Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።
ሶፊ ሁሌም ምርጥ ዳኛ ነው ውድድር ላይ እሸንፋለሁ ሳይሆን እሸነፋለሁ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው .....ለሁሉ ነገር ዝግጁ ያደርጋልና..
በጣም
Beyetignaw alem new sile inat yemayzefenew
Ismael tikikile new
And ayinet shilimat tayito ayitawekim
@@YobellMekonnen-x9bሶፊ እላለሁ ብለህ ነው?
ነጥብ ጥሎዋል ከዚህ በዋላ በህዝብ ፊት በድፍረት የመቆም አቅም የለውም በተመልካች በደጋፊ አፍ አትግባ አክ ቱ ብሎ ከተፋህ አበቃልህ ያንተ የሚብሰው ከጅማሬህ መሆኑ ነው
Fun fun ale iko😂😂🎉
Ye min netib mebitu new gin Ethiopia wist mebit yelem , mebit indinorew oromo melon neberebet
አልሀምዱሊላህ አላህን አመሰግናለሁ አላህ ከሙዚቃ ሊያርቀው ፈልጎ ይሆናል ይቅርታ መጠየቅም አያስፈልገውም
የአንተ ሀሳብ ነው
Menzuma yelkeka😂
መስዬ ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱ ይሥጥሽ
መሤ ምንሁና ነዉ
መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ ።
ይህ ገና ከጅማሬዉ ደረቱን የነፋዉ ትንሽ እዉቅና ያገኘ ዕለት እኔ ከሰው በላይ ነኝ ይል ነበር ስለሰው ልጆች ክብር የማይሰጠው ደካማ እኛ በሚዲያ የምናየው ለዳኞቹ ክብር አለን እናመሰግናለን
ትክክል። እኔ ያሰብኩትን ነዉ ያልሽዉ።
ትክክል
ከዛ ባለጊዜ አይደለሁም ሊልብነው😂😅😅😅😊😊
ባላገሩ ምርጥ ዳኞች፣ ተመልካች እና ተወዳዳሪዎች ናቸው። ለኔ ሁሉም አንደኛ ናቸው ግን ውጤት አሰጣጡም ይገባቸዋል እላለው❤
ሶፊ ምርጥ ዳኛ ምንም አያወጣለትም ።ባለጌ የትም አይደርስም።
ለሞያተኛ ክብር የሌለው የበላበትን ወጭት ሰባሪ ቲሽ ተመልካች ዳኛ ያላከበረ ባለጌ የትም አያደረስም
That’s is True
True!
እውነት ባለጌ ነው ይኼ አይገባቸውም እሱ ላመናጨቃቸው እኔ ተሳቀቅሁ ደግሞ ቮት ካደረጉት መሀል ነበርኩ አክሊሉ ይገባዋል በቃ ማመን መሸነፍ አይደለም
@@user-mr4sl1ji3p ትክክል አክሊሉ በጣም አሳምኖ ነው ያሸነፈው
የ ሽልማቱ ገንዘብ ተቀምቶ ለመቆደንያ ይሰጥ ውጤቱም መሰረዝ አለበት ሌላ ማስተማሪያ ይሆናል!😮
መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ
አላህ እስማኢልን ከሙዚቃው ፍቅር አለም ጨርሶ ያውጣው ።
አሚን
አላሁመ አሚን ያረብ
