Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የልፍታችን ውጤት አግኝተናል ወንድሜአውነት ተደብቃ አትቀርም
እኳን. ደስ. አላችሁ. ወንድም
የምር የአንተም ልፋት ነዉ ልዩ ነህ ዘሌ እዉነት እልሀለሁ
የኔ መልካም እግዚአብሔር በድረህን ያክፈልህ
በጣም ምርጥ ገቀደኛ የክ አተም አብራችሁ ሁኑ
ጀግኖች አደነኳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤ እንዳትለያዩ በአሏህ ግዜው ከፋ😢😢😢😢😢
ልጅት በጣም አደገኛ እና ጨካኝ ናት 😡 በደንብ ልትቀጣ ይገባል ።። የምትሉ ላይክ ያድርጉ👍 ከወንዱ ይልቅ ሰራተኛዋን እንዳትለቋት አደገኛናት እንዳትወጣ አደጋ ልታደርስብህ ትችላለች 😡 እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ወድሞቻችን🙏🙏
👍👌
በደም መቀጣት ኣለባት የቺ ኣረመኒ
በደንብ ያስፈልጋታል
ጎበዝ actor ናት
በትክክል አውሬ ናት😢😢
ጀግናየ ጥላቶቹን አንቆ የሚይዝ ይህን ጀግና የሚወድ የሚያከብር የሚያደንቅ ላይክ ያድርግ
አላህይጠብቅህ
በጣም የምር ጀግና አይገልፀዉም እናት ወልዳለች
@@እሙአሚናነኝአልሀምዲሊላህአሚንንንን
አለየስረሽንዪስጠሹ
@user-dw3bዪገበጨውሉወዲሜአለዪጠቢቂኩ❤❤❤❤m2wn2j
ዘልዬ አላህ ረጅም እድሜን ይሁ ከዚህ ልጅ ጎን ስለቆምክ ፈጣር ከክፉ ሰዎች ይጠብቃችሁ ሴጣን ስልጣን የለዉም ሁሌም የበላይ ትሆኑ ዘንድ የዘዉትር ዱአዬን ለምንላችሗለዉ
የንስር አይንን አና ዘሌን አነዚህ ጀግኖች የሚያደንቅ አሰኪ በላይክ አንያችሁ🤔
ወይኔ ትግስታችሁ እኔ ብሆን ይቸን ዱርየ ሌባ ጠፍጥፌ ጠፍጥፌ ነበር የምለቃት ተዋት እስር ቤት ትውለደው ውሸቷን ነው ዘልየ ያንተን ጓደኝነት አምሳያ አጣሁልክ ትለያለክ በደረስክበት አላህ መንገድህን ይክፈትልህ የናት ልጂ የማያደርገውን ነው ለዚህ ጀግና ያደረከው አላህ ይጠብቃችሁ ይገባዋል ምስጋና
ድሮም ጥላት ከሩቅ አይመጣም እንደ አንተ ያለ 1000 ትውለድ እናትህ❤❤❤❤❤❤
በጥም. በእውነት😢😢😢😢
ነውረኛ የአናቴን ሕይወት ለማቆየት ስል ነው የአንተን ሕይወተ ለማጥፋት አሳለፌ የሰጠሁህ እያልሽ ነው?
እውነት ነው
Yes you can say that❤
ወይኔ ደስ ሰትሉ እስኪ በመደጋገፋቸው ደስ ያላችሁ 👍ላይክ አርጉ💐💐💐💐
❤❤❤
@@KingMurad-jo9tx 🍹🍊🍓🍊🍓
ከባድ ብሆኑ ባማርፌ ማተት እይሰራም ነባር ፍትለፍት ነበር
እዝጋቤሄር እንኮዋን ወጤንነትህ ማለሰህ
በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሄር መድሃኔዓለም ጋንተ ጋር ይሁን። እነዚያንም ይዛቸኋቸው የምናያቸው እና ሕዝቡም የሚድንበት እንደሜሆን ተስፋ አለኝ። እመቤቴ ትርዳችሁ።
በጉጉት ስጠብቅህ መጣህ ማነው ይሄን ጀግና የሚወድ 😢😢😢😢😢😢
Gobez birta
ለሁሉም ቀን አለ።ለካስ ጌታ ለቅኖች ይፈርዳል
@@Yagntewa የኛ አምላክ ስራው ድንቅ ነው
True ❤
Anhi balege endegedelshew kuterew aylefelesh
ልጅታ በጣም ክፉ ናት ትንሽ እንኳን አታፍርም መፀፀትም የለባትም ቅጣት ያንሳታል እቺ የበላችበትን ወጭት ሰባሪ
ኡፍፍፍፍ ዛሬ በደንብ እንቅልፍ እተኛለሁ በደስታ ልሞት ነው 🙏🙏 የሱ መጨረሻና የጠላቶች መያዝ ያስደሰታችሁ እንዳታልፉኝ በላይክ👍👈❤️
@@user-sk1zi1xo1o በእውነት እኔ እራሱ የሱ ነገር እቅልፍ አሳጥቶኝ ነበር
እውነትነው
እኒየም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ኡፍ በፈጣሪ እንዴት ደሰ እንዳለይ ዛሪ እነዚህ ክሀዴወች በመገኘታቸዉ የእጃችሁን እ/ር ይሰጣችሁ ዘላለም በጣም ጀግና የሚለዉ ቃል አይገልፅህም ጎደኛ ማለት እሄ ነዉ ቀጥልበት ከጎኑ አትለየዉ እባክህን❤❤
ኡውነት ተዳብቃ አትቀርም የስራቸውን ይስጣቸው የኔ ጀግና ካንተ ምንም እደማያመልጥ አያውቁም ❤❤❤❤
Lemen seh gze Atergzem beswo Laey tenkole serta zem beleh wendam Hegeu endederg yergat Anet gen Lwedefteu tenkek bel sew Atemen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኒ ጀግኖች እዳእናተ አይናት አድ ይበቃል ጀግኖቺ አሁንም አላህ ይጠብቃችሁ በምታምኑት አምላክ ይጠብቃችሁበርቱ ጀግኖች አብሽሩ❤❤
❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው ክብር ለአግዛብሔር ይሁን ልመናን yesema አምላክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
የልጅቷ ድርቅናና ጭካነ በጣም ነው ያናደደችኝ እውነት ትእግስታችሁ ድንቅ ነው።እኔ እደፋት ነበር እና አሁንም እራሳችሁ ጠብቅቁ እላለሁኝ
😢እኔም ኣናደደቸኝ😢
ያ የለቅሶው ቀን አልፎ የዛሬዋ የድል ደስታን በሳቅ የምናጣጥምበት ቀናችን ነው ይክበር ይመስገን ፈጣሪ🙏❤
እሰይ እልልልልልልልልአንተ ጅግና እግዛብሄር ከእውነትኛ ሰው ነው እግዛብሄር እሰይ እሰይ እባክህ ይህን እርጉዝ ተግባርዋ ነው አስቡት እስኪ ሰው ገድላ እሷ ወልዳ ከባልዋ ተደላቃ ልትኖር እሄ ደሞ እግዛብሄር አይፍቅድም ስለዚ ዋጋዋ ነው እኔ ምንም አላሳዘነችኝም😢😢😢😢
የዱካ ሚዲያ ጋዜጠኛ ተባረክ ባንተ ኮራን ምክንያቱ እስከመጨረሻ አብራችሁ ስለምትሰሩ።እድሜ ልካቸው ይታሰሩ። እርጉዝ ትሁን የራስዋ ጉዳይ።
በእግዚአብሔር ፊት ሞገስንየሰጠህ አምላክ ክብርምስጋና ይድረሰው አሜን 🙏🙏🙏
ዛሬ አጀቴ ቅቤ ጠጣ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አላህ የጃቸውን ሰጣቸው እሰይ ጣላቱን ጉሮሮ ያነቀ የናቱልጅ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ነስራችን
