5248
    @rahelgirum5248 Год назад +1

    ዴቭዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Год назад +1

    ወንድሜን ይመስለኛል በጣም ነው የምወደው

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Год назад +2

    ዴቮ ምርጥ ተዋኝ ነህ እንወድሀለን!!!

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад +1

    ዋው ታሬን አጅግ በጣም ነው የምወደው

  • @FatimaFatima-wc2tg
    @FatimaFatima-wc2tg Год назад +5

    ቅዳሜዎቺ እናመሰግናለን

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Год назад +2

    የምወደው አርቲስት ዴቭ 😍😍👍👍

  • @BlessmestMerry
    @BlessmestMerry Год назад +2

    Dave ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ እመቤቴ ትጠብክ🥰🥰😍😍😍❤️❤️❤️

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +3

    ዴቨ ምርጥ ሰው

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Год назад +1

    የኦርቶዶክስ እንቁ ነው ከአለማዊ ይልቅ መንፈሳዊነቱ ይታወሠኛል በጣም ነዉ ምወደው የአገልግሎት ጊዜህ ይባርክ

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 Год назад +1

    ዉይ በጣም ነው ምወደው ከአርቲስቶች

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 Год назад +2

    I'm so happy to see you Dawit. God bless you and I hope you will open your charity.

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Год назад +2

    ስወደው አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Год назад +1

    እንኳን አቀረበችሁት ጠፈቶብናል ተወዳጁ አረቲስት

  • @tigisttigist8541
    @tigisttigist8541 Год назад +2

    እጅግ በጣም የምወደው ስው omg

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዴቭ
    ምርጥ እክተር

  • @serikhalemadne1389
    @serikhalemadne1389 Год назад +1

    ዳዊት ምርጥ አርቲስት

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Год назад +2

    ዳዊት መልካም ሰው🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @djale9584
    @djale9584 Год назад +1

    The ብሔረ ኳስ ሜዳ የምርጦች ሰፈር ❤

  • @user-jl6ws3or1x
    @user-jl6ws3or1x Год назад +2

    የኔ ኩሩ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 Год назад +5

    ፀጊ ግን ምኑም አይመቸኝም ድርቅ ያለች ነገር ነት ለዛ የላትም ስትናገር የጋዜጥኛ ለዛ የላትም 🙌 ከ ዮኒ ተማሪ እሺ

  • @jamila4395
    @jamila4395 Год назад +2

    በጣም ምርጥ አርቲስት እርጂም እዲሚ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +1

    የእውነት እንዴት እንደምወድህ ዴቫዬ ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ኳስ ሜዳ የአራዶች የቆንጆዎቹ ሰፈር

  • @selame9663
    @selame9663 Год назад +2

    ebs ተባረኩ የማደንቀዉ አርቲስት

  • @achalwadamo1205
    @achalwadamo1205 Год назад +1

    ዴቫ በጣም እረጅም ግዜ ነው አጋጣሚ አላዳንኩሽም ፊልሙን አይቼው እሱ የሰራው ገፀ ባህሪው የእውነት ጨካኝ ሰው አድርጌ ስየው ስለነበረ በዛን ግዜ ደሞ እኔ የነበርኩበት ቦታና እሱን አጋጣሚ ያገኘውበት ቦታ ቤ/መንግስት አካባቢ ነበረና ስራ ላይ ስለነበርኩኝ በጣም በጣም ተናገርኩት ምንም አይነት መልስ አልመለሰልኝም እርጋታው ትህትናው በጣም ነው የገረመኝ።ከዛ ok ብሎኝ ወደ ሸራተን ወረደ።እና ከዛ በዋላ ግን በአካልም በአጋጣሚም አግኝቼው አላቅም።እና ጥሩ ሰው ነው የሚለው ቃል አይገልፀውም።ዴቫ እግዚያብሔር ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልህ ወንድሜ።

  • @user-dv3ez7vq2o
    @user-dv3ez7vq2o Год назад +2

    አማትበህ ስትጠጣ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +2

    እደሜና ጤና ይስጠህ የሰፈሬ ጀግና

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 Год назад +1

    ሲሳይ አውግቸውና ዳዊት እኔ ብቻ ነኝ የሚመሳሰሉብኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Год назад +3

    የምወደው አርቲስትነው

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 Год назад +3

    ጉለሌ ትኑርልን: ከአዲሱ ሚካኤል እስከ ጉለሌ ዊንጌት ምርጥ ሰፈር ኑሩልን

    • @alm2467
      @alm2467 Год назад

      ደርሶናል አለን አለን

  • @user-nw4ml9lt3y
    @user-nw4ml9lt3y Год назад +2

    አለም ሰገድ ግን ተትወና ውጭ በየትም አላየውም አይታይም ግን ለምን 🥰

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 Год назад +2

    ዴቭ የምታደርገው በጎ ስራ ጥሩ ነው ሀሳብህን ይሙላል ebs የምታቀርቡትን ሰው እንደዚህ ስትመርጡ ጥሩ ነው ሳምንት ያቀረባቿት ልጅ እኔ አፍሪያለሁ በተለይ fb ላይ አንድ ልጅ የምትለቀውን ፎቶ ለቆ ነበር እኔ ዮኒ ና ፀጊ አያቋትም ማለት ነው ወየስ አቅርቡ የተባሉትን ነው የሚያቀርቡት ይሁን ብዬ መፍረድ አልፈለኩም .....

  • @uuegge755
    @uuegge755 Год назад +2

    መልካም ሠውነህ ደሞየዋህ እርሜና ጤናይሥጥህ

  • @user-pc3on3sy7m
    @user-pc3on3sy7m Год назад +2

    ባቡር ከይር ዳወየት አላህ ጀዛከላ ከይር