ከባላገሩዎቹ በተለይ የሙዚቃ መሣሪያ ከመጨዋት ውጭ ድምፅን አድምጦ ለመመዘን ከሚያስችል እውቀትና ብቃት ከሌለው ሶፊ "ጊታር" ኮርኳሪ እንዲሁም የ"ባላገሩ " መስራች ስለሆንኩ የኔ "ውሳኔ" መለኮታዊ ነው ከሚል " ዓብያዊ" አጎብዳጅ ጫማ ላሽ "ዳግማዊ ታማኝ" አብርሃም ወልዴ " ቅፅረ ባላገር" አብዝቶ ያርቀው::
እስሚዝ 3:37 ማፈርያ ነው አሳፋሪ ይቅርታ እንኩዋን ቢጠይቅ ሽልማቱን መስጠት አይገባም :: ዳኞቹን ብቻ ሳይሆን ሸላሚዎቹንም ጭምር ነው ዝቅ ያደረገው :: አብርሽ ሶፊና አረጌ እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🏽
ዋናው ለሰው ልጅ ስነምግባር ነው ያሳፍራል በጣም ትቢተኞ ትውልድ
መሲየ እግዚአብሔር ያፅናሺ በርች ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን
እረ ባላገሩ በጣም ተጨንቆ ተጠቦ ነው ትክክለኛውን ፈትኖ አጥሮ ነው ልጆቹን ያበቃው ዳኛ ሶፊም ቢሆን በመልካም እይታ ነው የተናገረው እናም እስሚዝ ትክክል አይደለም
ድሀ ብትቆጣ መንገድ ያፈጥናታ አሉ በጣም ባለጌ ነዉ ሙሉወን ሽልማት ለቅዱስ መሸለም ነበር ክብረቢስ መጀመሪያ ለሙያዉ ክብር ይኑርህ
ፌንጣ ብትቆጣ ክንፋን ጥላ ሄደች አንባ ገነንነት ከዚህ ነው የሚጀምረው ትእቢት ለማንም አይጠቅምም 🤔🤨🤣
እንደውም ለሱ ይበዛበታል ለቅዱስ ሙሉውን መስጠት ነው።
😅ወላሂ ያሳቀኝ ኮሜንት
ሁሉም አንደኛ መሆን አይችልም አንድ ሰው አንደኛ ይሆናል ጨዋነት መልካም ባህሪ ያሻግራል ትዕቢት ብልግና ያቀጭጫል የትም አያደርስህም ብሩን ለመቄዶንያ ስጡት ዳዊት ፅጌ አንደኛ በወጣበት ውድድር 3 ኛ የወጣውወንድማማችን ምን የመሰለ ድምፅ እያለው ትዕቢት የት እንዳስቀመጠው ማየት ይቻላል ዳዊት ፅጌ ብልሃት ጸባይ መልካምነት የት እንዳደረሰው ማየት ይቻላል
ባለጌ በዝቶ ነው ሃገር ያዘቀጥነው
ትክክል ✌️❤️
ባለጌ ብቻ ጋጠወጦችም ጭምር
ባህላችንም አይደለም እንደዚ ስርአት አልባነት መቀጣት አለበት
Bale Genet ayidelem mebit new
ምን አገባቹ መብቱ ነው ቱልቱላ ሁላ የናንተ ብልግና ማን በነገራቹ ስለሰው ለማውራት አንደኛ ናቹ
ሁሉም የልቡን ስርቶ ይቅርታ የሱ ይቅርታ ገደል ይግባ
እውነት ነው ይቅርታ ማለቱ ብቻ በቂ አይደለም አምኖበት የእውነት መሳሳቱን ተቀብሎ እንጂ የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኝ ተቀባይነት የለውም አምኖበት መስሎኝ 😏🤨🤔
እራስሺ ግቢ
Minew zemed nesh ende anchim abresh gedel gibi
ምን አነሰኝ ብሎ ነው? እዲያው 4ኛ ደረጃን ላለመስት ብለው ነው ደብል 3ኛ ያረጉት ይቅርታ መጠየቅ አለበት ደኞች ጀግኖች ናቸው