የእውነት በጣም ተስቀናላችሁ ወላሂ ስስቶቼ ናችሁ ወላሂ ከአነተ ብዙ ነገር ተምረለው በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ አሁንም ቢሆን እራሳችሁን ጠብቅ አላህ ይጠብቀችሁ በአሱ ጥላ ስር የድርገችሁ
አረ ምን ብየ ልፃፍ በቃ መድሃኒዓለም ክብሩ ይስፋ እመብርሀን ትመስገን በእለተ ቀኗ ሁሉ ነገር ስላጋለጠቹ እልልልልልልል ተመስገን 😘🥰
የኔ ነብር እኔም እንዳንተያለጀግና ልጅ አላህ የሰጠኝ ለህዝቡ የምጨነቅ ለቤተሰቦቹ የምጨነቅ ሷሊህ ልጅ አላህ የሰጠኝ ያረብ
ለኔም ምኞቴ ነበር ግን አሁን የ 7 ወር ነብሰጡር ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ሠላም የምወልድ ያድርገኝ ዱዓ አድርጉልኝ አሏህ ይስጠን ሠቶንም ለብቻቸዉ እዳይተዉብን ከሡ ጥላ ሥር ያድርግልን
እልልልልልልልልል እኔ እናትህ በጣም አሳዝነውኝ ነበር እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ አሁንም መጠንቀቅ አለብህ እጮኛህን ስታቀርባት ሙሉ ሰውነቷን ሸፍነው የሰው ነገር አይታወቅም
አንተና ዘላለም በእውነት የቆማችሁ ስለሆነ እግዝያብሄር የእስራኤል አምላክ ከክፉወች ይጠብቃቸሁ የወንዶች ወንድ ናችሁ በርቱልኝ በጣም እወዳችሁ አለሁ ❤
ዱሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም ።አንተን አላህ ይጠብቅህ
የዱካ ሚዲያ ጋዜጠኛ ተባረክ ባንተ ኮራን ምክንያቱ እስከመጨረሻ አብራችሁ ስለምትስሩ እድሜ ልካቸው ይታስሩ አውሬናቹ 😢😢
ዘሌ ጀግና ወንድማችን ለንስር ኣይን ቀኝ እጅ መከታው ነህ ኑርልን እናከብርሃለን ወንድማችን የንስር ኣይንም ተመስገን በዚ ፍጥነት ስለዳንክ እናትህ ምንኛ እድለኛ ናቸው ኣንተን የመሰለ ጀግና የወለዱ እናት እንኳን ደስ ኣልዎት❤
ሰለነሱ አሁንም አትጨነቅ ለምን ልጂ ቀርቶ ድንጋይ ታርግዝ ሌላው አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ በሕግ ቢያዙም በገንዘብ እጃቸውን አሰረዝመው እንዳይለቆአቸው አደገኛ መሆናቸውንሰ እንዴት ሊያውቁ ቻሉዐ በውሸት ሰለአሰፈራሩአቸው ነው ዘልየ ጀግናው እውነተኛ ዐወንድም ተባረክ የሁለታችሁንም ደሰታ ያሳየን
የማትፀፀት በጣም ከባድና ደረቅ ልጅ ናትየሩቅ ጠላቴን እኔ እጠብቃለው የቅርቡን አንተ ጠብቅልኝ ይባላል ከጉያ ያለ ሰው ነው የሚጎዳን ሁልግዜ
ከሄኖክ በላይ የልጅትዋ ድርቅና ከኻዲ ባበላ ባጠጣ ጥሩ ባደረገእናትዋን ባስታመመ ውለታው ይሄ ነው ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ የጅሽን ይስጥሽ እርኩስ
ነብሰ ጡር ብትሆንም ቅጣቱ መቅርት የለበትም ክትትሉን እዛዉ ታድርጋልች መቼም አትመለስም ድርቅናዋ በጣም ያናድዳል፡፡ እዉነት መቼም አትተፋም በፈጣሪ ቸርነት ፡፡ ጠላት ከዉጭ አይመጣም
🎉❤❤❤❤❤
በእውነት ከባድ ነው ሰው ማለት ያልተነበባ መጽሐፍ ነው መጀመሪያ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃ "ሁለተኛ ዘላለም ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁለታችሁንም የምወዳቸው ሚዲያ ናቹ 👌
የራሷ ጉዳይ ሥራቸው ያውጣቸው ሰው ገሎ መብለፀግ ኸረ በሰማም ብቻ እንኳን ተረፍክ ለናትህ ኑርላት ወንድም አለም አኛም ደሰሰሰሰ ብሎናል እግዛብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
እዉነት ከሆነ ለምን ይሸፈናሉ በህግ ለምን አይቀርቡም
ዘሌ ላንተ ቃላት የለኝም ፡፡ሁለት ጀግኖች፡ምርጦች❤
በርቱ፣ደስ፣ትላላችሁአላህ፣ከክፉ፣ነገር፣ይጠብቃችሁ
ሰላምንና ሔኖክን ይሁዳ ብቻ ይገልፃችሗል እመብርሀን ዘመናችሁን ሁሉ የተከዳችሁ ያድርጋችሁ አሁንም ዘሌ ላንተ ቃላት የለኝም ተባረክ
እጅግ ሰጣም ደስ ብሎኛል ከጤናህ ጋር ሁሉም ተሳክቶላችኃል ዘላለም እውነተኛ ጓደኛ ማለት አንተ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ።
ሴትዋን አትመንዋት የ ማሳመን አንደበት አላት ልጁን ውጥመድ ውስጥ ያስግባችው እሷ ናት የምትሉ 👍🏿👍🏿👍🏿
በትክክል ልጁን እርሷነች የጎዳችው
I agreed with your comment
በትክክል
የኔ ጀግኖቹ እንኳንም ተያዙ ጠላት እደዚህ ሲታነቅ ደስ ይላል ጉድ ምን አይነቷ ፈጣጣ ናት ድርቀቷ ትገርማለች እንኳንም ተያዙ የምትሉ 👍👍👍👍
አስረው ቢገርፋት ታወጣነበር ለህግ ይቅረቡ❤
ቅድስ ገብሬኤል ምን ይሳነዋል ጥላቶቹሁ ከግርህ ስር ጣላቸዉ ተመስገን አንተን መሰለ ጀግና የወለደች እናት ማህፀኗ ይባርክ ወንድሜ ዘላለም አንተም እግዛብሄር ይጠብቅህ ደስ ያላቹሁ በመያዛቸዉ በላይክ አሳዩኝ
በጣም ነው ደስ ያለኝ የድግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ዘልዬ አብርዬ እግዝያብሔር ይመስገን ይቺን ሌባ ሰው በላ አብርዬ እንካን አንተን አናታን ትሸጣለች እቺ ነብሰ በላ ደሞ ኤኖክ የምትለው ሁለተኛው ነብሰበላ እንድ አትለቃቸው እስርቤት አር እሱ ንጉሥ ሲገርፉ ያውራው ከዚቡአላ ዘልዬ አብርዬ ራሳቹንጠብቁ ሕግዝያብሔር እድሜ ከጤና ለሁለታቹም በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳቹ የቅድስት ገብርሔል ይጠብቃቹ
ይቺ ውሻ ዘላለም ዘገየም በጣም ነው የምናመሠግንህ ኑሩልን ቀጣይ እንጠብቃለን።በጣም ደስ ብሎናል።የኔ ጌታ የንስር አይን አይዞህ እግዚአብሔር ይመስገን።
ምን አይነት አይነ ውጣ ናት በእግዚአብሔር 🖤🥺 ዘልአለም ከ ንስር አይን ጎን ስለ ሆንክ እናመሰግናለን ተባረክ እንኳንም አገኘሀቸው ደስ ብሎኛል🙏😌☺️
እመብርሃን በእለቷ ቀኗ ምራሀለች ተመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤እውነቱ ስለወጣ ደስ ብሎኛል በስመሀብ ማነው ግን በዚ ሰዐት ታማኝ😢😢😢😢😢
ማንም ከባድይ ነው ሰውን ማአመን