አይደለ ሀሀሀሀ
Maryamin Ewnetekn New esu Gin shame yelewm Yehone korerema 😆
@@emuye4756😂😂😂😂 yetemetash
4አመት ሙሉ ለፍተው 250,000ሺ ብር መሸለም ክላሽ አያረግም ማፈሪያዎች
@@hayatmohamed801 ለእውቀት እጂ ለብር አይደለም የተወዳደሩት በ4 አመት ያመጣውን ለውጥ ተመልከቱ
ባለጌ ነው። ስነስርዓት ስለሌለው ነው ሄዶ የቀን ስራ ይስራ።የመላው ኢትዮጵያዊያን የናቀ ግንዛቤ ውስጥ ያላስገባ ሰው እዴት 3 ወጣ ራሱ።
እዛው እደለመደው
በጣም ይገርማል። ባለጌ።
እስማኤል መሐመድ መጀመሪ ዘፈን ጋር ምን ይሰራል አረ አላህ ፍራ ለዱኞ ቡለህ የአኬራህን አታበላሽ
እኮ ደግ ሆነ
እሱን ለራሱ ንገሪው 😂😂ባለጌ ስነምግባር የለው ም ሰው ጤፉ ነው አይደረግም
Yishal neber😢
እኔ ደስ አለኝ ጥሎ በመውጣቱ አላህ ሊያርቀው አስቦ ይሆናል ኢንሸአላህ
ለሱ ለበጎ ነው
ዳኛው ጎበዝ ነዉ
ብልግና
እንኳንስ ሶፊን አላቀፈው ወላሂ በጣም ተመችቶኛል ሶፊ የሰጠው የዳኝነት አስተያየት ሞያዊ ሳይሆን ተወዳዳሪው ላይ የግል ችግር ያለበት ያስመስለዋል እስኪ አዳምጡት ደምኮ ነው የሚያፈላው
ሶፊ የሰጠው ትክክለኛ ዳኝነት ነው። እኔ ቤቴ ተቀምጭ ስመለከት የጠበኩትን ውጤት ነው ያገኘሁት። ሰዓት አጠቃቀም አንዱ የፈተናው መመዘኛ ነጥብ መሆኑ ተገለፃል ነገር ግን እስማኤል አለተጠቀመበትም
እንኳን ቀረበት አላህ ከዘፈን ማራቃ ሰበብ አድርጎልህ ይሆናል ወንድሜ ወደ አላህበቶባ ተመለስ ሙዚቃህ ይቅርብህ
መሲ እግዚብሔር ያፅናሽ 😢
እኔ ከተከበሩት ዳኞች ባላውቅም ይሄ ልጅ ወደ 7ቱ ምርጥ መግባት አልነበረበትም።ቢገባም ደግም ከነሔኖክና በሱፈቃድ በልጦ ለዚህ ደረጃ መበቃት አልነበረባትም። በመድረኩ ላይ የነበሩትን ስንት ትልልቅ ስራ የሰሩ የኪነጥበቡ አለም ፈርጦችን ያላከበረ ቤተሰቦቹን ያላከበረ በየቤቱ ሆኖ የሚከታተለውን ህዝብ ያላከበረ ደረጃው ምን ላይ እንደሆነ አሳይቷል።የቀረው ነገር በየምሽት ጭፈራ ቤቶችና ሠርግ ቤቶች አድማቂ ሆኖ መቅረት ነው።
መሲየ አባክሽ በቆንቋየነሽ ሚዲያ ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጡ ወጣቶች በዚህም ምክኒያት ከቤተሰቦቻቸው ተጣልተው ለዛውም የማሪያም አራስ ትልሰው ትቀምሰው የሌላት አድራሻዋ እንጦጦ ኪዳነምህረት አካባቢ ነው አባክሽን ጎብኛት ቤተሰቦችሽም አባያት እባክሽ መሲ
እግዚአብሔር ያፅናናሽ መሲህ
መስዬ በዙ.. መድሀንያለም ከነ መላው ቤተስብሽ መፅናናቱንይስጥሽ አይዞሽ.. ቢከብድም.. መጠንከር ነው ነፍስ ይማር 🥲🥲🥲💔💔💔
ሙዚቃ የመጨረሻውዉ ያርግለት
እግዚአብሔር ያጥናሽ እህቴ
ይሄ ከተዘራ ያልታረመ ማፈሪያ
ባለጌ ሁሌም የኢትዮጵያውያን ችግር ,ምናለ ውድድርን ከሌላው አገር ብትማሩ
እደዚ አይነቱ ነው ለሀገሪቷ ጠንቅ
ለምን ገደል አይገባም 😂 ሶፍ ምርጥ ዳኛ ነዉ
የመንድር ወጤጤ መጀመሪያ ለዳኞችና ለሕዝብ ክብር ይኑርህ
አንተ እየተሳደብክ እሱን ትከሳለህ
መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ።
እንዲ በማድረጉ ባቋራጭ ታዋቂ መሆን ፈልጎ ነዉ።
ስሜትን መቆጣጠር አስፈላጊ ነገር ነው ህይወት
ሲጀመር ሙዚቃ ለአንተ አይሆንም ከገባህበት ግን ለምን ይህን ማድረግ አስፈለገ ጋጠወጥነት ነው
አላህ በዚህ ሰበብ ከሙዚቃ ሊያርቀው እንደሁ
@@እረህመት-ዘ5ተ ያድርግለት
ሶፊ ትክክል ነው ሲጀመር ልጁመውደቅ የነበረበት ድሮ ነው
መሲዬ እግዛሃብህር ያጽናሽ
Mn hona new😢😢😢
ምን ሆነች መሲ
አባቷ አርፈው ነው
ምን ማለት ነው እስላም አይዘፍንም እንዴ?
ሶፊ ምርጥ ዳኛ ነው ግልፅ ማስመሰል የማያውቅ የሚጠቅም ምክር ነው የሰጠው
መሲ እግዚአብሔር ያጽናሽ
የእውነት ቀሽም ነው ነገን አያስብም መንገድ ተከፍቶለት ነበር አልተጠቀመበትም
በየትኛው ችሎታው ነው ተማረን የበለጠው ሄኖክን የበለጠው 3ተኛ ስለወጣ እራሱ ተናድጄ ነበር
ጋጠወጥ ባለጌ ነው ። የአስተዳደግ ችግር ያለበት ነው ። ባላገሩና ዳኞቹ ምርጥ ናቸው ።
እስማኤል ለባላገሩ ይኽ አይገባም☝🙄በጣም ተሳስተሀል❗❗❗ለአብረሃም ወልዴ መልካም ተግባር"" የዚህ ዐይነት ተግባር ☝ዋጋ ያስከፍልሀል"""❗❗❗ ተጎንብሰህይቅርታ መጠየቅ አለብህ
ውይ አላውኩም ነበር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ መሲዬ . አንቺንም እህቴ ሼር ስላረግሽም አመስግናለሁ .መሲ ሱሴ ናት እሷን ካለስማሁ ቅር ነው የሚለኝ .
የአስተዳደግ ውጤት ነዎ
ተሳስተሃል ወንድሜ ዕድሜያችንና አቅማችንን ዋጋ የከፈልንባቸው ልጆቻችን አልፎ አልፎ ከመስመር እየወጡ ያሳዝኑናል ሁሉም ብልሽት የአስተዳደግ ውጤት ብቻ ተደርጎ ባይገመት ጥሩ ነው።
May his soul rest and peace mesi
"ISMAEAL, "don't burn your bridge. You might come back again"
ትዕቢቱን አስወግዶ ትህትናን ይማር ጥፋቱን ተረድቶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ትህትና ከችሎታም በላይ ያስከብራል ብጥስጥስ ስረአት አልበኝነት የት እንደሚደርሰው ያየዋል
ሶፊ ላረከው አስተዋፅዖ አመሰግንሃለሁ ።
ምንም ቢባል በጥሞና ማዳመጥ ነበረበት ያሳፍራል ሁሉም አሽናፌ ነው ልጆግን የሄን ተግባር ማድረግ አለነበረበትም በይፋ ይቅርታ መጠይቅ አለበት