ዉድ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ዘወትር ለእዉነት እንደቆምክ እዉነተኛዉ እግዚአብሔር ሺህ አመት ያኑርህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏
እናተን የወለደች እናት መሃፀኗ ይበረክ ኡነት ጀግና አንበሣ ነቹ ወንድማችንዘላለም የነሥር አይን እንኳን ጠላቶችህን እግር ሥር ጣለልህ ፈጣር እነኚ ካጅዎች የእጃቸዉን ያገኛሉ
እረ ምን አይነት ደረቅ ናት ትንሺ ርህራሄ የሌላት መርዝ ናት እናንተ ሁለት ጀግኖች አይዞችሁ ግን ራሳችሁን ጠብቁ አደራ ❤❤❤
ዘላለም ዘገዬ ከጀግናው ወንድማችን ጎን ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም ዩቲበሮች ከጎኑ ሁኑ❤እንወድሀለን ዘልዬ የኛ ጀግና የንስር አይን በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤
ዘድ አንተንም እግዚአብሔር ክፉ ነገር አይንካህ ለወንድማችን ወገን ሆነሃል ተባረክህ 🙏
አላህ ያልቆረጠው ነብሰ በፍፁም አይጠፍም ሡብሀን አላህክብርናአ ጥራት ይገባው ለአለማት ጌታአ አልሀምድሊላሂ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ቅመሞችየ ገባ ገባ በሉ ዛሬ ይለያል ለናዚህ ጀግኖች ፍቅራችሁን ግለፁላቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናቸው ዋው
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የሚሉ ጀግኖች ናቸው ወሏሂ ይለያሉ ❤❤❤
❤❤❤❤
@@hdbbcbgfg916❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሌ በጣም ነው የምወዳችሁ ከነ ጓደኛህ እንደዚህ ነው አሁንም አእውነት ን መፈለግ ወንድሜ አሁንም የእውነት አምላክ ይማርህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
በጭራሺ እንዳትለቃችው አደራህን በአላህ ይች አርመኔ ሁለቱም የእጃችእን ማገኚት አለባችው በአላህ በአላህ እንዳትለቋችው በአሌህ በአላህ ምንም አይነት ምህርት አያስፈልግም በእደው ወንደሜ በአላህ ስም መቀጣት አለባችው እነዚህ ሌቧች ከዳትኞች በሺተኛ አርጋ የአልጋ ቁራኛ አርጋ እንደውም ሊግሉህ ነበር ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ነበር አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ስለ ዳንክ ደስ ብሎኛል
አንተስ ሺ አመት ኑር እፍፍፍ ልቤ አረፈ ወንድሜ እንኳን ቁመህ ይችን እሬሳ እርካሽ ይዘህ አየውህ ልቤን አሳርረው ነበር እፍፍፍፍፍ አምላኬ❤❤❤❤
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
እልልልልልልልልልልአልሀምዱሊላህ አችሌባ እሰርቤት ክተታቼዉ ምህረት እዳታረግላቼዉ እኛ እዳናዝንብህ ዘላለም እናመሰግናል
የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ስምህ ለዘላለም ይባረክ። ኡፈይ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ እስቲ በላይክ አሳዩኝ
ለህግ አሳልፍህ መስጠት አለብህ ወንድሜ እነዚህ የበለጥ ሊጎዱህ ይችላሉ ለብር ብለው ሂሊናቸውን የሸጡ አውሬዋች ናቸው አንተ ግን ጀግና ነህ ዱካ ሾም ጀግና ነህ ወላሂ😍😍😍😍😍😍
እግዚያብሔር ይባርከው አንተም እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ይጠብቃቹ ክፉ ሰዎች ብቻቸው አይደሉም ከጀርባቸው ዳቢሎስ ስላለ ፀልዩ
አንተ ዘላለም የምትባል ሠውየው ሀቂቃ እድሜና ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑር
ወይኔ መድሀኒያለም እሰይይይይይይይይ ሙሉ እየተራመድህ ነዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ነዉ የምስራች ያሠማችን ተመስገን❤❤❤❤❤❤ዘሌ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁንልህ ከጎኑ እንደሆንክ❤❤❤❤❤
ይቺ የበላችበትን ወጨት ሰባሪ! በፈጣሪ እንደዚህ አይነት ደረቅ ሰዉም አለ? እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃችሁ የስራ ዘመናችሁ ይባረክ❤️
በጣም በጣም ጀግኖች ናችሁ ለተበደለ ሰው ብላችሁ አደገኛ ሁኔታ እያሳላፋችሁ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይህንን፡ታምረኛ፡ጀግና፡ላይክ፡እያረጋችሁ፡ጀግንነቱን፡መስክሩ፡ወገኖች።
ሁለቱም ናቸው ጀግኖች ወደር የሌላቸው ጀግኖች ዘላለም እና የነስር አይን
ሁለት የምወዳቹ ሰዎች ይሄን ጉዳይ በጀግንነት እዝህ ላይ ደርሳቹ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤
የዲቢሎስ የግብር ልጆች ሀይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ዜሌ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ መልካሙን ሁሉ ለናንተ ይሁን ዲቢሎስ እስከነ ልጆቹ ወደ ጥልቁ ይጣልላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም ወደ ቀድሞው ጤናህ ተመለስህ
ዋው ! ሃለሉያ እቺ ወንድማችን ሽባ አድርጋ ያስቀመጥችው ቀጣፊ ነፍስ ገዳይ እንዴት ተገኜች ምንም ነገር ከሷ መስማት አያስፈልግም ሕግ ፍፍት ቀርባ በማን ትዕዛዝ እንዳደረገችው ቃል ትስጥ ባይ ነኝ 🙏
If you know yrneser ayen phone pls post
😂😂😂😂😂😂ሃለሉያክክክክ
የንስር አይን የሚለዉን ስምና ይህንን ስራ ስመለከት በእዉነት ከእግዚያአብሄር ተቀብለኸዋል አልኩኝ እዉነትም የንስር አይን ነገሮችን በጥልቀት ከእርቀት በማሰተዋል የምታይበት ነገር የንስር አይን እይታ ብርታት እግዚያአብሄር ይመሰገን ሰለሁሉም አንተ መልካም ሰዉ ነህ የልብህን እምነት አይቶ በሽታህን በቀላሉ ነቀለዉ !