ልክ ነው እጅግ አሳፋሪ ስነምግባር ነው መድረክ ረግጦ መውጣት ያውም ገና ከአፍላ ጀማሪ ድምጻዊ ይህ አይጠበቅም ምርጥ ሰባት ውስጥ የገባው ዳኞች የሚሰጡትን ገንቢ ሀሳቦችና ምክሮች ተግባራዊ አድርጎ መሆኑን ረሳው ሶፊ ቀጥተኛ ዳኛ ነው በወቅቱ ያቀረበው በጩኸትና በደጋፊ ጩኸት አንደኛ ለመሆን ያደረገውን ውድቅ ማድረጉ የሚደነቅ ነው እስማኤል ተሸወደ ሽልማቱን ወስዶ ቢሆን ህዝብም ትልቅ ክብር ይሰጠው ነበር
መሲየፈጣሪያፅናሽ
ልጁ በይበልጥ ጠምዶ የያዘው ሶፊን ነው። ብዙ መራጭ ለማግኘት ሲል ዘፈኑን አንዛዝቶ ጥፋቱን ዳኞች ላይ አደረገው ። ስለ እናቱ መዝፈኑ መጥፎ ባይሆንም ብዙ ምርጫ ለማግኘት ብሎ የሰውን ሆድ ለማባባት ብሎ ሙዚቃውን ከ ህግ ውጭ አንዛዝቶ ነው የዘፈነው ። በችሎታው ሳይሆን በ አዘኔታ ውጤት ማግኘት ነው የፈለገው ። ይሄ ውድድር እንጅ የ ልገሳ ድርጅት አይደለም
ኧረ ሶፊ እኛም እሱን እንዳይደብረው ነው የምናደምጠው።
እኔ ብቻ አንደኛ እረ ይደብራል😢😢
ዳኞችን;ህዝቡን;እዛ ያሉትን ትልልቅ ሰዎች ያላከበረ አግድም አደግነት በአካል ያሳየ ወጠጤ ነው 😏ለአብርሽ ይሄ አይገባውም
ሶፊ አይደለም የውጤትህ ባለቤት ችሎታህ ነው እንጂ ሶፊ ዳኝነትን ትችላለህ።
ኑሮ ተወዶል። ሽልማቱን እኔ ልቀበልለት 😂 ብዙ ሰው ጠግቦ እንዲያድር አደርግበታለሁ።
ጉራብቻ
Please please please donate the money for Macedonia
Sofia has best personality ❤❤❤
ባለጌ ራስ ወዳድ ስለሆነ ነው እኔ ብቻ ጎበዝ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ማለት ጥሩ አይደለም
ሁሌ ማሸነፍ አይቻልም።ለዚህም ያበቃው ቢላገሩ የሚባል የአይድ ውድድር ነው እነሱን ፣ተመልካቹን ካላከበረ ራሱን ነው ያዋሰደው።
መሲ በጣም አዝናለው አባትሽ ማረፋቸውን ሰማው ስትጠፊ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሟት ይሆን ብዬ አስቤ ነበር እ/ብሔር ነብሳቸውን ይማር በአፅደ ገነት ያኑራት መሲ ጌታ ያፅናሽ በቅርቡ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ:
አንዳንዴ የበዛ ኮንፊደንስ ስርአት ያሳጣል ለምሳሌ እኔ አሸንፋለሁን ብቻ ይዞ ሲገባ ሌላውን ተወዳዳሪ ዝቅ አርጎ ሲያይ ነው። አንድ ጓደኛዩ የስራ ውድድር ሄዳ ልክ እንደዚህ ሰው ጸብ ፈጠረች እንዴት እነዚህን ከኔ ይፎካከራሉ? እኔና እነዚህ በምን ይገናኛሉ ? እኔን እንዴት ትጥሉኛላቹ? እሪ እቧ ብላ ከብዙ ሰዎች ተጣልታለች። በተጨማሪም ዳኞች ሲዳኙ የሚናገሩት ሞራልን ደጋፊን ማንነትን ሞራል የጠበቀ መሆን አለበት። ዳኛው አስቀይሞታል ።ግን እስማኤል ለዳኛው በግል ሊወቅስ ይገባ ነበር