አልሀምዱሊላህ እንድህ ተሽሎሽ ቁመህ እየሄድክ በማየቴ ደስታየ ወደር የለውም ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
ብድር የማይመልስ ልጅ አይወለድ ኡፍ አንተ በኡነት መግለፅ ይከብዳል ጀግናችን
ከምንም በላይ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰክ የሚትሉ ሰዎች ብላኪ ያሳዩ
ይችልጅ ግን ጤነኛነች የእውነት ትንሽ ፀፀት እንኳን አይሰማትም አንድ ቀን እንኳን አብራው የዋለች አትመስልም።ለመልሷ ትእግስታችሁን አደንቃለሁ።ከዚበላይ አላለችም አረረረረረ
እስኪ ይህን ጀግና የምትወዱት የምታደንቁት በላይክ አሳዩኝ
በእግርህ ተራምደህ መራመድህም በጣም ደስ ብሎናል ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን።
Amen 🤲
እንኳን ደስ አላችሁ እኔን ደስ ብሎኛ ጀግና ናችሁ እነዝህ አረመኔ ናቸዉ አወቃ ይሆናል አረገዝሁ ያለች 👍👍👍👍👍👍👍
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከነ እናቱ ዴንግል እመቤቴ ምስጋና ይግባት ከነ ልጇ የእዉነት አምላክ ይፍረድባቸው እውነት አትቀርም ትዘገያለች እንጂ ዘላለም እጅግ እናመሰግንሃለን አንተ የተባረከ እግዚአብሔርን ይጠብቅህ የንስር ዐይን እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎናል እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት ትመነምናለች እንጅ ትወጣለች የእኛ ጀግና እግዚአብሄርይመስገንድነህም አየንህ ክብር ጋናምስጋና ይገባዉ ቸሩመድኃኔአለም እንኳንም ጠላቶችህ ተጋለጡ
ጀግና ራስህክን አሁንም ጠብቅ እነዚ ክፉ ሰወች ናቸው 😢ኢች ምን ሰላም ናት ሰጥያን ናት እንጂ
በስመአብ በጎረዉ እጅ ይነክሳሉ አፈር ይብሉ በጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ ❤❤
ጀግና ጀግና ልጆች የምትወልዱ ያድርጋችው እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችው ላይክ አትርሱ100
ዋዋዋዉዉዉ እንደዛሬ ተደስቼ አላዉቅም ጠላቶቹን እግሩስር ያንበረከከ ጀግና ዘሌ ሳላደንቅኽ አላልፍም እንደእናንተ አይነቱ መንታ መንታ ይወለድ መድሐኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁይብዛ❤❤❤
እንደ ክርስቶስ ከሞት ተለይተህ የተነሳህ ያህል ሊሰማህ ይገባል እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛልእግዚአብሔር ይመሥገን
እንደዚህ አይነት ፍርድ በአካል መፍረድ የ እግዜአብሔር ስጦታ እና ሀይል ነውና አሁንም እራሳችሁን በሚገባ ጠብቁ በአግባቡ ተንቀሳቀሱ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
የንስር ዓይን ምግብ በደንብ ብላ ሰውነትህን ጠብቅ ፀበልህንም አታቋርጥ እምነቱንም ቅብአ ቅዱሱንም አታቋርጥ ይጠብቅሀል።
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም።ደስ ይላል ።ቅ/ሚካኤል የቀን እርኛየሌሊት ዘበኛ ሆኖ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ።ፀበሉን አታቓርጥ ከ❤ እመክርሃለሁ።
በሰው ነፍስ የበላችሁት ገንዘብ ይነቃቹ የተረገማቹ አሁንም የባሰ ብዙ ሰው ሳይጎዱ ለህግ ይቅረቡ😮 ዘሌ ተባረክ የክፉ ቀን ወዳጅ ነህ
አግዚአብሔርን የያዘ አሸናፊ ነው አናንተ ጀግናዎች ዘራችሁ ይበዛ ቅዱስ ሚካኤል በስራዎቻችሁ, በእንቅስ ቃሴአችው ከፊት የቅደምላችሁ አሜን አሜን አሜን!!!
እስርዋን እስክትጨረስ ድረስ ልጇ ማደጎ ቤት ይቆያል እንጂ ከተፈታች ነፍስ ከማጥፋት ወደሗላ አትልም በ ጥም ተጠንቀቃት ፀፀት እንኳን የላትም አረመኔ ነች
ኢህንን ጉድ ያጋለጠልህ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድርሰዉ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
የእግዚኣብሄር ስዎች ያሸንፋሉ የሰይጣን ቁራጮች ይሸነፋሉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እመቤቴን ❤
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ እውነት በጣም ደሰ ይላል እውነት መቼም አትቀበርም እግዚአብሔር ይያዘ ሰው መቼም አይወድቅም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ወንድሞቻችን ድንግል ትጠብቃችሁ❤
ለምን መንታ አታረገዝም እቺ ክፉ ከእባብ እንቁላል እርግብ አይፈለፈልም የራሳቸው ጉዳይ አንተ ብቻ እንደዚ ወደ ቀድሞ ጤናህ ተመልሰህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።
ተባረክ ዘለአለም አው እውነት የዘለአለም ሁን አይለያችሁ እግዜአብሄር በመሽፍኝአው ይሽፍናችሁ አሜን
ጀግና የጀግና ልጅ አንተ ልበ ብርቱ ለወዳጅ አንድ ነው ሺ ነው ለጥላቱ ቪደወውን አላየሁም ብቻ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ከምንም በላይ ደስስስ ብሎኛል በዛ ላይ ከጎንህ ለቆሙት ዘላለም ቃል አይገልፀውም
ጀግነው እንካን ለራስክ ለሰውም ት ተረፍልክ እንካን እግዝይቢሒራ ረዳክ ጀግነው ዘላለም በጣም እነመሰግነለን ከነስረ ጎን ስለቆምክ ተባረክ ሁለትጀግኖች
ትያዘች በጣም ነው ያደነቁት ግን ምን ዓይነት ሰው ነች ክሃድ አታፍርም ይሄን ሁሉ አድርገሁላት መቸም የስራዋን ይስጣት ባሌጌ ኩፉ አይቅናሽ ንካን ያዝቻሃት. ባልጌ ኩፉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም መስኪን እንካን የናትህ ጸሎት ና ያንተ ጥሩ ስራ አዳነህ በጣም ደስ ነው ያለን ያቺ ሰላም የምትባል ግን አታፍርም ጨካን ኤረሜን ያቺ ክመንገድ ያ መጣሃት አሁንም ግና ቅንጣት ያህል አልተሰማትም እንድትወት መጣም አዘኩ መግደል ነው ሰላም የምትባል በደንብ መቀ ጣት አለበት ውንጀል በወንጀል ሰይጣን ነች 👍👍👍👍
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤ ማርያምን ሙሉ ቀን ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ነበር
እኔም
ጀግና አይገልጻችሁም አሁንም እመብርሃን በመንገዳችሁ ሁሉ ከፊት ትቅደምላችሁ የኔ አንበሶች 💪💪💪
እርጉዝም ብትሆን ቅጣቷን ትቀበል ከነ ባሏ ዘሌ እናመሰግናለን የንስር አይንን ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው ነው ያዳናችሁት🙏 ወንድሜ እንዲህ ሆነህ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ነው❤
በጣም ነው ደስ ያለኝ ።።ዘላለም አብረህ መሆንህ ወንድማዊነት ይህ ነው ኢትዮጵያውነት።።።
ጀግናው ስለተሻለህ እንዲህ ቁመህ ጥላቶችህን እጅ ከፍንጅ ስለያዝክ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅቱ በጣም ከባድ ካዲያን ነች ደግሞ ምን አድርገህልኛል ትላለች እንዴ ለሷ ምህረትና ፀፀት አያስፈልግም በገንዘብ የሸጠችህ ልጅ ነች
እኔ ግን የሚገርመኝ የሰው ልጅ ጥሩ ነገር ባደረገላቸው ኑራችሁን ባሻሻለላቸው. እረሰው ምን ማለት ነው ይህ እኮ ከባድ በደል ነው የምትሉ❤
አላህ ከሰው ሠይጣን ይጠብቀን
እስቲ እነዚህ ከሀዲዎች አርዮሶች በመያዛቸው እንደኔ ደስ ያለው በላይክ አሳዩኝ
Allamedulelah Zegeye berta hege selale maseferaryach 00000mehon alebet 🎉🎉🎉 Kebad yemebal Ande Geta becha new Ayezohchu
Sema keras bely Nefase anetnm Allah enkan lezhe Abekake Zegye tekeklenya eendem neh Allah edemena tena yesetachu Leneza wendeme &ehet chmer,,,,,,,,
በጣም ነው ደስ ያለኝ በመገኘታቸው እውነቱን ስለተገለጠ!! እግዚአብሔር ጤናህ ይስጥህ እራሳችሁን ጠብቁ ።
የልፍታችን ውጤት አግኝተናል ወንድሜ
አውነት ተደብቃ አትቀርም
እኳን. ደስ. አላችሁ. ወንድም
የምር የአንተም ልፋት ነዉ ልዩ ነህ ዘሌ እዉነት እልሀለሁ
የኔ መልካም እግዚአብሔር በድረህን ያክፈልህ
በጣም ምርጥ ገቀደኛ የክ አተም አብራችሁ ሁኑ
ጀግኖች አደነኳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤ እንዳትለያዩ በአሏህ ግዜው ከፋ😢😢😢😢😢
ልጅት በጣም አደገኛ እና ጨካኝ ናት 😡 በደንብ ልትቀጣ ይገባል ።። የምትሉ ላይክ ያድርጉ👍 ከወንዱ ይልቅ ሰራተኛዋን እንዳትለቋት አደገኛናት እንዳትወጣ አደጋ ልታደርስብህ ትችላለች 😡 እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ወድሞቻችን🙏🙏
👍👌
በደም መቀጣት ኣለባት የቺ ኣረመኒ
በደንብ ያስፈልጋታል
ጎበዝ actor ናት
በትክክል አውሬ ናት😢😢
ጀግናየ ጥላቶቹን አንቆ የሚይዝ ይህን ጀግና የሚወድ የሚያከብር የሚያደንቅ ላይክ ያድርግ
አላህይጠብቅህ
በጣም የምር ጀግና አይገልፀዉም እናት ወልዳለች
@@እሙአሚናነኝአልሀምዲሊላህአሚንንንን
አለየስረሽንዪስጠሹ
@user-dw3bዪገበጨውሉወዲሜአለዪጠቢቂኩ❤❤❤❤m2wn2j
ዘልዬ አላህ ረጅም እድሜን ይሁ ከዚህ ልጅ ጎን ስለቆምክ ፈጣር ከክፉ ሰዎች ይጠብቃችሁ ሴጣን ስልጣን የለዉም ሁሌም የበላይ ትሆኑ ዘንድ የዘዉትር ዱአዬን ለምንላችሗለዉ
የንስር አይንን አና ዘሌን አነዚህ ጀግኖች የሚያደንቅ አሰኪ በላይክ አንያችሁ🤔
ወይኔ ትግስታችሁ እኔ ብሆን ይቸን ዱርየ ሌባ ጠፍጥፌ ጠፍጥፌ ነበር የምለቃት ተዋት እስር ቤት ትውለደው ውሸቷን ነው ዘልየ ያንተን ጓደኝነት አምሳያ አጣሁልክ ትለያለክ በደረስክበት አላህ መንገድህን ይክፈትልህ የናት ልጂ የማያደርገውን ነው ለዚህ ጀግና ያደረከው አላህ ይጠብቃችሁ ይገባዋል ምስጋና
ድሮም ጥላት ከሩቅ አይመጣም እንደ አንተ ያለ 1000 ትውለድ እናትህ❤❤❤❤❤❤
በጥም. በእውነት😢😢😢😢
ነውረኛ የአናቴን ሕይወት ለማቆየት ስል ነው የአንተን ሕይወተ ለማጥፋት አሳለፌ የሰጠሁህ እያልሽ ነው?
እውነት ነው
Yes you can say that❤
እውነት ነው
ወይኔ ደስ ሰትሉ እስኪ በመደጋገፋቸው ደስ ያላችሁ 👍ላይክ አርጉ💐💐💐💐
❤❤❤
@@KingMurad-jo9tx 🍹🍊🍓🍊🍓
ከባድ ብሆኑ ባማርፌ ማተት እይሰራም ነባር ፍትለፍት ነበር
እዝጋቤሄር እንኮዋን ወጤንነትህ ማለሰህ
በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሄር መድሃኔዓለም ጋንተ ጋር ይሁን። እነዚያንም ይዛቸኋቸው የምናያቸው እና ሕዝቡም የሚድንበት እንደሜሆን ተስፋ አለኝ። እመቤቴ ትርዳችሁ።
በጉጉት ስጠብቅህ መጣህ ማነው ይሄን ጀግና የሚወድ 😢😢😢😢😢😢
Gobez birta
ለሁሉም ቀን አለ።ለካስ ጌታ ለቅኖች ይፈርዳል
@@Yagntewa የኛ አምላክ ስራው ድንቅ ነው
True ❤
Anhi balege endegedelshew kuterew aylefelesh
ልጅታ በጣም ክፉ ናት ትንሽ እንኳን አታፍርም መፀፀትም የለባትም ቅጣት ያንሳታል እቺ የበላችበትን ወጭት ሰባሪ
ኡፍፍፍፍ ዛሬ በደንብ እንቅልፍ እተኛለሁ በደስታ ልሞት ነው 🙏🙏 የሱ መጨረሻና የጠላቶች መያዝ ያስደሰታችሁ እንዳታልፉኝ በላይክ👍👈❤️
@@user-sk1zi1xo1o በእውነት እኔ እራሱ የሱ ነገር እቅልፍ አሳጥቶኝ ነበር
እውነትነው
እኒየም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ኡፍ በፈጣሪ እንዴት ደሰ እንዳለይ ዛሪ እነዚህ ክሀዴወች በመገኘታቸዉ የእጃችሁን እ/ር ይሰጣችሁ ዘላለም በጣም ጀግና የሚለዉ ቃል አይገልፅህም ጎደኛ ማለት እሄ ነዉ ቀጥልበት ከጎኑ አትለየዉ እባክህን❤❤
ኡውነት ተዳብቃ አትቀርም የስራቸውን ይስጣቸው የኔ ጀግና ካንተ ምንም እደማያመልጥ አያውቁም ❤❤❤❤
Lemen seh gze Atergzem beswo Laey tenkole serta zem beleh wendam Hegeu endederg yergat Anet gen Lwedefteu tenkek bel sew Atemen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኒ ጀግኖች እዳእናተ አይናት አድ ይበቃል ጀግኖቺ አሁንም አላህ ይጠብቃችሁ በምታምኑት አምላክ ይጠብቃችሁ
በርቱ ጀግኖች አብሽሩ❤❤
❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው ክብር ለአግዛብሔር ይሁን ልመናን yesema አምላክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
የልጅቷ ድርቅናና ጭካነ በጣም ነው ያናደደችኝ እውነት ትእግስታችሁ ድንቅ ነው።እኔ እደፋት ነበር እና አሁንም እራሳችሁ ጠብቅቁ እላለሁኝ
😢እኔም ኣናደደቸኝ😢
ያ የለቅሶው ቀን አልፎ የዛሬዋ የድል ደስታን በሳቅ የምናጣጥምበት ቀናችን ነው ይክበር ይመስገን ፈጣሪ🙏❤