@@haregtsega8800mn huna new beye nbr egezabhar tsenatun yestesh mesi
እሄ ባለጌ😡😡😡ከፈለገ ዜግነቱን ይቀይር፣ክብረ ቢስ😡
ክክክ ዜግነቱን ሰጭ ና ነሺ እንሁን አይባልም ምርጫው የራሱ ነው
3ራሱ አይገባዉም በሬ ነዉ
በመጀመሪያ የተሰጠውን ድምፅ ቁርአን እንዲቀራበት እንጂ እንዲዘፍንበት አልተፈቀደለትም ከስሙ አንፃር ሙስሊም ነው ብየ አስባለሁ ሲቀጥል ለሱ የሚሰጡ ማንኛውንም አስተያየት ያለመቀበል ትንሺነት ነው ስለዚህ ልጁ በተግባር ካሳያቸው ሁኔታዎች ስነምግባር የጎደለው ባለጌ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም
መስዬ በጣም አዘንኩኝ የአባትሽን ህልፈት ስሰማ አዘንኩኝ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው መላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ
ማሸነፍ መሸነፍ ያለ ነው
በእናቱ አስታኮ 1ኛ መውጣት ፈልጎ ነበር ይሄ ማፈሪያ መዳረሻውን የሚያውቅ አሳዳጊ የበደለው አሳፋሪ
የስነምግባር ጉድለት ብዙ ነገርን ያስመለክታል አሳዳጊንም ያሳጣል
ልጅ የዘፈነው ትክክል አያደለም( ስነስርአት የሌለው እስማኤልእንዲ አያነት ባላገሩን ቤለቤት ያቅርታ መጠየቅ አለበት
ሶፊ ሁሌም ትክክለኛ ዳኛ ነው
የማይችል ሰዉ ሁሌ እንዴ ነዉ የተናቀ ሰዉ ሰዉ ሲንቅ ነዉ የሜታየዉ ባለጌ ነዉ
እኔ የባላገሩ ዳኞችን አከብራቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ክበሩልኝ
የዲስፒሊን ተመጣጣኝ ቅጣት ያስፈልገዋል ምክንያቱም ለወደፊት ማስተማሪያ ይሆናልና
ለሱ አለ መቀበሉ ጥሩ ለ4 አመት ዘፍኖ ብር ከሚቀበል ያለምንም ማቋርጥ ለ4 አመት ቁርሃን ቢቀራ ለሱ ይሻለው ነበር ምን አልባት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራው ይሆናል አይታወቅም በኔ ሃሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ
ጨምላቃ
በእውቀት መንገድ እንድትሄድ ክህሎት የሰጡህን ሳታከብር እንዴት ነገ ሙዚቃ ሰርተህ ተቀባይነትህን ልታሳይ ትችላለህ .... ይልቅስ ሳይረፍድ ይቅርታ ጠይቅ ሶፊ ትክክለኛ ነገር ነው የነገረህ፡፡
በጣም ባለጌ ነው የሱ ይቅርታ ገደል ይግባ ሕፃኑ ልጅ ይበልጠዋል
ንቀት ነው" ዳኝነቱን የሰሩት በትክክል ነው ምንይፈጠር ነው? ልጁ አሳፋሪ ስራ ነው የሰራው. እነ አብርሽ ኮ ዓለም የሚያያቸው " የሚያደንቃቸው ታማኝ ሚዲያ ነው. በራሱ ሊያፍር ይገባዋል.
ይቅርታመጠየቅአለበት ደነዝ ውድድርመሁኑንእረሳውእዴ
ለዚ ለወጠጤ ቦታ አትስጡት ሶፊ በርታ ደሞ የዚህን ሙዚቃ ደሞ ማነው የሚያደምጠው?