እሰይ እልልልልልልልልአንተ ጅግና እግዛብሄር ከእውነትኛ ሰው ነው እግዛብሄር እሰይ እሰይ እባክህ ይህን እርጉዝ ተግባርዋ ነው አስቡት እስኪ ሰው ገድላ እሷ ወልዳ ከባልዋ ተደላቃ ልትኖር እሄ ደሞ እግዛብሄር አይፍቅድም ስለዚ ዋጋዋ ነው እኔ ምንም አላሳዘነችኝም😢😢😢😢
የዱካ ሚዲያ ጋዜጠኛ ተባረክ ባንተ ኮራን ምክንያቱ እስከመጨረሻ አብራችሁ ስለምትሰሩ።
እድሜ ልካቸው ይታሰሩ። እርጉዝ ትሁን የራስዋ ጉዳይ።
በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን
የሰጠህ አምላክ ክብር
ምስጋና ይድረሰው አሜን 🙏🙏🙏
ዛሬ አጀቴ ቅቤ ጠጣ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አላህ የጃቸውን ሰጣቸው እሰይ ጣላቱን ጉሮሮ ያነቀ የናቱልጅ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ነስራችን
የእውነት በጣም ተስቀናላችሁ ወላሂ ስስቶቼ ናችሁ ወላሂ ከአነተ ብዙ ነገር ተምረለው በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ አሁንም ቢሆን እራሳችሁን ጠብቅ አላህ ይጠብቀችሁ በአሱ ጥላ ስር የድርገችሁ
አረ ምን ብየ ልፃፍ በቃ መድሃኒዓለም ክብሩ ይስፋ እመብርሀን ትመስገን በእለተ ቀኗ ሁሉ ነገር ስላጋለጠቹ እልልልልልልል ተመስገን 😘🥰
የኔ ነብር እኔም እንዳንተያለጀግና ልጅ አላህ የሰጠኝ ለህዝቡ የምጨነቅ ለቤተሰቦቹ የምጨነቅ ሷሊህ ልጅ አላህ የሰጠኝ ያረብ
ለኔም ምኞቴ ነበር ግን አሁን የ 7 ወር ነብሰጡር ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ሠላም የምወልድ ያድርገኝ ዱዓ አድርጉልኝ አሏህ ይስጠን ሠቶንም ለብቻቸዉ እዳይተዉብን ከሡ ጥላ ሥር ያድርግልን
እልልልልልልልልል እኔ እናትህ በጣም አሳዝነውኝ ነበር እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ አሁንም መጠንቀቅ አለብህ እጮኛህን ስታቀርባት ሙሉ ሰውነቷን ሸፍነው የሰው ነገር አይታወቅም
አንተና ዘላለም በእውነት የቆማችሁ ስለሆነ እግዝያብሄር የእስራኤል አምላክ ከክፉወች ይጠብቃቸሁ የወንዶች ወንድ ናችሁ በርቱልኝ በጣም እወዳችሁ አለሁ ❤
ዱሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም ።አንተን አላህ ይጠብቅህ
እውነት ነው
የዱካ ሚዲያ ጋዜጠኛ ተባረክ ባንተ ኮራን ምክንያቱ እስከመጨረሻ አብራችሁ ስለምትስሩ እድሜ ልካቸው ይታስሩ አውሬናቹ 😢😢
ዘሌ ጀግና ወንድማችን ለንስር ኣይን ቀኝ እጅ መከታው ነህ ኑርልን እናከብርሃለን ወንድማችን የንስር ኣይንም ተመስገን በዚ ፍጥነት ስለዳንክ እናትህ ምንኛ እድለኛ ናቸው ኣንተን የመሰለ ጀግና የወለዱ እናት እንኳን ደስ ኣልዎት❤
ሰለነሱ አሁንም አትጨነቅ ለምን ልጂ ቀርቶ ድንጋይ ታርግዝ ሌላው አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ በሕግ ቢያዙም በገንዘብ እጃቸውን አሰረዝመው እንዳይለቆአቸው አደገኛ መሆናቸውንሰ እንዴት ሊያውቁ ቻሉዐ በውሸት ሰለአሰፈራሩአቸው ነው ዘልየ ጀግናው እውነተኛ ዐወንድም ተባረክ የሁለታችሁንም ደሰታ ያሳየን
የማትፀፀት በጣም ከባድና ደረቅ ልጅ ናት
የሩቅ ጠላቴን እኔ እጠብቃለው የቅርቡን አንተ ጠብቅልኝ ይባላል ከጉያ ያለ ሰው ነው የሚጎዳን ሁልግዜ
ከሄኖክ በላይ የልጅትዋ ድርቅና ከኻዲ ባበላ ባጠጣ ጥሩ ባደረገእናትዋን ባስታመመ ውለታው ይሄ ነው ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ የጅሽን ይስጥሽ እርኩስ
ነብሰ ጡር ብትሆንም ቅጣቱ መቅርት የለበትም ክትትሉን እዛዉ ታድርጋልች መቼም አትመለስም ድርቅናዋ በጣም ያናድዳል፡፡ እዉነት መቼም አትተፋም በፈጣሪ ቸርነት ፡፡ ጠላት ከዉጭ አይመጣም
🎉❤❤❤❤❤
በእውነት ከባድ ነው ሰው ማለት ያልተነበባ መጽሐፍ ነው መጀመሪያ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃ "ሁለተኛ ዘላለም ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁለታችሁንም የምወዳቸው ሚዲያ ናቹ 👌
የራሷ ጉዳይ ሥራቸው ያውጣቸው ሰው ገሎ መብለፀግ ኸረ በሰማም ብቻ እንኳን ተረፍክ ለናትህ ኑርላት ወንድም አለም አኛም ደሰሰሰሰ ብሎናል እግዛብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
እዉነት ከሆነ ለምን ይሸፈናሉ በህግ ለምን አይቀርቡም
ዘሌ ላንተ ቃላት የለኝም ፡፡ሁለት ጀግኖች፡ምርጦች❤
በርቱ፣ደስ፣ትላላችሁአላህ፣ከክፉ፣ነገር፣ይጠብቃችሁ
ሰላምንና ሔኖክን ይሁዳ ብቻ ይገልፃችሗል እመብርሀን ዘመናችሁን ሁሉ የተከዳችሁ ያድርጋችሁ አሁንም ዘሌ ላንተ ቃላት የለኝም ተባረክ
እጅግ ሰጣም ደስ ብሎኛል ከጤናህ ጋር ሁሉም ተሳክቶላችኃል ዘላለም እውነተኛ ጓደኛ ማለት አንተ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ።
ሴትዋን አትመንዋት የ ማሳመን አንደበት አላት ልጁን ውጥመድ ውስጥ ያስግባችው እሷ ናት የምትሉ 👍🏿👍🏿👍🏿
በትክክል ልጁን እርሷነች የጎዳችው
I agreed with your comment
በትክክል
የኔ ጀግኖቹ እንኳንም ተያዙ ጠላት እደዚህ ሲታነቅ ደስ ይላል ጉድ ምን አይነቷ ፈጣጣ ናት ድርቀቷ ትገርማለች እንኳንም ተያዙ የምትሉ 👍👍👍👍
አስረው ቢገርፋት ታወጣነበር ለህግ ይቅረቡ❤
ቅድስ ገብሬኤል ምን ይሳነዋል ጥላቶቹሁ ከግርህ ስር ጣላቸዉ ተመስገን አንተን መሰለ ጀግና የወለደች እናት ማህፀኗ ይባርክ ወንድሜ ዘላለም አንተም እግዛብሄር ይጠብቅህ ደስ ያላቹሁ በመያዛቸዉ በላይክ አሳዩኝ
በጣም ነው ደስ ያለኝ የድግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ዘልዬ አብርዬ እግዝያብሔር ይመስገን ይቺን ሌባ ሰው በላ አብርዬ እንካን አንተን አናታን ትሸጣለች እቺ ነብሰ በላ ደሞ ኤኖክ የምትለው ሁለተኛው ነብሰበላ እንድ አትለቃቸው እስርቤት አር እሱ ንጉሥ ሲገርፉ ያውራው ከዚቡአላ ዘልዬ አብርዬ ራሳቹንጠብቁ ሕግዝያብሔር እድሜ ከጤና ለሁለታቹም በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳቹ የቅድስት ገብርሔል ይጠብቃቹ
ይቺ ውሻ ዘላለም ዘገየም በጣም ነው የምናመሠግንህ ኑሩልን ቀጣይ እንጠብቃለን።በጣም ደስ ብሎናል።የኔ ጌታ የንስር አይን አይዞህ እግዚአብሔር ይመስገን።