ሸገር ኢንፎ አንቺ እንኳን ብቸኛዋን ምርጥ 7ዉስጥ ብዙ ቲፎዞ ሳይኖራት በራሷ ጥረት ለገባች ተወዳዳሪ ርብቃ ሴትን ለማበረታታት ብትሞክሪ
እስማኤል ዳኞቹን ያዋረድህ መስሎህ ነው ራስህን ነው ያዋረድከው።
ካስተዋለው ጥሩ ሳይን ነው ይቅርብህ ምናልባትም አላህ ከሙዚቃውና ከአካባቢው ወጥንቅጥ ሊያርቅህ ሰበብ ሊሆን ይችላል
እስማኢል አላህ ከሙዚቃ ያርቅህ ያረብ ዱአየም ምኞቴም ነው አንተ ሙዚቃን ብትመርጠውም አላህ ግን አልመረጠልህም ስለዚህ እራቅ
ባላገሩ አይዶል ብዙ ድምጻውያንን ያፈራ ምርጥ ዳኞች ያሉበት የውድድር ፕሮግራም ነው ይሄ ከየት አባቱ መጥቶ ነው እንደዚህ የሚፈነጨው ደነዝ
የሰረው ስራ ነውረኝነት ነው አስተዳደጉን ያሳያል ሶፊ እያደነቀው ነው እዚ የደረሰው 3ኛ አይገባውም ሶፊም ሰው ነው ትክክለኛ ሰው
I love sofi ❤❤❤
ባለጌ ነው:ይሄ የጥበብ ሰዉ መሆን አይችልም።
መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ
የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።

ባለጌ ነው። ስነስርዓት ስለሌለው ነው ሄዶ የቀን ስራ ይስራ።
የመላው ኢትዮጵያዊያን የናቀ ግንዛቤ ውስጥ ያላስገባ ሰው እዴት 3 ወጣ ራሱ።
እዛው እደለመደው
በጣም ይገርማል። ባለጌ።
እስማኤል መሐመድ መጀመሪ ዘፈን ጋር ምን ይሰራል አረ አላህ ፍራ ለዱኞ ቡለህ የአኬራህን አታበላሽ
እኮ ደግ ሆነ
እሱን ለራሱ ንገሪው 😂😂ባለጌ ስነምግባር የለው ም ሰው ጤፉ ነው አይደረግም
Yishal neber😢
እኔ ደስ አለኝ ጥሎ በመውጣቱ አላህ ሊያርቀው አስቦ ይሆናል ኢንሸአላህ
ለሱ ለበጎ ነው
ዳኛው ጎበዝ ነዉ
ብልግና
እንኳንስ ሶፊን አላቀፈው ወላሂ በጣም ተመችቶኛል ሶፊ የሰጠው የዳኝነት አስተያየት ሞያዊ ሳይሆን ተወዳዳሪው ላይ የግል ችግር ያለበት ያስመስለዋል እስኪ አዳምጡት ደምኮ ነው የሚያፈላው
ሶፊ የሰጠው ትክክለኛ ዳኝነት ነው። እኔ ቤቴ ተቀምጭ ስመለከት የጠበኩትን ውጤት ነው ያገኘሁት። ሰዓት አጠቃቀም አንዱ የፈተናው መመዘኛ ነጥብ መሆኑ ተገለፃል ነገር ግን እስማኤል አለተጠቀመበትም
እንኳን ቀረበት አላህ ከዘፈን ማራቃ ሰበብ አድርጎልህ ይሆናል ወንድሜ ወደ አላህበቶባ ተመለስ ሙዚቃህ ይቅርብህ
መሲ እግዚብሔር ያፅናሽ 😢