ምን አይነት አይነ ውጣ ናት በእግዚአብሔር 🖤🥺 ዘልአለም ከ ንስር አይን ጎን ስለ ሆንክ እናመሰግናለን ተባረክ እንኳንም አገኘሀቸው ደስ ብሎኛል🙏😌☺️
እመብርሃን በእለቷ ቀኗ ምራሀለች ተመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤እውነቱ ስለወጣ ደስ ብሎኛል በስመሀብ ማነው ግን በዚ ሰዐት ታማኝ😢😢😢😢😢
ማንም ከባድይ ነው ሰውን ማአመን
ዉድ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ዘወትር ለእዉነት እንደቆምክ እዉነተኛዉ እግዚአብሔር ሺህ አመት ያኑርህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏
እናተን የወለደች እናት መሃፀኗ ይበረክ ኡነት ጀግና አንበሣ ነቹ ወንድማችንዘላለም የነሥር አይን እንኳን ጠላቶችህን እግር ሥር ጣለልህ ፈጣር እነኚ ካጅዎች የእጃቸዉን ያገኛሉ
እረ ምን አይነት ደረቅ ናት ትንሺ ርህራሄ የሌላት መርዝ ናት እናንተ ሁለት ጀግኖች አይዞችሁ ግን ራሳችሁን ጠብቁ አደራ ❤❤❤
ዘላለም ዘገዬ ከጀግናው ወንድማችን ጎን ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም ዩቲበሮች ከጎኑ ሁኑ❤እንወድሀለን ዘልዬ የኛ ጀግና የንስር አይን በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤
ዘድ አንተንም እግዚአብሔር ክፉ ነገር አይንካህ ለወንድማችን ወገን ሆነሃል ተባረክህ 🙏
አላህ ያልቆረጠው ነብሰ በፍፁም አይጠፍም ሡብሀን አላህክብርናአ ጥራት ይገባው ለአለማት ጌታአ አልሀምድሊላሂ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ቅመሞችየ ገባ ገባ በሉ ዛሬ ይለያል ለናዚህ ጀግኖች ፍቅራችሁን ግለፁላቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናቸው ዋው
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የሚሉ ጀግኖች ናቸው ወሏሂ ይለያሉ ❤❤❤
❤❤❤❤
@@hdbbcbgfg916❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሌ በጣም ነው የምወዳችሁ ከነ ጓደኛህ እንደዚህ ነው አሁንም አእውነት ን መፈለግ ወንድሜ አሁንም የእውነት አምላክ ይማርህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
በጭራሺ እንዳትለቃችው አደራህን በአላህ ይች አርመኔ ሁለቱም የእጃችእን ማገኚት አለባችው በአላህ በአላህ እንዳትለቋችው በአሌህ በአላህ ምንም አይነት ምህርት አያስፈልግም በእደው ወንደሜ በአላህ ስም መቀጣት አለባችው እነዚህ ሌቧች ከዳትኞች በሺተኛ አርጋ የአልጋ ቁራኛ አርጋ እንደውም ሊግሉህ ነበር ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ነበር አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ስለ ዳንክ ደስ ብሎኛል
አንተስ ሺ አመት ኑር እፍፍፍ ልቤ አረፈ ወንድሜ እንኳን ቁመህ ይችን እሬሳ እርካሽ ይዘህ አየውህ ልቤን አሳርረው ነበር እፍፍፍፍፍ አምላኬ❤❤❤❤
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
እልልልልልልልልልልአልሀምዱሊላህ አችሌባ እሰርቤት ክተታቼዉ ምህረት እዳታረግላቼዉ እኛ እዳናዝንብህ ዘላለም እናመሰግናል
የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ስምህ ለዘላለም ይባረክ። ኡፈይ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ እስቲ በላይክ አሳዩኝ
ለህግ አሳልፍህ መስጠት አለብህ ወንድሜ እነዚህ የበለጥ ሊጎዱህ ይችላሉ ለብር ብለው ሂሊናቸውን የሸጡ አውሬዋች ናቸው አንተ ግን ጀግና ነህ ዱካ ሾም ጀግና ነህ ወላሂ😍😍😍😍😍😍
እግዚያብሔር ይባርከው አንተም እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ይጠብቃቹ ክፉ ሰዎች ብቻቸው አይደሉም ከጀርባቸው ዳቢሎስ ስላለ ፀልዩ
አንተ ዘላለም የምትባል ሠውየው ሀቂቃ እድሜና ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑር
ወይኔ መድሀኒያለም እሰይይይይይይይይ ሙሉ እየተራመድህ ነዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ነዉ የምስራች ያሠማችን ተመስገን❤❤❤❤❤❤ዘሌ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁንልህ ከጎኑ እንደሆንክ❤❤❤❤❤
ይቺ የበላችበትን ወጨት ሰባሪ! በፈጣሪ እንደዚህ አይነት ደረቅ ሰዉም አለ? እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃችሁ የስራ ዘመናችሁ ይባረክ❤️
በጣም በጣም ጀግኖች ናችሁ ለተበደለ ሰው ብላችሁ አደገኛ ሁኔታ እያሳላፋችሁ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይህንን፡ታምረኛ፡ጀግና፡ላይክ፡እያረጋችሁ፡ጀግንነቱን፡መስክሩ፡ወገኖች።
ሁለቱም ናቸው ጀግኖች ወደር የሌላቸው ጀግኖች ዘላለም እና የነስር አይን
ሁለት የምወዳቹ ሰዎች ይሄን ጉዳይ በጀግንነት እዝህ ላይ ደርሳቹ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤
የዲቢሎስ የግብር ልጆች ሀይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ዜሌ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ መልካሙን ሁሉ ለናንተ ይሁን ዲቢሎስ እስከነ ልጆቹ ወደ ጥልቁ ይጣልላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም ወደ ቀድሞው ጤናህ ተመለስህ
ዋው ! ሃለሉያ እቺ ወንድማችን ሽባ አድርጋ ያስቀመጥችው ቀጣፊ ነፍስ ገዳይ እንዴት ተገኜች ምንም ነገር ከሷ መስማት አያስፈልግም ሕግ ፍፍት ቀርባ በማን ትዕዛዝ እንዳደረገችው ቃል ትስጥ ባይ ነኝ 🙏
If you know yrneser ayen phone pls post
😂😂😂😂😂😂ሃለሉያክክክክ
የንስር አይን የሚለዉን ስምና ይህንን ስራ ስመለከት በእዉነት ከእግዚያአብሄር ተቀብለኸዋል አልኩኝ እዉነትም የንስር አይን ነገሮችን በጥልቀት ከእርቀት በማሰተዋል የምታይበት ነገር የንስር አይን እይታ ብርታት እግዚያአብሄር ይመሰገን ሰለሁሉም አንተ መልካም ሰዉ ነህ የልብህን እምነት አይቶ በሽታህን በቀላሉ ነቀለዉ !