እኔ ከተከበሩት ዳኞች ባላውቅም ይሄ ልጅ ወደ 7ቱ ምርጥ መግባት አልነበረበትም።ቢገባም ደግም ከነሔኖክና በሱፈቃድ በልጦ ለዚህ ደረጃ መበቃት አልነበረባትም። በመድረኩ ላይ የነበሩትን ስንት ትልልቅ ስራ የሰሩ የኪነጥበቡ አለም ፈርጦችን ያላከበረ ቤተሰቦቹን ያላከበረ በየቤቱ ሆኖ የሚከታተለውን ህዝብ ያላከበረ ደረጃው ምን ላይ እንደሆነ አሳይቷል።የቀረው ነገር በየምሽት ጭፈራ ቤቶችና ሠርግ ቤቶች አድማቂ ሆኖ መቅረት ነው።
መሲየ አባክሽ በቆንቋየነሽ ሚዲያ ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጡ ወጣቶች በዚህም ምክኒያት ከቤተሰቦቻቸው ተጣልተው ለዛውም የማሪያም አራስ ትልሰው ትቀምሰው የሌላት አድራሻዋ እንጦጦ ኪዳነምህረት አካባቢ ነው አባክሽን ጎብኛት ቤተሰቦችሽም አባያት እባክሽ መሲ
እግዚአብሔር ያፅናናሽ መሲህ
መስዬ በዙ.. መድሀንያለም ከነ መላው ቤተስብሽ መፅናናቱንይስጥሽ አይዞሽ.. ቢከብድም.. መጠንከር ነው ነፍስ ይማር 🥲🥲🥲💔💔💔
ሙዚቃ የመጨረሻውዉ ያርግለት
እግዚአብሔር ያጥናሽ እህቴ
ይሄ ከተዘራ ያልታረመ ማፈሪያ
ባለጌ ሁሌም የኢትዮጵያውያን ችግር ,ምናለ ውድድርን ከሌላው አገር ብትማሩ
እደዚ አይነቱ ነው ለሀገሪቷ ጠንቅ
ለምን ገደል አይገባም 😂 ሶፍ ምርጥ ዳኛ ነዉ
የመንድር ወጤጤ መጀመሪያ ለዳኞችና ለሕዝብ ክብር ይኑርህ
አንተ እየተሳደብክ እሱን ትከሳለህ
መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ።
እንዲ በማድረጉ ባቋራጭ ታዋቂ መሆን ፈልጎ ነዉ።
ስሜትን መቆጣጠር አስፈላጊ ነገር ነው ህይወት
ሲጀመር ሙዚቃ ለአንተ አይሆንም ከገባህበት ግን ለምን ይህን ማድረግ አስፈለገ ጋጠወጥነት ነው
አላህ በዚህ ሰበብ ከሙዚቃ ሊያርቀው እንደሁ
@@እረህመት-ዘ5ተ ያድርግለት
ሶፊ ትክክል ነው ሲጀመር ልጁመውደቅ የነበረበት ድሮ ነው
መሲዬ እግዛሃብህር ያጽናሽ
Mn hona new😢😢😢
ምን ሆነች መሲ
አባቷ አርፈው ነው
አባቷ አርፈው ነው
ምን ማለት ነው እስላም አይዘፍንም እንዴ?
ሶፊ ምርጥ ዳኛ ነው ግልፅ ማስመሰል የማያውቅ የሚጠቅም ምክር ነው የሰጠው
መሲ እግዚአብሔር ያጽናሽ
የእውነት ቀሽም ነው ነገን አያስብም መንገድ ተከፍቶለት ነበር አልተጠቀመበትም
በየትኛው ችሎታው ነው ተማረን የበለጠው ሄኖክን የበለጠው 3ተኛ ስለወጣ እራሱ ተናድጄ ነበር
ጋጠወጥ ባለጌ ነው ። የአስተዳደግ ችግር ያለበት ነው ። ባላገሩና ዳኞቹ ምርጥ ናቸው ።
እስማኤል ለባላገሩ ይኽ አይገባም☝🙄በጣም ተሳስተሀል❗❗❗ለአብረሃም ወልዴ መልካም ተግባር"" የዚህ ዐይነት ተግባር ☝ዋጋ ያስከፍልሀል"""❗❗❗ ተጎንብሰህ
ይቅርታ መጠየቅ አለብህ