አልሀምዱሊላህ እንድህ ተሽሎሽ ቁመህ እየሄድክ በማየቴ ደስታየ ወደር የለውም ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
ብድር የማይመልስ ልጅ አይወለድ ኡፍ አንተ በኡነት መግለፅ ይከብዳል ጀግናችን
ከምንም በላይ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰክ የሚትሉ ሰዎች ብላኪ ያሳዩ
ይችልጅ ግን ጤነኛነች የእውነት ትንሽ ፀፀት እንኳን አይሰማትም አንድ ቀን እንኳን አብራው የዋለች አትመስልም።ለመልሷ ትእግስታችሁን አደንቃለሁ።ከዚበላይ አላለችም አረረረረረ
እስኪ ይህን ጀግና የምትወዱት የምታደንቁት በላይክ አሳዩኝ
በእግርህ ተራምደህ መራመድህም በጣም ደስ ብሎናል ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን።
Amen 🤲
እንኳን ደስ አላችሁ እኔን ደስ ብሎኛ ጀግና ናችሁ እነዝህ አረመኔ ናቸዉ አወቃ ይሆናል አረገዝሁ ያለች 👍👍👍👍👍👍👍
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከነ እናቱ ዴንግል እመቤቴ ምስጋና ይግባት ከነ ልጇ የእዉነት አምላክ ይፍረድባቸው እውነት አትቀርም ትዘገያለች እንጂ ዘላለም እጅግ እናመሰግንሃለን አንተ የተባረከ እግዚአብሔርን ይጠብቅህ የንስር ዐይን እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎናል እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት ትመነምናለች እንጅ ትወጣለች የእኛ ጀግና እግዚአብሄርይመስገንድነህም አየንህ ክብር ጋናምስጋና ይገባዉ ቸሩመድኃኔአለም እንኳንም ጠላቶችህ ተጋለጡ
ጀግና ራስህክን አሁንም ጠብቅ እነዚ ክፉ ሰወች ናቸው 😢ኢች ምን ሰላም ናት ሰጥያን ናት እንጂ
በስመአብ በጎረዉ እጅ ይነክሳሉ አፈር ይብሉ በጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ ❤❤
ጀግና ጀግና ልጆች የምትወልዱ ያድርጋችው እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችው ላይክ አትርሱ100
ዋዋዋዉዉዉ እንደዛሬ ተደስቼ አላዉቅም ጠላቶቹን እግሩስር ያንበረከከ ጀግና ዘሌ ሳላደንቅኽ አላልፍም እንደእናንተ አይነቱ መንታ መንታ ይወለድ መድሐኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁይብዛ❤❤❤
እንደ ክርስቶስ ከሞት ተለይተህ የተነሳህ ያህል ሊሰማህ ይገባል እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመሥገን
እንደዚህ አይነት ፍርድ በአካል መፍረድ የ እግዜአብሔር ስጦታ እና ሀይል ነውና አሁንም እራሳችሁን በሚገባ ጠብቁ በአግባቡ ተንቀሳቀሱ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
የንስር ዓይን ምግብ በደንብ ብላ ሰውነትህን ጠብቅ ፀበልህንም አታቋርጥ እምነቱንም ቅብአ ቅዱሱንም አታቋርጥ ይጠብቅሀል።
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም።
ደስ ይላል ።ቅ/ሚካኤል የቀን እርኛ
የሌሊት ዘበኛ ሆኖ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ።
ፀበሉን አታቓርጥ ከ❤ እመክርሃለሁ።
በሰው ነፍስ የበላችሁት ገንዘብ ይነቃቹ የተረገማቹ አሁንም የባሰ ብዙ ሰው ሳይጎዱ ለህግ ይቅረቡ😮 ዘሌ ተባረክ የክፉ ቀን ወዳጅ ነህ
አግዚአብሔርን የያዘ አሸናፊ ነው አናንተ ጀግናዎች ዘራችሁ ይበዛ ቅዱስ ሚካኤል በስራዎቻችሁ, በእንቅስ ቃሴአችው ከፊት የቅደምላችሁ አሜን አሜን አሜን!!!
እስርዋን እስክትጨረስ ድረስ ልጇ ማደጎ ቤት ይቆያል እንጂ ከተፈታች ነፍስ ከማጥፋት ወደሗላ አትልም በ ጥም ተጠንቀቃት ፀፀት እንኳን የላትም አረመኔ ነች
ኢህንን ጉድ ያጋለጠልህ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድርሰዉ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
የእግዚኣብሄር ስዎች ያሸንፋሉ የሰይጣን ቁራጮች ይሸነፋሉ
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እመቤቴን ❤
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ እውነት በጣም ደሰ ይላል እውነት መቼም አትቀበርም እግዚአብሔር ይያዘ ሰው መቼም አይወድቅም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ወንድሞቻችን ድንግል ትጠብቃችሁ❤
ለምን መንታ አታረገዝም እቺ ክፉ ከእባብ እንቁላል እርግብ አይፈለፈልም የራሳቸው ጉዳይ አንተ ብቻ እንደዚ ወደ ቀድሞ ጤናህ ተመልሰህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።
ተባረክ ዘለአለም አው እውነት የዘለአለም ሁን አይለያችሁ እግዜአብሄር በመሽፍኝአው ይሽፍናችሁ አሜን
ጀግና የጀግና ልጅ አንተ ልበ ብርቱ ለወዳጅ አንድ ነው ሺ ነው ለጥላቱ ቪደወውን አላየሁም ብቻ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ከምንም በላይ ደስስስ ብሎኛል በዛ ላይ ከጎንህ ለቆሙት ዘላለም ቃል አይገልፀውም
ጀግነው እንካን ለራስክ ለሰውም ት ተረፍልክ እንካን እግዝይቢሒራ ረዳክ ጀግነው ዘላለም በጣም እነመሰግነለን ከነስረ ጎን ስለቆምክ ተባረክ ሁለትጀግኖች
ትያዘች በጣም ነው ያደነቁት ግን ምን ዓይነት ሰው ነች ክሃድ አታፍርም ይሄን ሁሉ አድርገሁላት መቸም የስራዋን ይስጣት ባሌጌ ኩፉ አይቅናሽ ንካን ያዝቻሃት. ባልጌ ኩፉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም መስኪን እንካን የናትህ ጸሎት ና ያንተ ጥሩ ስራ አዳነህ በጣም ደስ ነው ያለን ያቺ ሰላም የምትባል ግን አታፍርም ጨካን ኤረሜን ያቺ ክመንገድ ያ መጣሃት አሁንም ግና ቅንጣት ያህል አልተሰማትም እንድትወት መጣም አዘኩ መግደል ነው ሰላም የምትባል በደንብ መቀ ጣት አለበት ውንጀል በወንጀል ሰይጣን ነች 👍👍👍👍
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤ ማርያምን ሙሉ ቀን ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ነበር
እኔም
ጀግና አይገልጻችሁም አሁንም እመብርሃን በመንገዳችሁ ሁሉ ከፊት ትቅደምላችሁ የኔ አንበሶች 💪💪💪
እርጉዝም ብትሆን ቅጣቷን ትቀበል ከነ ባሏ ዘሌ እናመሰግናለን የንስር አይንን ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው ነው ያዳናችሁት🙏 ወንድሜ እንዲህ ሆነህ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ነው❤
በጣም ነው ደስ ያለኝ ።።ዘላለም አብረህ መሆንህ ወንድማዊነት ይህ ነው ኢትዮጵያውነት።።።
ጀግናው ስለተሻለህ እንዲህ ቁመህ ጥላቶችህን እጅ ከፍንጅ ስለያዝክ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅቱ በጣም ከባድ ካዲያን ነች ደግሞ ምን አድርገህልኛል ትላለች እንዴ ለሷ ምህረትና ፀፀት አያስፈልግም በገንዘብ የሸጠችህ ልጅ ነች
እኔ ግን የሚገርመኝ የሰው ልጅ ጥሩ ነገር ባደረገላቸው ኑራችሁን ባሻሻለላቸው. እረሰው ምን ማለት ነው ይህ እኮ ከባድ በደል ነው የምትሉ❤
አላህ ከሰው ሠይጣን ይጠብቀን
እስቲ እነዚህ ከሀዲዎች አርዮሶች በመያዛቸው እንደኔ ደስ ያለው በላይክ አሳዩኝ
Allamedulelah Zegeye berta hege selale maseferaryach 00000mehon alebet 🎉🎉🎉 Kebad yemebal Ande
Geta becha new Ayezohchu
Sema keras bely
Nefase anetnm Allah enkan lezhe
Abekake Zegye tekeklenya eendem neh Allah edemena tena yesetachu
Leneza wendeme &ehet chmer,,,,,,,,